Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሚዲያ ላይ ፊታቸውን የሚደብቁ ሰዎች አጭብርባሪ እና እውነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው በሰው ህይወት የምትቀልዱ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢
ላይሆን ይችላል
ትክክል
አንች ደንቆሮ በማታውቂው ነገር አትዘባርቂ
ለመቀረፅ ግዜ የለኝ በትክክል ልጅቷ መናገሯል አረጋግጧል ይፍረድበት አምላኬ ሌባ ነው
በትክክል በማንነቱ የማያፍር አይደበቅም
ሴት ልጅ እውነት ሳይሆን በዚህ ልክ አታወራም በጣም ቢበዛባት ነው አይዞሽ ፋንትሽዬ። እግዚአብሔር መልካም ነው ወደሱ ተጠጊው! ❤
በትክክል
አትፍረዱ
@@MeseretHaile-vt6mmግራ ገባን እኮ ጓበዝ እግር ቤት አልተባዱም ታይላንድም አልተባዱም ካናዳም አልተባዳንም ካሉ እንግዲህ ምን ይባላል 😂
አሁን ስሰማው የከንባታ ሰው ነች እዛ አካባቢ መጥፎዎች ናቸው እንኳን በጊዜ ወጣ አባባልም አለ "አንድ ከንባታ ጎሮቤት ካለህ አጥፋው ሁለት ከሆኑ አንተ ጥፋ" ይባላል።
@@yemiside ነች አዎ ኃይለኛ ነች ግን ደሞ እሱ በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯታል የሚያውቁት ሰዎች
ይቅርታ አድርጉልኝና የሰውየው ንግግር ምንም አልተዋጠልኝም
ልክ ነሽ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም
Ye mahala gagata new
ጭካኔ የተሞላዉ ነዉ
You can’t judge him because of words!!
መጀመሪያዉኑ አስተናጋጅ እያለች እሯጭ መሆኗን ሲያዉቅ ታዋቂ እንደምትሆን ስለሚያዉቅ ልርዳሽ ብሎ አደናቀፋት ካናዳ ላካት ኢትዮጵያ ብትሆን ኖሮ ህልሟ ይሳካ ነበር 😢
መሲዬ እሷ ብዙ ታወራ ነበር ግን ንግግር የምትችል ሴት አትመስለኝም ችግሯን በደንብ መግለጽ አልቻለችም ብዙ ተጎድታለች እንዳትለቁ ይሄን ሰው ገንዘቧም ብቻ ሳይሆን እድሜዋንም ጨርሶታል
በጣም በተለይ ስደት ሆኖ በእርቀት ፍቅር ያህል ተቆቆሞ ማለፍ አለፈልን ስትል ሌላ ወልዶ መምጣቱ ስነ ምግባሩ መቀየሩ ያማል እኔ በእሷ ቦታ ሆኖ ሳስብ በጣም ከባድ ነው እኔ በእርቀት ፍቅር ውስጥ አለ ድካሙ ልብ ስድክም ነጊ የትሻለ ስንግኛኝ ብሎ ማሰቡ እራሱ ያማል መጨረሻው ሌላ ፈት ስሆን
💔💔
Exactly good point ❤
Deg adereku
ኪዳነ ምህረት ቀልድ አታቅም እሶ የስራህን ትሰጣሃለች 🙏
አንግዲህ ኪዳነ ምህረት በኪዳነ ምህረት ቀልድ የለም አውነቱን ትፍረድ ❤❤❤
አስሬ የእሷን ስም በሀሰት መጥራት ያማል
እንዴ ለምን ያማል ኪዳነምህረት ስለሚወዳት ስለሚያምናት ሊሆን ይችላል ግን በውሸት ስሙዋን ካነሳ ፍርዱ ለሱነው ቀልድ የለም
በአሁን ሳአት ሚምሉ ሰዎች አላምንም
በጣም እኔም አመመኝ ከሀዲ ነው ጊዜዋንና ገንዘቦን ነው የጨረሰው @@mehretkassa6041
በህይወት አለች እንዴ እሷ የምትፈርደው?
ሴት ልጅ ካልመራራትና በደልዋ ካልበዛ ሚዳያ ላይ አትወጣም ወንዶች ስትዋሹ አይኔን ባፈር ያደርገው ነው ምትሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
Tikekekel
You are right ✅️
Why we can see your face ? When you true
😂😂😂😂 በይ በይ ወደት ወደት ሴት ወንድ ሳይሆን ሰው በሚለው ተናገሪ በባለፈውም እድህ ብላችሁ አንድት እዮሀ ሚድያላይ ጉዷ ሲዘረገፍ አይተናል 😂😂😂 አትፍረድ አንድነገር ነው ያለዛ ሴት ምናምን እያላችሁ አትበሽረኩ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ተይ እንጂ እህቴ አይናችን እያየ የእውር ፍርድማ አንፍረድ ለምን መደባበቅ አስፈለገ አብዛኛውን በስደትም ሆነ በሀገር ጉዳት የሚደርስባቸው ሴት እህቶቻችን ናቸው
እውነት ከያዝክ ለምን ፊትህን አታሳይም።
ምን ማለት ነው ልጅኮ አለው
ለሊት ወደ ስራ እየሄድኩ አለ እኮ
@@tigetad5649ዉጭ በጠዋት ወደ ስራ ስለምከድ ነዉ ሌሊት የሚለዉ 12 ሰዓት ነዉ😂
ያሰት ምስክር ድቢጥ የናተ ቢጤ ነዉ አንዳችሁ ልጅ አለሁ አንዳችሁ ወደ ስራ እየሄደ ነዉ የት ነዉ የምትኖሩት ስራ ቢሄድም ፉቱ መታየት ይቻላል እኛም የምንኖረው ጎረቤት አሜሪካ ነዉ ሌባ ስለሆነ ነዉ ፉቱ የማይታየው
ከፊቱ ምን አላችሁ ለወሬ?
ፋንታዬን እግዚአብሔር ይርዳት እውነቱን ያውጣላት ምንአይነት ሰውዬ ነው የማልከውን ሁሉ ይክፈልህ
ሲጀመር የተጠጋትና ልርዳሽ ያላት ሮጣ ገንዘብ ታመጣለች ብሎ ገንዘቧን ሊበላ ነው።ከመጀመሪያው መልኳን ወድጄ ነው የተጠጋኋት ሳይሆን በጣም ከሲታ ከሰውነት ዉጪ እንደነበረች ነው የተናገረው።
Zim beye akatari
እንዴ ሳታውቁ እንዴት ሰውየው ላይ ትፈርዳላችሁ በማታውቁት ነገር የሰውየውም ይሰማ ሴት ባለቀሰች በተንገበገበች ትክክል ናት ማለት አይቻልምሴትየዋ ቅናት እና አይለኝነት አለባት እና እባካችሁ አትፍረድ
@@abuhaile6517ትክክል ነው ምንአጥቶ ሰውየው ያኔ ብር አለው ብዙ ሰው ያውቀዋል
@@wirohode506በልጅ ልጅሽ ይድረስ ድመት
መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሸ። ይህ ግለሰብ አጭበርባሪ ነው። ድሮም የበርታን ብረት እየሰረቀ ሲሸጥ በሌብነት የሰለጠነ ግለሰብ ነው። እዚች የዋህ ሴት ላይ ወድቆ አሻንጉሊት አደረጋት። እግዚአብሔር ይርዳሸ እራሰሸን ጠብቂ ንብረት አንቺ ሰትኖሪ ነወ። አንቺ ከሌለሽ ሁሉም አይኖርም። መልካም ሰው አይደለም።
ያስታውቃል አፈ ቅቤ ነው
ለኔ ግራ የገባኝ በየሀገሩ ስትሄ እኔ ንኝ ስፖርት የማደርጋት እያልክ ነዉ እሷ በየሄደችበት ሀገር ስትሮጥ አይከፈላትም በነፃ ነዉ አገልግሎት የምሰጠዉ ሌላዉ እዉነቱ እኔጋ ነዉ ያለዉ ትላለህ ተሳስተሃል ፈጣሪ ጋ ነዉ ያለዉ እዉነቱ
ለውድድር በግል ወጪውን ቸለሽ መሄድ ትችያለሽ የሚከፈለው ላሸነፈ ብቻ ነው
መቼ ሮጠች
እኮ
በካሽ ሰርታ ነው እሚሆነው
Thank you እኔም ጥያቄ የሆነብኝ እሱ ነዉ ኢትዮጵያ ላይ አስተናጋጅ ሆና ስትሮጥ ከነበረ ልጅቷን አደናቀፋት ይሄ ለብዙ እሯጮች እንዲጠነቀቁ ያደርጋል ማንም support ላድርግ ብሎ እንዳይጠቀምባቸዉ ይሄ ሰዉዬ ብዙ ነገር ሳይኖረዉ አይቀርም።
ወገኖቼ አትቀደሙ ከተቀደማችሁ በቃ ተሸንፋችሁአል ፈጣሪ ይፍረድ ብላችሁ ተውት እንጂ ከባድ ነው ሆይ 😢
ልክ ነሽ መቅዲዬ
Awo
መቅዲ እንደተለመደው በዚህ ጉዳይ የግል ምልከታሽን ትንታኔ ስጭበት ❤
ሆሆይ እስዋ ሙዝ እንኳን መግዣ የላትም ካለ ከዱባይ አስልካ ወርቆች ገዛች የሚለው ጋር አይጋጭም
ባጠቃላይ በቃ ተጠቅሞባት ሲጨርስ ነው የጣላት
ከሁለት ወገን ማዳመጥ የኛ ፋንታ ነው እኛ ፈራጅ አይደለንም ፈራጅ እግዚያብሄር ነው ማንም ፍፁም የለም
እሷ ገና ፣አዲስ አበባ ፣እያለች ፣የተገዛ ቤት ፣ካለው ፣ለምን ፣በአንድ ፣ክፍል ቤት ፣ይኖሩ ፣ነበር ፣ትንሽ ፣ሓሳቡ ፣አይገናኝም ፣፣
ይህ ሰው መልካምነቷን ጭምር እየተናገረ ነው ። ያደረገችለትን ሁሉ እየተናገረ ነው። ከዚህ በላይ እውነቱን እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣ ። ውጭ ሀገር የሚኖሩት ሰዎች ግን ባህርያቸው ይቀየራል ። አስቸጋሪዎች ናቸው።
ንብረት ዋጋ የለውም ለሴት ልጅ እድሜ, እምነት ነው ዋናው እኔ ተረድቻታለው ፈጣሪ ይርዳት ልጅ እንድታገኝ
ውጭ ያደግን እናቃለን ይገባናል።
Yes you are righ 7 years
@@tsi907 ለሴት ልጅ ከዚህ በላይ ምንም የለም ፣ኢኒተርቪዋን ሳይ ከገንዘብ በላይ የታየኝ እሱ ነው
@@tsi907 አይይ እድሜዋን በልቷታል በየት በኩል
በሰማም መሐላውን እንኳን ተወው እግዚአብሔር ይፈርዳል
መሀላ የሚያበዛ ሌባ ነው 😂
እኔ ማህላ የሚያበዛ ሰው ለማመን ይከብደኛል በህይወቴ ዘመን ብዙ አይነት ሰዎችን ስላየሁ እንደው ሀጥያታችን እና በደላችን በዝቶ ፈጣሪ ወዲያው ስላልፈረደብን የማያይ የማይሰማ መስሎን ይሆን ማህላ ማብዛት እግዚያብሄርም ያያል ይፈርዳል ኪዳነምህረትም ትፈርዳለች።
በጣም መሀላ የሚያበዛ ሰዉ በጣም ሲበዛ አስመሳይና ዉሸታሞች ሙልጭ ያሉ አስመሳይ ናቸዉ 6/7አመት ሙሉ ያለምንም ነገር እርዳታ አድርጌላት የሚለዉ ምድረ ሸተት ዉሸታም አንደበትክን ይሰረዉሴት አትዋሽም በደሉ በዝቶባት ነዉጅ ራሱን ሀብታም አደረገዉኮ 😢😢😢😢ቱ ይንሳህ
እውነት ነው እኔ ራሱ ብዙኅ ውሸታሞች አይናችንን እያየ በእግዚአብሄር እና በመላእክቱ ያለምንም ፍራቻ በተደጋጋሚ በመማል እውነትን ለመቅበር የሚጥሩ ለእውነት በመሓላ እንዳላምን አድርጎኛል 😢
በመሐላ ለማሳመን ነው ይሄ ሁሉ የመሐላ ጋጋታ ፣ የቤት ክራይ ከአንድ ሰዉ ቼክ ነው የሚወሰደው በኋላ ይከፍላት ይሆናል እንጂ ከሁለት ሰዉ አይወስዱም ፣
እኮ እኔም የገረመኝ የመሀላው ነገር ነው ለውሸት ይሄን ሁሉ ታቦት መጥራት ፣መቀለጃ አደረገው ፍርዱን ለፈጣሪ ትተናል እንጂ የቆየ ታሪክ እንዳዲስ ፣እሱ ማስረጃ ስላለው ነው ይሄ ሁሉ መሀላ እና እሶ መሄድ በማትችልበት ሰአት የተገዛውን ሁሉ በራሱ ስም አድርጎ መሸምጠጥ 😢😢😢ባይሆን ባትምል ጥሩ ነበር ከበላካት ቆየህ እኮ ፣እድሜዋንም በላሀት ውይይይ በጣም ተናድጃለሁ በእሱ ንግግር እንጂ ታሪኩንማ ከሰማነው ቆየን
@@mastewalgetahun4025 ካወራው እወነቱ ኋይለኛ ነች የሚለው ነው ፣ በተረፈ ዱርዬነቱን እኮ ተነግሯት ነበር አልሰማ ብላ ነው እሱ የቀረበው ለጥቅም ነበር ፣ በደንብ ተጠቅሞባታል በቅርብ እናውቃታለን እኮ ስልክም ትደውል ነበር ከዚህ ትጠቅመው ነበር ግን እሱ አይወዳትም ዱርዬ ነው ተብላለች ፣ ማስረጃ እንደማይኖራት ስላወቀ ነው ፣ ብር የሚላከው በሰዉ ነው ለዛ ነው በልበ ሙሉነት የሚያወራው ፣ እውነቱ ከብዙ ሰዎች ተራርቃለች ብቸኛ ሆናለች ኋይለኝነቷ እውነቱ ነው ግን በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ፣ እሱም ተጫወተባት እድሜዋን በልቷታል ፣
ኡፍፍፍፍ ማላ የሚያበዛ ሰው ሲያስጠላኝእውነት ከዋሸህ የማልከው ማላ ይፍረድብህ
@@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ እንዴ ኪዳነምሕረትን መቀለጃ አደረጋት እኮ። አንደዛሬ የመሲ አጠያየቅ አንጀቴን አርሶኝ አያቅም። እንቅጭ እንቅጯን ነው የጠየቀችው።
መሀላ የሚያበዛ ሰዉ ሌባ ነዉ
ምን ዝም ብሎይምላልእውነት ካለህ ለምን ፊትህን አታሳየንም አጭበርባሪ ሂወታን አበላሸህፈጣሪ ይካሳት ልጅ ይስጣት ስታሳዝን አይ ወንዶች😢😢😢😢
መቸም እግዛኣብሄር ጻድቅ ፈራጅ ነው ይፈርዳል
ፍጹም የማይመስል ነገር ነው የሚያወራው:: እግዚአብሔር ቢዘገይም በተለያየ መልኩ ይከፍለዋል አይቀርም
ይሄ ሰዉዬ ታዋቂ እሯጭ ስትሆን ሊጠቀምባት ነዉ መጀሪያ የቀረባት።
I have listen many interviews but I had never listen as like you a good layer.
Lier
Egzeabher yefredew enem anegagru des alalegem.
😂@@medinajibreel3556
🎉መሲዬየሐገሬ ሰው ሲተርት ምን ይላል መሰለሽ………"የጠላቴ ጠላት ለእኔ ወዳጄ ነው" ስለዚህም፤ምንም እንኳ ለድሮ ፍቅረኛው ለአሁኗ ሚስቱ ጣውንቷ(ጠላቷ) ብትሆንም አሁን ላይ ግን በተፈጠረው ሁኔታ ያለምንም ጥያቄ ወዳጇ ነችና እመብርሃን ምስክሬ ናት ፊቱን ያላሳየው የሆነ የሸሸገው ሐቅ ቢኖር ነው እንጂ ፊቱን ብያሳየን መፈጠሩን እስኪጠላ የወለደላት ሴት እትብቱ የተቀበረበትን ቦታ እንኳ ሳይቀር እውነታውን ዝክዝክ አድርጋ በነገረችንና እኛም ባልዋሉበት ፈራጅ ከመሆን በገላገለችን ነበር ስለሆነም መሲዬ ለነጭ እውነት ስትይ ይሄንን በሁለት ቢላ የሚበላ አሳማን ፊቱን እንዲያሳይ የሚደረገውን ሁሉ መስዋዕትነት ከፍላችሁ #ሐቅ በምድር ላይ ይታይ እላለሁ ጨርሻለሁ አራትነጥብ።
Find out the truth & we can say something but before that we need his picture.
ሰዉየዉ እዉነት የለዉም ሴትየዋ ሀቅ አሊት
ሳታረጋግጡ ሰው አትሳደቡ ፈጣሪ ነው ባልና ሚስት መሀል ያለውን ሚያውቀው
I love you Mesya the question you ask so so amazing you know him already , I didn’t say she is good 100% but she looks genuine .
መሰዬ ይህ ሰው እራሰ ወዳድ ሰው ነው
why?
መሐላ በጣም አበዛሕ። አንድ አልጋ ላይ ለአመታት ተኝታችሁ አልተነካንም ለማመን ያስቸግራል።
How did you come to canada toronto
@@sabatoto6598😂😂
እሷም እኮ ምንም አላደረግንም ነው ያለችው። ግን ግር የሚል ነገር አለው
Wayy gude zendero yemasema neger eko yelam 😢😢
በእህትነት ነበረ ጉዳዩን መላ መላ ያሉት😮😅😊
😢ይች ሰው ስነልቦና ተጎድታለች አግብታ ያወጣችህ መኖሪያ ፍቃድህ እሲኪስተካከልህ አብረሀት ቆየህ ዜግነት ሲሰጥህ ሌላ ያገባል የብዙዎች ችግር ነው እባካችሁ ሴቶች ወይ አምናችው ተቀበሉት ብንለያይ ብላችሁ አለዛ አታምጡ ባላችሁበት አገር ትዳር መፈለግ
He is UNICEF with out any relation he support her , thank you your last question is so so good.
አታፍርም እድሜዋን ቅርጥፍ አድርገህ በልተህ አንተ ወልደህ እሷ ሳትወልድ አንተን ለማምጣት ሽር ጉድ ስትል መልስህ ይከብዳል ምናለ ባልመጣህ አርፈህ እዛው ከልጅህ እናት ጋር ብትኖር ግን ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰጥተናል ግ
በጣም ይሄ እርጉም
መሲ ያልጠየቀችው ነገር ቢኖር እሷ በየሀገሩ እየሄደች ስትሮጥና ስታሸንፍ ይከፈላት አልነበረም ወይ?
ማሸነፏን ማን አወቀ
@rahelamare9877 አሸነፈችም አላሸነፈችም የሆነ ገንዘብ ይከፈላል።
0.0 እውነት የሌለው ማሃላ
እረ የሚያወራው ሁሉ ውሸት ነው እንዴት አንድ ላይ እያደረ ምንም አላረግንም ይላል
@@Meseret-g2gሕጉን በደንብ አጥንቶታል ተዘጋጅቶበት ነው የመጣው። በ 3 አመት 37000 ዶላር በልጅቷ ዲሲፕሊን አኗኗር በ 1 አመትም እንኳን ይጠራቀማል።
በትክክል እኔም የተሰማኝ ይኽው ነው
I live in Vancouver,if you live by yourself it’s difficult to save that much,however if you have someone to share your rent expenses,it’s possible
የመሃላ ብዛት ሃቅ አያረጋግጥም። ''የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ '' ይላል መፅሃፉ።
ፋንታዬ በጣም ታሳዝናለች ለፍቅር ብላ መስዋእት የሆነች ጊዜዋን የተበላች ነች የኔእህት ፈጣሪ ይካስሽ የገረመኝ እናቴን ትወዳታለች ያልከው እናትህን የምትወደው እኮ አንተን ስለምትወድህ ነው በምትኩ ነገ እናትህን የምትገርፍልህን ታገባለህ የምትወዳትም ለቤተሰብህ ቦታ የሌላትን ነው አይ አንተም ልጅህን ያሳድግልህ ለሷም ፍሬ ሰቷት ወልዳ ትሳም
አሜን ፍርድን ይሰጣቸው ለሁለቱም
ዉቨታም ነህ because ለሌሎቸ ቡር ላከቸ ያለዉ በጣም ትልቅ point ነዉ ከዳነምህረት ምናምን እያልክ አትዋቨ
ወንድ ልጅ ፍቅሩ ካበቃ ሰላም ሁን ብላቹ ፊታችሁን አዙራቹ ኑሮአቹን ቀጥሉ እንጂ መልካሙን ቀን ያስባል ያለፈውን አይክድም ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው በጣም ያሳምማሉ እንም አያፍሩም አላህ ልብሽን ይጠግንልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት ለመናገር ካናዳ ለማምጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የታወቀ ነዉ ነገር ግን አንቺም እርዳታዉን ድጋፎን በጣም አበዛሽዉ ለሁሉም አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልን ምንም አይነት ግኑኝነት ሳይኖራቸው ቤተሰብ ድረስ የደረሰ ግኑኝነት እንዴት ነው ልረዳት ፈልጌ ነው የሚለው አልዋጥልሽ አለኝ
እውነት
I agree with you
እውነት ነው እንዴት ?
ፍቅር የሌለበት የወንድምና እህት ግንኙነት ሆኖ ገንዘብ መስጠት ምን ማለት ነው ?
@@abuhaile6517 አንድ ቤት አንድ አልጋ ላይ እየተኙ እረ የማይመስል ነገር ነው ወንድም አለም
ኪዳነ ምህረት ፍርድ ትስጥ
When it comes to 50/50 rent, the landlord doesn't care who pays as long as they get paid. His statement that rent is collected by the government baffles me. Where did they reside in government housing?
ውይ መሲ ለትግስትሽ 👏👏👏
ሌሊትም ቢሆን መታየት ይችላል ግን አውቆ እራሱን መደበቅ ፊልጎ ነው::የትም አግኛት ግን ትዳሩ ካናዳን እስቀምትረግጥ ነበርአጎንብሳችሁ የወደዳችሁ መስላችሁ እህቶቻችንን አታላችሁ ልክ አገር ስትለቁ ያቀዳችሁትን እቅድ ትጀምራላችሁ ::ይህን ያህል ሀብት ካለህ ካናዳ ሄደህ ሌት ተቀን ምን አስፈጋህ?ያም ሆነ ይህ ህልምህ ሲሳካ ጠላሀት::እስሬ ትምላለህ ላረከው በደል መልስ ታገኛለህ አትችኩልበስፈርከው ልክ እግዚአብሄር ይከፍልሀል::ደግፈህ ያቆምካት ትመስላለህ ፈጠርክዋት አለ ማለትህ ጥሩ ነው::አንተን መተው የነበረባት ስረቀኝ ያለች ቀን ነበር::ትልቅ ምላስ አለህ ነገ እንደሚታስር አትርሳ:እግዚሐብሔር እንደኛ አይችኩልም እንጂ በጊዜው እና በስአቱ የስራህን ይከፍልሀል::
If you don't stay with them Don't be shur it's only God knows the truth
ምንም ነገር የለሌለው ችስታ የታክሲ ሹፌር ነው የነበረ እኔ ብዙ መፃፍ ትርጉም የለውም ብየ ነው የቻልኩትን ፅፌለሁ አንብቢው የሱን ጉድሁሉንም አቅዶበት ነው ያደረገው እሶም አልሰማም ስላለች ሁሉንም አጣች ምን ታደርጊዋለሽ አሁን ይሄ ጉድ እኮ የቆየ ነው
እንዴ ታድያ የመኪና የውስጥ መብራት አያበራም እንዴ ይህ ምክንያት አይደለም የሚደበቅበት ምክንያት ካሌለው
ህፃን አረገን እኮ 😂
ሉጁ በጣም ንግግር ይቺላል ግን ፈጣሪ ይፈርዳል😢😢😢😢
ፋንታዬ ደግ ሴት ናት 👍👌💯💯🌹🌹
❤❤❤❤❤
መሲ ያሁኖቹ ወንዶች በእግዛብሔር እየማሉ አጋድመዉ ከፊት ለፊት ሳይሆን ከጀርባ አንገት የሚገዘግዙ ናቸው። አፋቸው ማር ወለላ የሚመስል ለሰዎች የሚያሳምን ቃል የሚደረድሩ አማኞች የሚመስሉ ነገር ግን ከሃዲዎች የዲያብሎስ ልጆቾ ናቸው።
Betkkl hulm weraw wshet new acheberbari
መሲዬ ይሕ ሰው በጣም አጭበርባሪ ነው ምንም እንደማታውቅ ስለሚያውቅ ተጫውቶባታል ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል!!!
Ewinet new! Egziabher yfredibet
ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ነገር ይሰማል ግራ ያጋባል ግን ቤት የተገዛበት ቀን አመተ ምህረት ኢትዮጵያ መቀየር ይቻላል ሌላ ባንክ የላከችበት የምትለው ያው በሰው ልካው አሆነ ህጋዊ አይደለም ለዛ ማስረጃ አይኖርም ስለዚህ ማንን እንመን?????
እሷ እራሷ ሪሲት አለኝ የላኩበት ብላለች መሲ ስትጠይቃት
@rahelamare9877 ጎሽ ካላት አሪፍ አይቼው ነበር አየሽ እሱ አምልጦኛል
በጥቁር ስለሚላክ ማስረጃ የለም ለዛ ነው የካደው እሱ ውሸታም ነው
አዬ አጅሬው ደህና አድርገህ ተጠቅመህባት ነው ጥለሀታል እውነቱን የሚያውቅ አምላክ ይፍረድብህ መሀላ ስላበዛህ የሚቀየር ነገር የለም እስዋ ንግግር ስላልቻለች ነው እንጂ እንደተጎዳች ታስታውቃለች
ዘመዶቼ መሃላ ሲበዛ ደርት ያሰፋል እኛ ሴቶች እራሳችንን መጠበቅ አለብን ፍቅር የታባቱ ገንዘብ ካለ ፍቅር አለ ዘመዴ መጀመሪያ እራሰን ማደራጀት ነው የሚሻለው የምን ወንድ ገለመሌ
በጣም ነው የሚያሳዝነዉ እሱ ልርዳሽ ብሎ ባይቀርባት ኖሮ ታዋቂ እሯጭ ሆና ሀገሯ ላይ ተከብራ እንደ ሌሎቹ ቦሌ ላይ ሆቴል ይኖራት ነበር
ማሥረጃ እምትጠይቀው፤ በላከችልህ መንገድ ማሥረጃ እንደማይኖራት ሥለምታውቅ ነው።
ኪዳነምህረት ልሳንህን ትዝጋው 😢😢
Kkkkkkkk Kkkkkkkk Kkkkkkkk
😂
Amen
እንዴ ምን ማለት ነው ፍርድ እንደራሴ ነው ማን ፈራጅ አደረግሽ ኪዳንምህረት ማንደረ አይደለቺም እኮ አማልጅ እናቴ እንጂ
😅
እኔ ግን ይኢትዬፒያ ወንድ ምንም እላምንም ሴትይዋ በጣም እሳዘነችኝ ጌዜዋን ተበላችችችች😢😢😢😢😢😢
👍👍
ይህማ ጩሉሌ ነው
በጣም ነዉ የሚዘባርቀውእውነት የለውም
በጣም ውሸታም ነው
Yes
ሲጀመር እሷን የቀረብካት ለገንዘባ እና ለቢዛ ነዉ የፈለካት እዉነቱን ሲታወቅብህ ነዉ ዉሸታም ነህ የሴት ልጂ እንባ የትም አያደርስህም ❤❤❤
ዱርዬ ነበር እንቢ ብላ ነው አልሰማ አለች
ይሄ ተብታባ ሌባ ጌታ ይቀጣዋል የት ይቀራል
@@elsa3589 ሻይቤት አወኳት። አስተናጋጅ ነበረች እኔ ጥሩስራ ነበረኝ አለን እኮ ይሄ ጩልሌ።
አንድ ነገር ልበልህ የኔ ወንድም 😔 ይቺ ልጅ እውነት ሳይኖራት በዚህ ልክ ሚድያ ላይ ወታ ስምክን አታነሳም ይች ሴት ዕድሜዋንም ገንዘቧንም ግዝዋንም ነው የበለሃት በጣም ያሳዝናል እመነኝ የዘራትን ሁሉ ፈጣሪ እንደሚያሳጭድህ አትዘንጋ የዋህነቷ ፊቷ ላይ ይነበባል አንተም ተናግረሃል
ኪዳነምህረረት. ትፍረድብእ 🙏🏾😭😭😭
እግዚአብሄር ይፍረድላት ፍፁም እውነት እንዳላት ግልፅ ነው።ሰውየው ግን ንሰሀግባ ሴት ልጅ አታስለቅስ እንባዋ በዘመንህ ሁሉ ይከተልሀል ሠላም አታገኝም ይቅርታ ጠይቃት።ለሚቀር አለም በዚህልክ ክፉ አትሁን።
ባክህ እራሰህን አትካብ ፈጣሪ ሰጭም ነሺም ነዉ እዉነተኛ ከሆንክ ለምን ፍትህን ደበቅ ???
መሢዬ አትድከሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቷል ።
እኮ እረ ብዙ አለ የቶሮንቶ ጉድ ማለቂያ የለውም በዚሁ ከቀጠለ ሁሉም ሚዲያ ላይ ሊወጣ ነው እንዴ ወቸ ጉድ አለ ጣሰው የ3 አመትና ከዚያ በላይ የነበረ ታሪክ እኮ ነው አሁን እኮ ማስረጃ ያለው ሰው ብቻ እውነተኛ መስሎ እየወጣ ያለው በተለይ ስደት ላይ በጥቁር ስለሚላክ ማስረጃ የለንም እንዴ ለዛ ነው የሸመጠጠ
ቤት የሌለዉ መኪና የሌለዉ ሰዉ እርስዋን ይረዳ ነበር? ለምን? ወንድም፣ ዘመድ አይደለም ።ለያዉም 6 አመት? የማይታመን ነገር ነዉ።
She is very hard working, he take her 13-15 years of her life.
ወይ ዘንድሮ በጣም ይገርማል የሁለቱም መልስ እንዳልተፋቀሩ ገለፁ ግን እሶ 36 ሺ ለመስጠትም ለመቀበልም ይከብዳል።
ሲጀምር ያለምንም ጥቅም በዚህ ደረጃ እንዴት እሱስ ሊረዳት ቻለ
ትክክል። ወረኛ ነው። ክርስትና አባት ነው የአይን ጨባት።
ብዙ ሰዎች አትሌቶችን የሚደግፉት ለጥቅም ነው ነገ ተስፋ አላት ብሎ ነው በጣም አጥንቷት ነው የመጣው በዛ ላይ ዱርዬ ነው ፣ በጣም ውሸታም ነው
በላዩ ላይ ልጅ ወልደህ ሀይለኛ ነች ትላለህ ስትፏልል ከርመህ
የሚያወራው እውነት የሌለው መሆኑ በየደቂቃው ከሚያደርገው መሀላ ይታወቃል።
እውነት እውነቱን ኪዳነምህረት ሁሉምጋ ስላስገባሀት እውነቱን ትፍረድ እላለው
በዚህ ልክ ወንድ ልጅ ሲለፈልፍ እንዴት ያስጠላል
እሰማለሁ እንጂ አልፈርድም እግዚአብሔር ይፍረድ
እግዚአብሔር ነው እውነቱን የሚያውቀው ሰው ስለማለ እውነት እየተናገረ ነው ማለት አይደለም በውሸት የሚምሉ ብዙ ሰዎች አሉ
የሚገርም ነው በውቨት የሚምሉ ብዙ እሉ ግን ትንቨ ስውየው የሚዋቨ ይመስላል እግዚአብሔር እዋቃ ነው እውነቱን ያውጣላት
ውሸታም ነው ተጠቅሞባታል
ሲጀምር ካልኩሌት አርገክ ነው የቀረብካት ለመጠቀም ተጠቀምክባት ግን ፈጣሪ ይፈርዳል የዘራከውን ታጭጃለክ የምሬን ነው የምልክ ሀቁአ ካለብክ መልስላት በመሀላቹ ፈጣሪ አለ ስለዚህ ይፈርዳል
Absolutely true I agree with you.
አብሯት ካልተኛ ምን ልሁን ብላ ነው ግዜዋና ገንዘቧን ያጠፋችው? እኔ በሰውየው አልፈርድም።
መስዬ የኔ መልካም ስው በጣም ነው የማከብርሽ የምንወድሽ እውነት የሚናገር አይመስለኝም ይህ ስው
ዕውነቱን እግዚአብሔር ኪዳነምህረት ያውጡት ማናችንም ምንም በማናውቀው ነገር አንፍረድ አናውቅም ሁሉንም መድሐኒዓለም ነው የሚያውቀው።
እሷ ያለችው በካሽ ሰርቼ ነው ያለችው በካሽ ሲሰራ የሚላክበትን መንገድ ወረቀት እንደማይጠየቅ ስለሚያውቅ ሌላው አትሌቶች ስሜት የላቸውም ሲል አትሌቶች ልጅ የላቸውም ጥሩ ትዳር ያለው የለም እንዴ እረ እንዳይሰሙህ
ይህን ኮመንት ያነበበ ሁሉ እኔ ከአረብ ሃገር ተመላሽ ነኝ በጣም ቆይቻለሁ የአንድ ልጅ እናት ነኝ በአሁን ሰዐት በጣም ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን መነሻ የሚያግዘኝ እግዚአብሔር በሚያውቀው ችግር ላይ ነኝ።መስራት እየቻልኩ መነሻውን ማጣቴ።ለልጄ እንኳን ዳቦ ለመግዛት እስከ ማጣት።አይናለም ነኝ ።
እባካችሁ ወንዳች ሴትን አትበድሉ ሴት እኮ እናት እህት አገር ናት
Wey Mesiye ateyayekish anjet ras yemiaderg, very professional.
❤ መሲዬ አንቺን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ጎበዝ የተዋጣልሽ በሰው ልብ ውስጥ ያለውን ነገር አብጠርጥረሽ ትጠይቄያለሽ እውነተኛ ሚዛን የደፋ ጠያቂ ነሽ ወይም ጋዜጠኛ ነሽ
ለማንኛውም እኔ ካናዳ ነው ያለሁ 3 ሥራ እንዴት ትሰራለህ no matter what እራሥህን መግለጱ ሥላልፈለክ ነውጅ ካናዳ 24 ሰአት መብራት አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ትታወቃላችሁ ባለቤቴ ትላለህ እንደገና ደሞ ምንም ግኑኚነት የለኚም ትላለህ
ene rase Canada nach endet 3 sra yesaral ,lerasachaw Canadawyan besra meknyat sdatecha anfelgem eya lu now ,melhas alew
Eniem germognal
በጣም ያሳዝናል የሷን በደል የሚወቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ አንዴ ጥሩ ሰዉ ናት አንዴ ሀይለኛ ናት ትላለህ ቤቱንም ሆነ መኪናዉ የገዛህዉ በሷ ብር ነዉ ስትገዛ ግን በፊት እንደተገዛ አድርገህ በራስ ስም ልጅቷ ምስኪን ናት ተጫወትክባት መሸጋገሪያ አደረካት ፈጣሪ ግን በሰራህዉ ልክ ይከፍልሃል
በጣም😢😢😢😢
ወደጄ የሴት እምባ መጥፎ ነው ፤የእሷ ሃቅ አንተ ላይ ከለ መልስላት
በባልና በሚስት መካከል ያለውን ነገር የሚያውቀው እግዚኣብሔር ብቻ ነው።ምናልባት በቅርበት ካላየነው
በሰበአዊነት. ይሔ ሁሉ. ወጪ. ልጅኸ. አይደለች. ነግደኸ. ለማትረፍ. ነው. እንጂ. በጥናት. ነው. የጀመርከው. ጌታ. ግን. ከማያውቁት. ጋር. ነው. መጨረሻኸን. ያሳምርል ኸ. 😢😢😊
ፋንታዬ ፎቶውን ልቀቂው❤❤❤❤❤
እሯጭ ስሜት የለውም ይላል እንዴ? እነ ሀይሌ እነመሰረት እነ ደራርቱ የወለዱት በነፋስ ነው? ምኑ ነፋረሳም ነገር ነው
Semate ena sport mine yagnagial kkk yeah you are right no since 😢
Exactly
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሯጭ ማለቱ እኮ ለፍቶ አዳሪ ናት ማለቱ መሰለኝ
ኧረ መሲ ምን አይነት ሰው እና ጉዳይ ነው ያቀረብሽው ?ሚዲያሽን የማይመጥን ነው ይህ ሰው ትዕቢተኛና ጉረኛ ሴሰኛ ነው ያስታውቃል በእንጀራ እናትና ሰው ቤት ሲረገጥና ሲጨቆን ያደገ ነው
አንዱን ሲሰሙት ያፈዛል አንዱን ሲሰሙት ያደነግዛል አሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት እውነቱን ታውጣው::
😅😅😅
እባካችሁ ነገራችሁን በእውነት ፍቱ!
የባንክ ወረቀት አለኝ ብላለች ታቅርብ መሲ ምንም እውነት ነገር አይታይም ከዚ ሰው የኑሮቸውን ሁኔታ ሲያወሪ እንኮን እኔጄ ሁሉን ፈጣሪ ያውቃል
እግዝዬ እግዝዬ ካድያ ማንን እንመን እሳም ትምላለች እሱም ይምላል ምንድን ነው መሃላ ቀልድ ሆነ እንዴ ኧር እፍሩ መአት እንዳይወርድባቹ ለግዜ ያዊ ጥቅም እራሳችውን እወቁ እግዝዬ እግዝዬ መሃርና ክርሰቶሰ ያሰብላል😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ቆሻሻ ሞራል የተቀበረበት ግዜ ላይ ደርሰናል።
ሁለታችሁም፣ ይቅር ይበላችሁ፡፡ ማን እውነተኛ እንደሆነ ማወቅ ለተመልካች አስጨናቂ ነው፡፡ ግን ከልብ ይቅር ተባባሉ እና ችግራችሁን ፍቱ፡፡ ስለ ሰላም ስትሉ፡፡
የማይመስል አንድ አልጋ ላይ ተኝተዉ ግኑኝነት የለዉም ካናዳ 24 ሰአት ማብራት አለ ለምን ምስሉን አያሳይም ካናዳ የሴት ብቻ ሳትሆን በእኩልነት የምታምን ሀገር ናት አስተማማኝ ገብ ሳይኖራት ካናዳ ሰዉ አታሜጣልሽም ።
ጠብቀው ግፍን እና በደልም እግዚአብሔር ያያል ይከፍልሃል
በጣም ክፉ ሰው ሂዎቷ ሙሉ ነው ያበላሸባት ያመሰቃቀለባት😢 ያሁሉ ውጣውረድ አሳልፋ እንደሚስት / እንደፍቅረኛ አላያትምበጣም ያማል
እግዛብሄር ይፍረድብህ ያሰብከው ከንቱ ይሁን።
እውነት የለለው ሰው አስርጊዜ ይምላን ይባላን አሉ
እውነትኛ ሰው ከሆንክ እንደሷ እራስህን አሳይና አውራ ከዛ እናምናለን ወይ ግን ወንዶች
ያምስህ መስዬ መስዬ አትበል
ሲጀመር ምንም የማይገባ relationship ነዉ ያላቸዉ
ሰዎች የሚሉትን ማመን በጣም አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ይፍረድ።
1 አልጋ እየተኛን ምንም ወፍ የለም ኦኦኦኦ የክህደት ጥግ
😂😂😂 እሷም እኮ ወፍ የለም ብላለች በእሱ ሲሆን ነው አላምን የምንለው 😅
ዳኛው አንተ ነበርክ እንዴ kkkkk
ሰወየው ወንድ መሆኑ ያጠራጥራል ወይም ሌላ ሴት በጎን ይነፋል!
ትልቅ ውሸት
6 አመት ሙሉ በሰብአዊነት ከሆነ ወጭ የምታደርገዉ????😢😢😢😢 የማይታመን ነገር የእናትም ልጅ እንደዚህ እርዳታ አያደርግም😮😮😮 ወንዶች መቸም ክደሽ ነዉ ስራችሁ አትበጥረቅ ጉረኛ
ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ እድሜዋን በላከው
ወይ ዘንድሮ በመሀል እኛ ተጎዳን 🤔
ሚዲያ ላይ ፊታቸውን የሚደብቁ ሰዎች አጭብርባሪ እና እውነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው በሰው ህይወት የምትቀልዱ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢
ላይሆን ይችላል
ትክክል
አንች ደንቆሮ በማታውቂው ነገር አትዘባርቂ
ለመቀረፅ ግዜ የለኝ በትክክል ልጅቷ መናገሯል አረጋግጧል ይፍረድበት አምላኬ ሌባ ነው
በትክክል በማንነቱ የማያፍር አይደበቅም
ሴት ልጅ እውነት ሳይሆን በዚህ ልክ አታወራም በጣም ቢበዛባት ነው አይዞሽ ፋንትሽዬ። እግዚአብሔር መልካም ነው ወደሱ ተጠጊው! ❤
በትክክል
አትፍረዱ
@@MeseretHaile-vt6mmግራ ገባን እኮ ጓበዝ እግር ቤት አልተባዱም ታይላንድም አልተባዱም ካናዳም አልተባዳንም ካሉ እንግዲህ ምን ይባላል 😂
አሁን ስሰማው የከንባታ ሰው ነች እዛ አካባቢ መጥፎዎች ናቸው እንኳን በጊዜ ወጣ አባባልም አለ "አንድ ከንባታ ጎሮቤት ካለህ አጥፋው ሁለት ከሆኑ አንተ ጥፋ" ይባላል።
@@yemiside ነች አዎ ኃይለኛ ነች ግን ደሞ እሱ በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯታል የሚያውቁት ሰዎች
ይቅርታ አድርጉልኝና የሰውየው ንግግር ምንም አልተዋጠልኝም
ልክ ነሽ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም
Ye mahala gagata new
ጭካኔ የተሞላዉ ነዉ
You can’t judge him because of words!!
መጀመሪያዉኑ አስተናጋጅ እያለች እሯጭ መሆኗን ሲያዉቅ ታዋቂ እንደምትሆን ስለሚያዉቅ ልርዳሽ ብሎ አደናቀፋት ካናዳ ላካት ኢትዮጵያ ብትሆን ኖሮ ህልሟ ይሳካ ነበር 😢
መሲዬ እሷ ብዙ ታወራ ነበር ግን ንግግር የምትችል ሴት አትመስለኝም ችግሯን በደንብ መግለጽ አልቻለችም ብዙ ተጎድታለች እንዳትለቁ ይሄን ሰው ገንዘቧም ብቻ ሳይሆን እድሜዋንም ጨርሶታል
በጣም በተለይ ስደት ሆኖ በእርቀት ፍቅር ያህል ተቆቆሞ ማለፍ አለፈልን ስትል ሌላ ወልዶ መምጣቱ ስነ ምግባሩ መቀየሩ ያማል እኔ በእሷ ቦታ ሆኖ ሳስብ በጣም ከባድ ነው እኔ በእርቀት ፍቅር ውስጥ አለ ድካሙ ልብ ስድክም ነጊ የትሻለ ስንግኛኝ ብሎ ማሰቡ እራሱ ያማል መጨረሻው ሌላ ፈት ስሆን
💔💔
Exactly good point ❤
Deg adereku
ኪዳነ ምህረት ቀልድ አታቅም እሶ የስራህን ትሰጣሃለች 🙏
አንግዲህ ኪዳነ ምህረት በኪዳነ ምህረት ቀልድ የለም አውነቱን ትፍረድ ❤❤❤
አስሬ የእሷን ስም በሀሰት መጥራት ያማል
እንዴ ለምን ያማል ኪዳነምህረት ስለሚወዳት ስለሚያምናት ሊሆን ይችላል ግን በውሸት ስሙዋን ካነሳ ፍርዱ ለሱነው ቀልድ የለም
በአሁን ሳአት ሚምሉ ሰዎች አላምንም
በጣም እኔም አመመኝ ከሀዲ ነው ጊዜዋንና ገንዘቦን ነው የጨረሰው @@mehretkassa6041
በህይወት አለች እንዴ እሷ የምትፈርደው?
ሴት ልጅ ካልመራራትና በደልዋ ካልበዛ ሚዳያ ላይ አትወጣም ወንዶች ስትዋሹ አይኔን ባፈር ያደርገው ነው ምትሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
Tikekekel
You are right ✅️
Why we can see your face ? When you true
😂😂😂😂 በይ በይ ወደት ወደት ሴት ወንድ ሳይሆን ሰው በሚለው ተናገሪ በባለፈውም እድህ ብላችሁ አንድት እዮሀ ሚድያላይ ጉዷ ሲዘረገፍ አይተናል 😂😂😂 አትፍረድ አንድነገር ነው ያለዛ ሴት ምናምን እያላችሁ አትበሽረኩ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ተይ እንጂ እህቴ አይናችን እያየ የእውር ፍርድማ አንፍረድ ለምን መደባበቅ አስፈለገ አብዛኛውን በስደትም ሆነ በሀገር ጉዳት የሚደርስባቸው ሴት እህቶቻችን ናቸው
እውነት ከያዝክ ለምን ፊትህን አታሳይም።
ምን ማለት ነው ልጅኮ አለው
ለሊት ወደ ስራ እየሄድኩ አለ እኮ
@@tigetad5649ዉጭ በጠዋት ወደ ስራ ስለምከድ ነዉ ሌሊት የሚለዉ 12 ሰዓት ነዉ😂
ያሰት ምስክር ድቢጥ የናተ ቢጤ ነዉ አንዳችሁ ልጅ አለሁ አንዳችሁ ወደ ስራ እየሄደ ነዉ የት ነዉ የምትኖሩት ስራ ቢሄድም ፉቱ መታየት ይቻላል እኛም የምንኖረው ጎረቤት አሜሪካ ነዉ ሌባ ስለሆነ ነዉ ፉቱ የማይታየው
ከፊቱ ምን አላችሁ ለወሬ?
ፋንታዬን እግዚአብሔር ይርዳት እውነቱን ያውጣላት ምንአይነት ሰውዬ ነው የማልከውን ሁሉ ይክፈልህ
ሲጀመር የተጠጋትና ልርዳሽ ያላት ሮጣ ገንዘብ ታመጣለች ብሎ ገንዘቧን ሊበላ ነው።ከመጀመሪያው መልኳን ወድጄ ነው የተጠጋኋት ሳይሆን በጣም ከሲታ ከሰውነት ዉጪ እንደነበረች ነው የተናገረው።
Zim beye akatari
እንዴ ሳታውቁ እንዴት ሰውየው ላይ ትፈርዳላችሁ በማታውቁት ነገር የሰውየውም ይሰማ ሴት ባለቀሰች በተንገበገበች ትክክል ናት ማለት አይቻልም
ሴትየዋ ቅናት እና አይለኝነት አለባት እና እባካችሁ አትፍረድ
@@abuhaile6517ትክክል ነው ምንአጥቶ ሰውየው ያኔ ብር አለው ብዙ ሰው ያውቀዋል
@@wirohode506በልጅ ልጅሽ ይድረስ ድመት
መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሸ። ይህ ግለሰብ አጭበርባሪ ነው። ድሮም የበርታን ብረት እየሰረቀ ሲሸጥ በሌብነት የሰለጠነ ግለሰብ ነው። እዚች የዋህ ሴት ላይ ወድቆ አሻንጉሊት አደረጋት። እግዚአብሔር ይርዳሸ እራሰሸን ጠብቂ ንብረት አንቺ ሰትኖሪ ነወ። አንቺ ከሌለሽ ሁሉም አይኖርም። መልካም ሰው አይደለም።
ያስታውቃል አፈ ቅቤ ነው
ለኔ ግራ የገባኝ በየሀገሩ ስትሄ እኔ ንኝ ስፖርት የማደርጋት እያልክ ነዉ እሷ በየሄደችበት ሀገር ስትሮጥ አይከፈላትም በነፃ ነዉ አገልግሎት የምሰጠዉ ሌላዉ እዉነቱ እኔጋ ነዉ ያለዉ ትላለህ ተሳስተሃል ፈጣሪ ጋ ነዉ ያለዉ እዉነቱ
ለውድድር በግል ወጪውን ቸለሽ መሄድ ትችያለሽ የሚከፈለው ላሸነፈ ብቻ ነው
መቼ ሮጠች
እኮ
በካሽ ሰርታ ነው እሚሆነው
Thank you እኔም ጥያቄ የሆነብኝ እሱ ነዉ ኢትዮጵያ ላይ አስተናጋጅ ሆና ስትሮጥ ከነበረ ልጅቷን አደናቀፋት ይሄ ለብዙ እሯጮች እንዲጠነቀቁ ያደርጋል ማንም support ላድርግ ብሎ እንዳይጠቀምባቸዉ ይሄ ሰዉዬ ብዙ ነገር ሳይኖረዉ አይቀርም።
ወገኖቼ አትቀደሙ ከተቀደማችሁ በቃ ተሸንፋችሁአል ፈጣሪ ይፍረድ ብላችሁ ተውት እንጂ ከባድ ነው ሆይ 😢
ልክ ነሽ መቅዲዬ
Awo
መቅዲ እንደተለመደው በዚህ ጉዳይ የግል ምልከታሽን ትንታኔ ስጭበት ❤
ሆሆይ እስዋ ሙዝ እንኳን መግዣ የላትም ካለ ከዱባይ አስልካ ወርቆች ገዛች የሚለው ጋር አይጋጭም
ባጠቃላይ በቃ ተጠቅሞባት ሲጨርስ ነው የጣላት
ከሁለት ወገን ማዳመጥ የኛ ፋንታ ነው እኛ ፈራጅ አይደለንም ፈራጅ እግዚያብሄር ነው ማንም ፍፁም የለም
እሷ ገና ፣አዲስ አበባ ፣እያለች ፣የተገዛ ቤት ፣ካለው ፣ለምን ፣በአንድ ፣ክፍል ቤት ፣ይኖሩ ፣ነበር ፣ትንሽ ፣ሓሳቡ ፣አይገናኝም ፣፣
ይህ ሰው መልካምነቷን ጭምር እየተናገረ ነው ። ያደረገችለትን ሁሉ እየተናገረ ነው። ከዚህ በላይ እውነቱን እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣ ። ውጭ ሀገር የሚኖሩት ሰዎች ግን ባህርያቸው ይቀየራል ። አስቸጋሪዎች ናቸው።
ንብረት ዋጋ የለውም ለሴት ልጅ እድሜ, እምነት ነው ዋናው እኔ ተረድቻታለው ፈጣሪ ይርዳት ልጅ እንድታገኝ
ውጭ ያደግን እናቃለን ይገባናል።
Yes you are righ 7 years
ትክክል
@@tsi907 ለሴት ልጅ ከዚህ በላይ ምንም የለም ፣ኢኒተርቪዋን ሳይ ከገንዘብ በላይ የታየኝ እሱ ነው
@@tsi907 አይይ እድሜዋን በልቷታል በየት በኩል
በሰማም መሐላውን እንኳን ተወው እግዚአብሔር ይፈርዳል
መሀላ የሚያበዛ ሌባ ነው 😂
እኔ ማህላ የሚያበዛ ሰው ለማመን ይከብደኛል በህይወቴ ዘመን ብዙ አይነት ሰዎችን ስላየሁ እንደው ሀጥያታችን እና በደላችን በዝቶ ፈጣሪ ወዲያው ስላልፈረደብን የማያይ የማይሰማ መስሎን ይሆን ማህላ ማብዛት እግዚያብሄርም ያያል ይፈርዳል ኪዳነምህረትም ትፈርዳለች።
በጣም መሀላ የሚያበዛ ሰዉ በጣም ሲበዛ አስመሳይና ዉሸታሞች ሙልጭ ያሉ አስመሳይ ናቸዉ 6/7አመት ሙሉ ያለምንም ነገር እርዳታ አድርጌላት የሚለዉ ምድረ ሸተት ዉሸታም አንደበትክን ይሰረዉ
ሴት አትዋሽም በደሉ በዝቶባት ነዉጅ
ራሱን ሀብታም አደረገዉኮ 😢😢😢😢ቱ ይንሳህ
እውነት ነው እኔ ራሱ ብዙኅ ውሸታሞች አይናችንን እያየ በእግዚአብሄር እና በመላእክቱ ያለምንም ፍራቻ በተደጋጋሚ በመማል እውነትን ለመቅበር የሚጥሩ ለእውነት በመሓላ እንዳላምን አድርጎኛል 😢
በመሐላ ለማሳመን ነው ይሄ ሁሉ የመሐላ ጋጋታ ፣ የቤት ክራይ ከአንድ ሰዉ ቼክ ነው የሚወሰደው በኋላ ይከፍላት ይሆናል እንጂ ከሁለት ሰዉ አይወስዱም ፣
እኮ እኔም የገረመኝ የመሀላው ነገር ነው ለውሸት ይሄን ሁሉ ታቦት መጥራት ፣መቀለጃ አደረገው ፍርዱን ለፈጣሪ ትተናል እንጂ የቆየ ታሪክ እንዳዲስ ፣እሱ ማስረጃ ስላለው ነው ይሄ ሁሉ መሀላ እና እሶ መሄድ በማትችልበት ሰአት የተገዛውን ሁሉ በራሱ ስም አድርጎ መሸምጠጥ 😢😢😢ባይሆን ባትምል ጥሩ ነበር ከበላካት ቆየህ እኮ ፣እድሜዋንም በላሀት ውይይይ በጣም ተናድጃለሁ በእሱ ንግግር እንጂ ታሪኩንማ ከሰማነው ቆየን
@@mastewalgetahun4025 ካወራው እወነቱ ኋይለኛ ነች የሚለው ነው ፣ በተረፈ ዱርዬነቱን እኮ ተነግሯት ነበር አልሰማ ብላ ነው እሱ የቀረበው ለጥቅም ነበር ፣ በደንብ ተጠቅሞባታል በቅርብ እናውቃታለን እኮ ስልክም ትደውል ነበር ከዚህ ትጠቅመው ነበር ግን እሱ አይወዳትም ዱርዬ ነው ተብላለች ፣ ማስረጃ እንደማይኖራት ስላወቀ ነው ፣ ብር የሚላከው በሰዉ ነው ለዛ ነው በልበ ሙሉነት የሚያወራው ፣ እውነቱ ከብዙ ሰዎች ተራርቃለች ብቸኛ ሆናለች ኋይለኝነቷ እውነቱ ነው ግን በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ፣ እሱም ተጫወተባት እድሜዋን በልቷታል ፣
ኡፍፍፍፍ ማላ የሚያበዛ ሰው ሲያስጠላኝ
እውነት ከዋሸህ የማልከው ማላ ይፍረድብህ
@@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ እንዴ ኪዳነምሕረትን መቀለጃ አደረጋት እኮ። አንደዛሬ የመሲ አጠያየቅ አንጀቴን አርሶኝ አያቅም። እንቅጭ እንቅጯን ነው የጠየቀችው።
መሀላ የሚያበዛ ሰዉ ሌባ ነዉ
ምን ዝም ብሎይምላል
እውነት ካለህ ለምን ፊትህን አታሳየንም አጭበርባሪ ሂወታን አበላሸህ
ፈጣሪ ይካሳት ልጅ ይስጣት ስታሳዝን አይ ወንዶች😢😢😢😢
መቸም እግዛኣብሄር ጻድቅ ፈራጅ ነው ይፈርዳል
ፍጹም የማይመስል ነገር ነው የሚያወራው:: እግዚአብሔር ቢዘገይም በተለያየ መልኩ ይከፍለዋል አይቀርም
ይሄ ሰዉዬ ታዋቂ እሯጭ ስትሆን ሊጠቀምባት ነዉ መጀሪያ የቀረባት።
I have listen many interviews but I had never listen as like you a good layer.
Lier
Egzeabher yefredew enem anegagru des alalegem.
😂@@medinajibreel3556
🎉መሲዬ
የሐገሬ ሰው ሲተርት ምን ይላል መሰለሽ………
"የጠላቴ ጠላት ለእኔ ወዳጄ ነው" ስለዚህም፤
ምንም እንኳ ለድሮ ፍቅረኛው ለአሁኗ ሚስቱ ጣውንቷ(ጠላቷ) ብትሆንም አሁን ላይ ግን በተፈጠረው ሁኔታ ያለምንም ጥያቄ ወዳጇ ነችና እመብርሃን ምስክሬ ናት ፊቱን ያላሳየው የሆነ የሸሸገው ሐቅ ቢኖር ነው እንጂ ፊቱን ብያሳየን መፈጠሩን እስኪጠላ የወለደላት ሴት እትብቱ የተቀበረበትን ቦታ እንኳ ሳይቀር እውነታውን ዝክዝክ አድርጋ በነገረችንና እኛም ባልዋሉበት ፈራጅ ከመሆን በገላገለችን ነበር ስለሆነም መሲዬ ለነጭ እውነት ስትይ ይሄንን በሁለት ቢላ የሚበላ አሳማን ፊቱን እንዲያሳይ የሚደረገውን ሁሉ መስዋዕትነት ከፍላችሁ #ሐቅ በምድር ላይ ይታይ እላለሁ ጨርሻለሁ አራትነጥብ።
Find out the truth & we can say something but before that we need his picture.
ሰዉየዉ እዉነት የለዉም ሴትየዋ ሀቅ አሊት
ሳታረጋግጡ ሰው አትሳደቡ ፈጣሪ ነው ባልና ሚስት መሀል ያለውን ሚያውቀው
I love you Mesya the question you ask so so amazing you know him already , I didn’t say she is good 100% but she looks genuine .
መሰዬ ይህ ሰው እራሰ ወዳድ ሰው ነው
why?
መሐላ በጣም አበዛሕ። አንድ አልጋ ላይ ለአመታት ተኝታችሁ አልተነካንም ለማመን ያስቸግራል።
How did you come to canada toronto
@@sabatoto6598😂😂
እሷም እኮ ምንም አላደረግንም ነው ያለችው። ግን ግር የሚል ነገር አለው
Wayy gude zendero yemasema neger eko yelam 😢😢
በእህትነት ነበረ ጉዳዩን መላ መላ ያሉት😮😅😊
😢ይች ሰው ስነልቦና ተጎድታለች አግብታ ያወጣችህ መኖሪያ ፍቃድህ እሲኪስተካከልህ አብረሀት ቆየህ ዜግነት ሲሰጥህ ሌላ ያገባል የብዙዎች ችግር ነው እባካችሁ ሴቶች ወይ አምናችው ተቀበሉት ብንለያይ ብላችሁ አለዛ አታምጡ ባላችሁበት አገር ትዳር መፈለግ
He is UNICEF with out any relation he support her , thank you your last question is so so good.
አታፍርም እድሜዋን ቅርጥፍ አድርገህ በልተህ አንተ ወልደህ እሷ ሳትወልድ አንተን ለማምጣት ሽር ጉድ ስትል መልስህ ይከብዳል ምናለ ባልመጣህ አርፈህ እዛው ከልጅህ እናት ጋር ብትኖር ግን ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰጥተናል ግ
በጣም ይሄ እርጉም
መሲ ያልጠየቀችው ነገር ቢኖር እሷ በየሀገሩ እየሄደች ስትሮጥና ስታሸንፍ ይከፈላት አልነበረም ወይ?
ማሸነፏን ማን አወቀ
@rahelamare9877
አሸነፈችም አላሸነፈችም የሆነ ገንዘብ ይከፈላል።
0.0 እውነት የሌለው ማሃላ
እረ የሚያወራው ሁሉ ውሸት ነው እንዴት አንድ ላይ እያደረ ምንም አላረግንም ይላል
@@Meseret-g2gሕጉን በደንብ አጥንቶታል ተዘጋጅቶበት ነው የመጣው። በ 3 አመት 37000 ዶላር በልጅቷ ዲሲፕሊን አኗኗር በ 1 አመትም እንኳን ይጠራቀማል።
በትክክል እኔም የተሰማኝ ይኽው ነው
I live in Vancouver,if you live by yourself it’s difficult to save that much,however if you have someone to share your rent expenses,it’s possible
የመሃላ ብዛት ሃቅ አያረጋግጥም። ''የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ '' ይላል መፅሃፉ።
ፋንታዬ በጣም ታሳዝናለች ለፍቅር ብላ መስዋእት የሆነች ጊዜዋን የተበላች ነች የኔእህት ፈጣሪ ይካስሽ የገረመኝ እናቴን ትወዳታለች ያልከው እናትህን የምትወደው እኮ አንተን ስለምትወድህ ነው በምትኩ ነገ እናትህን የምትገርፍልህን ታገባለህ የምትወዳትም ለቤተሰብህ ቦታ የሌላትን ነው አይ አንተም ልጅህን ያሳድግልህ ለሷም ፍሬ ሰቷት ወልዳ ትሳም
አሜን ፍርድን ይሰጣቸው ለሁለቱም
ዉቨታም ነህ because ለሌሎቸ ቡር ላከቸ ያለዉ በጣም ትልቅ point ነዉ ከዳነምህረት ምናምን እያልክ አትዋቨ
ወንድ ልጅ ፍቅሩ ካበቃ ሰላም ሁን ብላቹ ፊታችሁን አዙራቹ ኑሮአቹን ቀጥሉ እንጂ መልካሙን ቀን ያስባል ያለፈውን አይክድም ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው በጣም ያሳምማሉ እንም አያፍሩም አላህ ልብሽን ይጠግንልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
እዉነት ለመናገር ካናዳ ለማምጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የታወቀ ነዉ ነገር ግን አንቺም እርዳታዉን ድጋፎን በጣም አበዛሽዉ ለሁሉም አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልን ምንም አይነት ግኑኝነት ሳይኖራቸው ቤተሰብ ድረስ የደረሰ ግኑኝነት እንዴት ነው ልረዳት ፈልጌ ነው የሚለው አልዋጥልሽ አለኝ
እውነት
I agree with you
እውነት ነው እንዴት ?
ፍቅር የሌለበት የወንድምና እህት ግንኙነት ሆኖ ገንዘብ መስጠት ምን ማለት ነው ?
@@abuhaile6517 አንድ ቤት አንድ አልጋ ላይ እየተኙ እረ የማይመስል ነገር ነው ወንድም አለም
ኪዳነ ምህረት ፍርድ ትስጥ
When it comes to 50/50 rent, the landlord doesn't care who pays as long as they get paid. His statement that rent is collected by the government baffles me. Where did they reside in government housing?
ውይ መሲ ለትግስትሽ 👏👏👏
ሌሊትም ቢሆን መታየት ይችላል
ግን አውቆ እራሱን መደበቅ ፊልጎ ነው::
የትም አግኛት ግን ትዳሩ ካናዳን እስቀምትረግጥ ነበር
አጎንብሳችሁ የወደዳችሁ መስላችሁ እህቶቻችንን አታላችሁ
ልክ አገር ስትለቁ ያቀዳችሁትን እቅድ ትጀምራላችሁ ::
ይህን ያህል ሀብት ካለህ ካናዳ ሄደህ ሌት ተቀን ምን አስፈጋህ?
ያም ሆነ ይህ ህልምህ ሲሳካ ጠላሀት::
እስሬ ትምላለህ ላረከው በደል መልስ ታገኛለህ አትችኩል
በስፈርከው ልክ እግዚአብሄር ይከፍልሀል::
ደግፈህ ያቆምካት ትመስላለህ ፈጠርክዋት አለ ማለትህ ጥሩ ነው::
አንተን መተው የነበረባት ስረቀኝ ያለች ቀን ነበር::
ትልቅ ምላስ አለህ ነገ እንደሚታስር አትርሳ:
እግዚሐብሔር እንደኛ አይችኩልም እንጂ በጊዜው እና በስአቱ
የስራህን ይከፍልሀል::
If you don't stay with them Don't be shur it's only God knows the truth
ምንም ነገር የለሌለው ችስታ የታክሲ ሹፌር ነው የነበረ እኔ ብዙ መፃፍ ትርጉም የለውም ብየ ነው የቻልኩትን ፅፌለሁ አንብቢው የሱን ጉድ
ሁሉንም አቅዶበት ነው ያደረገው እሶም አልሰማም ስላለች ሁሉንም አጣች ምን ታደርጊዋለሽ አሁን ይሄ ጉድ እኮ የቆየ ነው
እንዴ ታድያ የመኪና የውስጥ መብራት አያበራም እንዴ ይህ ምክንያት አይደለም የሚደበቅበት ምክንያት ካሌለው
ህፃን አረገን እኮ 😂
ሉጁ በጣም ንግግር ይቺላል ግን ፈጣሪ ይፈርዳል😢😢😢😢
ፋንታዬ ደግ ሴት ናት 👍👌💯💯🌹🌹
❤❤❤❤❤
መሲ ያሁኖቹ ወንዶች በእግዛብሔር እየማሉ አጋድመዉ ከፊት ለፊት ሳይሆን ከጀርባ አንገት የሚገዘግዙ ናቸው። አፋቸው ማር ወለላ የሚመስል ለሰዎች የሚያሳምን ቃል የሚደረድሩ አማኞች የሚመስሉ ነገር ግን ከሃዲዎች የዲያብሎስ ልጆቾ ናቸው።
Betkkl hulm weraw wshet new acheberbari
መሲዬ ይሕ ሰው በጣም አጭበርባሪ ነው ምንም እንደማታውቅ ስለሚያውቅ ተጫውቶባታል ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል!!!
Ewinet new! Egziabher yfredibet
ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ነገር ይሰማል ግራ ያጋባል ግን ቤት የተገዛበት ቀን አመተ ምህረት ኢትዮጵያ መቀየር ይቻላል ሌላ ባንክ የላከችበት የምትለው ያው በሰው ልካው አሆነ ህጋዊ አይደለም ለዛ ማስረጃ አይኖርም ስለዚህ ማንን እንመን?????
እሷ እራሷ ሪሲት አለኝ የላኩበት ብላለች መሲ ስትጠይቃት
@rahelamare9877 ጎሽ ካላት አሪፍ አይቼው ነበር አየሽ እሱ አምልጦኛል
በጥቁር ስለሚላክ ማስረጃ የለም
ለዛ ነው የካደው
እሱ ውሸታም ነው
አዬ አጅሬው ደህና አድርገህ ተጠቅመህባት ነው ጥለሀታል እውነቱን የሚያውቅ አምላክ ይፍረድብህ መሀላ ስላበዛህ የሚቀየር ነገር የለም እስዋ ንግግር ስላልቻለች ነው እንጂ እንደተጎዳች ታስታውቃለች
ዘመዶቼ መሃላ ሲበዛ ደርት ያሰፋል እኛ ሴቶች እራሳችንን መጠበቅ አለብን ፍቅር የታባቱ ገንዘብ ካለ ፍቅር አለ ዘመዴ መጀመሪያ እራሰን ማደራጀት ነው የሚሻለው የምን ወንድ ገለመሌ
በጣም ነው የሚያሳዝነዉ እሱ ልርዳሽ ብሎ ባይቀርባት ኖሮ ታዋቂ እሯጭ ሆና ሀገሯ ላይ ተከብራ እንደ ሌሎቹ ቦሌ ላይ ሆቴል ይኖራት ነበር
ማሥረጃ እምትጠይቀው፤ በላከችልህ መንገድ ማሥረጃ እንደማይኖራት ሥለምታውቅ ነው።
ኪዳነምህረት ልሳንህን ትዝጋው 😢😢
Kkkkkkkk Kkkkkkkk Kkkkkkkk
😂
Amen
እንዴ ምን ማለት ነው ፍርድ እንደራሴ ነው ማን ፈራጅ አደረግሽ ኪዳንምህረት ማንደረ አይደለቺም እኮ አማልጅ እናቴ እንጂ
😅
እኔ ግን ይኢትዬፒያ ወንድ ምንም እላምንም ሴትይዋ በጣም እሳዘነችኝ ጌዜዋን ተበላችችችች😢😢😢😢😢😢
👍👍
ይህማ ጩሉሌ ነው
በጣም ነዉ የሚዘባርቀውእውነት የለውም
በጣም ውሸታም ነው
Yes
ሲጀመር እሷን የቀረብካት ለገንዘባ እና ለቢዛ ነዉ የፈለካት እዉነቱን ሲታወቅብህ ነዉ ዉሸታም ነህ የሴት ልጂ እንባ የትም አያደርስህም ❤❤❤
ዱርዬ ነበር እንቢ ብላ ነው አልሰማ አለች
ይሄ ተብታባ ሌባ ጌታ ይቀጣዋል የት ይቀራል
@@elsa3589 ሻይቤት አወኳት። አስተናጋጅ ነበረች እኔ ጥሩስራ ነበረኝ አለን እኮ ይሄ ጩልሌ።
አንድ ነገር ልበልህ የኔ ወንድም 😔 ይቺ ልጅ እውነት ሳይኖራት በዚህ ልክ ሚድያ ላይ ወታ ስምክን አታነሳም ይች ሴት ዕድሜዋንም ገንዘቧንም ግዝዋንም ነው የበለሃት በጣም ያሳዝናል እመነኝ የዘራትን ሁሉ ፈጣሪ እንደሚያሳጭድህ አትዘንጋ የዋህነቷ ፊቷ ላይ ይነበባል አንተም ተናግረሃል
ኪዳነምህረረት. ትፍረድብእ 🙏🏾😭😭😭
እግዚአብሄር ይፍረድላት ፍፁም እውነት እንዳላት ግልፅ ነው።ሰውየው ግን ንሰሀግባ ሴት ልጅ አታስለቅስ እንባዋ በዘመንህ ሁሉ ይከተልሀል ሠላም አታገኝም ይቅርታ ጠይቃት።ለሚቀር አለም በዚህልክ ክፉ አትሁን።
ባክህ እራሰህን አትካብ ፈጣሪ ሰጭም ነሺም ነዉ እዉነተኛ ከሆንክ ለምን ፍትህን ደበቅ ???
ትክክል
መሢዬ አትድከሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቷል ።
እኮ እረ ብዙ አለ የቶሮንቶ ጉድ ማለቂያ የለውም በዚሁ ከቀጠለ ሁሉም ሚዲያ ላይ ሊወጣ ነው እንዴ ወቸ ጉድ አለ ጣሰው የ3 አመትና ከዚያ በላይ የነበረ ታሪክ እኮ ነው
አሁን እኮ ማስረጃ ያለው ሰው ብቻ እውነተኛ መስሎ እየወጣ ያለው በተለይ ስደት ላይ በጥቁር ስለሚላክ ማስረጃ የለንም እንዴ ለዛ ነው የሸመጠጠ