አዲስ መንፈሳዊ ድራማ "ይቅርታ" | Yikerta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 82

  • @marymikel565
    @marymikel565 2 года назад +3

    እፁብ ድንቅ ድራማ ነው በእውነት ቀጥሉበት ትምህርት ስጪ ግዜውን የዋጀ ትልቅ መልክት ያለው ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 года назад +6

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሠሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም
    "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና፤ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና"
    ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን።
    መልካም የትንሣኤ በዓል

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 года назад +6

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በፍቅር እንኑር ደም የሚያፋስ ዲይብሎስ ነው

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      ገኒ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ደምሪኝ👐👐🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    በጣምጥሩ የሚያስተምር ፍቅርነንና አብሮመኖርን የሚሰብክ ደስስስ የሚልድራማነው በእውነት ልብያለው ልብብብ ይበል ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @EthiopiaTewahedo
    @EthiopiaTewahedo 2 года назад +8

    በጣም ጥሩ ድራማ በጣም አሳዛኝ። መተኮሱን ይቀጥሉ በጣም ጥሩ እየሰሩ ነው። እንኳን አደረሳችሁ! 🙏🙏🙏😭😭😭

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      ኑ ኑቤተሠብ እንሁን ደምሩኝ

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 2 года назад +2

    አገሬ አወን በእኛ ጭቅላት ለካንሽ ውቢትዋ አገራችን እውነት አስተውል ያለው አምሮ አስተማሪ መካሪ ትመርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +3

    እምነት ተሰፋ ፍቅር ከነዚ የሚበልጠው ፍቅር ፍቅር አሰተምሮናል በጣም ጠቃሚ ተምህርት ነው የጠሉበት እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @EthiopiaTewahedo
      @EthiopiaTewahedo 2 года назад

      የበለጠ መረጋጋት እና ፍቅር 🙏💖

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 года назад +6

    እንኳዕ ደሕና መፃኩም እንኳዕ ኣብፀሐኩም ንኩለኩም

  • @kisanet_Gebrehiwet
    @kisanet_Gebrehiwet 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ታረቃት እባክህን🙏

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 года назад +1

    ማርያምን በእንባ ነው በማስተዋ ያየሁት በእውነት ለሁላችንም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 2 года назад +4

    ብናለቅሰዉ ዋጋም የለዉ ክርስቶስ ብቻ ሁላችንንም ይማረን ይቅር ይበለን። በዛሬዉ እለት ስንቱ ወገናችን በፍርሃት በስጋት በጭንቀት በረሃብ በለቅሶ የሚሰቃይ አለ። አቤቱ አንተ ይቅር በለን መሀረን ብቻ ደጉን ዘመን አምጣልን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 года назад +1

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሠላም በጤና አደረሳችሁ መላው ኦርቶዶክሣውያን በጣም እሥተማሪ ነው ሌላም ሥሩልን እናመሠግናለን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርላችሁ

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +1

    ዋው ብያለሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው በርቱልን ፈጣሪ ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 года назад +1

    በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለላ ቃላት አይገልፃችሁ መድኃኒዓለም ክርስቶስ በረከቱን ፀጋውን አብዚቶ ያድላችሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያለው ✝️✝️✝️💚💛❤️

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላችንም እግዚያብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን ደስ የሚል አስተማሪ ነገር ነዉ

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን
      ደምሪኝ ውድ

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጠቃም ድራማ ነው

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @alemushumye3863
    @alemushumye3863 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

  • @01tigray
    @01tigray Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад

    በእውነት ትልቅ። ትምህርትነውልብያለሁልብይበል።በፍቅርእንኑር

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 10 месяцев назад

    እዉነትበጣምጦራነዉቃለሄወትያሰማልን

  • @debredamte1367
    @debredamte1367 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ታረቃት እባክህን 🙏

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h Год назад

    የምርበጣምአስተማሪነዉ በርቱ አገረችንን ሰላምያርግልን❤❤❤

  • @maryy852
    @maryy852 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን እግዝያብሔር ልብ ይሥጠን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @batekiristos5495
    @batekiristos5495 2 года назад +2

    ለአሕዛብ እሄ አይገባቸውም እኛ ክርስታኖች በፍቅር በይቅርታ ብንኖር አምላክ ሀገረችንን ሰላም የደርግ ነበር

  • @Azezh-e4x
    @Azezh-e4x 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንድ አድርገን ማረን ይቅር በለን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад +1

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice 2 года назад +9

    ውድ ኢትዮጵውያን
    እና ውድ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን፤ ለመድኃኒታችን፤ ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣዔ በዓል በሠላምና
    በጤና አደረሳችሁ!!! ሸዋ ፕረስ 24!!! ለማህበረሰብ ለውጥ እንተጋለን!!! __

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላላል

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 7 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን😢😢😢

  • @fuch9239
    @fuch9239 2 года назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @aestrhi4687
    @aestrhi4687 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ይቅርታ ያድግልን😭😭😭😭

  • @ፂወንማሪያም
    @ፂወንማሪያም Год назад

    በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 года назад

    እንኳን አብሮ..አደረሠን..በጣም..ደሰ ይላል

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @samidan0930
    @samidan0930 2 года назад

    Betam tiru astemari dirama🙏😥😥😥

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Год назад

    ለሁላችን ለሃገራችን ለህዝባችን የይቅርታ ልቦና ያድለን

  • @ድንግለይሩፍታልበይ-ፀ5የ

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 Год назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +2

    ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ፈጣሪ ሁላችንም መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን😢

  • @mareell777
    @mareell777 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 2 года назад

    አገራችንያለችበትን ሁኔታ ገላጭ ነው ቀጥሉበት ምን አልባት ልብ ያለው ሰምቶ ቢቀየር

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 2 года назад +1

    Enkuan abero adersan bewnatu telek asetamirey derama naw bazew katelubate hagirachenen Egezabehar yebarekat

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 года назад

    በእውነቱ ቃለሂወት ያሰማልን። እውነት ነው ኢትዮጲያ ለፊ ናት እኛ ግን በዘረኝነት ጠበን አጠበብናት

  • @abebechabebu4129
    @abebechabebu4129 5 месяцев назад

    ይቀጥል አስተማሪ ነዉ።

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    ፍጣሪየይቅርታልብይስጠን

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay552 2 года назад

    Amen

  • @sahukhan1045
    @sahukhan1045 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @XyYx-d2f
    @XyYx-d2f Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brhenaabate3033
    @brhenaabate3033 2 года назад

    አምላክ ሆይ የይቅርታን ልብ ስጠኝ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 года назад

    እኮን አብሮ አደረሰን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 года назад

    🙏🙏❣💞🥰😭

  • @Azezh-e4x
    @Azezh-e4x 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 2 года назад

    Yewnet liben yenkal ye dengel mariyam lij and yadergen

  • @_ethiotewahedo_ethio1751
    @_ethiotewahedo_ethio1751 2 года назад +6

    ለመላው የ ክርስትና እምነት በሙሉ እንኳን ለ መድኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርሰቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ
    መንፈሳዊ ትምህርቶች መዝሙሮች እና ትረካወች ከፈለጋቹ ከ ቻናሌ ግብ ፎቶዉን በመንካትሰላም የ እግዚአብሔር ቤተሰብ ወንድሜ ወይም እህቴ ከቻላቹ ተባበሩኝ እኔም የ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቻናል አለኝ አሁን ምፅፍበት እና ኮሚኒቲ ላይ ሸር ብታረጉልኝ በ እግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ለመላው የ ክርስትና እምነት በሙሉ እንኳን ለ መድኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርሰቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ
    መንፈሳዊ ትምህርቶች መዝሙሮች እና ትረካወች ከፈለጋቹ ከ ቻናሌ ግብ ፎቶዉን በመንካት

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      እሽ እኔ ደምሬሻለሁ አንቺም ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 года назад +1

    1du selehulu moti

  • @alamaash9527
    @alamaash9527 Год назад

    🍃

  • @samiguta5958
    @samiguta5958 2 года назад

    አሰልቺ ነው ጓዶች..በፊልም አትምከሩ ከቻላችሁ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 года назад

    🙏🏆🏅🌟🌟🌟😘💫🕊

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!!
      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!