ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 69

  • @RabeaKsa-gg9ws
    @RabeaKsa-gg9ws Месяц назад +16

    እኔ ደሞ ትዳር እወዳለሁ ግን ማግባት ስፈልግ ምቀኛ ይበዛብኛል አላህ ምቀኞችሽን ይገላግልሽ ብላችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ጀዛኩምአላህ ኸይር❤❤❤❤❤

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 28 дней назад +5

    ያአላህ ኡስታዝ መፍትሄ ፈልጋለሁ በፊት ቂርአቴላይ ጎበዝ ነበርኩ ማለቴ ኩቱቦችን እቀራለሁ ባንድ ቀን 3/4 ኪታቦችን ዴርስ አለኚ ሳልሰማ አላድርም ነበር በዛላይ ከጓዴኞቼጋ በጣም ፍቅር ቁጥብ ነበርኩ ክፉ አልናገርም ዴስተኛ ነበርኩ ከትንሽ ጊዜውድህ ትንሽ ከከፋኚ ብቻየንን አለቅሳለሁ ለመናገር አልሰስትም ተናጋሪ ሁኛለሁ ያዴኩት ቁጥብ በሆኑ እናትና አባት ስር ነው ግን አሁን እኔጃ ብቻ .... ያሁሉ ቂርአት ወዳድነቴ የት ገባ ኪታቦችን አልቀራም ጭንቅቅቅቅ ይለኛል በፊት እኔኮ ጀግናነኚ እችላለሁ የሚለው ከውስጤ አይጠፋም ነበር አሁን ህይወት እስጥልት ድክምምምም ባጠፋሗቸው ጥፋቶች ራሴን መውቀስስ ለምን ቆይ ለምን እያልኩ ራሴን እጎዳለሁ በእርግጥምኮ ካለፈ አለፈነው
    الْمُؤْمِنُ القَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إلى اللهِ مِنَ المُؤْمِنِ الضَّعِيفِ، وفي كُلٍّ خَيْرٌ. احْرِصْ علَى ما يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ باللَّهِ وَلَا تَعْجِزْ، وإنْ أَصَابَكَ شَيءٌ، فلا تَقُلْ: لو أَنِّي فَعَلْتُ كانَ كَذَا وَكَذَا، وَلَكِنْ قُلْ: قَدَرُ اللهِ وَما شَاءَ فَعَلَ؛ فإنَّ (لو) تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ
    ይሄን ሀድስ አታውስና ራሴን መውቀስ አቆማለሁ መልሶ ይመጣብኛል
    ከቁርአን ከራቅኩ ይጨንቀኛል ቁርአን ከፍቸ ስራየን ስሰራ ትንሽ ለቀቅ ያዴርገኛል ብቻ አላህ እንዴበፊቱ በመንሀጄ የማልዴራዴር እንዳዴርገኚ ዱአ አድርጉልኚ

    • @rahamrahmaa6906
      @rahamrahmaa6906 20 дней назад

      አብሺሪ አሏህ ነጃ ይበልሺ የሩሂ

  • @zainabaregazainabarega2596
    @zainabaregazainabarega2596 Месяц назад +13

    እኔም ብዙ ግዜ እሞክራለሁ ግን አይሳካልኝም እፈራለሁ ደሞ ብዙግዜ ብቻየን አለቅሳለሁ ያለምክንያት ወላሂ መፍትሄ ካለዋት ያሸክ በማልቀስብዛት እራሴን ያመኛል ደሞአልቅሸ ስጨርስ ይቀለኛል

  • @MisraQader
    @MisraQader Месяц назад +5

    ተወከልና አለል አዚዚል አሊም ።

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154 24 дня назад +3

    ወላሂ እኔ እደ ትዳር ምፈራውም ምርቀውም ነገር ዬለም😢

  • @user-ej5kr4qm6y
    @user-ej5kr4qm6y 4 дня назад

    ALLAHU AKBAR ☝💞☝☝

  • @user-qx8mw7xq3o
    @user-qx8mw7xq3o 4 дня назад

    ድምፁረበሸን
    እባካችሁ ሌላድምፅአታስገቡ ለማዳመጥአይመችም ይረብሸናል

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z 24 дня назад +2

    አጅሩ ምንድ ነው በአሂራ ያስደገሙብን ሰወች

  • @Ahmes-w5l
    @Ahmes-w5l 3 дня назад

    እኔሁሉምየሚባለሁሉምአለብኝኡስታዝ

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j Месяц назад

    بارك الله فيك ما شاء الله

  • @hayattube1479
    @hayattube1479 28 дней назад

    نعم

  • @user-dy2mn6ut6q
    @user-dy2mn6ut6q Месяц назад +2

    ኧረ ውዝታዝ እጀምረዋለሁ አይሳካልኝም አላህ ይሱትር

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp Месяц назад

      እኔም ነኘ አላህ ያግራልን እህት

    • @user-dy2mn6ut6q
      @user-dy2mn6ut6q Месяц назад +1

      @@Rabeah-zn8gpአሚን ውዴ ከባድነው ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-lc7xs7xm6t
    @user-lc7xs7xm6t 27 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @Ahmes-w5l
    @Ahmes-w5l 3 дня назад

    እኔትዳርመያዝእፈልግናአወራለሁከዛእተወዋለሁግንደሞየኔንደስታእማይፈልግብዙምቀኛለኝእነሱግንምንማረግዳለብንአላሀለም

  • @user-jn1zq4iy4m
    @user-jn1zq4iy4m 27 дней назад +1

    እኔም በጣም ነዉ እምፈራዉ አላህ ይሰቱር አላህ የረፍ አነል በላዓ ያረብ መፍቲህ ከዓለ

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 29 дней назад

    ጀዛከላህ ወንድማችን

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 29 дней назад

    ሱበሀን አላህ እኔም ወላሂ ከቤተሰብ ጋ ደርስ እሺ ካሉ በኋለ ይፈርሳል ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 24 дня назад

    አሚንንን

  • @Mhmdhly-mg8cd
    @Mhmdhly-mg8cd 22 дня назад

    ያረቢየአላሕ፡☝️🤲📿📿ሡበሐንአላሕ፡ያሥፈራኛ፡☝️🤲📿

  • @user-of2yt4ig2p
    @user-of2yt4ig2p 24 дня назад

    እኔም ፈራሁ አላህ ሁሉንም አግራልን ያረቢቢቢቢ

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 26 дней назад +1

    እኔዴሞ ሰግጄእተኛለሁግንሰይጣንበህልሜእየመጣየሚያቅፈኝየሚስመኝበቃመተኛትአልችልም ሲያስቸግረኝአፌንይይዘ ኛልያስታዉቀኛልእናአያተልኩርስይንስቀራመጨረሻላይይለቀኛል እናአግብቶኛልመሰለኝወዲምአስጠላኝትዳርይመጣልኛልእኔግንአልፈልግምዱአአርጉልኝ

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 15 дней назад

    ጀዛኪላሁኸይረንኡስታዝ

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq 28 дней назад

    እኔም በአይን ታምሜ ትዳር ፈርሶብኛል አሁን ላይ በራሴ ላይ ሩቃእ ማድረግ ችያለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @user-dd2qx6ir4j
    @user-dd2qx6ir4j Месяц назад

    اللهم اني استودعتك امري واشكرك قوه حيلتي فرج كربي ويسر امري😢😢😢

  • @wesilaawel2903
    @wesilaawel2903 26 дней назад

    Amine

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 13 дней назад

    👍👍👍👍

  • @tuhaoumer3696
    @tuhaoumer3696 9 дней назад

    aslamualykum wrhmtulahi wbrekatuhu habibi endet neh tmhertu tru nw lakin clasikal alw smethewale wla eyawek nw khone clasikal baynorew tru nw baye ngn

  • @ZeyibaSeid
    @ZeyibaSeid Месяц назад +1

    አሰወወ ሸህ ሀገራችን ውስጥ የሚቀራልን እንፈልጋለን ብዙ እህቶች ወንድሞች በብቸኝነት ሂወታችው አልፎል ያሳዝናል የሚቀራ ያስፈልጋል ግን ማግኘት አልተቻለም ቢጠቁሙ ን ደሰ ይለናል ጀዛካለህ

  • @user-po5vy8be7p
    @user-po5vy8be7p Месяц назад

    አላህፈረጃዉንቅርብያጅርግን ጀዛከላኸይር

  • @user-er8sb5zc3m
    @user-er8sb5zc3m Месяц назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته .

  • @user-tr7pv2ve5w
    @user-tr7pv2ve5w Месяц назад

    وعليكم السللام ورحمة الله وبركاته

  • @TmB-gy2zj
    @TmB-gy2zj Месяц назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة عستظ الله جظكل الله حير

  • @user-zq5jk5bh1c
    @user-zq5jk5bh1c Месяц назад +1

    ወላሂ ተቸገርን አላህ ዋክበረ

    • @--alafiya1282
      @--alafiya1282  Месяц назад

      @@user-zq5jk5bh1cአብሽሩ አላህ አፊያ ያድርጋቹህ

  • @Zamzam-yd3yl
    @Zamzam-yd3yl Месяц назад

    ሰብሓን ኣላህ ወለሓሙድሊላ ወሏሁ ኣክባረ

  • @abdellasimegnaw8604
    @abdellasimegnaw8604 Месяц назад

    MASHALLAH OUSTAZ

  • @user-wj8wf1lu7z
    @user-wj8wf1lu7z Месяц назад

    አይይያሸህ የዚህነገር አደናገሮኛል ትዳርይመጣልግ እሺአልልም ለምእንደሆነአላቅ ዱአአርጉልኚ

    • @user-cg8mn9xc4y
      @user-cg8mn9xc4y 26 дней назад

      እኔም ከህደ ቡሀለ ደሞ ለገባ እላለሁ

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj 27 дней назад

    አላሀዉላዉላቁተኢላቢላህ ላኢላሀኢለአተሱብሀነክኢኒኩቱሚነዟሊሚን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bn4cl8vd3z
    @user-bn4cl8vd3z Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z 24 дня назад

    ሲህር ቁረአን ስቀራ ያስታውከኛል ምን ይሻለኛል መሲም ነበረብኝ ለቆኛል ሲህሩ ግን አለብኝ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 19 дней назад

    እፈራለሁእኔ😢😢😢

  • @MeduMedu-w5b
    @MeduMedu-w5b Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢 እኔስ ተስፋቆርጫለሁ ሞከርኩ ግን ደከመኝ😢😢

  • @umuhib
    @umuhib 17 дней назад

    እሩቃ ታረጋለህ ኡስታዝ እናቴ ልጨርሰነው በጣም አስቸግራናለች ዛር አለባት

    • @--alafiya1282
      @--alafiya1282  17 дней назад

      @@umuhib አወ የሩቃ ህክምናም እንሰጣለን

    • @umuhib
      @umuhib 17 дней назад

      @@--alafiya1282 የት ነው

    • @KalbaUae-qc9lc
      @KalbaUae-qc9lc 17 дней назад

      ኡስታዝ እኔ ያለሁት ስደትነው ግን ከባሌ ጋር መግባባት አልቻልኩም​@@--alafiya1282

  • @user-mt7ye8bn4j
    @user-mt7ye8bn4j 14 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e Месяц назад

    😭😭😭😭

  • @SaedAli-w4c
    @SaedAli-w4c Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c 27 дней назад

    እንደኔ ሀቂቃ እኔ እራሴ ያልከው ሁሉ ይሰማኛል ኡስታዝ ዝም ብየ ፍራት ሊያሳብደኝ ነው ምን ላድርግ ምንም እንደሁ አላውቅም ሲጀመር ጡሩ ሰው ሲመጣ ለትልቅ ቁምነገር ሲፈልጉኝ እኔ አወራለሁ ግን አላስበውም ከልቤ የለም😢😢😢😢😢ያረቢ ፈርጅና😢😢😢

  • @user-zb4xf1ud8t
    @user-zb4xf1ud8t Месяц назад

    😢😢😢😢