አራት አመት ከማህጸኗ ፈሳሽ እያወጣሁ እንዳትቆርብ አደረኳት። የማህጸን መተት የማህጸን ካንሰር አስብዬ ማህጸኗን ላስወጣ ነበር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 61

  • @user-mo4sk1hq8b
    @user-mo4sk1hq8b 8 месяцев назад +8

    እኔ እንደስዋ ነው የታመምኩ በማህፀኔ ቆስል ይወጥብኛል በሰደት ኣረብ ሃገር ሁኔ ተሰቃየሁ የስዋ የደረስ ለኔ ይድረሰልኝ ኣባታች በፀሎት ኣሰቡን ወለተ የወሓንስ ብለው😢😢

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 8 месяцев назад

      Egzbhaer Amleaki ASEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @SamriSam-qx9el
      @SamriSam-qx9el 8 месяцев назад +1

      እማምላክ ትማርሽ ቀጥቅጭዉ

  • @fthi3585
    @fthi3585 8 месяцев назад +17

    አባታሺን ቡዙ ግዜ ነው ላግኛሹ ፈልጌ ደውልኹ ቴልፎን አይቄበልም ለመምጣት አስቤ አለሁ እግዚአብሔር ኽፍቀደ እና ትኽኽለኛ አድርሻ ቴልፎን እፍልጋልሁ እባኾት ብእግዚአብሔር ስም እጠይቃልሁ ፅጌ ማሪያም ብለው ብፀሎታሹ አሱቡኝ አባታሺን 🙏🙏🙏

    • @natmihret130
      @natmihret130 8 месяцев назад +2

      ❤❤❤Enem efelgalehu sitagegne text adergligne????❤❤❤

    • @7mekdi27
      @7mekdi27 8 месяцев назад +2

      አ ያት ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ኑ

    • @FIYORINAYEEE
      @FIYORINAYEEE 8 месяцев назад +2

      ሀያት አምስት መጥመቀ ዮሐንስ እና እመቤታችን ቤተክርስትያን ብለሽ ነይ እህቴ ከመገናኛ ሀያት አደባባይ ብለሽ ነይ ሀያት አደባባይ ስትደርሽ ሀያት አምስት ባጃጆች ያመጡሻል

    • @user-kk2vj2ib9o
      @user-kk2vj2ib9o 8 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @user-xn1ts9tv7l
      @user-xn1ts9tv7l 8 месяцев назад

      አባየ እድሜ ይሰጥወት የምር አባት ነዎት ወለተሰላሴ ነኝ በጸሎት አስበኝ ስድሰት አመት መብላት የለ መሰራት የለ በቃ ወገቤን ተይዜአለሀሉ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 8 месяцев назад +7

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ልደት በአል አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤❤🎉

  • @meskeremmerawibetemariam4514
    @meskeremmerawibetemariam4514 8 месяцев назад +1

    እባክወት አባ እርዱኝ እኔ ፍቅርተ ዬሐንስ ልጄ ሱሰ ውስጥ ገብቶ ለብዙ አመታት እኔም ቤተስብም ተቸግርን በህክምናም በጸበልም እያረግን ይተውና ለትንሽ ግዜ በምክንያት ተመልሶ ይገባል የማደርገው ግራ ገባኝ አሁን ወደሶ ጋር ለማምጣት አስበናል ዛሬ ነገ እያለ አደከመን እባክወን በጸሎቶት እርዱን እደጅዎት እንዲ ደርስ 🙏🙏🙏⛪

  • @ReduGugsa
    @ReduGugsa 8 месяцев назад +4

    እንኩዋን አደረሶት አባታችን
    እግዚአብሄር እኛንም ይጎብኘን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 8 месяцев назад

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @SamriSam-qx9el
    @SamriSam-qx9el 8 месяцев назад +2

    እኮን አመብርሀን እርሶን ሰጠችን❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 8 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 8 месяцев назад +3

    አቤት አምላኪ ማርን😢😢😢😢😢😢

  • @Ashanafe
    @Ashanafe 8 месяцев назад +2

    አባታችን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሶት አደረሳቹ

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 8 месяцев назад +2

    የኔ እናት እንኳን መጥመቀ መለኮት 😢😢ዮሐንስ ወላዲተ አምላክ ደረሱልሽ😢😢 አይ ሰው 😢😢😢እግዝያብሄር ህይወትሽን ያስተካክልልሽ በርቺ እህቴ😇😇😇መምህር እድሜና ጤናን አብርሀሙ ስላሴዎች ይስጦት😇😇😇

  • @fthi3585
    @fthi3585 8 месяцев назад +3

    አባታሺን እንኻን ለብርሃነ ልደቱ ኹርስቶስ እደረሳሹ ❤❤

  • @user-gi9hk9rj3w
    @user-gi9hk9rj3w 8 месяцев назад +3

    ሰላም እህት ወንድሞቸ ለስዋ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 😢🤲

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ለሁላችንም በምህረቱ ያስበን

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤አባታችን፣ መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ ወልድ ማርያም ኑሩልን ክበሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን።❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 8 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @uae1023
    @uae1023 8 месяцев назад +1

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን
    እኔም እንደዚሁ እስካሁን ይፈሰኛል ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለሁኝ 😢

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 8 месяцев назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 8 месяцев назад +1

    አቤቱ መረህን❤❤❤

  • @user-vr4hd2lf6c
    @user-vr4hd2lf6c 8 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በማራም የሥልክ ቆጥር የምታቁ ሺር አርጉልኝ

  • @user-ev9wc6wl5v
    @user-ev9wc6wl5v 8 месяцев назад +1

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን ❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 8 месяцев назад +1

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 8 месяцев назад

    .የአባት እንኳን አደረሰወት አረደት በረከተወት ይደርብኝ እመአምላ በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ማርያምን ከሚያስተምሩት ብዙዉ የኔም ቺግር ነዉ ይህ መተት አስማ ትን ያጥፋልን እህቴ ለአቺ የደረሰች እመአምላክ ለኔም ትድረስልኝ በእርግጥ አባታችን በሚያስተምሩን መሠረት እየተጠቀምሁነዉ ❤❤❤❤❤❤እማአምላክ ሩህሩህ ናት ግን በተኛን ሠአት የገባ የመሬት አይነት ለዛዉምአረብ አገር ላይ ከባድ ነዉ አድቀን እደምፈወስ አልጠራጠርም እደቸርነቱ አምላካችን ይማረንበፀሎታችሁ❤❤❤❤

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 8 месяцев назад

    እድሜ ይስጥዎት መምህራችን፣ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ።
    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረድቶሽ ምህረት አገኘ እህቴ።
    ተመስገን!

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y 8 месяцев назад

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡ እኔም ከጆሮዬ ፈሣሽ ነገር እየወጣ አሥቸገረኝ በፀሎቶት አሥቡኝ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 8 месяцев назад

    ያንች የደረሰይ እመአምላክ እኛንም ከስራታችን ይፍታን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu 8 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ 🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 месяцев назад

    ላንቺ የደረሰች እመአምላክ ለኛም ትድረስልን 🥹

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 8 месяцев назад

    Weldelibanose milite tesga betelote Asebune Abatachn 🎉 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏.

  • @MimiTilwaleh
    @MimiTilwaleh 8 месяцев назад

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 8 месяцев назад

      Amwan Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 8 месяцев назад

    Amen Abtachen bxlotwo ysbun weltmRyam 🙏 🙏 🙏

  • @genetdaedhi7933
    @genetdaedhi7933 8 месяцев назад

    አባዬ ይፍቱኝ ፅጋዉን ያብዛለወት በፀሎተ አስብኛ ወለተ ማረያም ስልክ ቁጥር ላኩል

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 8 месяцев назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ኑርልን አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ይጠብቃቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍 እውነት እላችኋለሁ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 8 месяцев назад +1

    woyene abate ye erso timihrt wuste nw yemigebaw edme yistelegn

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 8 месяцев назад +3

    ለዚች አጭር አድሜ?

  • @user-ir7qq3lu2p
    @user-ir7qq3lu2p 8 месяцев назад

    አባታችን እንኳን አደረሶት አባ እባኮትን ስልክ ቁጥሮን ማግኝት ይቻላል

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk 8 месяцев назад +1

    አረ አድራሻቸውን ስጡኝ

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 8 месяцев назад

    Amen

  • @FacheKingFache
    @FacheKingFache 7 месяцев назад

    አረ ቀሲስ ሄኖክ ኣማክረኝ ለሊት ምንም በማይታየን ዝንብሎ የዛር ፈሳሽ ይፈሰኛል ምንላድርግ እባክህን ኣማክረኝ ተጨኒቓሃሎሁን እባክህ 🙏🙏🙏

  • @helennegash-nj1fx
    @helennegash-nj1fx 8 месяцев назад

    Tsgawen yabzalot ababa 🙏🙏🙏

  • @mesaygetachew6090
    @mesaygetachew6090 8 месяцев назад +1

    የት ነው አድራሻው እባካቹ

  • @AlemZewde-rz6kc
    @AlemZewde-rz6kc 8 месяцев назад

    እኔስ እንዴት እንደማገኞት ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለሁኝ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y 8 месяцев назад

    እልልልልልልል

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rambharosh2297
    @rambharosh2297 8 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 8 месяцев назад

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን