Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ ሽምሱ እንድሪስ የኢቅራዕ እሙ አይመን ኡስታዛችን በዝህ መልኩ ነው ያድተማሩን አላህ ይቀበላቸው እኛም በተማርነው የምንጠቀምበት ያድርገን
ወላሒእኔእዝርቢልጀሕልእንደሌነዉስጤእሚያምነግንሑለቱምእኔዘንድሰለፍዮችናቸውየሑለቱንምዳእዋእሰማለሁ
አቦ ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዜዜዜዜዜዜዜዜ
እየገባችሁ አይዴለም?እርሱ ያላችሁበኩፍር እሙኑ ነው ።
@@SitraAli-o5d አሏህ ይህድሺ
@@user-umukewesar ምኑን ሰው ሳይነገረው አቂዳ ከሆነ መጀመሪያ ማወቅ ይቀድማል ።ከእምነት በፊት
ዛሪየ ዲእዋ ያልደርሰው ከ100/30በርስት አታገኛም. በተለይ በወሉላይ ግልፁይሁንልን ለነማነው ኡዙርየሚሰጦችው
አልሃምዱሊላህ አንተ ጠዋት ማታ ሽርክ ትላለህ ከሽርክ እንጠንቀቅ ትላለህ ከዚያም አላህ እና ረሱል መንገድ ውጭ መንገድ ትፈልጋለህ!!! አው ኡዝር ቢል ጀህል ተጠንቀቅ ምክንያቱም የሀቅ መንገድ ስለሆነ ተጠንቀቀው እንዳትቀርበው ፍራው ይህም የአረብ ሙሽሪኮች ያደረጉት ይህን ነው "ይህን ንግግር አትስሙ ጩሁ ነው ያሉት"የኑህም ህዝቦች እንዲሁ ነው ያሉት "ጆሮዋቹን ያዙ አትስሙ ነው ያሉት" ስለዚህም አንተም ከቀደምት የኢስላም ፀሮች ፈለግ አትቅረቡት ብለህ ከመሸሽ ሌላ አማራጭ የለህም!!! አልሃምዱሊላህ ለኛ በጣም ግልጽ እና ህይወት አድርገን እየኖርንበት ነው!!! አንተ ግን የነብዩ ኢብራሂም የረሱል (ሰወ) መንገድ ሰዎች እየጋረድክ ጠዋት ማታ ሽርክ ብትል ወላሂ ውሸትህን ነው አትኖርበትም ትበላበት ይሆናል!!!ምክንያቱም የእናንተ ትምሀርት ኢስላም ምናባዊ ህይወት ማድረግ ነው !! መሬት የማይወርድ!!!1,የቃጥባሬ ቀብር አምላኪ አፈር በሊታ2,የነጃሺ ቀብር ሰጋጅ3,የጂን አምላኪ 4,የጎንደር አሊ ቀብር አምላኪ5,የጅን አምላኪ 6,የአብድቃድር ጅላሊ እና ኑርሁሴን ቀን ሰይሞ ድረሱልኝ ልጅ ስጡኝ ወዘተ የሚለው ሁሉ ለአንተ ሙስሊሞች ናቸው ይህ ነው መልእክትህ ወንድሞችህ በደንብ ይረዱህ !!! ሌላ መሸወድ አያስፈልግም !!ተውሂድ በቲዮሪ ነው የናንተ ኡለሞች!!! አልሃምዱሊላህ ለኛ ማስረጃ ሱረቱል ካፊሩን ይበቃናል አላህ በግልጽ "እናንተ ካህዲያን" ብሎ ጀምሮ በስተመጨረሻ "እናንተ የራሳቹ ዲን አላቹ እኛም የራሳችን "ነው ያለው !!! እንዳተ ዝለሉት አላለም ይህ የዲን መሰረት ነው ረሱል እንዳንተ ዘለውት ተቻችሎ መኖር አላቃታቸውም ያሁሉ ውጊያና ጦርነት ላኢላሃ ኢለላህን ከቲዮሪ በዘለለ መኖሪያ እና ህያዊ ለማድረግ ነው!!!!እንዲሁ የተውሂድ አባት የተባሉት ነብዩ ኢብራሂም እንዳንተ ዝለሉት አላሉንም አላህ በግልፅ ያለን በሱረቱል ሙምተሂና ለእናንተ በእርግጥ መልካም አርአያ አለላቹ ያለን "እኛ ከናንተ አሻራኪያን እና ከምታመልኩት የፀዳን ነን" ነው ያሉት!!!ስለዚህ አንተ ግን እንደ አንድ ተራ ጉዳይ እና የመለያያ ነጥብ እንዳይይሆን ብላቹ ብላክ ሊስት አስገባቹት!!! ታድያ ኢብሊስ ምን ይስራ ከዚህ በላይ ጥመት አለንን የሩሱሎች መንገድን ከማጠር ከመደበቅ ውጭ አይሁድነት አለንን???አልሃምዱሊላህ እኛ ተገልጾልናል አላህ በሀቅ ያጽናን!!! ተከታዮች ግን የተለበሰባቹን ማጋረጃ ለማውለቅ ሞክሩ!!! ጀለቢያ ለበሰ አለበች !! ታክሲ ጎኔ ሴት አለች የለች እያልክ ትልቁን ሸፍነህበት በዚህ ጠዋትና ማታ ቢዚ አድርገው ተውሂድን ሸፍነህበት በተቃራኒው ደግሞ የተውሂድ አርበኛ ነኝ ትላለህ!!! ታድያ አህባሽ ምን አጠፋ ያ የፍቅር ወንድምህ የዲን ወንድምህ የአብዱላሂ ሀረሪ አፈር በጥብጦ የሚጠጣው !! ጅብሪል ልጅ ይሰጣል ያለው አህባሽ ወንድምህ ሰላም በለው!!!አልሃምዱሊላህ ለኒ ሙሽሪክ ነው እኔ የምጠራው ወደ ላኢላሃ ኢለላሃ ነው!! እንዲሰልም!! ይህም ከልበ ወለድ ያመጣሁት ሳይሆን ከተውሂድ አባት ነብዩ ኢብራሂም የተማርኩት እና አርኣያ አድርጌ እንድይዝ በታዘዝኩት መሰረት!!!
ለማክፈር ኡዝር ብልጀህል የለም እንዴት ነዉ ሽርክን እየሰሩ እሚሰልሙት አዉቆም ሆነ ሳያዉቅ ሽርክን የሰራ ሰዉ ትልቁን ይከፍራል ከስልምና ይወጣል እሱን ግን አንተኮ ካፊር ነህ አንለዉም ዳእዋ እናደርግለታለን
የሰረቀ ሰው ስሙ ሌባ ነው ።የካዴ ሰው ካዲ።ያአጋራ ሰው ሙሽሪክ ።ያመነ ሰው አማኝ።አማኝ እና ካዲ ይስተካከላል?አይሰቡት
እረ አገራችን ቡዞቹ ኡዝር ይሠጣሉ
@@zdayoutub3287 ይህ ድን እንጂ የእጁ ብልጫ አይዴለም የታለ የኡዙር ቢልጀህል ማስረጃ።እስልምና መግቢያ ።የለኢላሀኢለላህ ሽርጡ አንዱ እውቀት ነው ተቀራኒው ጀህል ነው ።እባካችሁ እወቁ ወይም ዝም በሉ ።
አላህ በቁርአን ነብዩ ሙሀመድ ለአለም ማድረሳቸውን ኡዝታዙ እና ተከታዮቹ አታቁም ውይ?ይህንን ለቀብር አምላኪ አላህን አታመልክም አንተ ቀብር አምላኪ ሙሽሪክ ካፊር ነህ።ሙሽሪክ ደግሞ ግመል በመርፌ ቀዳዳ እስካላለፈች ድረስ ጀነት አገቡም።
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ ሽምሱ እንድሪስ የኢቅራዕ እሙ አይመን ኡስታዛችን በዝህ መልኩ ነው ያድተማሩን አላህ ይቀበላቸው እኛም በተማርነው የምንጠቀምበት ያድርገን
ወላሒእኔእዝርቢልጀሕልእንደሌነዉስጤእሚያምነግንሑለቱምእኔዘንድሰለፍዮችናቸውየሑለቱንምዳእዋእሰማለሁ
አቦ ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዜዜዜዜዜዜዜዜ
እየገባችሁ አይዴለም?እርሱ ያላችሁበኩፍር እሙኑ ነው ።
@@SitraAli-o5d አሏህ ይህድሺ
@@user-umukewesar ምኑን ሰው ሳይነገረው አቂዳ ከሆነ መጀመሪያ ማወቅ ይቀድማል ።ከእምነት በፊት
ዛሪየ ዲእዋ ያልደርሰው ከ100/30በርስት አታገኛም. በተለይ በወሉላይ ግልፁይሁንልን ለነማነው ኡዙርየሚሰጦችው
አልሃምዱሊላህ አንተ ጠዋት ማታ ሽርክ ትላለህ ከሽርክ እንጠንቀቅ ትላለህ ከዚያም አላህ እና ረሱል መንገድ ውጭ መንገድ ትፈልጋለህ!!! አው ኡዝር ቢል ጀህል ተጠንቀቅ ምክንያቱም የሀቅ መንገድ ስለሆነ ተጠንቀቀው እንዳትቀርበው ፍራው ይህም የአረብ ሙሽሪኮች ያደረጉት ይህን ነው "ይህን ንግግር አትስሙ ጩሁ ነው ያሉት"የኑህም ህዝቦች እንዲሁ ነው ያሉት "ጆሮዋቹን ያዙ አትስሙ ነው ያሉት" ስለዚህም አንተም ከቀደምት የኢስላም ፀሮች ፈለግ አትቅረቡት ብለህ ከመሸሽ ሌላ አማራጭ የለህም!!! አልሃምዱሊላህ ለኛ በጣም ግልጽ እና ህይወት አድርገን እየኖርንበት ነው!!! አንተ ግን የነብዩ ኢብራሂም የረሱል (ሰወ) መንገድ ሰዎች እየጋረድክ ጠዋት ማታ ሽርክ ብትል ወላሂ ውሸትህን ነው አትኖርበትም ትበላበት ይሆናል!!!ምክንያቱም የእናንተ ትምሀርት ኢስላም ምናባዊ ህይወት ማድረግ ነው !! መሬት የማይወርድ!!!
1,የቃጥባሬ ቀብር አምላኪ አፈር በሊታ
2,የነጃሺ ቀብር ሰጋጅ
3,የጂን አምላኪ
4,የጎንደር አሊ ቀብር አምላኪ
5,የጅን አምላኪ
6,የአብድቃድር ጅላሊ እና ኑርሁሴን ቀን ሰይሞ ድረሱልኝ ልጅ ስጡኝ ወዘተ
የሚለው ሁሉ ለአንተ ሙስሊሞች ናቸው ይህ ነው መልእክትህ ወንድሞችህ በደንብ ይረዱህ !!! ሌላ መሸወድ አያስፈልግም !!ተውሂድ በቲዮሪ ነው የናንተ ኡለሞች!!! አልሃምዱሊላህ ለኛ ማስረጃ ሱረቱል ካፊሩን ይበቃናል አላህ በግልጽ "እናንተ ካህዲያን" ብሎ ጀምሮ በስተመጨረሻ "እናንተ የራሳቹ ዲን አላቹ እኛም የራሳችን "ነው ያለው !!! እንዳተ ዝለሉት አላለም ይህ የዲን መሰረት ነው ረሱል እንዳንተ ዘለውት ተቻችሎ መኖር አላቃታቸውም ያሁሉ ውጊያና ጦርነት ላኢላሃ ኢለላህን ከቲዮሪ በዘለለ መኖሪያ እና ህያዊ ለማድረግ ነው!!!!
እንዲሁ የተውሂድ አባት የተባሉት ነብዩ ኢብራሂም እንዳንተ ዝለሉት አላሉንም አላህ በግልፅ ያለን በሱረቱል ሙምተሂና ለእናንተ በእርግጥ መልካም አርአያ አለላቹ ያለን "እኛ ከናንተ አሻራኪያን እና ከምታመልኩት የፀዳን ነን" ነው ያሉት!!!
ስለዚህ አንተ ግን እንደ አንድ ተራ ጉዳይ እና የመለያያ ነጥብ እንዳይይሆን ብላቹ ብላክ ሊስት አስገባቹት!!! ታድያ ኢብሊስ ምን ይስራ ከዚህ በላይ ጥመት አለንን የሩሱሎች መንገድን ከማጠር ከመደበቅ ውጭ አይሁድነት አለንን???
አልሃምዱሊላህ እኛ ተገልጾልናል አላህ በሀቅ ያጽናን!!! ተከታዮች ግን የተለበሰባቹን ማጋረጃ ለማውለቅ ሞክሩ!!! ጀለቢያ ለበሰ አለበች !! ታክሲ ጎኔ ሴት አለች የለች እያልክ ትልቁን ሸፍነህበት በዚህ ጠዋትና ማታ ቢዚ አድርገው ተውሂድን ሸፍነህበት በተቃራኒው ደግሞ የተውሂድ አርበኛ ነኝ ትላለህ!!! ታድያ አህባሽ ምን አጠፋ ያ የፍቅር ወንድምህ የዲን ወንድምህ የአብዱላሂ ሀረሪ አፈር በጥብጦ የሚጠጣው !! ጅብሪል ልጅ ይሰጣል ያለው አህባሽ ወንድምህ ሰላም በለው!!!
አልሃምዱሊላህ ለኒ ሙሽሪክ ነው እኔ የምጠራው ወደ ላኢላሃ ኢለላሃ ነው!! እንዲሰልም!! ይህም ከልበ ወለድ ያመጣሁት ሳይሆን ከተውሂድ አባት ነብዩ ኢብራሂም የተማርኩት እና አርኣያ አድርጌ እንድይዝ በታዘዝኩት መሰረት!!!
ለማክፈር ኡዝር ብልጀህል የለም እንዴት ነዉ ሽርክን እየሰሩ እሚሰልሙት አዉቆም ሆነ ሳያዉቅ ሽርክን የሰራ ሰዉ ትልቁን ይከፍራል ከስልምና ይወጣል እሱን ግን አንተኮ ካፊር ነህ አንለዉም ዳእዋ እናደርግለታለን
የሰረቀ ሰው ስሙ ሌባ ነው ።የካዴ ሰው ካዲ።ያአጋራ ሰው ሙሽሪክ ።ያመነ ሰው አማኝ።አማኝ እና ካዲ ይስተካከላል?አይሰቡት
እረ አገራችን ቡዞቹ ኡዝር ይሠጣሉ
@@zdayoutub3287 ይህ ድን እንጂ የእጁ ብልጫ አይዴለም የታለ የኡዙር ቢልጀህል ማስረጃ።እስልምና መግቢያ ።የለኢላሀኢለላህ ሽርጡ አንዱ እውቀት ነው ተቀራኒው ጀህል ነው ።እባካችሁ እወቁ ወይም ዝም በሉ ።
አላህ በቁርአን ነብዩ ሙሀመድ ለአለም ማድረሳቸውን ኡዝታዙ እና ተከታዮቹ አታቁም ውይ?ይህንን ለቀብር አምላኪ አላህን አታመልክም አንተ ቀብር አምላኪ ሙሽሪክ ካፊር ነህ።ሙሽሪክ ደግሞ ግመል በመርፌ ቀዳዳ እስካላለፈች ድረስ ጀነት አገቡም።