Комментарии •

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon День назад +3

    እሙዬ እንክዋን ደስ ያላችው ጌታ ንብረትሽን በእጅሽ ስለአስገባልሽ ተመስገን ነው !! ፖሊሶችም በሃቅ በመስራትና መሃላቸውን ቃል ኪዳናቸውን በመጠበቅ እየሰሩ ስላሉ በርቱ እግዚያብሄር ይባርካቸው !!

  • @ra4230
    @ra4230 День назад +1

    Gidefom ezi'om Tirgum be Sileshi'yom 🤣
    Bel'da'a Stalin Jegna. Gena May, May ketebilo'ika. ♥♥♥

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 23 часа назад

    ክብር ለጥሚጠብቁን ❤❤❤እንወዳችኃለን

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l 20 часов назад

    😂

  • @RashuJarso
    @RashuJarso День назад

    Subahan Allah

  • @DeerMoose
    @DeerMoose День назад

    አዲስ አበባ በጣም ወንጀልና በተለይም ሸዋሸዋ የሚባለው በጣም በዝቷልና ተጠንቀቁ!!! ሁሉም ማህበረሰብ ያየውን አጠራጣሪ ማንኛውም ነገርን ለፖሊስ ይጠቁሙ!!

  • @hannazenebe1571
    @hannazenebe1571 День назад

    እንኳን ባለቤቶቹ እኔምደስ ብሎኟል

  • @Jzjo7485
    @Jzjo7485 День назад

    😂😂😂3:11 minutes kuter tetelalh

  • @munamuna-hd9wb
    @munamuna-hd9wb 16 часов назад

    በስመአብ አሁን በዚህ ዘመን ማን ይታመናል

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 День назад

    በጠም አዘንኩት ምን አይነት አውሬ ሰው ሞልቷል ዘመኑ አስፈሪ ሆኗል ይጠብቀን እንጅ