Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
👏
social እና natural ብሎ የሚለያቸው ትምርህት ካለ እሱንም ብትነግረን
የፈለክሽው ጋር እንደውጤትሽ መግባት ትችያለሽ social natural ያለው ለመግቢያ መቁረጫ ውጤት እንጂ ለdepartment አይደለም
@@TvetInsight አመሰግናለሁ
ወንድሜ ግን እሄ ነገር ዲግሪ ነው ወይስ ዲፕሎማ ግራ ስላጋባኝ ነው 🙌
ዲፕሎማ ነው
ዲግሪ እየሰጣችሁ አይደለም??
???????
Be marketing dereja 5 sint amet yfejal
ክፍያ አለው እንዴት ነው እሱን ነገረኝ ?
የመንግስት ኮሌጆች ክፍያው አነስተኛ ነው በአመት እስከ 600 መቶ ብር ብቻ ነው
ye ነርሲንግ alnegerkenm eko
ምርጥ መማሪያ ተቋም ጠቁመን
ወንድሜ ምዝገባው በኦንላይን ነው እንዴ??
በአካልም በኦንላይንም ትችላለህ በኦንላይን እንዴት Apply እንደምታረግ በዚ ቪድዮ አለ ruclips.net/video/B1zX0meE1Cw/видео.html