Alemneh wase ታደለ ገላዬ ከእንግዲህ ወገን የለውም፤በናዳው ተቀብረዋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 64

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Месяц назад

    አለም፣ ለእንደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጠው የአደጋ እና የእርዳታ ዝግጅት ድርጅት ይመስለኛል። ይህ ድርጅት በሁሉም ክልሎች ጣቢያዎች ሊኖረው ይገባል. ድንኳን፣ ሄሊኮፕተር፣ የአየር ሁኔታ ማስገደድ፣ የአደጋ ጊዜ ማሳሰቢያ ሥርዓት በዚህ ድርጅት መመስረት አለበት። እገምታለሁ፣ ተጎጂዎቹ ስለሚመጣው ከባድ ዝናብ ትንበያ አያውቁም ነበር። ስለ ከባድ ዝናብ ከተሰጡ, ቢያንስ ቢያንስ አንድ ነገር ለማድረግ ያስቡ ይሆናል ማለት ይቻላል. በጣም አሳዛኝ

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 Месяц назад +3

    ለሞቱት ወገኖቻችን በሙሉ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን ለቤተሰብ ፣ ለዘመድ ፣አዝማድ እና የጎፍ ህዝብ በሙሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ይላክላቸው በጣም በጣም የሚያሳዝን ልብ ሰባሪ የሆነ አደጋ ነው ።

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 Месяц назад +4

    አጢያታችን በዛ 😢 በጣም ያዛዝናል
    የፈጣሪ ቁጣ ነው የተፈጥር አደጋ ፆም ፀለዎት ይፈልጋል 💔

    • @53067
      @53067 Месяц назад +1

      ፈጣሪ እማ አልተቆጣንም እሱ ቢቆጣን አንተርፍም ግን በተፈጥሮው ቦታው ይንሸራተታል ሁሌም አካባቢው በክረምት ይንሸራተታል ግን ቅድመ ጥንቃቄ አለማድረግ
      እግዚአብሔር እኛን ሁሌም በርህራሄ ነው የሚያየን የፈጣሪ ቁጣ በሚለው ስለማልስማማ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @53067
    @53067 Месяц назад +5

    ነብሳቸውን ይማር ልብይሰብራል😭💔 ያ አካባቢ ሁሌም በክረምት መሬቱ ይን ሸራተታል
    ያካባቢው ህዝብ እና መንግስት ሊሰሩበት ይገባል የዚህን ያህል ህዝብ ባያልቅበትም አደጋው ሁሌም ክረምት ላይ ይከሰታል አፈር ብቻ ስለሆነ አካባቢው እንዲህ ነው ትክክል ብለሀል ጋዜጠኛው ክረምትላይ ይብሳል
    ዘመድ ጥየቃ ስትሄድ ልመለስም ላልመለስም እችላለው ብለህ ነው

  • @David-wf4pd
    @David-wf4pd Месяц назад +3

    መላው የ ኤርትራ ህዝብ በጣም አዝነናል ጽናቱን ይስጠን 🇪🇷🇪🇹😢😢

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Месяц назад +7

    ነብሳቸውን ይማርልን 😭 እንደዚህ አይነት አካባቢዎች በሰፊው የእርከን ስራ መሰራት አለባቸው የሚናዱ ቦታዎች እርከን በመስራት ነው የሚስተካከሉት

    • @53067
      @53067 Месяц назад +2

      ትክክል

  • @tenad7309
    @tenad7309 Месяц назад +2

    እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር😭ታሪክ ነው:: ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን የሞቱትን ነፍስ ይማር😭አንድ ቤተሰብ እንክዋን በሞት ሲለየን አልቅሰን አስቀብረን ብዙ ሰው እያፅናናን እናዝናለን እናለቅሳለን😭😭ይሄማ የደረሰው አሰቃቂ አደጋ በአንዴ ስንት ቤተሰብ በአንዴ ማጣት በጣም ከባድ ልብ ሰባሪ ነው::እግዚአብሔር ያበርታቸው🙏🏾

  • @mtikualemayehu5765
    @mtikualemayehu5765 Месяц назад +2

    አለምነህ ብትዘገይም ሀዘንህን ሰለገለፅክ ይሁን ነገ2ግን በጣም አዝኜብህ ነበር !

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Месяц назад

    እግዚአብሔር በቃ ይበልን! በጣም ከባድ ሃዘን ነው የገጠመን! እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው! ነብሳቸው በገነት ትረፍ🙏🏾

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Месяц назад

    ጎበዘ በጣም የአሜሪካንን ትላንት ስትዘግብ በጣም አዠኜብህ ነበር።

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል በወገኖቻችን በደረሰው አደጋ እግዚአብሔር ለሞቱት በአፀደ ገነት ያኑርልን ፡ ለምዋች ቤተሰብ እና ለኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h Месяц назад +1

    በጣም ከባድ ነው. በእጂ እየተቆፈረ ይከብዳል.

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtography Месяц назад

    በጣም አሳዛኝ ነብሳቸውን ይማር !!

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md Месяц назад

    ነፍስ ይማር

  • @messya7125
    @messya7125 Месяц назад +1

    የተሰገሰገዉ privat hospital ብቻ ነዉ እነሱም ገንዘብ ብቻ ነዉ የሚልጡት የድሮ ሆስፒታሎች ይሻላሉ ግን ችግሩ ጥቁር አንበሳ ብታዩት ያለዉ የድንገተኛ ክፍል ለመናገር ይከብዳል አገር ማሸብረቁ ማማሩ ጥሩ ግን በሆስፒታል በኩል ድንገተኛ አደጋ ሲደርስ እንደዚህ መዳን ሲቻል እርዳታ ሳይደርስ ይቀራል ሕዝብ በተለያየ ስቃይ አለቀ ፈጣሪ ድረስልን ያሳዝናል ፈጣሪ ያስባቸዉ 😢

  • @All.don2024
    @All.don2024 Месяц назад

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад +1

    በደቡብ አከባቢ መንግስት ትኩረት ሰቶ መልካምድሩላይ ስራ ሊሰራ ይገባል እብረተሰቡ ሰፍሮ የሚኖረው በዳገትና በሸለቆ ውስጥነው መሬቱ በአለት የጠነከረ አይደለም ለም መሬትነው ብዙ ዝናብ ሲዘንብ በስብሶ ይደረመሳል 🎉❤በጣም ያሳዝናል በሆነው ነገር

  • @rahmetoreshed2694
    @rahmetoreshed2694 Месяц назад +1

    አለሀምዱሊላህ ዛሬ ዜና ከእስራኤል ወደ ኢትዮጲያ ለማንኛው ያሳዝናል ለሁሉም መጽናናትን እንመኛለን አለህ ይብቃቹ ይበለን

  • @amanabdu
    @amanabdu Месяц назад

    በጣም ያሳዝና

  • @Alemye777
    @Alemye777 Месяц назад

    ነብስ ይማር🥲

  • @girmahailu6372
    @girmahailu6372 Месяц назад

    እንደው በኃዘን ላይ ኃዘን አትሁኑብን ። እንደ ጋዜጠኛ ሁኑ እንጂ። የዓለም አቀፍ ዜና አውታሮች ስላራገቧት እንጂ አይሄሄ.....

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад +1

    Alemneh lemn athedum
    yhen kalzegebk mn tzegbaleh

  • @tadallawildeyohannes2409
    @tadallawildeyohannes2409 Месяц назад

    በጣም አዝናለሁ, 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Месяц назад

    Is there any fundraising going on, It helps a lot for victim families. Any information, please? Let's help survivors

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Месяц назад

    Almnehe betam enwdhe alne selmhe yebza blhebt
    Nbsachewn yemar lmotut 😢

  • @antenehwolde4773
    @antenehwolde4773 Месяц назад

    ያማል ! በጣም ያማል !

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h Месяц назад

    ከሆስፓታል. የኮሪደር ልማት. ይበልጣባቸዋል እነ. ሰው. ጤፉ. ናቸው ለሀገሬን ህዝብ አላህ ይጠብቀን

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Месяц назад

      zgi yha ko tefxroawi adga newe minbase yargise oromo hxerawe

    • @user-uh2tt6up2h
      @user-uh2tt6up2h Месяц назад

      ተፈጥሮ ያመጣው ማንም ሊቋቋም የሚችለው አልነበረም ሁሉም ፖለቲካ አይደለም ለአስተሳሰብ እውቀት ያስፈልጋል።

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Месяц назад

    እውነት ነወ ሰውን ለማዳን በጣም ነው የሚረባረቡ በኤር ሸቫ

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 Месяц назад

    ufff😢😢geta yatnanachu

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Месяц назад

    በጣም የሳዝናል

  • @ሕብረትሜድያ
    @ሕብረትሜድያ Месяц назад

    ነብሳቸውን ይማርልን
    ሰላሙን ይላክልን

  • @user-nd2jf2zu4d
    @user-nd2jf2zu4d Месяц назад

    ወገኖቻችንን ነብሳቸውን ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SisSis-p8z
    @SisSis-p8z Месяц назад

    ነብስ ይማር

  • @kerenmelesse256
    @kerenmelesse256 Месяц назад

    nefese yemar yamal betam😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Месяц назад

    nebse yemare

  • @selmantehamisbah
    @selmantehamisbah Месяц назад

    Rip

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e Месяц назад

    Abetu amlake mnew bedelen bezto new wey endih betesebachew teweldew beand qen yeteqetefu hzbochachn lemavhoch beatsede genet yanurln lebetesenochachew egzabher ejun yanurlachew 🖤🖤🖤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nurhussenabdella6069
    @nurhussenabdella6069 Месяц назад

    Fetari stnatun yestachew betam yasznal Rip

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct Месяц назад

    Nefse uemare

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 Месяц назад

    ስለ አደጋው አንድ ቀን እንኳን ትንፍስ ሳትል ዛሬ ስለ ሀዘን ታወራለህ ባንዳ

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 Месяц назад

    ጠቅላይ ሚኒስትሩስ መቼም እነሱ ብልጭልጭ ነገር ካልሆነ በቀር ሀዘን የበዛበት አካባባቢ አይመቻቸው የኮሪደር ልማት ቢሆን

  • @GetachewT-xj2kr
    @GetachewT-xj2kr Месяц назад

    aleme ye hizb lij nehi .......edimena tena yistelegn kene sira balderebochihi

  • @mussiemussie9049
    @mussiemussie9049 Месяц назад

    Uffff nebsachew ymehar

  • @user-cf6yv9lx6q
    @user-cf6yv9lx6q Месяц назад +1

    Batam yasaznal nafs ymar 💔💔💔💔💔

  • @MamDemo-pn3kv
    @MamDemo-pn3kv Месяц назад

    አዋዜ አሉት በቅቤ ብሉ ነው እጂ ሆዳም

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል ሰውን ለማዳን ማስቀደም ያስፍልጋል

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm Месяц назад

    💔💔💔💔💔

  • @CSFYUOMB
    @CSFYUOMB Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Месяц назад +1

    ጎፍኛ ነው ቋንቋንችን

    • @sunysuny8656
      @sunysuny8656 Месяц назад

      Yesss there language is Gofagna..not similar with dorzigna. I have both family they can't to comunicate each other easily. Gofa is a little bit similar with wolyta

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад

    አለምዬ ጋዘጠኛ ሆነህ እዴት አላወክም የኢትዮጲያን እዝብ ቃንቃ🎉❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад +1

    ዶርዘኛ የጋሞ እዝብ ነው ጎፋ ጎፈኛነው ቃንቃው

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 Месяц назад

    እዛው የውጭ ዜናህን በቻ ብትሰራ ይሻል ነበር የአድር ባይ ጋዜጠኛ ምሳሌ ነህ መንግስት መንገድ እስኪሰጥህ ትንፍሽ አትልም ማፈሪያ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад

    Alembeh.. Gofa ,wolayta, gamo . dawro . similar languages

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 Месяц назад

    ነፍስ ይማር

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm Месяц назад

    😭😭😭😭😭