እኔ እና ባሌ በእምነት አንድ ሳንሆን እንዴት ተጋባን? ላላገባችሁ ሴቶች ጥንቃቄ ይሁን ዘንድ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 165

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 года назад +13

    እኔ በጣም የምወደው ልጂ ሙስሊም ያገሬ ልጁ እኔ ክርስቴያን ነኝ ተውኩት ሀይማኖት ይቀድማል😍

  • @SEP2922
    @SEP2922 4 года назад +6

    የኔ ቆንጆ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው: ጆሮ ያለው ይስማ! ዘመንሽ ይባረክ!:

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 4 года назад

      ሰላም ውዴ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሪኝ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 4 года назад +22

    በዝች ምድር ላይ ያለኝ ደስታ እምነቴ ብቻነው የአላህን ስም ሰጠራብቻ ነው ደስ የሚለኝ ሌላው ሁሉ ለኔ አድካሚ ነው

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 4 года назад +6

    ልክ ነሽ ውዴ አንድ ቤት ውስጥ የተለያየ ሀይማኖት ያለው ሰው ሲኖር ከባድ ነው ሙስሊም ከሙስሊም ክርስቲያን ከክርስቲያን ተጋብቶ መኖር አለበት ደግሞ ለሰው ብሎ ሀይማኖት መቀየር አይፈቀድም ምክንያቱም ለፈጣሪው ሳይሆን ለሰው ነው የቀየረው ብቻ አላሀ ይጠብቀን

  • @rehanaahmad8499
    @rehanaahmad8499 4 года назад +1

    አው ልክነሽ እህቴ ተባረኪ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግን 💚💛❤

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 года назад +1

    ጠንክራ ሰው ነሽ እማ በርቺ ባለቤትሽን እግዚአብሔር ከምነትሽ አንድ ያድርግልሽ በርቺ

  • @Eyu-Gonderewa
    @Eyu-Gonderewa 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መቅዲዬ እኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽብኝ ዛሪ አገኘውሽ ስወድሽ ከውስጤ መቅዲዬ

  • @hannahasfaw5357
    @hannahasfaw5357 4 года назад +2

    ጎበዝ በርች ጥሩ ሚስት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 4 года назад

      ሀኒ ውዴ ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለው

  • @dosthdosth3576
    @dosthdosth3576 4 года назад +1

    ትክክክል ነሽ መቅዲ ሁላችሁም የእምነት ተከታዎችን አግቡ እውነት ይሀ አለም ከቱ ነው ሀላፊ ጠፊ ነው

  • @almtaishefraw379
    @almtaishefraw379 4 года назад

    ትክክል መቅዲ ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 года назад +5

    መቅድ እንካን ሰላም መጣሽልን ትክክል ሲጀመር ብርሀን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ከሀይማኖት የማይመስለን ጋር አይቻልም

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 4 года назад

    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸዉ እንጂ ሳያውቁ የማያምኑ ብፁአን ናቸዉ አይልም የኔ ቆንጆ አሰተካክይዉ።

  • @fikerteengdasew1809
    @fikerteengdasew1809 4 года назад

    Betam enamesgenalen. Betam ewdeshalhu.
    Be your self . You do have a confidence. I love it. Don't lessen the other girls. Just keep going. God bless you😁🤩

  • @nefisaumermuhaba5718
    @nefisaumermuhaba5718 4 года назад +1

    ትክክህ ጥሩው ምክረነው

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 4 года назад +1

    ትክክል ነሽ!

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 4 года назад +2

    የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ከፌርዶስ ቤት ነው የመጣሁ አላቅሽም ነበር ጎበዝ ነሽ ምክርሽ ተመችቶኛል ቤተሰቤ አድርጌሻለሁ ቀጥይበት😘

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  4 года назад

      አመሰግናለሁ የሃገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽልኝ

  • @hanamuktar5531
    @hanamuktar5531 4 года назад +1

    አንዳንድ ትዳር ሲኦል ነው የላይ ቤታችንም ሲኦል መሆን የለበትም 100% ትክክል ነሽ

  • @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ
    @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ 3 года назад

    እረ ይጠብቅሽ እውነትሽን ነው!!

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 4 года назад +1

    በጣም ነው እምወድሽ የኔ ውድ😍😍😍

  • @a.1985
    @a.1985 4 года назад +2

    አይዞሽ በሰው የማይችል በእግዚአብሔር ይቻላል እርሷ ይረዳሹ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 4 года назад

      ነይልኝ ውዴ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሪኝ እምልሳለው

  • @የባሌናፋቂ.ስዴተኛዋHሀቢቢ

    የኔ ውብ የኔ ቅመም የእውነት እወድሻለሁ ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውዴድሽ ባልሽን የምታከብሪ የምታዴንቂ. ልባም እና ጠንካራ ውብ ሴት ነሽ እህቴ. ፍቅር ጤና እድሜ ሰላምነት በባልሽም ባንቺም በልጆችሽም ይስፈን ውዴ በጣም ጎበዝ ሴትነሽ ልክ ነው ሀሳብሽ ተስማምቻለሁ ማርርር

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 4 года назад +2

    መቅዲዬ ቆንጆ ትክክል😍😍

  • @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
    @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ 4 года назад +1

    ትክክል ነው

  • @hanagetachew7080
    @hanagetachew7080 4 года назад

    መቅዲ ልክ ነሽ ግን ሣናውቀው ገብተንበታል ምን ትይናለሽ ውዴ

  • @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ
    @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ 4 года назад

    እናመሠግናለን💚💛❤

  • @tgtaf435
    @tgtaf435 3 года назад

    ሳያውቅ ሳይሆን ላለማወቅ ቢሆንስ ? ገዳም ላልሽው ትክክል ነሽ ፈጣሪ መኖሩን ያኔ ያውቃል

  • @lubabasuleman7063
    @lubabasuleman7063 4 года назад +1

    ትክክል ነሺ በሀይማኖት ቀልድ የለም

  • @a.1985
    @a.1985 4 года назад +1

    እውነት ነው 😘

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 года назад

    እውነትሸን ነው እህቴ ላሃይማኖታቸው ሲሉ ሊብያ ላይ ታርደውዬቀሩ ዬፈለገ ነገር ቢሆን አልቀይርም

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 4 года назад +7

    ልክ ነሽ አንበሳዋ ግን ለምን ለሱ ክብር ስትይ አንድ (1) ልጅ አትወልጅለትም

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 года назад

      ውይ እሱ ላይፈልግ ይችላል በሰለጠነ ሀገር ልጅ በጥንቃቄ ነው መወለድ ያለበት

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 4 года назад

      @@ህይወት-ቨ7ጀ እሷ እራሷ መውለድ አልፈልግም ብላለች

  • @temretemre6741
    @temretemre6741 4 года назад

    ውነትነው ትክክል

  • @martak514
    @martak514 3 года назад

    I like her. She is so funny

  • @sofiaabdi7636
    @sofiaabdi7636 4 года назад

    Dhugaa ketti galatoomi 💚❤️💚

  • @ልኡልእግዚያብሔርሆይምኞቴ

    ዉይ እግዚያብሔር ይመሰገን ፅድት ያለ ኦረቶዶክስ ባል አለኝ ተመሰገን❤❤

  • @የራቢየራቢ888
    @የራቢየራቢ888 4 года назад

    ግን ዬት ነወ የሌሽበት ዉጭ ሀገር ኔሽ?በተራፊ ሰቢ አርጌሻሌሁ በርች 😍😍😍

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 года назад +3

    የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @luwamabreham6912
    @luwamabreham6912 4 года назад +1

    የቅርታ የኔ እህት ፡ አንችም ትክክል አይደለሽም፡ ያመነ ካላመነ ጋር ህብረት የለውም የላል መፅሀፍ ቅዱሳችን ሰለዚህ፡ አንች ካላመነ ጋር ተጋብተሽ ለሌላ ሰው ሰትመክሪ ገርሞኝ ነው፡
    የትናንቱ ምክርሽ ተመችቶኛል ሰለ ኢንሹራንስ ያልሽው፡ ብዙ ነገርሽ ደስ የለኛል፡
    እኔም የፈረንጅ ሚስት ነኝ ግን የኔ ባል ክርስቲያን ነው፡ በተረፈ ገን በርች እልሻለሁ፡

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 4 года назад

      ነይ ውዴ ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለው

  • @tigistbeyene1663
    @tigistbeyene1663 4 года назад

    Thank you it's True 👍

  • @tube9602
    @tube9602 4 года назад

    ትክክል ነሽ ቅርሚያ ለሀይማኖት ፍቅር ያልቅና ዋጋ ያስከፍላል

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 года назад

    እውነትሽ፣ነው፣የለሃይማኖት
    ማግበትጥሩ፣አይደላም

  • @tgmaru4411
    @tgmaru4411 4 года назад

    ትክክል ብለሻል። ሰብኬ ቀይሬ አገባዋለሁ ወይም ካገባሁት በሇላ እቀይረዋለሁ የሚል ነገር አያስኬድም።
    ብዙ ሰዎች ከገቡበት በሇላ ወንዶቹ ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ። በጓደኛዬ የደረሰ ነገር ነው

  • @melatabeye8221
    @melatabeye8221 4 года назад

    mekdiyeee ashangulite endet nesh ene betam astemari neger selmetaweri ke AA sera kuch beye eyesemahush new meseraw ..ena mekdiye ebakesh ehe netela sharpshen atargi video lay setmechi atargi please eshii love you demo

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 4 года назад

    በነገራችን ላይ አንድ አካል ሁለት እምነት የለም ስለዚህ አንችም ሱባኤ ግቢና ወደ እምነትሽ መልሽው ጊዜ አትስጪዉ።እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @masterben7571
    @masterben7571 4 года назад +4

    ሀይማኖት የሌለው ሰው (አህዛብ )ማግባት አያኮራም ። ስብከቱን ትተሽ ዩሮ ሽን ቁጠሪ !!

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 4 года назад +2

    በሀይማኖቴ ቀልድ አልወድም በዚች ምድር ላይ ለኔ ዘላለሚዊ ህይወቴ ሀይማኖት ብቻ ነው ስለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @Lyla-eu5ml
    @Lyla-eu5ml 4 года назад +1

    ወዴ ስወድሽ ግን ኮመት መፀፊ አልችልም ሹኩራን ልክ ነሽ እንድ ነቸው ወዶች በርች ማር!!

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +1

    ሆ እንኮን ለባዱ ወንደ ቀርቶ እሄን ሰናገር ገን እግዝያብሔር በችርንቱ የቅር የብለይ ምክንያቱምችለደፍርቴ እና እግዝያብሔር በእግሩ ወርዶ ሰለሜ ቤለኝ ማርያምን እሞታለሁጀ አለሰለምም ።

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 4 года назад

    Asha fetari yelen ylal
    Kudus dawit

  • @temretemre6741
    @temretemre6741 4 года назад

    እናሊላሂ ወኢነኢለይሂራጅኡ አኡዙቢላ ማንንም አይፈራም ነፍሥሺን ጠብቂ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад +1

    ከኛ ሀይማኖት የሌላቸዉ ይሻላሉ እኮ እኛማ አዉሬ ነን

  • @Lyla-eu5ml
    @Lyla-eu5ml 4 года назад

    አቢሽር ማሚ

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 4 года назад

    Tekekel neshie yena konjo

  • @brhanewelegebriel5959
    @brhanewelegebriel5959 3 года назад

    Benefsish endatitefi, betselot berchi, yememhr girma videowochn teketatayi

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 4 года назад +1

    Your advice good i respect that but before you married you have to ask what he's religion because religions is inpatient for the children and family any way mekdi bless your marriage 😘

  • @pppyy6578
    @pppyy6578 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +5

    እናኮ ባለሽን ሀይማኖት ክሌለወ አንች ጥንካራ ክሆንሽ ማስክተለ ተችያለሽ አሁንም በርች ጥንክሪ

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 4 года назад

      ነይልኝ ውዴ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሪኝ እኔም እመልሳለው

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 года назад +2

    ሀገራችን ሰላም ትሁንና ኢትዮጲያ ይዘሽው ሂጅ 100% ያምናል

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 4 года назад +4

    አንቺም ብትሆኚ መጀመሪያ ሳትማማሩ ሳታሳምኚው ወደ ትዳር መግባት አልነበረብሽም፣ ሌላው ጥፋትሽ የበፊት ሚስቱን ለምን ፈታ? መፀሃፍ ቅዱስ ያለዝሙት ምክንያት ሚስቱን የፈታ አመንዝራ ያደርጋታል የተፈታችውንም ያገባ አመነዘረ ይላል የተፋታ ባል እኮ ነው ያገባሽው አመነዘርሽ፣ እኔ ቤት አንድ ሃይማኖት ነው ያለው ያልሽው አምላክ የለም ብሎ ማመን እራሱ ሌላ እምነት ነው። በስመአብ ብለሽ ስትባርኪ እየሳቀ ይበላል በእምነትሽ አየሳቀ መሆኑ አይሰማሽም? ብዙ ማለት ይቻል ነበር በአጠቃላይ ከማያምን ሰው ጋር መኖርሽ ለስጋሽ ደስታ ስለሰጠሽ ነው እንጂ ለነብስሽ ለሃይማኖትሽ ብለሽ አይደለም።

    • @lulaluli5445
      @lulaluli5445 4 года назад

      Hbesha stebalo egetamat we demo yegudelatn emetngrhe yalachew endet teftaw meseley now yelbet

  • @fatuma9695
    @fatuma9695 4 года назад

    ትክክል ነሽ በጓደኛ ላይ ደርሷል

  • @aizizanowroaiziza3097
    @aizizanowroaiziza3097 4 года назад +1

    እኔም ሀይማኖቴን ቀይሪ ነው ያገባሁት ግን አሁን ተፋተናል ምን ይሻለኛል እስኪ ምክር ስጡይ

    • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
      @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 года назад

      ከምን ሀይማኖት ነው የተመለሺው ውዴ

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171  4 года назад

      ያመንሽበትን ሃይማኖት ያዥ!

    • @berislsl2119
      @berislsl2119 4 года назад

      የኔ ማር አይዞሽ ያንቺ ስላልሆነ ነው

    • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
      @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 года назад

      @@ethiojago7171 መቅዲ ያመነችበት ሳይሆን ወደዝች ምድር ስትመጣ የነበራት ሀይማኖ ነው መያዝ ያለባት ማለቴ የናት እና አባትዋ የሚከተሉትን

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 4 года назад

    Haymanot 1st

  • @Kነኝወሎየዋየልጓማልጅኢት

    መቅድየ የኔ ውዴ እኔ በጣም እምወደው የሰፈሬልጂነበር በጣም እወደዋለሁ ግን እሱ ክረስቲን ነው እኔ ሙስሌመወ ነኚ እናም እያፍቀሩት መራቅን ወስኚ ልቤን አሽንፊ እየኖሩኩነው ግድነው ሀይማኖቴ እቀይራለሁ ቢልም እቢ አልኩ ምክናየቱም እኔ እምነቴን ምንም ቢመጣ አልቀይርም

    • @hfhjgfyfhjf7328
      @hfhjgfyfhjf7328 4 года назад

      ጥሩ አድርገሻል ወንዶች አይታመኑም ለጊዜው እዛራለሁ ቢልም በሃላ ላይ አንችን ቀይሪ ማለቱ አይቀርም እናም ፍቅር በሀይማኖት ተመሳሳይ ካልሆነ ይቅር

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 4 года назад

      K ነኝ ደምሪኝ ውዴ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @hanimametube3605
      @hanimametube3605 4 года назад

      @@hfhjgfyfhjf7328 ደምሩኝ በቅንነት

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 4 года назад

    bayeee galatomi wan ofii to💚❤👍

  • @ወለተኪዳን-ፈ2ረ
    @ወለተኪዳን-ፈ2ረ 4 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ለቻናልሽ አድስ ነኝ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ ፅድቅ ከአመፅ ጋር ምን ተካፍይነት አለውና ፣ ብርሀንም ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ይላል ~2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ ~ 6 ሙሉውን አንብቢው እናማ አንችም ልታስቢበት ይገባል እምነት የሌለው ሰው ጋር እየኖርሽ መንግስተ ሰማያትን መናፈቅ የለብሽም አካሄድሽን አስተካክይ የወንድምነት ምክሬ ነው --------።

  • @yoditeyassu4643
    @yoditeyassu4643 4 года назад

    Yebase yebase enji anchi denkoro haymanot yelelew b fetari yemayamn sew yebase enji anchi betam betam donkoro nech

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 3 года назад

    Anchi atismami inji be isilam seti liji kirsitan magib at Haram nw.
    Wandi liji magibat tafakidolatal.
    Allah hun Yale yihonal.

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +5

    አንደ ነገር ለገርሽ ላንችም አንዴት እምንት ናት ትክክለኛዋ እርሰዋን የቀደምቴቱ አባቶቻችን በተጋደሎ ያቆዩለን ተዋህዶና ተዋህዶ ብቻ ነወ

  • @tsionalex9250
    @tsionalex9250 4 года назад

    Yemigrmshi betam kebade new ene Germns balan Le masamne selzi zem new yemlwe.... So lejan Evangelische Schul ye chrisan temhirt bet asgbahut... Honom endalshiwe serhat yalachwe respect sensrhat yalachwe Egzabair yelme Milu nachwe... Yegrmgnal.

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    እህቴ ለቤትሽ አድነኝ ባለፈው ናት ፍሴጋ ወይም ፈረዶስ ቻናል ያየሁሽ አቤት ስነስረአትሽ.

  • @helinakebede848
    @helinakebede848 4 года назад

    ehete melkam bale setoshal qeriwe yanchi sera new tselot yemayemelesew neger yelem,anbesa nesh,yewenet habesha meret miste nesh

  • @gghjhghg5270
    @gghjhghg5270 4 года назад +2

    አላህየመርጠልንእስልምናነው አሁን ነይወደእስልምናቀኑሳይመሺ

  • @adanacheshefarwe3931
    @adanacheshefarwe3931 4 года назад +1

    እውነት ነው መቅድ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

    እባክሽ ወደኛ ሀገር ወስደሽዉ ገዳማት አስጎብኚዉ እና ፀበል አስጠምቂምቂዉ ቀስ በቀስ ይገባዋል አቺ በርቺ ጎብዢ 😘

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 года назад +1

    ባልም በሚስቱ ይቀደሳል ሚስትም በባልዋ ትቀደሳለች ምክንያቱም ሁለት ሰውዎች አንድ የሚሆኑበት ስራ ነው እና አንድ አካል አንድ አምሳል ናቸው ይባላል ተሳሳትኩ ልታረም💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kenenifeyissa9512
    @kenenifeyissa9512 4 года назад

    Ewnetshin new mamaye tdar andande siol new

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 4 года назад +2

    ትክክል እህቴ ከባድ ነው ሌላ ሀይማኖት ማግባት።አወ ይችላል በሙስሊም ወንዱ ሙስሊም ሁኖ ሴቷ ክርስቲያን ብትሆን እሷም በእምነቷ መኖር ትችላለች ሙስሊም ሴት ግን ክርስቲያን ወንድ ማግባት አይፈቀድላትም

  • @fatimarak4290
    @fatimarak4290 4 года назад

    አደለም እህት ሤት በፍቅር ሥለምትሸነፍ ነው እህት ወንዶች ለሤት ብለው ሀይማኖቱን አይቀይርም ጠንካራ ናቸው።

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 4 года назад +3

    First of all let me tell you something my sister .the only way you can be saved is when you receive Jesus Christ your Lord and Savior .God is not going to ask you what religion you are .it doesn’t work that way with all due respect but Don’t come over here preach about religion .don’t change your religion. that’s not going to save you. it Doesn’t work that way.😘😘😘😘😘❤️❤️❤️

  • @hanimametube3605
    @hanimametube3605 4 года назад

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ ተባበሩኝ ውዶቼ ruclips.net/video/fvW-75s7FNw/видео.html

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 4 года назад +9

    ሂጅ ወደዛ ምነው ይሄንን ያክል ስሜትሽን መቋጠር አቃተሽ በእምነትሽ አይመስልሽ በዜግነትም የማይመስልሽ አሶላ ለመጋፈፍ ብቻ ነው እንደየ ያገባሽው ኤጭጭጭጭጭጭ ፈጣሪየ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ጠብቀኝ አምላኬ ሆይ

  • @sofiaabdi7636
    @sofiaabdi7636 4 года назад

    Qonijiti ❤️❤️

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 4 года назад

    እና ኒካ የለሽም ምን ይባላል የምትኖሪበት ዚና ነው

  • @yoditeyassu4643
    @yoditeyassu4643 4 года назад

    Mnm aemro yelechim chirash yebase fetari menoru yemayamn ere b beyesus

  • @kokobekebede7342
    @kokobekebede7342 4 года назад

    አውቀው ከሚያጠፍ ሣያውቁ የሚለው ቃል ላንቺ ባል አይገባውም ለምን መሠለሽ ከሐዲ ነው መልካም ነቱ እንዳለ ሆኖ ወደዚህ ምድር የመጣበትን ነገር ካላመነ ገዳማትም ቢሔድ አይገባውም ሣያቅ ሣይሆን አውቆ ነው እራስሽን አታታይ ላንቺም ጥሩ ሰለሚሆን ሥለሀይማኖት ከሚያውቁ እና መንገድን ከሚያሣዩት ሠዎች ጋር አገናኝው በአንቺ ብዙም አይገባውም በጣም ይቅርታ መፅሐፍ ቅዱሱ ከባድ ነው ጀርመን እኮ ኦርቶዶክስ መምህራኖች አሉ በነሡ ሞክሪ

  • @umuyahyatube7434
    @umuyahyatube7434 4 года назад

    መቅዲ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ውነትሽን ነው ወላሂ አንዳዶቹ ምን እንደሚሉ ታቂያለሽ እሚቀድመው ፍቅር ነው ይላሉ ወላሂ እኔ የሆነችልጅ ጋር ስንከራከር ነበር በዚሁ በሚዲያ ላይ

    • @zinatseyd439
      @zinatseyd439 4 года назад

      አንች ማትርቢ

    • @umuyahyatube7434
      @umuyahyatube7434 4 года назад

      @@zinatseyd439 እኔነው እኔን ከሆነ ተሳስተሻል እሺ ሳታቂ መሳደብ እኔግን ወላሂ አልሰድብሽም ለምን እኔ ምን ማለት እንደፍለኩ ሰላልተረዳሽ እሺ አላህ ያህዲክ በስ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 года назад

    መቅድዬ ለምክርሽ እጅግ አመሰግናለሁ ትክክል ውዴ እምነቴን ከምቀይር ቆሜ ብቀር እመርጣለሁ እምነቴ ህይወቴ ነው ስለዚህ ለወድ ብዬ እምነቴን አልቀይርም ማሬ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 года назад

    ይቅርታ መቅድየ አባቶች ያልተመቀሰዉ ጋር ጋብቻ መፈፀም ሀፂያት ነዉ ማለቴ እራስን አሳልፎ መስጠት አባቶችጠይቂለማንኛዉ ለስጋዉ ፍላጎት ስንሮጥ የዘላለም ቤትን እንዳይዘጋ ብን

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 3 года назад

    ሰላመመቅድቅንጆነሽጠንካራነሽ

  • @ታጠቅዉስጤነዉሱሱነኝ

    በጥራቃ ፈጣሪ የፃፈዉን ነዉ እምንኖረዉ

  • @fatimarak4290
    @fatimarak4290 4 года назад +1

    ሤት ሌላ ሀይማኖት ያለው ማግባት አትችልም ለምሣሌ አንድ ሙሥሊም ሤት ሌላ ሀይማኖት ተከታይ ማግባት አይቻልም በኢሥላም አይፈቀድም እህቴ

  • @tiruwerkmisiker6323
    @tiruwerkmisiker6323 4 года назад +1

    Hi

  • @abdelradysaadeldin9186
    @abdelradysaadeldin9186 4 года назад

    yenen hiwet neweYengersg

  • @temretemre6741
    @temretemre6741 4 года назад

    ያሣፍራል እድህያለ ሠመኖሩን ዛሬ ሰማሁ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 4 года назад

    በጣም ይቅርታ አድርጌልኝ እኔ ጋደኛዬ ነጭ ነው በአንድ ኃይል አለ ይላል ግን አስራራት ዓመት አብሬው ኖሬያለው በጣም ይወደኛል እኔም በጣም እወደዋለሁኝ ግን ብዙ ውጣ ዉረድ አብረን አሳልፈናል ምን ለማለት ፈልጌ ነው ከሁለት ዓመት በፊት የቤተሰቦቼ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ስለሆነ እንደ ገና ተጠምቄ ወደነበረው ሐይማኖት ተመልሻለሁ ግን ለአስራራት ዓመት አብሬው የኖርኩትን በግልፅ አማራጭ ሰጠሁት የኔን ዓይማኖት ተከተል ብለው ኖ ነው ያለኝ ከዛን ቀን ጀምሮ አልጋ ለየን ግን ማንኛውንም ነገር ሼር እናደርጋለን ልክ እንደታላቅ ወንድሜ ነው የምንተያየው እኔ ለማለት የፈለኩት አንቺ ባለትዳር ስለሆንሽ ከባዶ ነገር ያንቺ እምነት ከንቱ ነው በመፀሐፍ ክልክል ነው አባቶችን ጠይቄ ግን ወዳንቺ እንዲመጣ ከፈለግሽ ጎድ ኢስ ግሬት የሚል መፀሐፍ ፈልገሽ እንዲያነብ አርጌው ሌላው ወደድሽም ጠላሽም አይቀይርም ።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 года назад

    Bakishin qubinegeru hayimanot laay ayidelem.Fireha IGIZIABIHER yalew manignawim sew tikikil naw.Sintu be hayimanot shifan sint haxiyat wisx iyetechemaleqe yinoral? Ayidelem be tidar be sira bota irasu hayimanotegna yemimeslu sewoch nachew leboch.Silezi tikuretachin lihon yemigebaw Fexarin bemifera sew laay naw. Thanks

  • @aminomran2818
    @aminomran2818 4 года назад

    ትክክል አባባል ነው

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад

    የኔ ቅመም ስወድሽ ግለፅኝነትሽ ደስ ይለኛል

  • @workubogale850
    @workubogale850 4 года назад

    Anchi gena endet endt edtebdash tinegrinalesh

  • @tamratmisak
    @tamratmisak 4 года назад

    እሥላም ክርሥትያን ማግባት ይችላል አንቢ

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

      ሴቷ ከሰለመች አዉ እኛም ክርስቲያን አርገን መጋባት እችላለን

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 4 года назад

    እምነትና ሐይማኖትን ለዩ 😀