Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አታደላችሁ ማነዉ እደኔ በስደትእህትም ወድምም የለለዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኒይለኚም።ወደም።አባቲ።እደወደም።ንወይኒወደአባት
እኔ😥
እኔ
ፈጣሪ ካለ በቂ ነው
እኔስ ከአላህ በቀር ማንም የለኝ ስደት😢😢
አይዞሽ ውዴ ምን ትፈልጊያለሽ ሞስሊሞችኮ እህትና ወንድሞች ነን አብሽሪ ሀሣብ የሚካፈልሽ ካጣሽ እኔ አለሁሽ
የተለያየ ሁሉ ተለያይቶ አይቀር አላህ ድጋሜ በከይር ያገናኛቹ
አሚንንንንንን
አሚን
ወይኔ አስቀናችሁኝ አክስቶቼ ይመቻችሁ ጀሚላ አላህ በሰላም ከቤሰቦችሽ ጋር ያገናችሽ
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ በጣም ደስይላል መልካም እህትም አማቾች🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ ፍቅራችሑን አላሕ ይጨምርላችሑ በወጣ ይተካ ውደታ እስከጀነት በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ሐያቲ
ስታስቀኑ የኔ ማሮች አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
አላህ:እድሜአቸውን:ያርዝምላችሁ:ላባታችሁ:ስለአባትሽ:ስታወሬ:ለአንድ ቀን:አባቴ:ባየሁት:እንደናፈቀኝ:ሳላየው:በስደት:ተለያየን:
ማሻ አላህ ማልካም ጉዞ አላህ በሰላም ለሀገርሽ የብቃሽ
Masha Allah rabbii woliif isiini haa dhiisuu Woggaa kumaa wojjiin turaa❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ፋሚሊ😘😘😘
ማሻ አላህ እህት ማለት እናት ናት ሁሉ ነገር ናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
የምር በጣም ታስቀናላችሁ ዉዶች አዞችሁ አገራችን ሠላም ያድርግልን እድሁም ወገኑቻችን በሠላም እድፈቶልን ዱቃ እያረጋችሁ
ማሻላህ እኔ ቀናሁኝ አለኝ ግን ብትንትን ብለን ስላደግን ፍቅር ብዙም የለን 😢😢
ደስ ስትሉ እዉነት ምናለበት ትልቅ እህት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ እኔስ ደህና ጓደኛም የለኝም ጓደኛ ያልኳቸዉም ወርቄን ሰርቀዉኝ ሃገር ገቡ እህህህ ብቻ ተመስገን።
አሣቅሽኝ ጉድ
ጉድ😢
ማሻአላህ ጀሚላ ልትገቢነው በሰላም ግቢ አብረን ነበር ስደት የመጣነው እንካን ለዝህ አበቃሽ መልካም ጎዞ
እህታሞሞችናቸው ወይሰ ጋደኞች መልሸልኝ
ጀሚላ እንኳ. ለሃገርሽ አበቃሽ የኛ ነገር ይሄው ሆኖ ቀረ አብረን ሳንሸኛት ምንም አይደል ናፍቃችሁኝም ነበር አየኋችሁ ባሌችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
የየሱፍ ደምስ ልጅ የልጅ ልጆች ስታምሩ
masha allah fqrun yabzalachu
ተምሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንዲሁም አንሻየ የኔ ቆንጆወች ናፍቃችሁኝ ነበረ አልሀምዱሊላ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወላሂ አከቀስኩ እኔም ጎበዞች አላህ እስከ መጨረሻው ያዋዳችሁ ያረብ
ወላሂ እኔም እደናት አለቀስኩኚ ማሻአላህ አላህ በሰላም ያገናኚቸሁ 😭😭
ማሻአላህእኛምጥሩሠርተንበሠላምለሀገራችንእድያበቃምኞታችንነዉደስትላላችአላህይጨምርላችሁ
ማሻላ፣ብየለሁ፣ሢቀጥል፣ሠዉዲመሠላችሁኝ፣በአገትሀብሉ፣ጠቅላላሸቃሊት፣ገዝተዋለች፣አዳይነዲዛይን፣ብዙግዜ፣አይታችሁኮሆነ፣ኮመቶችዋ😂😂😂😘😘
ፍቅርናቹሁ አላህ ይጨምርላቺሁ
🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️እናተንም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ማሻ አለህ ስተምሩ መለየት ከበድ ነው ወለሂ ስየያቹ እበዬ መጣ
ደስ ስትሉ ሁሌም አይለያችሁ
እናመሰግናለን
@@reisatube8247 እህትና እህትናችሁድ እህት ገናዛሬ አየሁሽ ግን ማሻ አላህብያለሁ
@@ጦይባየመዳምኡክስጁን አወ እህትማማቾች ነን
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ
ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈ታስቀናላችሁ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ዋናው ማሰብነው🥰🥰🥰🥰
ወላሂ እኔ እራሡ አለቀሥኩ አብራ ተናሸ እህቴጋ መቸካቸክ መማታት ነበር ሥራቹን ሌላ የለነም እኔና እሣ ብቻ ነነ አሁን ግን ሥደት አለያየን እደምወዳት ግን አልነገርትም ግን በጣም እወዳታለሁ የማየ ልጁ
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያችሁ ግን ምነለ በቀኚ እጃችሁ ቆርሣችሁ በትበሉት ምግቡን
ካሜራው ይገለብጣል በግራ እጅ ይመስላል
በፍፁም በግራቸዉ አይበሉም ካሜራዉ ነዉ
ማሻ አላህ ፍቅራቸውሁ እስክ ጀነት ያድርግላቸሁ
ወኔ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ አስለቀሳችሁን እኔም ይህንን ቀን ነው የናፈቀኝ እኔም እህቲን እንዳችነው በቀን10ጌዜነው የምንጣላው በደቂቀ ትናፈቀኛለች ስንገናኝ ስንታመት የቆየን የተገኛኘነው ይምስለው ከራሴ በላይነው የምወዳት አሁን እያናገርጓት ትናፈቀኛለች በጣም ተጫዋች ናት ፈድሻናት ሰወዳት እኮ
ማሻ አላህ ተባረከላህ 😍😍በጣም ደስ ትላላችሁ በሰላም ያገናኛችሁ😍😍
መሻአላህ አላህ ከስው አይንይጠብቃችሁ መሻአላህ
አላህ ያዋዳችሁ አክስቶቼ አላህ በሰላም ያስገባሽ ጀሞዬ አስቀናችሁኝ
ማሻአላህ
👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ስተምሩ ከስወ አይን የጠብቀችሁ
يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقولوا قَولًا سَديدًا ﴾ الأحزاب ﴿إِنَّ اللهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِينَ﴾«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى وَالتُّقَى وَالعَفَافَ وَالغِنَى» እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥች ቤተሰብ እንሁን በቅነንት ኑኑ
ጀዛክንላህ ከይር💘💋
Mashaa allaah indenate sawuma allee subahan allaah dhugaa rabii garatu narafme baye baye namati toltu
❤❤❤❤
እኔ ሰበበኛ ነኝ የሚያለቅስ ሰው እየፈለኩ ማልቀስ ደስ ይለኛል እና አብሬ ስላለቀስኩ ደስ ብሎኛል
በድገሜ እግዚአብሔር ያገናኛችሑ
ማሻአላህእህቴ😭😭😭😭😭
ማሻአላህ አስለቀሳችሁኝ የምር አላህ በሰላም ያስገባሽ
ደስ ስትሉ እኔም 3እህት አለኝ ግን ብዙም አንቀራረብም ልጅ እያለሁ ነበር ስደት የወጡት አሁን ሁላችንም በስደትነን በተለያየ አገር ነው ያለነው ቤተሰብ ሲቀራረብ ደስ ይላል
wede heger bet litgeba new shgnitu des silu
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ
የኔ ውድ እህት ይሄም ሲያስብሽ ነው 😍
እኛንም በሰላም ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ
አልሃምዱሊላህ መቸም እህቶች ስላሉኘ
😥😥 የኔ ሚስኪን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤
ማሻአላህህ
መልካም ጉዞ😍
አላህ በሰላም ያሰገባት በጣም ደስ ትላልችሁ
የኔ በየቦታዉ መፍሰስ አስለቀሱኝ ወላሂ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
አሚን ውዴ
አስቀናችሁኝ የምር የኔ ማልቀስ ምንይባላል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍቅር እሥተጀነት ወላሒ እሕሕሕሕ
😘😘😘🥺🥺🥺🥺💟💟💟ጀሞዬአላህበሰላምላገርሽያብቃሽየኔውድጎደኛአይናፍርእኮናት፡፡፡፡፡፡አይይይ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ.
ማሻአላህ ደስ ስትሉ
ማሻአላህሰታምሩእእፍፍእኔምእህቴናፍቅቸኛ😥
እኔምአብሬአለቀሥኩኝአይይ❤❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ታድላችሁ እህት መሆን እኮ ከባድ ነው እህት መሆን መታደል ነው
ሁላችሁም ስታምሩ
ማሻ አላህ ታምራላችሁ
ማሻአላደስስትሉአላህይጨምርላቹህ
ጥሩ ነው ታምራላቹ ግን ኬክ ቆረሳ ቆርሳ በሳህን ያካፈለችው ልጅ ደህናናት ክክክ አይ አቁራረስ ስንት በየ አይነቱ አለ ሀሀሀ
ይህንን ሳይ እንባየን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ ደሰትላላችሁ ፋጣር አይለያችሁ
👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚
አሰላሙአለይኩም
ይህን ቢድዮ ሳይ እህቴን እናትም እህትም ሁና ያሳደገችኝን መስሉኝ ግን አላህ ወስዶብኛል
😭😭😭😭😭 አብሸሪ አሏህ ይርሀማት እኔም እህቴ በቅርቡ አኬራ ሂደችብኝ በሰደት ያማል😭😭😭😭😭
በሰደት መርዶ ከባድነው እኔአባቴ እህቴን በስደችቦቻ ሁኘ ያጣሁት አገር መግባት አስብናበጣም ይከብደኛል
😭😭😭😭😭😭
እኔም ትታኝ ልትሂድነው ጓደኛየ እንደትእንደምለያት ከብዴኛል💔😭😭
ማሻአላህታምራላችሁ
መሸአላህ
ማሻአላህ እህት ማለት የናት ምትክ ነች
😭😭😭እኔስ ጋደኛም የለኝ እናተግንታድላችሁፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እኔምእዳችው ብልብልአይውጣልኝም
እኔም የለኝም አቦ😢አይወጣልኝም ጓደኛ
@@alainxhd6878 አብሽሪ
@@aiahwekei7138 🥀🥀💐እሽ ማር
ወላሂእኔምአይወጣልኝም የአላህአተጡሩጓዴኛይስጠንያረብ
👍👍👍👍🍮🍮🍮
እኔንምአስለቀሳችሁኝወላሂ ተዋዶእደመለየትከባድነገርየለም💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
🥰🥰🥰🥰
ዎለህ አልቅሠቹ አስለቀሰቹኝ ተለቅ እህት መለት እኮ እነት ነች ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭እኔም 3እህተመሞች እንድ ነን አንድለይ ነው የለነው ሥደት ኡፍፍፍፍከበድነው😭😭😭😭
እደኔአባት ለኔም. ዱአእ አዲርጉልኝ ማማየ
ገብታም አየናት እካን በሰላም ገባችላችህ
ሚስኪን እኔንም አስለቀሳችሁኝ
እኔም እህቶችን ሙቸነው የምውዳቸው ጓደኛ እሞች ናችሁ እደ ነው የሚሉን ይቀንብናል
ታድለሽ
የምትሸኛትን ላግባት
👍👍👍😭❤
ኦር በቀኚ እጆችሁ ቁርሶት
በሠላምያሥገባሽ
አሳለምዋለይኩም
ወአለይኩም አሰለም ወረሀመቱለህ ወበረከቱሁ
እኔንም አስለቀሳችሁኝ 😭
♥♥♥♥
የኔ ዉዶች😘 እኔም ካክሰቶየ ጋር ስንጠላ ትዝ አለኝ😁 አስለቀሳችሁኝ ያአሏህ
አታደላችሁ ማነዉ እደኔ በስደትእህትም ወድምም የለለዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኒይለኚም።ወደም።አባቲ።እደወደም።ንወይኒወደአባት
እኔ😥
እኔ
እኔ
ፈጣሪ ካለ በቂ ነው
እኔስ ከአላህ በቀር ማንም የለኝ ስደት😢😢
አይዞሽ ውዴ ምን ትፈልጊያለሽ ሞስሊሞችኮ እህትና ወንድሞች ነን አብሽሪ ሀሣብ የሚካፈልሽ ካጣሽ እኔ አለሁሽ
የተለያየ ሁሉ ተለያይቶ አይቀር አላህ ድጋሜ በከይር ያገናኛቹ
አሚንንንንንን
አሚን
ወይኔ አስቀናችሁኝ አክስቶቼ ይመቻችሁ ጀሚላ አላህ በሰላም ከቤሰቦችሽ ጋር ያገናችሽ
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ በጣም ደስይላል መልካም እህትም አማቾች🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ ፍቅራችሑን አላሕ ይጨምርላችሑ በወጣ ይተካ ውደታ እስከጀነት በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ሐያቲ
ስታስቀኑ የኔ ማሮች አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
አላህ:እድሜአቸውን:ያርዝምላችሁ:ላባታችሁ:ስለአባትሽ:ስታወሬ:ለአንድ ቀን:አባቴ:ባየሁት:እንደናፈቀኝ:ሳላየው:በስደት:ተለያየን:
ማሻ አላህ ማልካም ጉዞ አላህ በሰላም ለሀገርሽ የብቃሽ
Masha Allah rabbii woliif isiini haa dhiisuu
Woggaa kumaa wojjiin turaa❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ፋሚሊ😘😘😘
ማሻ አላህ እህት ማለት እናት ናት ሁሉ ነገር ናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
የምር በጣም ታስቀናላችሁ ዉዶች አዞችሁ አገራችን ሠላም ያድርግልን እድሁም ወገኑቻችን በሠላም እድፈቶልን ዱቃ እያረጋችሁ
ማሻላህ እኔ ቀናሁኝ አለኝ ግን ብትንትን ብለን ስላደግን ፍቅር ብዙም የለን 😢😢
ደስ ስትሉ እዉነት ምናለበት ትልቅ እህት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ እኔስ ደህና ጓደኛም የለኝም ጓደኛ ያልኳቸዉም ወርቄን ሰርቀዉኝ ሃገር ገቡ እህህህ ብቻ ተመስገን።
አሣቅሽኝ ጉድ
ጉድ😢
ማሻአላህ ጀሚላ ልትገቢነው በሰላም ግቢ አብረን ነበር ስደት የመጣነው እንካን ለዝህ አበቃሽ መልካም ጎዞ
እህታሞሞችናቸው ወይሰ ጋደኞች መልሸልኝ
ጀሚላ እንኳ. ለሃገርሽ አበቃሽ የኛ ነገር ይሄው ሆኖ ቀረ አብረን ሳንሸኛት ምንም አይደል ናፍቃችሁኝም ነበር አየኋችሁ ባሌችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
የየሱፍ ደምስ ልጅ የልጅ ልጆች ስታምሩ
masha allah fqrun yabzalachu
ተምሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንዲሁም አንሻየ የኔ ቆንጆወች ናፍቃችሁኝ ነበረ አልሀምዱሊላ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወላሂ አከቀስኩ እኔም ጎበዞች አላህ እስከ መጨረሻው ያዋዳችሁ ያረብ
ወላሂ እኔም እደናት አለቀስኩኚ ማሻአላህ አላህ በሰላም ያገናኚቸሁ 😭😭
ማሻአላህእኛምጥሩሠርተንበሠላምለሀገራችን
እድያበቃምኞታችንነዉደስትላላችአላህይጨምርላችሁ
ማሻላ፣ብየለሁ፣ሢቀጥል፣ሠዉዲመሠላችሁኝ፣በአገትሀብሉ፣ጠቅላላሸቃሊት፣ገዝተዋለች፣አዳይነዲዛይን፣ብዙግዜ፣አይታችሁኮሆነ፣ኮመቶችዋ😂😂😂😘😘
ፍቅርናቹሁ አላህ ይጨምርላቺሁ
🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️እናተንም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ማሻ አለህ ስተምሩ መለየት ከበድ ነው ወለሂ ስየያቹ እበዬ መጣ
ደስ ስትሉ ሁሌም አይለያችሁ
እናመሰግናለን
@@reisatube8247 እህትና እህትናችሁድ እህት ገናዛሬ አየሁሽ ግን ማሻ አላህብያለሁ
@@ጦይባየመዳምኡክስጁን አወ እህትማማቾች ነን
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ
ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈ታስቀናላችሁ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ዋናው ማሰብነው🥰🥰🥰🥰
ወላሂ እኔ እራሡ አለቀሥኩ አብራ ተናሸ እህቴጋ መቸካቸክ መማታት ነበር ሥራቹን ሌላ የለነም እኔና እሣ ብቻ ነነ አሁን ግን ሥደት አለያየን እደምወዳት ግን አልነገርትም ግን በጣም እወዳታለሁ የማየ ልጁ
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያችሁ ግን ምነለ በቀኚ እጃችሁ ቆርሣችሁ በትበሉት ምግቡን
ካሜራው ይገለብጣል በግራ እጅ ይመስላል
በፍፁም በግራቸዉ አይበሉም ካሜራዉ ነዉ
ማሻ አላህ ፍቅራቸውሁ እስክ ጀነት ያድርግላቸሁ
ወኔ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ አስለቀሳችሁን እኔም ይህንን ቀን ነው የናፈቀኝ እኔም እህቲን እንዳችነው በቀን10ጌዜነው የምንጣላው በደቂቀ ትናፈቀኛለች ስንገናኝ ስንታመት የቆየን የተገኛኘነው ይምስለው ከራሴ በላይነው የምወዳት አሁን እያናገርጓት ትናፈቀኛለች በጣም ተጫዋች ናት ፈድሻናት ሰወዳት እኮ
ማሻ አላህ ተባረከላህ 😍😍በጣም ደስ ትላላችሁ በሰላም ያገናኛችሁ😍😍
መሻአላህ አላህ ከስው አይንይጠብቃችሁ መሻአላህ
አላህ ያዋዳችሁ አክስቶቼ አላህ በሰላም ያስገባሽ ጀሞዬ አስቀናችሁኝ
ማሻአላህ
👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ስተምሩ ከስወ አይን የጠብቀችሁ
يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقولوا قَولًا سَديدًا ﴾ الأحزاب ﴿إِنَّ اللهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِينَ﴾
«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى وَالتُّقَى وَالعَفَافَ وَالغِنَى» እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥች ቤተሰብ እንሁን በቅነንት ኑኑ