የብርቱካን ሊጣጭ ዱቄት እና ሽብራ ለፊት ጥራት ቆዳን ለማሳመር ዋውው ተጠቀሙና ሙሽራ ምሰሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 7

  • @Afomiya
    @Afomiya 4 месяца назад

    ሰላምሽን ያብዛልኝ ውዴ ለፊታችን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @MahberGiyorgissMedia
    @MahberGiyorgissMedia 4 месяца назад

    ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ማስክነው ለብግር ይሆናል ብይ አሥባለው ሠላምእንኳንደናመጣሽምርጥማስክነውለብግርይሆናልብይአሥባለውአ አገራችን ሠላም ያርግልን ፍቅር አድነት ያምጣልን

  • @wubemk1733
    @wubemk1733 5 месяцев назад

    ዘባዲ ምንድ ነው

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 4 месяца назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውው አሪፍ የፊት እስክራብ ነው ያሳየሽን እውነት ነው የብርቱካን ልጣጭ ለቆዳችን ብዙ ጥቅም አለው በርችልኝ እህቴ

  • @zeyada12
    @zeyada12 5 месяцев назад

    ኤሂነው የተቀባች 😅😅😅

  • @zeyada12
    @zeyada12 5 месяцев назад

    ወዮዮዮዮ ምን ተቀብታነው😅😅😅