Ethiopia - ኢትዮጵያ የነዳጅ ማውጣት ልትጀምር ነው፣ ''የሽግግር መንግስት አይኖርም'' ጠቅላዩ፣ ተጠባቂው የሲኖዶሱ ውሳኔ፣ የሽዋስ አሰፋ ታሰሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 150

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 месяца назад +14

    እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ለሠላም ለፍቅር ለአንድነት ቅድሚያ ሰጥተን ሀገራችንን ከገባችበት ከፍተኛ ችግርና ስቃይ እናውጣት በተለይ የፖለቲካ ኤሊቶች ቀና ሁኑ ይብቃችሁ በህዝብ ሀያልነት እመኑ ። ለህዝብ ጥቅምና ለፈጣሪ አምላክ ብላችሁ ወደ ውይይቱ በመምጣት ተወያዩ ሀሳብ ስጡ ተቀበሉ እኔ ያልኩት የሚል አስተሳሰብ ከሁላችንም ውስጥ ይውጣ ።

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 4 месяца назад +3

      ወይኔ ሁሉም ቅንነትን ብያስብ መልካም ነገር ነበር ዝም ብሎ መነካከስ ብቻ ህዝቡ የነቃ አይደለም

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 4 месяца назад +1

      ትክክል ወደ አባቶቻችን እናቶችችንና አያቶቻችን ቅንነት በቅን ልቦና ተመልሰን ይቅር ብንባባል መከራችን ይጠፋል ።

  • @mekakonjo
    @mekakonjo 4 месяца назад +4

    ማሻአላ ነዉ ነዳጅ ተወጣልኔ አገራችን በጣም ደሥ ይላል

  • @عليمنقشا
    @عليمنقشا 4 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @امعلي-ه8ج6ي
    @امعلي-ه8ج6ي 4 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @شثثثص
    @شثثثص 4 месяца назад +4

    ነዳጅ ሳይሆን ሠላም ነው የምንፈልገው ድል ለፋኖ💛💚❤

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 4 месяца назад +2

    ፈታ አንደኛ ይመችህ!!!

  • @MulugetaWoday
    @MulugetaWoday 4 месяца назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @molamirade109
    @molamirade109 4 месяца назад +34

    አይ ነዳጅ ከደም ነው ነዳጅ የሚወጣው የኢቶዮጲያ ተስፋ ፋኖ ነው ድል ለፋኖ

    • @floweradds3460
      @floweradds3460 4 месяца назад +1

      😁😁😁😁😁😁😁😁❤

    • @ia6750
      @ia6750 4 месяца назад

      Tarikawi telatoch tirf endemaygegnu yakalu gin dem temtuachew new tersam enaten @@floweradds3460

    • @photography6969
      @photography6969 4 месяца назад

      Kimalam wesha demo enatam saw hunachu kefo

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 4 месяца назад +2

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ጥሩ አባባል 👍🏽

    • @photography6969
      @photography6969 4 месяца назад

      @@rutafruh6588 kotati ashkabachi

  • @SintayehuBelayneh
    @SintayehuBelayneh 4 месяца назад +3

    ምርጫ ደረሠ ማለት ነው

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 4 месяца назад +4

    የወልቃይት ጉዳይ የአድዋ ሰዎችን ሳይሆን የወልቃይቴዎች ጉዳይ ነው መሬቱም ህዝቡም ጎንደሬ አማራ ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 месяца назад

      ዘፈኑ ነው 😂

    • @BakeBati
      @BakeBati 4 месяца назад

      ህዝቦች ኢትዮዬ ነቸው ለምን የሁልቱ ክልል ብቻ የጭቅጭቅ ምንጭ ሆን ለምን የፌዴረል መንግሥት የልመት ቀጠነ አድድርጎ አይቆጠጥርም

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 4 месяца назад +3

    ነዳጅ ምን ይሰራል ሠላም ሣይኖር

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 4 месяца назад

      መልካም ለምያስብ ኢትዮጲያዊ ይሰራል

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 4 месяца назад +1

    #NoMore transitional government In Ethiopia!!!

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 4 месяца назад

    ስንቴ ነዉ የምታወጣዉ ወጣ ብለዉ አልነበር

  • @abesema4572
    @abesema4572 4 месяца назад

    ይቅናሽ ሀገሬ

  • @samuelbirhanu-p6k
    @samuelbirhanu-p6k 4 месяца назад +2

    ከጀመረች ቆየችኮ በመለስ ጊዜ ጀምሮ
    ግን ወፍ የለም ፡፡

  • @MulugetaWoday
    @MulugetaWoday 4 месяца назад +1

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @RudwaanRudwaanaxmed
    @RudwaanRudwaanaxmed 4 месяца назад

    የኢህድዜና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад

    በሰላም መጠኳ ሰላም የአገራቺኝ ይሁን ያርብ አበረታቱኝ ውዴች በቀነናቲ❤❤❤

  • @Askal-q9u
    @Askal-q9u 4 месяца назад +2

    አይይይ ፀድቁ በቀረነ በቅጡ በኮነነኝ አሉ እረ በመሬታችን አረሰን በበላን በተውን ባለሳደዱን😢😢😢

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 4 месяца назад

    በዚህ በኩል ምክክር በሌላ በኩል እስር

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 4 месяца назад +2

    ሠላም ለናንቴ ይሁን

  • @BakeBati
    @BakeBati 4 месяца назад

    በምየስገርም ተአምር ሀገርን እየለመ ወደፍት እየመረ ምን ሽግግርነ ኑልኝ እሹሩሩ የስፍልገል የገበኘል የለም ተሰትፎ መመከከሪ ብቻ ነው የስልጠን ጥም የለው በወሬነ ደም በመፍሰስ ሰይሆን እንደአብይ ተግቶ መስራት ብችነው ልብ ይስጣቸው ፖልትከዎች

  • @AbrahamGizachew-t5n
    @AbrahamGizachew-t5n 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @زهره-ج9ت4ظ
    @زهره-ج9ت4ظ 4 месяца назад

    እር ነዳጁ ቀርቶብን አብይን ባስወጡልን😢😢😢

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 4 месяца назад

    አዜብ መስፍን ተፈላጊዋ

  • @540963
    @540963 4 месяца назад

    በዚህ ጊዜ ነዳጂ ከወጣማ አለቀልን ተጋደልን

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 4 месяца назад

      ይህ ያንተ ያልተቀደሰ ሀሳብ ነው

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 4 месяца назад +1

    ፍትህ እንጅ ምክክር አንጠብቅም በወገኖቻችን ደም ማላገጣችሁን አቁሙ ።

  • @QabdallaSecem-go1iv
    @QabdallaSecem-go1iv 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 4 месяца назад

    ነዳጅ ሳይሆን አናዳጅ በጠፍ

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 4 месяца назад

    ነዳጅ ነው አናዳጅ?

  • @eyobendale3783
    @eyobendale3783 4 месяца назад +1

    ኢትዮጲያ ሁሌም ነዳጅ ለማውጣት እንደጀመረች ነው ግን የፖለቲካና የፕሮፖጋንዳ የምረጡኝ መቀስቀሻ መሆኑ ነው እሚገርመኝ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 4 месяца назад +7

    ኦሮሞ መቼም ታሪክ መስራት አይችልም 😂😂😂😂😂

    • @photography6969
      @photography6969 4 месяца назад

      Yasemati hiwasochik bakumik semot naw ehan malet mitechilaw eynadaki naw minabaki tamtaleki nelase becha nixabaki naw

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 4 месяца назад

      Yitayal

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 4 месяца назад

    ነዳጅ ከነእርግማኑ ?

  • @ali_xo8190
    @ali_xo8190 4 месяца назад

    Senteya zurr

  • @edeletube700
    @edeletube700 4 месяца назад

    መጀመሪያ ስላም እንኳን ጋዝ ዳይመንድ ቢወጣ ለህዝባችን ምንም አይፈይድ።

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 4 месяца назад

    የሚሰለቸን ነገር ኢትዮጵያ ነዳጅ ልታወጣ ነዉ። ነዳጅ ወጣች: ነደጅ እየወጣ ነዉ: የሚለዉ ዓረፍተ ነገር ነው ።

  • @BirkineshHailu-nk8if
    @BirkineshHailu-nk8if 4 месяца назад

    ወይ ነዳጅ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂 ነዳጅ ልታወጣ ከሰው ደም ይሆን ነዳጅ የምታወጣው ከቱ ፍጥረቶች. እኛ አማሮችን ቱሪናፋ ዜና አይገታንም 💚💛❤💪😍😍👍👍🐅🐅🐅🐅

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 месяца назад

    Senete new weta weta yemitelut new yesew dem nedage lemadereg new

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 4 месяца назад

    ይህ ማዘናጊያ ከ6 ዓመት በፊት ተበላበት እኮ።አይበቃም።

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 4 месяца назад

    💪💪💪💪💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 4 месяца назад

    Azen Mesfin they anchi ye Ethiopia hizib wileta alebish ,Zim bitiy yishalal Zim bilesh argeshal nuri

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 4 месяца назад +1

    መጀመሪያ አገር በኖረን ወሬ ብቻ

  • @NiguseBelete-e8m
    @NiguseBelete-e8m 4 месяца назад +1

    እምስ መጣንልህ ልናጠፋህ ነው እያለ እየፎከረ ወደ አማራ ክልል አማራን ለማጥፋት ያለ የሌለውን ጥር እየላከ በጎን ለማዘናጋት ምክክር ይላል የጠነባ ከሀዲ ዛሬ ያለውን ነገ የሚክድ ከሀዲ ደንቆሮ

    • @NiguseBelete-e8m
      @NiguseBelete-e8m 4 месяца назад

      አማራ መጣንልህ ለማለት ነው ይስተካከል

  • @mess1627
    @mess1627 4 месяца назад +1

    Feta daily (Roha Tv)ን ጋብዘንሀል

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 4 месяца назад

    ዐቢይ የምክክር ኮሚሽንን በንግግራቸው ከጥቅም ውጪ አደረጉት። ምክክሩ የሽግግር መንግሥት መፍትሔ ነው ቢልስ?

  • @EagleBird-qw2rn
    @EagleBird-qw2rn 4 месяца назад

    Feta kededah beza dwberekegn ahunese

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 4 месяца назад +1

    ኢትየጵያን ለአማራው ስጡት እርሱ ይጨነቅባት!!!

    • @AhmedSide-k5y
      @AhmedSide-k5y 4 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад +1

      አለእናንተ ሰው ያለ አይመስላችሁም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 месяца назад +1

      ምን ስለሆናችሁ እንደቀጭኔ አንገት እራሳችሁን እላይ ስትክቡ አቢቹ ቀንድ ቀንዳችሁን ብሎ አሁን ምላሳችሁ ብቻ ተርፋለች 😂😂

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 4 месяца назад

      ሬሳ

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 4 месяца назад

    ለውጡ ሚባለው መጣ ሲባልም ነዳጅ ወጣ ተብሎ ነበር ።በዛው ጠፉ እንጂ በነካ እጅክ አንዴ የበረረችው ሳተላይት እዛ ሆና መረጃ ትልካለች የተባለችው።እንዴት ናት ጤናዋ አምስት አመት ዝም ብሎ ውሀ ሽታ ሆኖ ይጠፋል።ዝናቡስ እንደው ላዴ ብቻ ነው እንዴ ለበረጻ የዘነበው የት ደረሰ እሱንም እንዴት ነክ በልልኝ

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 4 месяца назад

    ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ ወይ ሞት ወይ እድል።አብይ አህመድ ን ተነወበሩ መድፋት ይጠበቅብ ናል ።

  • @KumilachewWoldie
    @KumilachewWoldie 4 месяца назад

    ስንቴ ነው ምትጀምረው

  • @YaredAsmare-g8x
    @YaredAsmare-g8x 4 месяца назад

    አይ ይቺ ሃገር ከባድ አይነ ጥላ አለባት ።!በደርግ የወጣ ነዳጅ እስከ አሁን ድረስ ሲታሸግ :ሲከፈት አሁን ደግሞ ??

  • @photography6969
    @photography6969 4 месяца назад

    Nedaji ale yiwetal gin chigru usa???nat

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 4 месяца назад

    ከርከሮ አማራ አያገባውም ሙሉ ጦርነት የተከፈተበት አማራ የህልውና ትግል በሚያደርግበት ባንተ ቤት ማወዛገብህ ነው አንዴ ወደብ፣ነዳጅ፣ግድብ እያለረክ ትጭሀለህ። ሁሉም ነገር ከአማራ በታች ነው አገሬም ቢሆን ፈረሰ አለ ደረሰ አማራ ምርጫው ማሸነፍ ብቻ ነው።።

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j 4 месяца назад

    እናንተኮ (ፈታዎች የዘረኝነት ከሰል አቀጣጣይ) መጪዋን ኢትዮጵያ ተስፋ አታድርጉ፤ብቻ ሚድያውን እየተመገባችሁ ኑሩ።

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 4 месяца назад

    ኢትዬጵያ ነዳጅ ልታወጣ ነው አያቴ ለአባቴ ሲነግረው አባቴ ለእኔ ነግሮኝ እኔም ይሄንኑ ልታወጣ ነው ለልጄ ነግሬው እሱም ለልጁ ነግሮታል::

  • @eayallew
    @eayallew 4 месяца назад

    Too late

  • @QabdallaSecem-go1iv
    @QabdallaSecem-go1iv 4 месяца назад

    Batam das yamilegn ye maraja much neh

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 месяца назад

    Ethiopian yedero selamanya yametalen befet gaz gaz sew new befet yemiqedmew

  • @tesfahundargie3909
    @tesfahundargie3909 4 месяца назад +2

    እውነትህን ነው? ወይ ነዳጅ!!! አናዳጅ ማለትህ እንዳይሆን። ጅል።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 4 месяца назад

    Why do we Ethiopians wish our own country bad luck? What is wrong with us? When good news is reported about Ethiopia we instead of being happy we say negative things this is not normal

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 4 месяца назад

    Gasune tewetu

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 4 месяца назад

    ሁለተኛ ቅጥፈት አንዳይሆን ይህን ህዝብ

  • @Lguama
    @Lguama 4 месяца назад

    ነዳጅ😂😂ሁለተኛማ አልሞኝም

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 месяца назад

    " ለሰው ልጅ (ውሀ፣ምግብ፣መጠላያ (መኖሪያ ቤት)መሰረታዊ መብት ነው!'' (የተመድ)
    በኢትዮጵያ ውስጥ ውሀ ከሌለ ከተገነቡት 16 የቢራ ፋብሪካዎች የተቋቋሙት ለዜጎች ቢራ ለማጠጣት (ለማቅረብ) ነው!

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 4 месяца назад

    ልደቱ ቢመርክም ዋጠው ሟርተኛ ሰውዬ አፉላይ ሁሌ ስለኢትዮጵያ መፍረስ የሚደሰኩር ብቸኛው የሀገራችን ሟርተኛ ሰውዬ

  • @yenenehadimasu-sk5iv
    @yenenehadimasu-sk5iv 4 месяца назад

    Xebike xebike dekmonal

  • @ethiopiankumneger3771
    @ethiopiankumneger3771 4 месяца назад

    Kedada, eski parlama layi yetworawun melese belehi semmma

  • @firezerhabtemariam7541
    @firezerhabtemariam7541 4 месяца назад

    Victory for amhara fano

  • @AbebawAguate
    @AbebawAguate 4 месяца назад

    እኛ አብይ ነዳጂ እንዲያወጣልን ሳይሆን እሱ ራሱ እንዲነድ ነው የምንፈልገው
    ድል ለአማራ ኩራት ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @Tewodros-om7pz
    @Tewodros-om7pz 4 месяца назад

    ኧረ ፈታ ሼም ነው አንተም ተበላሸህ በዚህ ሰዓት አጀንዳ ማስያዝህ ነው ብቻ አንዳንዴ ትገርማላችሁ

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 4 месяца назад

    Is the gazette named "Reporter" Ethiopian or pro foreigners magazine? It is always impressive to see exposing state secret to out siders. The issues of mineral and treasury are sources of chaos and instability. Producing and using under the interest of the West is a curse. So, no need to expose state secrets in their mother tongue

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 4 месяца назад

    ወያኔ አምሮቱን ያውራ

  • @ኤልሣይቱብ
    @ኤልሣይቱብ 4 месяца назад

    ውሀ ቀረ የሡማሌው😂😂😂😂

  • @امعلي-ه8ج6ي
    @امعلي-ه8ج6ي 4 месяца назад

    ነዳጅእናንተ እኮ ጨዋታችሁ አያልቅም

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 месяца назад

    Manignawim tornet chigir fetito ayakim ante gin hulie jaset new yemitinagerew. Engi endaante yetenchebechebelih man ale gin wishet ena haset bedegagemk kutir hizbu teftohal bewishet hager ayimeram.
    Esti temeliseh yalkew astawis hulum behedkibet yewishet nigir taderg neber. Ya new zero yaderegih. Wishet hizbu yitazebehal ayiwedim .

  • @AsegidTadesse-pw3gj
    @AsegidTadesse-pw3gj 4 месяца назад

    Beyetignawum kifu guday lay sutafe yalew hulu betsetset yemaymelisew esat lay yiwedkal

  • @ZolaAssefa
    @ZolaAssefa 4 месяца назад +1

    ድሮም ብልፅግና ከልብ ለውጥ ለማምጣት ሳይሆን እንደተለመደው በጉንጭ አልፋ ንግግር ሕዝብና ሀገርን ማደንዘዝ

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 4 месяца назад

    Enkuan nedaji hudguad erasu yelem

  • @kassawzeli2680
    @kassawzeli2680 4 месяца назад

    Ante tekefay neh Aby bileh litimot new

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 4 месяца назад

    ነዳጅ😅

  • @AbdoBoto-g5q
    @AbdoBoto-g5q 4 месяца назад

    በሶማሌና አፋር ክልል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገረ ስብከት ተሾሙ።አይገርምም ?

  • @tedyengida2821
    @tedyengida2821 4 месяца назад

    ሂዲዲዲዲዲዲ አረባክክ አታፍርም ሲያምርክ ይቀራል

  • @saved1580
    @saved1580 4 месяца назад

    ማርቆስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከዚያም ወጥቶ ወደ ገዛ አገሩ መጣ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት።
    ² ሰንበትም በሆነ ጊዜ በምኵራብ ያስተምር ጀመር፤ ብዙዎችም ሰምተው ተገረሙና፦ እነዚህን ነገሮች ይህ ከወዴት አገኛቸው? ለዚህ የተሰጠችው ጥበብ ምንድር ናት? በእጁም የሚደረጉ እንደነዚህ ያሉ ተአምራት ምንድር ናቸው?
    ³ ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ ይሰናከሉበትም ነበር።
    ⁴ ኢየሱስም፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው።
    ⁵ በዚያም በጥቂቶች ድውዮች ላይ እጁን ጭኖ ከመፈወስ በቀር፥ ተአምር ሊያደርግ ምንም አልቻለም።
    ⁶ ስለ አለማመናቸውም ተደነቀ። በመንደሮችም እያስተማረ ይዞር ነበር።
    ⁷ አስራ ሁለቱንም ወደ እርሱ ጠራ ሁለት ሁለቱንም ይልካቸው ጀመር፥ በርኵሳን መናፍስትም ላይ ሥልጣን ሰጣቸው፥

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 месяца назад

    Sente gize😂new yemiwetaw 😅😅😅😅

  • @danieltesema6378
    @danieltesema6378 4 месяца назад +1

    ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሠግሣል ማለት አንተ ነህ ። አቢይን እንዳሞካሸህ አትቀርም ።

  • @kassayederessa452
    @kassayederessa452 4 месяца назад

    Poo 9Op

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq 4 месяца назад

    ላማራ ያልሆነች ሀገርክስር ትበል 🇨🇬🌍

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 4 месяца назад +1

      Le oromo kehone beki new. Lelaw chigir yelem

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 4 месяца назад +1

    200 አውቶቢሶች ሙሉ ወታደር ወደ አማራ ክልል ከላከ በኋላ ነው ምክክር የሚለው አየየየ ፦ እኔስ ለሰላም ጠርቼ ነበር ግን ፋኖ ሰላም አይፈልግም ለማለት ነው?

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 месяца назад

    Tigrayn lematfat hulie tiseralachu hulie timelesalachu arat kilo tarikua new yemitidegagimew Tigray hulie equlinet tikalech enante degmo hulie yeegna bicha merebareb hone niku hibreteseb yelielebet ager yeteshomewn hulu lene bicha yemilibat wenber yigermal.

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 4 месяца назад

    ይህ በብልፅግና ከሚከፈላቸው ዩቱበሮች ቀዳሚው ነው::እሱና የኢትዮጵያ የመንግስት የተባሉት የአብይ ሚዲያዎች አንድ ነው የእሱም ዜና ከመንግስት ነው የሚላክለት::

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 4 месяца назад

    mazenageia mehonu new kk..kk.. ye fugera meikeiker

  • @mekakonjo
    @mekakonjo 4 месяца назад

    ጋዝ ትለኛለህ ሥት አመቱ ነዉና ጋዝ ተባለ ወሬብቻ ነዉ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 4 месяца назад

    ይሄ ሰወ በላ የሀገር ሸክም የሽግግር መንግስት እንዴት ይፈልጋል የሰው ደም ለምዶ 🤮

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 4 месяца назад

    ፈታ የዐቢይ አፈ ቀላጤ

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 месяца назад

    Amist amet befit yetenegere haset ayicheresim propoganda 4 kilo hulie wishet new yeminegerew.

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 4 месяца назад

    አይ የአብይን የዉሸት ሰበር ዜና ማን ያምናል የዛሬ 5አመትም በሱማሊያ ኡጋደን ነዳጅ ማዉጣት ተጀመረ ተብሎ በebcተነግሮን ነበር ይሄዉ ወፍ የለም

  • @wodajeyimamknfu1239
    @wodajeyimamknfu1239 4 месяца назад

    ጅል

  • @MaledaTube1219
    @MaledaTube1219 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abelshita8389
    @abelshita8389 4 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅