Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስናመሰግን እናተርፋለን እግዚአብሔር ሆይ በጉድለቴም አመሰግንሀለው አባቴ ሆይ አንተ ከኔ ችግር በላይ ነህ ለዛሬ ስለዚችህም ስአት አመሰግናለሁ ❤ 🥰
Amen 🙏🏿 ❤
Canal in 0asegd
እውነት ነው ቆም ብለን ስናስበው፡ የተደረገልን ይበልጣል። የጎደለን ማስተዋል ብቻ ነው። ዛሬ መኖራችን በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው። በዘመኔ ሁሉ ከኔ ያልተለየ በነገር ሁሉ ሁሌ የሚረዳኝ ታማኙ ፈጣሪዬ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ሰለማይነገር ስጦታህ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን ከነገሮች በላይ ነኝ ሀይል የእግዚአብሔር ሰልፍ የጌዲዎን
በትክክል እእቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን ❤❤
ዳኒዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
ዳግየ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ እኔ አብራኝ ያለች ጓደኛየ ሁሌ ቲክታክ ላይ የምታየዉ ነገር የሚያስጨንቁ እና የማይረባ ነገር ወይ ዘረኛ ሆነዉ የሚሳደቡ ካሉ እነሱን ትልክልኝ አለች ባጠቃላይ አች የተናገርሻቸዉ ነገሮች እኔ ጋር አሉ watesap ላይ ስትልክልኝ እይዉ በፈጣሪ ትለኛለች የማይረባ ነገር መሆኑን ስለለመድኩት እሺ ቆይ በኋላ አየዉ አለሁ ብየ እልፍ ማለትን ተማርኩ ። ይህም ደሞ እድማር ያደረክሽኝ ያንች የስነልቦና ምክሮችሽ ለኔ ብዙ ነገር ጠቅመዉኛል የኔ ጀግና አንች ልዩ ሴት ነሽ ሀገራችን ላይ ብቻ ሳይሆን በየትኛዉ አለም ዉስጥ የተጎዳ እና ብዙ ተስፋ የቆረጡ ልቦች በማህበረሰባችን ዉስጥ እጅግ በጣም ብዙ ሰዉ በየትኛዉም የስደት አለምም ሞልቷል ። ስለዚህ ታስፈልጊን አለሽ ፈጣሪ ደሞ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤ ዳጊየ
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ,,,,እኔ በብዙ ውጣ ውረድ አልፌአለሁ ሁል ጊዜ የሚታየኝ የተሻለ ነገር ወደ እኔ እየመጣ እደሆነ ስለሚሰማኝ ሁል ጊዜ አመሰግናለሁ በህይወቴ እጅግ ብዙ በርካቶችም ተሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይይመስገን💚💚💚
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ነው በ እግዚአብሔር የምገረምው ማለት መቼም ይማይለውት አበት ነው:: አንካን አመስግነን እንድሁ የወደደን ነን:: ምነም ባይኖረን እሱ ብቻወን በቂ ነው ዳጊ😘በጣም አመሰግናለሁ
ዳጊ በጣም ጥሩ ነገር ከአንቺ ተምራለሁ አሁን የ12 ክፍል ነኝ እና በህይወቴ በጣም ከባድ ነገር አሳልፌያለሁ እናቴንም አባቴን አላውቅም እና ብትረጂ ደስ ይለኝል
ትክክል ዳጊዬ ስለሁሉም እናመስገን ክበር ተመስገን የድንግል ልጅ❤❤❤🙏
ብዙ ሰው የሚጨነቀው ስላልደረሰበት ቀናቶች ነው እንጂ ወደኃላ ሄዶ ቢያስብ ብዙ እግዚያብሔር ያሳለፈን ነገር አለ ይሄን ስናስብ ወደፊት ላሉ ቀናቶች እምነት ይሆንልናል የኃላችንን ስናስብ ጌታ ይባረክ ደስ ይለኛል ነገን አልፈራም አምላኬ ታማኝ ነው ሰዎች አትፍሩት ነጋችሁን ለቀኑ ክፋቱ ይበቀዋል እምነታችንን ባምላክ ላይ እናድርግ!!
ዳጊዬ ማመስገን መልካም ነው ስለተደረገልን ነገር ብቻ ሳዮሆን ስላጣነውም ይበልጥ ማመስገን አለብን
እግዚአብሄር ይመስገን ጤነኛ ሆኜ ተሰድጄ እየሰራሁ ነው እኛ ተመሥገን የምንለው የታመመን ሰው ሥናይ ነው ግን ከሀገር ሳልወጣ ቢሆን ዳጊን ያወኮት አልመጣም ነበር ባለኝ ነገር አመስጋኝ ብሆን ኖሮ አሁንም ተመሥገን
አመሰግንህ ዘንድ ምክኒያቴ ቡዙ ነው ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
ዳጊ እውነት ነው እህቴ መሰረት ትባላለች በጣም ተፅእና ፈጣሪ ናት ጎበዝናት ሁሌ ትነግረኛለች እኔም እወድሻሎህ
እኔ ዳጊዬን በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ አንቺን ለማግኘት በጣም ሞክሬ አልተሳካልኝም ሳልሞት አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አስባለሁ ተስፋም አደርጋለሁ ሁሌ ከእንቅልፌ ስነቃ በእርምጃዬ ሁላ ጸሎት ማደርገው ፈጣሪ ካንቺ ጋር እንዲያገናኘኝ ነው በጣም ነው የምወድሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
እናመሰግናለን ዳጊየ አንች ድንቅ ውብ ሴት ነሽ 😍😘😘 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
My best Ethiopian icon,Long live Dagi🙋♀️
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰወድሽ ሠላም ትሰጫለሽ ሠላምሽ ብዝት ይበልልሽ
እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
temsgene beteme hulu gezei abo tebarki yezemne jagena nesh 🥰😇😇😇thanks so much 🙏
ተመስገን አምላኬ ስለ ሁሉም ነገር
አቺ እኮ ትልያለሽ እውነት ምርጥ ሰው ነሽ በተለይ ለወጣቱ
I am grateful for my life 🙏 ❤️
temesgen yena geta temesgen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
የአላህ ሰላም እምትሰጥ ሴት ነች 😍😍
በየደቂቃው ማመስገን አለብን እንዳመሰግን ማስተዋልን ስለሰጠከኝ አመሰግናለው
ዳጊ ድንቅ ትምህርት ለሚሰማ
God bless you always dagiye i love you so much ❤
my lovely sis thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
ባለብኝ ችግር ምክንያት በላይፌ በጣም እማረር ነበር አቤቱ ይቅር በለኝ ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏🥰🥰
እህታችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣሽ
Wow, sharing is caring! Thank you so much Daggye 💓
አግዚአብሔር
Always grateful and appreciate for everything God gave us. Masha Allah you encouragement is charity you share the knowledge inside you and your advice something money cannot buy.
❤❤❤thankyou ዳጊዬ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
Dagiye betam enamesegnalen yene migb eko nesh I from 🇪🇷
Thank god 🙏😢good jod ! thank you very much dagiye❤
እውነት ነው ከምስጋና ብዙ እናተርፋለን ዳጊዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር በነገርሽ ይቅደምግን እኛ ውጭ ላለነው እንዴት ዳጊስ ላይፍ ክላስን እንደምንወስድ ብታስተካክይልን ባይ ነኝ❤
Men beye legeletsishe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
_ላይክ ያንሳል__ዳጊዬ በጣም ድንቅ ነው እምታስተምሪን እናመሰግናለን_
thanks God!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት
😢❤ Tesfa hunkan mexashelg yene wud
አመሰግናለሁ❤❤
betham new yemamesginish desi yilegali memari new yemifeligewi and kini yisakaligali
Be bless
Thanks dagiye u are right 🎉
እናመሰግናለን ዳጊዬ ልክ ብለሻል
ኡፍፍፍ እንደው ሁሉም እንዳንቺ ቢረዱ ጀግኒት 🎉🎉❤
Thank you sister ❤
ዳግዬ ያኔ ወርቅ እናመሰግናለን
This is amazing Daggiye, you are giving us all the best gift ever by teaching us how to tap into our inner potential through positively!
ፈጣሪ ይባርክሽ
I'm very great full for everything I have!!
❤❤❤❤❤god bless you great sister i love you ❤❤❤
እናመሰግናለን ዳጊዬ
Wow dagiye tabareki❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ለፍተሽ ጥረሽ ተምረሽ ነውና ሴኬታማ የሆንሽው አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ ቅነትን ያላብስሽ 💐🇨🇬
አመሰግንሃለሁ የኔ ውድ❤🙏❤😘
Yene wud thanks
Dagiye my bestie yet new event metsechiw meches new i want to attend the classes
ወላሂትክክልነሽ💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏
Thank you
የኔ ንግስት እውነሽ ነው እወድሀለሁ ዳጊ
ሰላም ላንቺ እህቴ እንደምን ቆየሸኝ እናት ልጇ ስራ ውሎ ቤት ሲገባ ስታየው እንዴት ደስ ይላል :- አዲስ አበባ እንደመጣው አንቺ ፕሮግራም ላይ መገኘት ህልሜ ነበር ግን አይደለም ስደስት ሺ ብር ስደስት በር የለኝም ግን የሚያኖረን ፈጣሪ ሆኖ ሳለ ሰው ብዙ መስራት እየቻለ የሰው ልጅ ክብሩ ምን አለው በሚል አስተሳሰብ ተቀየር በዙዎቹን እንዲያሰሩኝ ተማፀንኩ ለመንኩ ግን ተጠየፉኝ የታዋቂነት ክብር እኮ አምላክ ከፈጠረልን ክብር አይበልጥም በቻ አግዢኝ ብዙ መስራት ብዙ መቀየር እፈልጋለው ላንቺም ለቤተሰቦችሽም መልካም በአል
የአንቺ ተማሪ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
Thanks
ዳ ግ ዬ ሙሉ ሤት ነሽ i love your sweet speaking
በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ውድ😍
የኛ ጅግና የሚወድሽ
Dagii hawassa life class traning bijemer❤❤
ዳኪዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ እኔ የያኝ ነገር ዛሬ ነገ ማለት ቆዎራጥ አለመሆን።
ዳግዬ እኔ አይቼሽ አላውቅም ነበር i Swear .2 God በቅርብ ግዜ ነው በ TV ያየሁሽ i think 5 weeks ago ካየሁሽ በኃላ ስከታተልሽ Social Media ላይ ሁሉም ነገረሽ ጣፋጭ ነሽ online በዛ ላይ የአገሬ ልጅ ነሽ የደሴ Nice to meet you እኔ የአገርግዛት ሰፈር ልጅ ነበርኩ በአባቴም በእናቴም አዲስ አበባ ጋንዲ Hospital ብወለድም ኢትዬጵያዊ ነኝ
ኣመሰግናለው ዳጊዬ
ዳጊ፣የድንግል ልጅ ጀማሪ ሳይሆን ፈፃሚ፣ያድርግሽ
ዳጊ ሽኮር ስወድሽ❤
Thank you so much ❤❤
Dagiya lanci teyak nabregn bemlesilgn ina lasu maftha bagegn lelewet ecilalwe
እንደ ጠረፍ አይነት ታሪክ ያላቸው ይቅረብልን
የኔ እህት ፕሮግራምሽን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ። መልካምና ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አስባለሁ። በርቺ። ግን አንድ ሃሳብ መስጠት አሰብኩ። መቼም የምታስተምሪያቸው ሁሉም አማርኛ ቋንቋን ተናጋሪ ወይም የሚሰሙ ናቸው። አንቺ ንግግር በምታደርጊ ጊዜ በብዛት እንግሊዝኛ ቃላትን ትጠቀሚያለሽ እና እደው የአማርኛውን ለመጠቀም ብትሞክሪ መልካም ነው። ቋንቋችን እየጠፋ መሆኑን አስተውለሽው ታውቂያለሽ። በትንሹ አመሰግናለሁ ለማለት Thank You. በጣም ተለምዷል። መሰልጠን ሊመስለን ይችላል ግን አይመስለኝም እህቴ እንደው ሪፖርተር ላይ ከዶ/ር ኤፍሬም ሰንበታ የተጻፈ መልዕክት አለ ብታይው መልካም ነው። በተረፈ ግን በርቺ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ
ዳጊ ሱሴ ሁነሺብኛል ቪደኦቺሸን አዬቼ መጥገብ አልቻልኩም mobaile አንኩአን የለኘም ከሰው ተጠግቼ ነው የማይሽ የራሴን ሰልክ ገዘቼ አስቀጠገብ ሽ ማየት ነው ሃሣቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Dagi 2 zure meche naw yamigameraw ena harar naw yamenorew ebakeshi bazi seate yasefalgagale mamazegab efalgalwe ebakeshen ergige
Dagi ene eyalefikubet meniged new egiziabiher hulem degi amilak new
ዳጌ ምንም የያዝኩት ነገር የለም በህይወቴ ከልጅነት እስከ አውን ህይወትን እንዲ ነው ምኖረው😢😢😢😢
#1🙏🙏🙏
አንቺ ማለት ልዪ ፍጥረት
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሸ
You are amazing❤
Ewnet new dagiye erasen enday new yaregshege beteley sele misgana 10q dagisha
Dageya Lametastmern Aymero Megeba Naw batam Enamsgnalen erasn Batam Ayewalew Mastawate Honashignale Wadawest Endaye Takw
Dageya yana konjo ❤
Thanks🎉 😂 👍
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጪው! ነገር ግን በየመሀሉ የምትጠቀሚው ቋንቋ ሁሉም ሰው ይገባዋል ብለሽ ነው? ወይ በእሱ ሙሉ ትምህርቱን ስጪ!!
I love you daggi
🙏🙏🙏❤❤
Daggiys class magnet feliga neber iht wendmocha irdugin
وَإِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَاكِ وَطَهَّرَكِ وَاصْطَفَاكِ عَلَىٰ نِسَاءِ الْعَالَمِينَመላእክትም ያሉትን (አስታውስ)፡፡ «መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሸ፡፡ አነጻሽም፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ፡፡»يَا مَرْيَمُ اقْنُتِي لِرَبِّكِ وَاسْجُدِي وَارْكَعِي مَعَ الرَّاكِعِينَ«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»إِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكِ بِكَلِمَةٍ مِّنْهُ اسْمُهُ الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ وَجِيهًا فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ وَمِنَ الْمُقَرَّبِينَመላእክት ያሉትን (አስታውስ)፡- «መርየም ሆይ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በኾነ (ልጅ) ያበስርሻል፡፡»وَيُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا وَمِنَ الصَّالِحِينَ«በሕፃንነቱና በከፈኒሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል፡፡ ከመልካሞቹም ነው» (አላት)፡፡قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ ۖ قَالَ كَذَٰلِكِ اللَّهُ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ፡-ጌታዬ ሆይ! ሰው ያልነካኝ ስኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለች፡፡ ነገሩ እንዳልሽው ነው፡፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል፤ ወዲውኑም ይኾናል አላት፡፡وَيُعَلِّمُهُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَالتَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ያስተምረዋል፡፡وَرَسُولًا إِلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنِّي قَدْ جِئْتُكُم بِآيَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ ۖ أَنِّي أَخْلُقُ لَكُم مِّنَ الطِّينِ كَهَيْئَةِ الطَّيْرِ فَأَنفُخُ فِيهِ فَيَكُونُ طَيْرًا بِإِذْنِ اللَّهِ ۖ وَأُبْرِئُ الْأَكْمَهَ وَالْأَبْرَصَ وَأُحْيِي الْمَوْتَىٰ بِإِذْنِ اللَّهِ ۖ وَأُنَبِّئُكُم بِمَا تَأْكُلُونَ وَمَا تَدَّخِرُونَ فِي بُيُوتِكُمْ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً لَّكُمْ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَወደ እስራኤልም ልጆች መልክተኛ ያደርገዋል፡፡ (ይላልም)፡- «እኔ ከጌታዬ ዘንድ በተዓምር ወደ እናንተ መጣሁ፡፡ እኔ ለናንተ ከጭቃ እንደ ወፍ ቅርፅ እፈጥራለሁ፡፡ በርሱም እተነፍስበታለሁ፡፡ በአላህም ፈቃድ ወፍ ይኾናል፡፡ በአላህም ፈቃድ ዕውር ኾኖ የተወለደን፣ ለምጸኛንም አድናለሁ፡፡ ሙታንንም አስነሳለሁ፡፡ የምትበሉትንና በቤታችሁ የምታደልቡትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ፡፡ የምታምኑ እንደኾናችሁ ለእናንተ በዚህ ውስጥ በእርግጥ ተዓምር አለበት፡፡»وَمُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَلِأُحِلَّ لَكُم بَعْضَ الَّذِي حُرِّمَ عَلَيْكُمْ ۚ وَجِئْتُكُم بِآيَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ«ከተውራትም ከእኔ በፊት ያለውን ያረጋገጥሁ ስኾን የዚያንም በእናንተ ላይ እርም የተደረገውን ከፊል ለእናንተ እፈቅድ ዘንድ (መጣኋችሁ) ከጌታችሁም በኾነ ታምር መጣሁዋችሁ፡፡ አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡»إِنَّ اللَّهَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ ۗ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ«አላህ ጌታዬና ጌታችሁ ነው፤ ስለዚህ ተገዙት፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው» (አላቸው)፡፡
ስናመሰግን እናተርፋለን እግዚአብሔር ሆይ በጉድለቴም አመሰግንሀለው አባቴ ሆይ አንተ ከኔ ችግር በላይ ነህ ለዛሬ ስለዚችህም ስአት አመሰግናለሁ ❤ 🥰
Amen 🙏🏿 ❤
Canal in 0asegd
እውነት ነው ቆም ብለን ስናስበው፡ የተደረገልን ይበልጣል። የጎደለን ማስተዋል ብቻ ነው። ዛሬ መኖራችን በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው። በዘመኔ ሁሉ ከኔ ያልተለየ በነገር ሁሉ ሁሌ የሚረዳኝ ታማኙ ፈጣሪዬ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ሰለማይነገር ስጦታህ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን ከነገሮች በላይ ነኝ ሀይል የእግዚአብሔር ሰልፍ የጌዲዎን
በትክክል እእቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን ❤❤
Amen 🙏🏿 ❤
ዳኒዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
ዳግየ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ እኔ አብራኝ ያለች ጓደኛየ ሁሌ ቲክታክ ላይ የምታየዉ ነገር የሚያስጨንቁ እና የማይረባ ነገር ወይ ዘረኛ ሆነዉ የሚሳደቡ ካሉ እነሱን ትልክልኝ አለች ባጠቃላይ አች የተናገርሻቸዉ ነገሮች እኔ ጋር አሉ watesap ላይ ስትልክልኝ እይዉ በፈጣሪ ትለኛለች የማይረባ ነገር መሆኑን ስለለመድኩት እሺ ቆይ በኋላ አየዉ አለሁ ብየ እልፍ ማለትን ተማርኩ ። ይህም ደሞ እድማር ያደረክሽኝ ያንች የስነልቦና ምክሮችሽ ለኔ ብዙ ነገር ጠቅመዉኛል የኔ ጀግና አንች ልዩ ሴት ነሽ ሀገራችን ላይ ብቻ ሳይሆን በየትኛዉ አለም ዉስጥ የተጎዳ እና ብዙ ተስፋ የቆረጡ ልቦች በማህበረሰባችን ዉስጥ እጅግ በጣም ብዙ ሰዉ በየትኛዉም የስደት አለምም ሞልቷል ። ስለዚህ ታስፈልጊን አለሽ ፈጣሪ ደሞ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤ ዳጊየ
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ,,,,እኔ በብዙ ውጣ ውረድ አልፌአለሁ ሁል ጊዜ የሚታየኝ የተሻለ ነገር ወደ እኔ እየመጣ እደሆነ ስለሚሰማኝ ሁል ጊዜ አመሰግናለሁ በህይወቴ እጅግ ብዙ በርካቶችም ተሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይይመስገን💚💚💚
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ነው በ እግዚአብሔር የምገረምው ማለት መቼም ይማይለውት አበት ነው:: አንካን አመስግነን እንድሁ የወደደን ነን:: ምነም ባይኖረን እሱ ብቻወን በቂ ነው ዳጊ😘በጣም አመሰግናለሁ
ዳጊ በጣም ጥሩ ነገር ከአንቺ ተምራለሁ አሁን የ12 ክፍል ነኝ እና በህይወቴ በጣም ከባድ ነገር አሳልፌያለሁ እናቴንም አባቴን አላውቅም እና ብትረጂ ደስ ይለኝል
ትክክል ዳጊዬ ስለሁሉም እናመስገን ክበር ተመስገን የድንግል ልጅ❤❤❤🙏
ብዙ ሰው የሚጨነቀው ስላልደረሰበት ቀናቶች ነው እንጂ ወደኃላ ሄዶ ቢያስብ ብዙ እግዚያብሔር ያሳለፈን ነገር አለ ይሄን ስናስብ ወደፊት ላሉ ቀናቶች እምነት ይሆንልናል የኃላችንን ስናስብ ጌታ ይባረክ ደስ ይለኛል ነገን አልፈራም አምላኬ ታማኝ ነው ሰዎች አትፍሩት ነጋችሁን ለቀኑ ክፋቱ ይበቀዋል እምነታችንን ባምላክ ላይ እናድርግ!!
ዳጊዬ ማመስገን መልካም ነው ስለተደረገልን ነገር ብቻ ሳዮሆን ስላጣነውም ይበልጥ ማመስገን አለብን
እግዚአብሄር ይመስገን ጤነኛ ሆኜ ተሰድጄ እየሰራሁ ነው እኛ ተመሥገን የምንለው የታመመን ሰው ሥናይ ነው ግን ከሀገር ሳልወጣ ቢሆን ዳጊን ያወኮት አልመጣም ነበር ባለኝ ነገር አመስጋኝ ብሆን ኖሮ አሁንም ተመሥገን
አመሰግንህ ዘንድ ምክኒያቴ ቡዙ ነው ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
ዳጊ እውነት ነው እህቴ መሰረት ትባላለች በጣም ተፅእና ፈጣሪ ናት ጎበዝናት ሁሌ ትነግረኛለች እኔም እወድሻሎህ
እኔ ዳጊዬን በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ አንቺን ለማግኘት በጣም ሞክሬ አልተሳካልኝም ሳልሞት አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አስባለሁ ተስፋም አደርጋለሁ ሁሌ ከእንቅልፌ ስነቃ በእርምጃዬ ሁላ ጸሎት ማደርገው ፈጣሪ ካንቺ ጋር እንዲያገናኘኝ ነው በጣም ነው የምወድሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
እናመሰግናለን ዳጊየ አንች ድንቅ ውብ ሴት ነሽ 😍😘😘 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
My best Ethiopian icon,
Long live Dagi🙋♀️
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰወድሽ ሠላም ትሰጫለሽ ሠላምሽ ብዝት ይበልልሽ
እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
temsgene beteme hulu gezei abo tebarki yezemne jagena nesh 🥰😇😇😇thanks so much 🙏
ተመስገን አምላኬ ስለ ሁሉም ነገር
አቺ እኮ ትልያለሽ እውነት ምርጥ ሰው ነሽ በተለይ ለወጣቱ
I am grateful for my life 🙏 ❤️
temesgen yena geta temesgen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
የአላህ ሰላም እምትሰጥ ሴት ነች 😍😍
በየደቂቃው ማመስገን አለብን እንዳመሰግን ማስተዋልን ስለሰጠከኝ አመሰግናለው
ዳጊ ድንቅ ትምህርት ለሚሰማ
God bless you always dagiye i love you so much ❤
my lovely sis thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
ባለብኝ ችግር ምክንያት በላይፌ በጣም እማረር ነበር አቤቱ ይቅር በለኝ ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏🥰🥰
እህታችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣሽ
Wow, sharing is caring! Thank you so much Daggye 💓
አግዚአብሔር
Always grateful and appreciate for everything God gave us. Masha Allah you encouragement is charity you share the knowledge inside you and your advice something money cannot buy.
❤❤❤thankyou ዳጊዬ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
Amen 🙏🏿 ❤
Dagiye betam enamesegnalen yene migb eko nesh I from 🇪🇷
Thank god 🙏😢
good jod ! thank you very much dagiye❤
እውነት ነው ከምስጋና ብዙ እናተርፋለን ዳጊዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር በነገርሽ ይቅደም
ግን እኛ ውጭ ላለነው እንዴት ዳጊስ ላይፍ ክላስን እንደምንወስድ ብታስተካክይልን ባይ ነኝ❤
Men beye legeletsishe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
_ላይክ ያንሳል_
_ዳጊዬ በጣም ድንቅ ነው እምታስተምሪን እናመሰግናለን_
thanks God!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት
😢❤ Tesfa hunkan mexashelg yene wud
አመሰግናለሁ❤❤
betham new yemamesginish desi yilegali memari new yemifeligewi and kini yisakaligali
Be bless
Thanks dagiye u are right 🎉
እናመሰግናለን ዳጊዬ ልክ ብለሻል
ኡፍፍፍ እንደው ሁሉም እንዳንቺ ቢረዱ ጀግኒት 🎉🎉❤
Thank you sister ❤
ዳግዬ ያኔ ወርቅ እናመሰግናለን
This is amazing Daggiye, you are giving us all the best gift ever by teaching us how to tap into our inner potential through positively!
ፈጣሪ ይባርክሽ
I'm very great full for everything I have!!
❤❤❤❤❤god bless you great sister i love you ❤❤❤
እናመሰግናለን ዳጊዬ
Wow dagiye tabareki❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ለፍተሽ ጥረሽ ተምረሽ ነውና ሴኬታማ የሆንሽው አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ ቅነትን ያላብስሽ 💐🇨🇬
አመሰግንሃለሁ የኔ ውድ❤🙏❤😘
Yene wud thanks
Dagiye my bestie yet new event metsechiw meches new i want to attend the classes
ወላሂትክክልነሽ💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏
Thank you
የኔ ንግስት እውነሽ ነው እወድሀለሁ ዳጊ
ሰላም ላንቺ እህቴ እንደምን ቆየሸኝ እናት ልጇ ስራ ውሎ ቤት ሲገባ ስታየው እንዴት ደስ ይላል :- አዲስ አበባ እንደመጣው አንቺ ፕሮግራም ላይ መገኘት ህልሜ ነበር ግን አይደለም ስደስት ሺ ብር ስደስት በር የለኝም ግን የሚያኖረን ፈጣሪ ሆኖ ሳለ ሰው ብዙ መስራት እየቻለ የሰው ልጅ ክብሩ ምን አለው በሚል አስተሳሰብ ተቀየር በዙዎቹን እንዲያሰሩኝ ተማፀንኩ ለመንኩ ግን ተጠየፉኝ የታዋቂነት ክብር እኮ አምላክ ከፈጠረልን ክብር አይበልጥም በቻ አግዢኝ ብዙ መስራት ብዙ መቀየር እፈልጋለው ላንቺም ለቤተሰቦችሽም መልካም በአል
የአንቺ ተማሪ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
Thanks
ዳ ግ ዬ ሙሉ ሤት ነሽ i love your sweet speaking
በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ውድ😍
የኛ ጅግና የሚወድሽ
Dagii hawassa life class traning bijemer❤❤
ዳኪዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ እኔ የያኝ ነገር ዛሬ ነገ ማለት ቆዎራጥ አለመሆን።
ዳግዬ እኔ አይቼሽ አላውቅም ነበር i Swear .2 God በቅርብ ግዜ ነው በ TV ያየሁሽ i think 5 weeks ago ካየሁሽ በኃላ ስከታተልሽ Social Media ላይ ሁሉም ነገረሽ ጣፋጭ ነሽ online በዛ ላይ የአገሬ ልጅ ነሽ የደሴ Nice to meet you እኔ የአገርግዛት ሰፈር ልጅ ነበርኩ በአባቴም በእናቴም አዲስ አበባ ጋንዲ Hospital ብወለድም ኢትዬጵያዊ ነኝ
ኣመሰግናለው ዳጊዬ
ዳጊ፣የድንግል ልጅ ጀማሪ ሳይሆን ፈፃሚ፣ያድርግሽ
ዳጊ ሽኮር ስወድሽ❤
Thank you so much ❤❤
Dagiya lanci teyak nabregn bemlesilgn ina lasu maftha bagegn lelewet ecilalwe
እንደ ጠረፍ አይነት ታሪክ ያላቸው ይቅረብልን
የኔ እህት ፕሮግራምሽን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ። መልካምና ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አስባለሁ። በርቺ። ግን አንድ ሃሳብ መስጠት አሰብኩ። መቼም የምታስተምሪያቸው ሁሉም አማርኛ ቋንቋን ተናጋሪ ወይም የሚሰሙ ናቸው። አንቺ ንግግር በምታደርጊ ጊዜ በብዛት እንግሊዝኛ ቃላትን ትጠቀሚያለሽ እና እደው የአማርኛውን ለመጠቀም ብትሞክሪ መልካም ነው። ቋንቋችን እየጠፋ መሆኑን አስተውለሽው ታውቂያለሽ። በትንሹ አመሰግናለሁ ለማለት Thank You. በጣም ተለምዷል። መሰልጠን ሊመስለን ይችላል ግን አይመስለኝም እህቴ እንደው ሪፖርተር ላይ ከዶ/ር ኤፍሬም ሰንበታ የተጻፈ መልዕክት አለ ብታይው መልካም ነው። በተረፈ ግን በርቺ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ
ዳጊ ሱሴ ሁነሺብኛል ቪደኦቺሸን አዬቼ መጥገብ አልቻልኩም mobaile አንኩአን የለኘም ከሰው ተጠግቼ ነው የማይሽ የራሴን ሰልክ ገዘቼ አስቀጠገብ ሽ ማየት ነው ሃሣቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Dagi 2 zure meche naw yamigameraw ena harar naw yamenorew ebakeshi bazi seate yasefalgagale mamazegab efalgalwe ebakeshen ergige
Dagi ene eyalefikubet meniged new egiziabiher hulem degi amilak new
ዳጌ ምንም የያዝኩት ነገር የለም በህይወቴ ከልጅነት እስከ አውን ህይወትን እንዲ ነው ምኖረው😢😢😢😢
#1🙏🙏🙏
አንቺ ማለት ልዪ ፍጥረት
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሸ
You are amazing❤
Ewnet new dagiye erasen enday new yaregshege beteley sele misgana 10q dagisha
Dageya Lametastmern Aymero Megeba Naw batam Enamsgnalen erasn Batam Ayewalew Mastawate Honashignale Wadawest Endaye Takw
Dageya yana konjo ❤
Thanks🎉 😂 👍
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጪው! ነገር ግን በየመሀሉ የምትጠቀሚው ቋንቋ ሁሉም ሰው ይገባዋል ብለሽ ነው? ወይ በእሱ ሙሉ ትምህርቱን ስጪ!!
I love you daggi
🙏🙏🙏❤❤
Daggiys class magnet feliga neber
iht wendmocha irdugin
وَإِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَاكِ وَطَهَّرَكِ وَاصْطَفَاكِ عَلَىٰ نِسَاءِ الْعَالَمِينَ
መላእክትም ያሉትን (አስታውስ)፡፡ «መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሸ፡፡ አነጻሽም፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ፡፡»
يَا مَرْيَمُ اقْنُتِي لِرَبِّكِ وَاسْجُدِي وَارْكَعِي مَعَ الرَّاكِعِينَ
«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»
إِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكِ بِكَلِمَةٍ مِّنْهُ اسْمُهُ الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ وَجِيهًا فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ وَمِنَ الْمُقَرَّبِينَ
መላእክት ያሉትን (አስታውስ)፡- «መርየም ሆይ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በኾነ (ልጅ) ያበስርሻል፡፡»
وَيُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا وَمِنَ الصَّالِحِينَ
«በሕፃንነቱና በከፈኒሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል፡፡ ከመልካሞቹም ነው» (አላት)፡፡
قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ ۖ قَالَ كَذَٰلِكِ اللَّهُ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ
፡-ጌታዬ ሆይ! ሰው ያልነካኝ ስኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለች፡፡ ነገሩ እንዳልሽው ነው፡፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል፤ ወዲውኑም ይኾናል አላት፡፡
وَيُعَلِّمُهُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَالتَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ
ጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ያስተምረዋል፡፡
وَرَسُولًا إِلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنِّي قَدْ جِئْتُكُم بِآيَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ ۖ أَنِّي أَخْلُقُ لَكُم مِّنَ الطِّينِ كَهَيْئَةِ الطَّيْرِ فَأَنفُخُ فِيهِ فَيَكُونُ طَيْرًا بِإِذْنِ اللَّهِ ۖ وَأُبْرِئُ الْأَكْمَهَ وَالْأَبْرَصَ وَأُحْيِي الْمَوْتَىٰ بِإِذْنِ اللَّهِ ۖ وَأُنَبِّئُكُم بِمَا تَأْكُلُونَ وَمَا تَدَّخِرُونَ فِي بُيُوتِكُمْ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً لَّكُمْ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ
ወደ እስራኤልም ልጆች መልክተኛ ያደርገዋል፡፡ (ይላልም)፡- «እኔ ከጌታዬ ዘንድ በተዓምር ወደ እናንተ መጣሁ፡፡ እኔ ለናንተ ከጭቃ እንደ ወፍ ቅርፅ እፈጥራለሁ፡፡ በርሱም እተነፍስበታለሁ፡፡ በአላህም ፈቃድ ወፍ ይኾናል፡፡ በአላህም ፈቃድ ዕውር ኾኖ የተወለደን፣ ለምጸኛንም አድናለሁ፡፡ ሙታንንም አስነሳለሁ፡፡ የምትበሉትንና በቤታችሁ የምታደልቡትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ፡፡ የምታምኑ እንደኾናችሁ ለእናንተ በዚህ ውስጥ በእርግጥ ተዓምር አለበት፡፡»
وَمُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَلِأُحِلَّ لَكُم بَعْضَ الَّذِي حُرِّمَ عَلَيْكُمْ ۚ وَجِئْتُكُم بِآيَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«ከተውራትም ከእኔ በፊት ያለውን ያረጋገጥሁ ስኾን የዚያንም በእናንተ ላይ እርም የተደረገውን ከፊል ለእናንተ እፈቅድ ዘንድ (መጣኋችሁ) ከጌታችሁም በኾነ ታምር መጣሁዋችሁ፡፡ አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡»
إِنَّ اللَّهَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ ۗ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ
«አላህ ጌታዬና ጌታችሁ ነው፤ ስለዚህ ተገዙት፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው» (አላቸው)፡፡