አብዱ ኤ ፋስት ጉራጌ ንገስ Abdu A Fast guraga nges

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ግጥም:- አብዱ ኤ ፋስት
    ዜማ:- አብዱ ኤ ፋስት
    ቅንብርና ሚክሲንግ::- ያሬድ እንዳለ

Комментарии • 44

  • @zulfamallas4275
    @zulfamallas4275 Год назад +1

    አብዱ ኤ ፋስት የጉራጌ ልጅ በርታልን

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ Год назад +5

    አው ጉራጌ ክልልል ነው ❤❤❤❤👍👍የሁላችንም ፍላጎት ነው ዘደረሽ ቁርጡ ኢሻአላህ ህልማችን ኡውን ይሆናል❤❤👍👍

  • @haderaberuk7880
    @haderaberuk7880 Год назад +1

    አብዱዬ አዎ ኢሻአላህ አላህ ከኛጋር ነዉ እዉን ይሆናል እንዲህ ሆነንማ አንቀጥልም ወንድሜ በጣም ያምራል በርታልን አለን ከጎንህ ነን

    • @abduafastYoutube2022
      @abduafastYoutube2022  Год назад

      አው የጉራጌ ህዝብ እየተፈፀመበት ያለው በደል ይብቃ እሺ ኑሩልኝ አመሰግናለሁ

  • @ayaetkadearayaet1337
    @ayaetkadearayaet1337 Год назад +2

    ጀግናው በርታ አው ጉራጎ ክልል ነው አይቀርም ሀቃ ማሻአላህ አላይክ አሁያ የኔ ወንዴም ዘርማ ትረፍፍፍፍፍ ትመቻለህ አስታውዪ ሀገር በርታ ቀጥልበት ተወዲጂኤብዴ አስፊ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍👍!!!

    • @abduafastYoutube2022
      @abduafastYoutube2022  Год назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጉራጌ ክልላችን ነው

    • @ayaetkadearayaet1337
      @ayaetkadearayaet1337 Год назад

      @@abduafastRUclips2022 ❤❤❤❤😍👍👍👍

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Год назад +4

    ዋው አንደኛ ጉራጌ ተሳ አማርድ ምርጥ መልእክት
    #ክልልነት_ለሰላማዊ_ጉዞ‼
    ★የጉራጌ ሕዝብ ከጀመረው የመብት ትግል ሊያቆመው የሚችለው ፍትህና ፍትህ ብቻ ነው‼
    ★የጉራጌ ሕዝብ ሕገ-መንግስቱን አክባሪ፤ጠባቂና ተቆርቋሪ የሰላም አምባሳደር የሆነ ማህበረሰብ ነው‼
    ★በህዝብ የተመረጠ ሕገ-መንግስቱን ለመጠበቅ ቃለ መሃላ ፈፅሞ ሕዝብን ለማገልገል የተቀመጠው የመንግስት አካል ሕገ-መንግስቱን በጠራራ ፀሃይ በኃይል እየጨፈለቀና እየናደው ነው‼
    ★የፓርቲ አቅጣጫ የጉራጌ ማህበረሰብን ፍላጎት አይወክልም‼
    ★የፓርቲ አቅጣጫ ከሕገ መንግስቱ ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጋጭ ነው‼
    ★ሕገ-መንግስቱን በኃይል እየተጨፈለቀና እየተናደ ካልሆነ
    #የጉራጌ_ሕዝብ_መብት_ይከበር‼
    #የጉራጌን_ሕዝብ_ማፈኑ_ይብቃ‼
    #የጉራጌ_ህዝብ_ድምፅ_ይሰማ‼
    #የጉራጌ_ሕዝብ_የመብት_ጥያቄ_በሕግ_አግባብ_ይመለስ‼
    #ፍትሕ_ለጉራጌ‼
    #ሕዝበ_ውሳኔ_ለጉራጌ‼
    #Justice_For_Gurage‼
    #Referendum_For_Gurage‼

    • @abduafastYoutube2022
      @abduafastYoutube2022  Год назад

      አዎ ህገ መንግስቱ የማይከበር ከሆነ ጉራጌ የራሱ የሆነ ህገ መንግስት ይቋቋማል ደሞም ዝግጅቱም አጠናቆአል

  • @zeybazeyba5735
    @zeybazeyba5735 Год назад +1

    ዘድረሽ ቁርጡ♥♥♥♥

  • @ፈነሁዩቱብ
    @ፈነሁዩቱብ Год назад +1

    አብዲ ፋስት በጣም አሪፍ ና ድንቅ ነው በርታ አላህ ያግዛቹ ጉራጌ ክልል ነወሰ ብለናል ክልል ለቅንጦት አይደለም የጠየቅነው ወርዶ ቢያዩተሰ ያምኑን ነበር ችግሮቻችን አላህ ብቻ ያግዘን 👍🥰🥰🥰🥰

    • @abduafastYoutube2022
      @abduafastYoutube2022  Год назад

      አሚን አመሰግናለሁ አው ልክ ብለሻል እህቴ

  • @abdimuse6216
    @abdimuse6216 Год назад +1

    አው አብዲ በርቱ ጉራጌ ክልል ግድ ነው መብታችን ይከበረ እኛ ከማንም አናስም በርቱልን

  • @ሱርበሱር
    @ሱርበሱር Год назад +3

    ዋዉ ዋዉ አደኛ ነዉ የምርጦች ምርጥ ትችላለህ በርታ አለሁ ከጎንህ ነኝ ኤ ፋሥት

    • @abduafastYoutube2022
      @abduafastYoutube2022  Год назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ኢኩ እሺ ኑሪልኝ ኑሩልኝ ያኑረን

  • @ነስሩዩቱብ
    @ነስሩዩቱብ Год назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብዲ ደሥ የሚል ነው አዎ በትክክል ጉራጌ ክልል ነው ሲያንሰው እንዳ አይበዛበትም 🥰👍👍👍👍👍

  • @ahamdeulilahalhamdeulilah69
    @ahamdeulilahalhamdeulilah69 Год назад +1

    አዎ ጉራጌ ክልል ነው የሁላችንም ፍላጎት ነው አብዱዬ ጎበዝ በርታልን ❤❤❤❤💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maksudarab7740
    @maksudarab7740 Год назад +1

    ዋው የሚገርም አብዱ ኤ አለን ከጎናች ነን

  • @abduhasse
    @abduhasse Год назад +1

    እናመሠግናለን ወንድሜ በርቱልን

  • @mieragemuersa181
    @mieragemuersa181 Год назад +1

    ጀግናዉ ምርጥርጥ ስራ በርታ

  • @sadenursidsid19
    @sadenursidsid19 Год назад +1

    አዎ የጉራጌ ክልልነት ከባንዳና ካድሬ ዉጭ የማያምን የለም ።የተቀማነዉን ነዉ የምናስመልሰዉ

  • @sadujemal8244
    @sadujemal8244 Год назад +1

    ጉራጌ ክልሉ አተነ ተረሳነ

  • @hmnesur
    @hmnesur Год назад +1

    ክልል ወየረ ሞት

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ

    ውረምን ጉራጌ ክልልን

  • @zuzumm6311
    @zuzumm6311 Год назад +1

    ዘርማ ተሳ

  • @shmng4449
    @shmng4449 Год назад +2

    ጉሯጌ ክልል ነው

  • @sokcmeto1951
    @sokcmeto1951 Год назад +1

    ጉራጌ ክልል ነዉ ያለ ጥርጥር

    • @abduafastYoutube2022
      @abduafastYoutube2022  Год назад

      አዎ ሶከም ድሮም ክልል ነው አሁን ይነግሳል