አድዋ- ጂጂ (the Victory of Adwa-Ethiopia) 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 45

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 года назад +18

    የኔ ቆንጆ አንቺ እራሱ የሀገር ቅርስ እኮ ነሽ ጂጂዬ ይህ ዘፈን ነው ለማለት ይከብደኛል ታሪክ ነው እጂ ታላቅ ስራ ነው

  • @TsiyonLove
    @TsiyonLove 7 месяцев назад +2

    አንቺና ቴዲ እኮ በትክክል ጥበብ ምን እንደሆነ በቅኔ በዜማ አረጋግጣቹዋል❤
    አድዋትላንት አድዋ ዛሬም

  • @tiztafikadu3885
    @tiztafikadu3885 7 месяцев назад +1

    ጂጂ አንቺ ትለያለሽ የአደዋ ኩራትችን ነሽ እንወድሻለሁ

  • @tameratteshome2386
    @tameratteshome2386 Год назад +2

    ይሄ የአደዋ መዝሙር ነው በዚህ ልክ አደዋን የሚመጥን ስራ
    ከዚህ በፊት አልተስራም ወደፊትምሽአይሰራም ጂጂዬ እንወድሻለን

  • @RuhamaAman
    @RuhamaAman 10 месяцев назад +1

    ቅኔ ጥበብ🥰እውነት ፍቅር ሃቅ ህሊና ፣ክብር ለጀግኖች ኣባቶች ኢትዮጵያ 💚💛💖

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet 3 месяца назад +1

    ምኒሊክ እና ባለቤታቸው የአለም ጀግና የአማሮች ሀገር የመምራት ችሎታን የሚያሳይ ብቃት አንዱ ገድል አድዋ በአራቱም ኮርነር የሚኖር ኢትዮጲያዊ በአንድነት የንጉሳቸውን ጥሪ ተቀብለው በአንድነት የዘመቱበት አላማቸውን ከግብ ያሳኩ ንጉሳቸውንም ያኮሩበት ታላቅ ገድል

    • @AyeleMengiste-sl6xe
      @AyeleMengiste-sl6xe 16 дней назад

      አድዋ የነጻነት አርማ የጥቁር ሕዝቦች ድል !
      አጼ ሚኒሊክ እቴጌ ጣይቱ !

  • @QatarAdis
    @QatarAdis 3 месяца назад

    አድዋ አድዋ አድዋ ሚኒልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 7 месяцев назад

    ጂጂዪ ለዘመን ተሻጋሪዉ የጀግንነት ታሪካችን ባለዉለታ እናመሰግንሻለን❤❤❤❤❤❤

  • @zelalembirhanu7397
    @zelalembirhanu7397 2 года назад +2

    በእውነት ጀግኖች አያቶቻችንን የሚዘክር እጅግ ድንቅ ስራ ነው።

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 года назад +3

    💚💛❤ואוו איזה שיר מדהים ✍✋✍אתיופיה מה היסטוריה✋⁉️ 😅👏🧏‍♀️🌠איזה זמרית גדולה 🌏✋👈 ג'ג'ה 👏👏👏תפילה 👆🙏✋🎶🎵✍של צדק ✋🙏📖🌠✍🗝🧏‍♀️ שיר הים היסטוריה 🌊💧

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 года назад +1

    ❤ ዋው በጣም የሚገርም መዝሙር ነው ✍✋✍ኢትዮጵያ ምን አይነት ታሪክ ነው✋⁉️ የባህር ታሪክ 🌊💧

  • @TigabuTikya
    @TigabuTikya 7 месяцев назад

    ወደር የለሽም ሺ ኣመት ኑሪ❤❤❤❤

  • @danimani9154
    @danimani9154 Год назад

    ጂጂ ምርጥ ኢትዮፒያዊ ፈጣሪ ህዝቦቹና አገሩን ይጠብቅልን

  • @nabuteyimer8733
    @nabuteyimer8733 5 лет назад +10

    አድዋ ትላንት!አድዋ ዛሬ!
    ልክ ነሽ!ትላንት በተከፈለው ዛሬ እኖራለን!

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 2 месяца назад

    Gloire à L'Ethiopie ! fier d'être Afrika levez-vous et défendez votre droit
    N'arrête pas le combat
    Levez-vous et défendez votre droit
    N'arrête pas le combat ; La bataille " d’Adwa" était un affrontement militaire entre l’empereur Menilek II d’Éthiopie et les forces italiennes à Adwa dans le nord de l' Éthiopie, en 1896. L’Éthiopie a réussi à vaincre l’Italie et, par conséquent, ils ont mis un frein à la tentative de l’Italie de construire un empire sur le continent africain. C’était la première défaite écrasante d’une puissance européenne par les forces africaines pendant le temps du colonialisme.Nous, les Éthiopiens, sommes fiers de la victoire d'Adiwa. Merci Gigi

  • @LeulSisay-d7n
    @LeulSisay-d7n 7 месяцев назад

    የኔ ጀግና

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc Год назад

    One Ethiopia One Africa ❤

  • @samsontilahoun7097
    @samsontilahoun7097 2 года назад +1

    ስምሽ እንከን የለሽ ነበር መሆን የነበረበት💚💛❤💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 года назад

    Gloire a L'Ethiopie ! fière d'être Amharas ተነስተህ ቀኝህን ተከላክል
    ተነሱ ትግሉን አታቋርጡ
    ተነስተህ ቀኝህን ተከላክል
    ተነሱ ትግሉን አታቋርጡ

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 22 дня назад

    ጀምሮም ኢትዮጵያዊ ነው

  • @esmailoumer4165
    @esmailoumer4165 3 года назад +4

    አድዋ በትልቆች ፀሎት የተገፈተረ !

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 года назад +1

    long live ETHIOPIA

  • @bourtoukalbourtoukal5430
    @bourtoukalbourtoukal5430 3 года назад +2

    ትክክል፣💪💪💪🙏🙏⛪🙏👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AdmiringCassettePlayer-kk4ce
    @AdmiringCassettePlayer-kk4ce 22 дня назад

    Adawy tablsat

  • @hirutzerihune2179
    @hirutzerihune2179 8 месяцев назад

    ታሪካዊ

  • @nunusega7541
    @nunusega7541 5 лет назад +2

    Menelik is the King still talking about our team is going to be the king forever African nation

    • @mosesberhe682
      @mosesberhe682 5 лет назад

      Nunu Sega አጤ ምንሊክ ጭንቃቸው የአገር ሉኣላዊነት ማስከበር ሳይሆ እንዴት ስልጣኔን በጣልያን እንዲሁም በተጋሩ ሳልነጠቅ ማቆየት እችላሎህ የሚል ነበር። ለአገር ልኣላዊነት ቢያስቡማ " ወደኔ አትምጣ እንጂ ከመረብ ምላሽ ያለው ውሰድ "ብለው በመፈረም ኤርትራን ኣሳልፈው አይሰጡም ነበር። እንደዛ በማድረጋቸው ለሳቸው ሶስት ጥቅም ነበረው፤ (1) የተጋሩ ሃይል ለሁለት በመክፈል ማዳከም፤ (2) ጣልያን የባህር በር የያዘ ሰፊ መሬት ስለተሰጠው እዛ ያቆማል ብሎ ማሰብ፤ (3) በተቀረው የአገሪቱ ክፍል ያሉ ህዝቦች ቀጥቅጦ ለመግዛትና ለመስፋፋት የሚያስች የጦር መሳርያ ከጣልያን ማግኘት። መኒልክ ሶሶስቱም ኣሳክተዋል።

    • @meklitgetacheww
      @meklitgetacheww 3 года назад

      @@mosesberhe682 lengeru berhe tblke kezi yeblte aytebkbhm

  • @apa-b9g
    @apa-b9g Год назад

    wow

  • @apa-b9g
    @apa-b9g Год назад

    ጂጂ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 года назад

    Zerrafe Ethiopia = en avant Ethiopia , l'unions et l'amour one locve Ethiopie

  • @mosesberhe682
    @mosesberhe682 5 лет назад +3

    አጤ ምንሊክ ጭንቃቸው የአገር ሉኣላዊነት ማስከበር ሳይሆ እንዴት ስልጣኔን በጣልያን እንዲሁም በተጋሩ ሳልነጠቅ ማቆየት እችላሎህ የሚል ነበር። ለአገር ልኣላዊነት ቢያስቡማ " ወደኔ አትምጣ እንጂ ከመረብ ምላሽ ያለው ውሰድ "ብለው በመፈረም ኤርትራን ኣሳልፈው አይሰጡም ነበር። እንደዛ በማድረጋቸው ለሳቸው ሶስት ጥቅም ነበረው፤ (1) የተጋሩ ሃይል ለሁለት በመክፈል ማዳከም፤ (2) ጣልያን የባህር በር የያዘ ሰፊ መሬት ስለተሰጠው እዛ ያቆማል ብሎ ማሰብ፤ (3) በተቀረው የአገሪቱ ክፍል ያሉ ህዝቦች ቀጥቅጦ ለመግዛትና ለመስፋፋት የሚያስች የጦር መሳርያ ከጣልያን ማግኘት። መኒልክ ሶሶስቱም ኣሳክተዋል።