Комментарии •

  • @kukulu99
    @kukulu99 Месяц назад +7

    ሰላም እና ንፁህ አየር ፍለጋ ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ የሚሰደዱበት ግዜ ይመጣል ፡ በርቱ ❤

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Месяц назад +3

    በርቱ ንፉጎች ሁሌ ስለራሳቸዉ ከርስ ብቻ ስለሌላዉ አብሮ መለወጥ እንዳያስቡ አስተሳሰባቸዉ በራሳቸዉ ነዋይ ማግሰብሰብ የስግብግብነት አስተሳሰብ ስለቀረፁ አቃቂር ማዉጣት መተቸታቸዉ አይቀርም ጆሮ እንዳትሰጡአቸዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @atd605
    @atd605 Месяц назад +2

    We need your report at least once a week. You should be Dr. Abbys spokesperson since you are very good at dealing with reporters❤❤❤❤

    • @Brikti
      @Brikti Месяц назад

      I agree ☝️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BisretGebre-dw5ux
    @BisretGebre-dw5ux Месяц назад +2

    በአብቹ አመራር ከአፍሪካ 5ኛ አይደለም በቅርብ ዓመታት 1ኛ እንሆናለን።

  • @user-eo5wp9km3j
    @user-eo5wp9km3j Месяц назад

    You are such a brilliant communicator. I am really impressed by the way you presented yourself. Amazing!

  • @walellignmesele7705
    @walellignmesele7705 Месяц назад

    ሪፖርቱ በጣም ደስ ይላል አመርቂ ነው:: አቤት የአብይና የኢትዮጵያ ጠላት በስንቱ ይናደድ::

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Месяц назад +2

    የኤርትራና የሱማሌ ዜጎች የኢትዮጵያን መታወቂያን እየወሰዱ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ!

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Месяц назад

    ለሥራ የሚተጋ መንግሥት ለሀገር ልዕልና ይሠራል ማለት ይቻላል ።

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Месяц назад +1

    በርካታ ምርቶችና በተለይም ከውጪ አገሮች ስቀርቡ የነበሩት በአገር ውስጥ እየተመረተ መሆኑ በጣም ደስ የሚለን ቢሆንም ከስኳርና ፖስታ መኮሮኒ የመሣሠሉ የፊጆታ ዕቃዎች እየተወደደ ለምን ይቀጥላል???

    • @keftam
      @keftam Месяц назад

      ሕዝቡ ምንሽሩን ይዞ ከሚጣበስ ሰፊ መሬት አለ ይረስ!

  • @keftam
    @keftam Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ በምጣኔ ሐብት ምናልባት ከኮንጎ/ዛየር በስተቀር የሚበልጣት አገር ወደፊት አይኖርም። ግን የሚዋጋ እንጂ የሚሠራ ሕዝብ የለንም።
    ሰላማዊት ካሣ በጥሩ ቋንቋ ሪፖርቱን ቆንጆ አድርጋ አቅርባለች።

  • @melmeja
    @melmeja Месяц назад +1

    አስቀርተናል ነዉ ወይስ ዶላር ሲያጥረን ለባለሃብቱ ዶላር ሳንሰጥ ቀርተን? ... ተተክቶ ሳይሆን ዶላር አጥሮ ሳይሸመት ቀረ ፤ ከዛ መንግስት አስቀርተን/ተክተን ተብሎ ሪፖርት ይደረጋል 😂

  • @CamuudAwed
    @CamuudAwed Месяц назад +1

    Both Somaliland and Ethiopia know that there are allies or countries that are always working to destroy Ethiopia and Somaliland and the first of these countries is Somalia.

    • @Brikti
      @Brikti Месяц назад

      Fact !!

  • @EdrisAhmd-hl2lo
    @EdrisAhmd-hl2lo Месяц назад

    አቦከምድ ርገጥያጥፍቹሁ

  • @EdrisAhmd-hl2lo
    @EdrisAhmd-hl2lo Месяц назад

    ኑሮዉሸትሲበዛያሰጣል

  • @FishaBerhe-jd9wj
    @FishaBerhe-jd9wj Месяц назад +1

    Who are you?

    • @Brikti
      @Brikti Месяц назад

      Who are you ☝️??

    • @Brikti
      @Brikti Месяц назад

      Keep your hands off Ethiopian issue and go help your lifeless country Eritrea.

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 Месяц назад

    ቁጥረ ሰድፈሩ አታፈሩም

  • @emnetehtiopian6226
    @emnetehtiopian6226 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😱😱😱😱😱

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Месяц назад

    My dear if you add up all the Quintals from agricultural/horticultural/wheat farming/and Rice farming you get 983 million Quintals which is almost 1 billion. All your 1 billion Quintals are plowed in the office of statistics not on the farm land. World Food Program report says in Ethiopia in 2023 15.4 million people required humanitarian assistance hence please stop reading cooked numbers considering us to be fools. In short your report reminds me " Mamo Lela Metawkiaw Lela "

    • @keftam
      @keftam Месяц назад

      ሕዝብ እንዳይሰራ ማን ከለከለው። ቁጥሩ ትክክል ነው። ግን የሕዝብ ብዛቱ ማደግ የምርቱን መጠን ዕድገት በእጥፍ ይበልጠዋል። ገበሬውን ሄዳችሁ አስር ልጆች አትውለድ በሉት።

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Месяц назад

    wishetamoch dedeboch maferiawoch !!!Which economy are you talking about? Shame on you!!!We have never seen such inflation in history!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Lairs

    • @teka1528
      @teka1528 Месяц назад

      ANTE WUSHA, ZERAFI, YEZERAFI LIG! YANTE JEWISA, YEMEZERFAW ECONOMY YEMANEW! ANTE MAYEM, MIN YEGEBEHAL!

    • @teka1528
      @teka1528 Месяц назад

      ANTE YEGERED LIG, SELE ECONOMY, EDEGET TENTENA LAY MIN EWKET ALEH! YEDEMBECHA AREKE TETEHE AKERSH ENGE! ENSESA!

    • @aminaamdaga8066
      @aminaamdaga8066 Месяц назад

      11% yishalihal?

  • @mekonnenali9878
    @mekonnenali9878 Месяц назад

    ህዝብ በችግር እተሰቃዬ የናንተን ገቢ ካሰላችሁ አዎ ኢትዮጵያ አርጋለች ።ግን ለኛ ኢትዮጵያ አርጋለች የለችም !!!

    • @walellignmesele7705
      @walellignmesele7705 Месяц назад

      ለእኔ በል ስለራስህ ብቻ ነው ማውራት የምትችለው::

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Месяц назад

    130 million ህዝብ ይዘሽ ስንተኛ ልትሆኚ እስበሽ ነበር ሼም ግን ዩ 😮