Комментарии •

  • @alemsgebr
    @alemsgebr 2 дня назад +18

    በቅድሚያ ሰላምታዬ የከበረ ነው ባለፉት በለቀካቸው ቪዲዎች በኮሜንት የ150ዎቹን የዳዊት መዝሙር ገቢራትን በፒዲፍ ማግኘት ፈልጌ ነበር ምናልባት መልዕክቶቼ ካልደረሱህ ደግሜ በትህትና ጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ

    • @samuealassefa9299
      @samuealassefa9299 2 дня назад

      አኔም በ you tube, tick tok coment አድርገልሃለው ደሞ ለቅቄዋለው ብለክ ስለነበር ነው 🙏🙏

    • @hailushambel1698
      @hailushambel1698 День назад

      App ኣል እኮ play store ላይ

  • @asterarga
    @asterarga 2 дня назад +10

    ትዳር ለመያዝ የሚዘጋ መዝሙረ ዳዊት ትነግረን እባክህ

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 2 дня назад

    ወንድማችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HollyYonas
    @HollyYonas 8 часов назад

    መልካም ነዉ።ፈጣሪ ይባርክህ.....keep going.teach us ፈጣሪ ይወደዋል

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 2 дня назад

    GOD bless you

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 День назад

    God Bless you ❤

  • @abeltadios7402
    @abeltadios7402 2 дня назад +1

    May your wisdom get enlighten day after day! Adonai bless you!

    • @rafatoel
      @rafatoel 2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም

    • @Pops713
      @Pops713 День назад

      ​@@rafatoel እባክ ወንድሜ pdf ያልከውን

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 2 дня назад +1

    መዝሙረ ዳዊት 45,46 ተባረክ ወንድሜ

  • @teshomedegefudegefu2006
    @teshomedegefudegefu2006 День назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @tsionassefa85
    @tsionassefa85 2 дня назад +1

    መፍትሄ ስራይ የአጋንንት ድግምት ነው እንጂ ጥበብ አይደለም

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 2 дня назад +5

    ምንም girlfriend ማጣትስ ላለፉት 5 አመታት? ከዛ በፊት ደሞ ያገኘኋቸዉ ደሞ ያለምንም በቂ ምክንያት መለያየትስ ? አይነጥላ እንደሚሆን እገምታለሁ። መፍትሄ ስራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትፈቅድምኮ 🤔 ድብትርና ይቻላል እንዴ ??🤔

    • @ElshadayTsegaye-s3f
      @ElshadayTsegaye-s3f 2 дня назад +4

      አይቻልም ለዚህ መፍትሄ የንሰሀ አባት ይዘህ ንሰሀ ግባ ጠዋት ማታ ስገድ ጓደኛ ስይዝ እንዳይቆዩ እዳላገባ መንገዴን የዘጋህ በስላሴ ስም ታስር እያልክ ቀጥቅጥ ፀበል ተጠመቅ ከቻልክ 150 ውን መዝሙረ ዳዊት ለ40 ቀን ፀልይ መልሱን ታገኛለህ

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 2 дня назад

    Amesegnalehu tyakeye temelsolignal wid giEhin sileseten ena silemitastemren EGZYABHER ystilign😊

  • @Hlinaagegnehu
    @Hlinaagegnehu 2 дня назад +2

    Selam wendim single honen tidar lemagignet mezmure dawit yetun kifil enanbib????

  • @merhawitasefa2294
    @merhawitasefa2294 2 дня назад

    Betam gera yetagabahubet hewti nw fetari yakibereh

  • @MillionGebreyesus
    @MillionGebreyesus День назад

    መፍትሄ ስራይ የደብተራ ነው

  • @Yxniverse
    @Yxniverse 2 дня назад +1

    this might be a heavy request but could you do this for all the psalms in one long video please.

  • @newaygizachew5623
    @newaygizachew5623 2 дня назад

    Amsganlew wendma

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro 2 дня назад

    ለግብርና ስራ ውጤታማነት ማለትም ለእርሻ ለእንሰሳት እርባታ ስንትን እናተኩር።እናመሰግናለን

  • @asterarga
    @asterarga 2 дня назад

    እጢ ያለበት ህመምተኛ የትኛዉ መዝሙረ ዳዊት ቢፀልይ ይድናል

  • @newvip6451
    @newvip6451 2 дня назад

    እናመሠግናለን😊

  • @ael1278
    @ael1278 2 дня назад

    Mezmure dawit eske meceresaw gebirocun likekln

  • @Maki-b6n
    @Maki-b6n 2 дня назад

    አባታችን ከኛ ጋር ሊስማማ አልቻለም የትኛውን የመዝሙር ክፍል እንፀልይ እባክ ወንድሜ ከ3ዓመት በላይ ሆነን

  • @SoliyanaBrhane
    @SoliyanaBrhane 2 дня назад

    150 mezimure be pidef yete magegnete enichelaleni

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 дня назад

    ኧረ ተዉ ኤሜል ፅፊልህ ነበር እባክህ መልስ ስጠኝ

    • @Kiros-l7f
      @Kiros-l7f 2 дня назад

      ሰላም Pdf የት ነው የማገኘው ??

    • @senaitberhanu9234
      @senaitberhanu9234 2 дня назад

      @@Kiros-l7f የት አዉቃለሁ ብለህ ነዉ