ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን የሚተኩ አልባሳትን እያመረተ ያለው አዳማ ጨርቃ ጨርቅ Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የአዳማ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማኅበር ከውጭ ተመርተው የሚገቡ ምርቶችን የሚተኩ የተለያዩ አልባሳትን እያመረተ ይገኛል። በግብአት እጥረት በተገደበ አቅም እያመረተ ያለው ፋብሪካ ከ1200 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የሥራ ዕድልንም መፍጠር ችሏል። #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Комментарии • 1