የአማራ ትግል ከማን ጋር?? ዶክተር ሄኖክ ገቢሳ ከቤቲ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Комментарии • 617

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Год назад +53

    ልክ ብለሀል እኔ ለምሳሌ የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ ነኝ ነገር ግን ወንድም የሆነዉ የአማራ ህዝብ የደረሰበት ነገር በእጅጉ ያሳዝናል

    • @billiko3620
      @billiko3620 Год назад

      ሌባ እናተ ኦሮሞ ላይ ያደረሳቹሁት በደል ተቆጥሮ አያልቅም ከምሴ የኦሮሞ ገበሬውች ዘመቻ ሚኒልክ ብለው ያረጉት ጭፍጨፋ በቪዲዮ አይተሻል?

    • @fozemohammed9485
      @fozemohammed9485 Год назад

      Amhara is not a Brother.

    • @selamdemeke1016
      @selamdemeke1016 Год назад +2

      Yesew kumena yesew weha lek sinorh endih new ye oromo dem deme new blo abro yemotew

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +7

      ለእውነት የሚቆም ሰው ታላቅ ነው የእውነት አምላክ ይቁምልሽ ኦሮሞ ስልጣን ይዞ የተከፋ አማራ የለም የኦሮሞን ህዝብ ቢጠቀም የሚከፋ አማራ የለም የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ያለው አማራ አራት አመት ሙሉ እየተሰቃየ ነው በኦሮሚያ የታረደው አማራ የዘር ማጥፋት እኮ ነው ከአንድ ቤት 12 ሰው በትግራይ ጦርነት ጁንታ ሀገር ሊያፈርስ ነው ተብሎ ጥሪ ቀረበለት አማራውን በተንኮል እያዋጉትም ስልታዊ ማፈግፈግ እያሉ ከመቀሌ ደብረ ብርሀን ብቻ ነው የቀራቸው አስወደሙት ከዛ ጉምዝ በቀስት እንደ እንሰሳ እየወጋ አማራውን ገደለው በራሱ ክልል ኦነግ አጣዬን ካንዴም ሁለቴ አቃጠለ ከተማ ሙሉ በዚህ አዲስ አበባ አትገባም ተብሎ መንገድ ያድራል ከአዲስ አበባም ቤቱ ፈርሶበት መሄጃ አቱዋል በዚህ ሱዳን መሬቱን ወረረች መንግስት እያለ በኦሮሞ አገዛዝ ዘመን አማራ ላይ ይሄ ሁሉ በደል ለምን አማራ ኦሮሞ ለምን ስልጣን ያዘ አላለ የግፋ አምላክ እኮ አለ ይፈርዳል ይሄ ነገር ለሀገርም ለኦሮሞስ ጥሩ ነው ጊዜ አያልፋም

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад

      ​@@fozemohammed9485 አንተ ነህ የምትለው እንደ ግለሰብ አውራ ፖለቲከኝው እንጂ ህዝቡ እኮ በሰላም እየኖረ ነው ጉርብትናው እንዳለ ነው በሀዘን በደስታው መገናኝቱ እንዳለ ነው አንድ የአማራ እናትና የኦሮሞ እናት ይሄን ብታወሬ አይሰሙም ይሄ ዩምትስገበገብበት ምድር እኮ መቶ አመት አትኖርም ትሞታለህ ጥለህው ትሄዳለን እሬሳ ነው የምትባለው ልቦና ይስጥህ

  • @tebeber532
    @tebeber532 Год назад +4

    Thank you Dr Henok, you are honest, and articulated to the best interest of truth.Obviously the reward to recognize truth is credibility, respect, and high calliper of morality, & acceptance by any social norms. You are among the people who greatly values their academic investments in terms of content. Ethiopia is not lacky enough to have leaders like you. People, regardless of their ethnicity, are not asking big things. Rather to live in peace. I thank you Dr. Henok and you are among the best Ethiopia is looking as a savior. I would like to see more of you to give us guidance to the future of our country.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Год назад +5

    I was really interested listening to Dr. Henok’s views and thoughts …a very logical and rational analysis …all politicians from all ethnic group should avoid polarization and come to center and discuss ideas like Dr. Henok … thank you!!

  • @abbetefera8047
    @abbetefera8047 Год назад +1

    የበሰለ ግሩም ሀሳብ ተመችቶኛል❤

  • @mmn6040
    @mmn6040 Год назад +2

    ቤቲ የ አማራ ጥላቻሽ ጥግ ድረስ ነው :: ሄኖክ እናመሰግናለን🌹

  • @AnasoReliableNews
    @AnasoReliableNews Год назад +1

    I learned something very important NOT from the interview, but from the COMMENTS i read; & i hav learnt that a lot of Ethiopians r hungry for the truth.
    I hope & pray that those of us who r hungry for the truth will follow the footsteps of Dr @Henok & start sharing the pain of our neighbors instead covering up or denying their pain.

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Год назад +15

    ቤቲ ጥሩ ሰው ማቅረብ ጀምረሻል በርቺ

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 Год назад +7

    This guy seems logical and reasonable. I didn’t listen to this full interview, but, it shows that his introductory speech directs about his good personality.

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Год назад +2

    Great respect for Dr Henok ...your a hope for a pivot to a responsible discourse...hunan and empathetic to the pains of those victims of injustice across Ethiopia

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Год назад +1

    Very wise man God bless you Dr.Henock!

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 Год назад +1

    ክፉም ይሁን ጥሩ ያለፈ ታሪክ የሁላችንም መሆኑን ተቀብለን ወደፊት መሄድ ይሻላል ካልሆነ ምንይልክ የሰሩትን ጥሩ ነገር ትተን መጥፎ ነገሩን ነቅሰን እናውጣ ከተባለ የኦሮሞ ተስፋፊወችም የሰሩትን ብልት እስከመቁረጥ መጥፎ ነገሮችን መዘርዘር ይቻላል ግን ይህ ሁሉ አይጠቅመንም::

  • @eshetubiwota4936
    @eshetubiwota4936 Год назад

    Great thinker. We need Ethiopians like you to speak out the truth.

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 Год назад +1

    ዳክተር ሔኖክ በጣም ነው የማከብርህ

  • @aderajewzewale2080
    @aderajewzewale2080 Год назад

    ቤቲ ዘርኛናት ሲሉይ በጣም ተከራክሬ ነበር ዛሬ አረጋግጫለው እውር ዘር ኛ ናት ዶክተሩ ግን እውነተኛ ምሁር ነው ዘርህ ይባረክ

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    The real Ethiopian person. Thank you Dr. May God bless you

    • @issacalemneh4693
      @issacalemneh4693 Год назад +1

      Ethiopian? He said “he doesn’t care about Ethiopia”! What are you talking?

    • @greaterethiopia7637
      @greaterethiopia7637 Год назад

      ​@Issac Alemneh, you are asol and ignorant .you don't have ear to listen,,you have only mouse.

  • @asratejigu147
    @asratejigu147 Год назад +2

    የአማራ ትግል ከአረመኔና ጨካኝ ስርአት ሰውን በእምነቱ፣በቋንቋውና በዘሩ ወይም በማንነቱ ከሚጨፈጭፍ ጋር።
    ፍትህን ፍለጋ

  • @germayhagos2563
    @germayhagos2563 Год назад +3

    ❤❤henok is one of very intellectual and honest individuals and thank for the excellent analysis ❤

    • @bruckfabriss7372
      @bruckfabriss7372 Год назад

      ዶክተር ሄኖክ ብዙ ጥያቄዎችን በትክክል አልመለሰም፣ እኔ ልመልስ
      ብልፅግና የአማራን የወረራ ፍላጎት ተንተርሶ ነው ለሚደረገው ጦርነትእንዲሳተፉ፣ የፈቀደው፣ ኮሌኖል ደመቀ ዋናው የወረሪ አዝማች መሆኑ በቂ መረጃ ነው።
      ስለሆነም ፋኖም ሆነ ሚሊሻ በፍላጎት ነው ጦርነት የገባው ባይሆን ሌሎች ክልሎች ተገደው ነው።

  • @goldenpainecl1468
    @goldenpainecl1468 Год назад +1

    ቤትዬ የዛሬው ፕሮግራምሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቼ
    ዶክተር አንተ እውነተኛ የኦሮሞ ልጅ ነህ
    አማራ የሚፈልገው ከማንም ብሔር ብሔረሰብ በፍቅር መኖርን ነው
    ቤትዬ እናመሠግንሻለን

    • @goldenpainecl1468
      @goldenpainecl1468 Год назад +1

      አመሠግናለሁ እኛ ኢትዮጵያኖች ከብሔርና ክልል አሠተሣሠብ ወጥትን በፍቅር በሠላም በአንድነት ተስማምተን ብንኖር ይሻለናል በጦርነት በመሣሪያ በሥልጣን ተመክተን ብንናኖር አንድ ቀን የነ ጋዳፊ እድል ያጋጥማል በጣርነት አሸናፊው አይታወቅም

  • @eke1914
    @eke1914 Год назад +4

    Thanks for your kindness voice for our country ❤️ 💕

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Год назад

    This my second time way& listening Dr henok. Young and brilliant men thank you

  • @AH-ys9og
    @AH-ys9og Год назад

    Dr Henok ያንተ አይነት የእውነት ሰው እና በራሱ የሚተማን ሰው ያብዛልን ቤተልሄም የአማራ ጥላቻ ያለብሽ መሆንሽን ያሳብቅብሻል

  • @sisaynigusie5996
    @sisaynigusie5996 Год назад +2

    Thank you Dr. Henock Gabissa!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад

    ዶከተር እናመሰግናለን ይንተን አይናት ይብዛልን እወናተኛ ኦሮሞ ናህ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Год назад +2

    አቶ ሄኖክ ከመቼ ጀምሮ ነው የአማራ ተቆርቆሪ የሆናችሁት አሁን በናተ ጭንቅላት አማራው ሊዘናጋ የፈለገ ትምህርት ቤት ያልሄደ የአማራ ልጅ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ከሚሉ ግለሰቦች ይሻላል ባንተ ቤት የኛን ጉዳይ በደንብ ሰርተናል አማራው መሪ ስለሌለው እኛ እንርዳው ማለት ሽቅብ ማሰብ ነው እዛው ሂድና ቄሮህን አታል የፈለገ ነገር ቢመጣ እናንተ የአማራ ሞግች አትሆኑም አትችሉም

  • @tarie684
    @tarie684 Год назад

    Betty and Henoke thank you for recognising and sounding the grave human rights violations of Amharas, l wish others will share your Idea..from Gondar

  • @alemayehuliben6645
    @alemayehuliben6645 Год назад

    I have no words how much I got impressed with Dr Henok this is what every rational person wanted to listen and agree with 🌸

  • @NIKKIShawl
    @NIKKIShawl Год назад

    You are an educated doctor, fair, honest. I wish others will see thinks clearly like you . I agree with you 100%. Teach them all!

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 Год назад +1

    ቤቲ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ቢገባኝ ድምፅ እሆን ነበር ነው ያልሽው እንደ ዶ/ር ሄኖክ 1500 ሰው በቀን ተጨፈጨፈ ያለው እራሱ በቂ ነው እንደ ሰው ከታሰበ ሌላ ብዙ ጥያቄዎች ባይገቡሽ እንኳን አማራ እየተሳደደ መሆኑ አይጠፋሽም

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 Год назад

    Very intellectual n reasonable, tnx Doc

  • @jamestokichawu2848
    @jamestokichawu2848 Год назад +2

    Thank you Dr. Henock.

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Год назад

    WOW great discussion thank you 🙏 It’s balanced discussion

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 Год назад +2

    Dr ሔኖክ ጋቢሳ
    ብሩህ አንደበት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mulugetawolde2088
    @mulugetawolde2088 Год назад

    Dr Henok your real intellectual and politician . you rise the issue what I feel it .We lack political dialogue to solve our problem we faced to day.

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ Год назад +1

    ዶክተር ሄኖክ ምርጥ ሰው ሀቀኛ

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Год назад +9

    በማንነቴ ልገደል አይገባም፣በጅምላ ልታሰረና ልሳደድ አይገባም በጠራራ ጸሀይና በሌሊት ቤቴ ሊፈርስ አይገባም የሚለው ጥያቄ ካልገባሽ ምን ሊገባሽ ይችላል????

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 Год назад

      Higewati bet iyeserachu betefarese bilo biticacu man yisemachuwal wadefitim yifersal😂😂😂

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Год назад

      ​@@helenfayisa1340 ህገ ወጡ የኦህዴድ ካድሬ ነው መሬቱን ከራሱ ከኦሮሞ ገበሬዎችን አፈናቅሎ የሸጠላቸው ሰለዚህ ህግ ካለ መጠየቅ እና ዘብጥያ መውረድ ያለባቸው እነሱ ናቸው ። ዛሬ ደግሞ ካድሬዎቹ ማሊያቸውን ለውጠው ያፈናቅላሉ። ዘረኝነት ጥንብ ነው። በኦሮሞ ሰም መነገድ ይብቃ ሌባና ቀማኛ ይቀጣ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Год назад

      ሣይገባት ቀርቶ ሣይሆን ያነገበቺው አላማና ተጨፈኑ ላሞኛችሁ ነው።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Год назад

      @@helenfayisa1340 😾😾👹👹

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Год назад

    ሚዛናዊ ሰው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ሀገራችን ለሁላችንም ትበቃን ነበር አላህ ሰላሙን ይመልስልን

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 Год назад +10

    This interview has taught me that this man is very impressive, and I see how education can bring about positive changes in people. This type of political movement is extremely beneficial. The main reason we have a negative attitude towards OLA is that there are thousands of people who have witnessed OLA soldiers (or whatever their name is) killing people in unusual ways.That is the reason.

    • @sabri5460
      @sabri5460 Год назад

      THE IRONY IS YOU ARE JUDGING SOMEONE AS IF YOU ARE AN INNOCENT BYSTANDER!! DID YOU OPEN YOUR MOUTH WHEN TEGARU WOMEN WERE RAPED BY THOUSANDS AT TIMES ONE WOMAN BY 30 OR MORE BEASTS UNDER THE NAME AMHARA FANO MERCILESS MURDERERS & HATERS?? HOW ABOUT WHEN AGAIN THE SAME AMHARA FANO WERE BURNING HUMANBEING ALIVE??!
      YOU DIDN'T HEAR ABOUT THOUSAND BELIEVERS SHOT IN AXUM ZION ORTHODOX CATHEDRAL IN DAY LIGHT??
      TIGRAI WAS BOMBARDED ,DRONNED ,SO MANY CHILDREN,MOTHERS ,THE ELDERLY......
      HOW ABOUT THE INTENTIONAL DISTRUCTION OF EVERYKIND OF INFRASTRUCTURE FACTORIES,SCHOOLS,COLLEGES CHURCHES,MOSQUES PHARMACYS, HOSPITALS BRIDGES ...??
      MORE THAN MILLION PEACEFUL CIVILIANS WERE PERISHED MOSTLY BY THE AMHAEA HATER BEASTS& BY BORROWED PAID MERCINERIES & SWORN ENEMIES OF ETHIOPIA OR SPECIFICALLY OF TIGRAI??
      WHY CAN'T YOU SEE THE UNTOLD ATROCITIES & GENOCIDE BEING COMMITTED BY THE AMHARA HATERS& GENOCIDERS TO THIS MINUTE??!!
      SO AS LONG AS WE LOSE OUR BALANCE THAT'S TO SAY WE ARE NOT FAIR AS LONG AS THERE IS NO JUSTICE THERE WILL BE NO PEACE FOR NOBODY !!!
      FINAL NOTE: EDUCATION DOESN'T MAKE YOU DEMOCRAT AT ALL!!
      LOOK AT A LIAR & MURDERER BERHANU NEGA, LOOK AT AKEBACHEW GEBREMARIAM A MORON AMHARA UNTELECTUAL..... THOUSANDS OF SELL OUT PROFOSSERS, DOCTORS ENGINEERS WHO...
      ARE HATERS& INSTIGATORS!!
      I AM NOT SAYING BEING ILLITERATE HELPS TO UNSERSTAND JUSTICE OR HUMAN RIGHTS BUT.....

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Год назад

    Betty .continue with your hard talk to expose the truth with tangible points .Thanks 🙏🏾

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Год назад +1

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ።ዶክተር ሄኖክ እነ ቤቲ🎉🎉

  • @ibrahimmohammed7224
    @ibrahimmohammed7224 Год назад +3

    እዉነት እዉነትን የሚነገር በሰል አወቂ ሙሁር የሆና ልጅ ነዉ ምርጥ ንግግር ነዉ የሚነገራዉ አንቺ ግን ችግር አለብሽ

  • @weldesenbettewabe8857
    @weldesenbettewabe8857 Год назад

    ቤቲ ሁሉንም በሚዛኑ ነው ማየት ያለብሽ። በወለጋ ያንያህል ህዝብ ሲያልቅ ትክክል አይደለም ማለት እኮ ሰው መሆን በቂ ነው ። አሁንም ያን ማመንሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ይህን አምነሽ በመናገርሽ የሚደርስብሽን የእሳት ወላፈን መፍራትሽ ደግሞ ትክክል አይደለም። የአማራ ትግል ቅርጽ አልባ ነው ያልሽው ግን በጣም ትክክል ነሽ።

  • @webaydag6858
    @webaydag6858 Год назад

    ንጽህ አይምሮ ያለው ንጽህናቸው ስው እድመስክርላቸው አይጠብቁም ለሁሉ ስው እግዚአብሔር ሆይ ንጽህ ልቦናና አይምሮ ስጠን እባክህ !!

  • @Nan_J9
    @Nan_J9 Год назад

    ቤቲ ያአማራ መጨፍጨፍ ጽድቅ ነው ላንቺ

  • @mesfinayele9889
    @mesfinayele9889 Год назад +6

    ዶር ኢትዮጵያ ያጣችው እንዳንተ ያለ ለእውት የቆመ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Год назад

    ሚኒሊክ ሚኒሊክ ስትሉ የጭንቅላታችሁን ባዶነት እና የትምህርታችሁን ከንቱነት ነው እሚያሳየው።

  • @LeuelGebru-lr8xx
    @LeuelGebru-lr8xx Год назад +2

    We need reasonable intellectuales like dr henok gabesa keep it up

  • @safuwassie8747
    @safuwassie8747 Год назад +1

    አቦ ተባረክ ሴትዬዋ ያበደች ናት ብቄ

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Год назад +1

    ቤቲ አሁን የያዝሽው መንገድ ተመችቶኛል የማንም Side መያዝ የለብሽም ቀጥይበት እኔ የድሮ ንጉሶች ወይም እሊቶች ጣጣ እኛ ተጠያቂ መሆን የለብንም ብዬ አምናለሁ

  • @AnasoReliableNews
    @AnasoReliableNews Год назад +1

    🔥I am desperately hungry to see the #Amhara political elites or leaders to come forward & speaks about the injustice committed against the #Oromo ppl, just like Dr @Henok speaks about the legitimate grievances of the #Amhara ppl.
    I hope & pray that those of us who r hungry for the truth will follow the footsteps of Dr @Henok & start sharing the pain of our neighbors instead covering up or denying their pain.

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Год назад

    Wow Dr Henok this the best man we need more like you really I aappreciated

  • @b01024
    @b01024 Год назад +2

    Dr Henock is our heroo million times

  • @seyoumshawel7348
    @seyoumshawel7348 Год назад

    My brother Henok Gabisa, I thank you as an Ethiopian for being the voice of the Amhara people . Believing in the supremacy of the truth is very important , The fact is that the Oromo and Amhara people have never had any historical conflict as a people, they still don't, they have lived together and will live together in the future.

  • @kassayenegga-yu9kg
    @kassayenegga-yu9kg Год назад

    Be blessed Dr Henock!

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Год назад +4

    Dr. Henok ...you have some valid opinions on how our political culture could heal itself from within ...
    Regarding the Wollo, Ataye ordeals, you seem need more information than what you might have.
    The problem started when the Oromia Zone was created from the former Wollo Kifle hager so that some or majority of the residents could lear Oromigna.
    During that time as the Amhara region didn't have Oromigna curriculum and expertise, all the state apparatus was filled by people from Wollega with the explicit consent and request of Amhara region .
    What followed after thatvwas the OLF cell started to florish and after the Abiy Administration came to Power and especially after Shimelis came to power, they started to traing finance and lead insurgents in the name of OLA/Shenie...and they kept burning down villages ...what you may need is ask geniune Oromo community elders who are honest to tell this

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Год назад

    Best show I were listening will I working @ vegan Betty keep up great jobs. I like Dr henok very bright

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 Год назад +1

    ጥሩ ውይይት ነበር👏👏👏👏

  • @nahomkaleb2377
    @nahomkaleb2377 Год назад +1

    This DR one of the best human person and good view of all tripes or nation he nows who is victm .

  • @ezrabekele6263
    @ezrabekele6263 Год назад +3

    he is brilliant thank you

  • @etho2130
    @etho2130 Год назад

    እናመሰናለን ዶክተር ጥሩ ነገር እያነሱ ነው

  • @dimssegirmatelhune2817
    @dimssegirmatelhune2817 Год назад

    ቤቲ ከግዜ ወደግዜ በጣም ብስለት መረጋጋት አርቆማሰብና አስተዋይነትን እየታየብሽ ነው የእውነታኛ ጋዜጠኝነትም ይ ህ ነው እየደር እየበሰሉ መሄድ ነው::

  • @nathan_playsrbx7540
    @nathan_playsrbx7540 Год назад

    Thank you!!!!!

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Год назад +1

    This is the most brilliant young blood doctor's! I like yours opinions! I wished all scholars or critical thinkers just like you coming to grey area's and looking for to solving ours Grass rooted problems

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Год назад

    ወንድማችን አንተ በጣም ሀቀኛ ሰዉ ነህ እዉነት ነው የምትናገረዉ ጥያቂህ ግን ትፈራለች

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Год назад +1

    ዶ/ር ሄኖክ ገቢሳን እጅግ በጣም የበሰለ ምሁር መሆኑን ስለተረዳሁበት ብቻ የቤቲን ሾው ወደድኩት።

  • @Mekuria143
    @Mekuria143 Год назад

    ሙሁር ብሎ ዝም! በጣም እናመሰግናለን ! ዶር ሄኖክ ጋቢሳ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ሙሁር !

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Год назад

    ቤተልሔም
    ነገሮችን ለመረዳት በቀና ካሰብሽ የአማራ ጥያቄ ቀላልና በጣም ግልፅ ነው። በምኖርበት ቦታ ሁሉ ሰላም ስጡኝ ሠርቼ ልኑር ነው። ሥልጣን እንኳ አልጠየቀም።
    ሄኖክ፣ አማራ ክልል ውስጥ የፋኖም የልዩ ሀይልም እብደት የለም። የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሰላም ሠርተን እኑኑር ነው። ከወለጋ ብቻ አንድ ሚሊየን አማራ ተፈናቅሏል። አታፈናቅሉን ማለት ዕብደት አይደለም።
    ከአንዳንድ ነገሮች ውጪ የሄኖክ ትንታኔ ጥሩ ሆኖ አግቸዋለሁ። እንደ አንድ አማራ ኦሮሚያ ተገንጥላ አማራም ተገንጥሎ በየራሳቸው መንገድ ቢሄዱ ለሁለቱም ይጠቅማል ብዬ አምናለሁ።

  • @Abinezer248
    @Abinezer248 Год назад

    እግ/ር ይባርክህ ዶ/ር የኦሮሞ ስብእና ይህ ነው።

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Год назад

    Thank you ,Doctor for telling it as it is.

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ

    አትግደሉኝ አትረዱኝ ነው እያለነው ያልገባሽ ያረዱት ኦሮሞች ስለሆኑ አሳፍሮሽ እንጂ ሳይገባሽ ቀርቶ አይደለም ግማሽ ኦሮሞ ነኝ ግማሽ ደቡብ ነኝ የአማራ ጥያቄ ልክ ነው

  • @assefaworku5015
    @assefaworku5015 Год назад

    Dr. unlike Bety u present clearly ur thought and idea which is construct the society positively.

  • @negashhabtemariam4449
    @negashhabtemariam4449 Год назад +2

    በትክክል ብሎታል። አማራ ሀይል ግባ ተብሎ ገብቷል።

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 Год назад

      Yihe koshasha sawuye inatawu torinet inde jemerachu sayigevawu karto sayhon liwedad bayi hono nw ij torinet kaltejamre bilachu siticacu alnebere inde ahunis selam simeta lemin selam yifeteral bilachu yele inde?

  • @eke1914
    @eke1914 Год назад

    Thanks you are right ✅️

  • @jerusalem58
    @jerusalem58 Год назад

    Thank you

  • @solomonbayou
    @solomonbayou Год назад +1

    የኛ ምሁሮች ትምህርት ቤት ሄዱ እንጂ አልተማሩም:: አንተ ግን ልዩ ነህ!! I appreciate your thought

  • @zinabuabate422
    @zinabuabate422 Год назад

    ክቡር ዶክተር ሄኖክ ጋቢሳ አንተን አለማድነቅ ንፍገት ይሆንብኛል እና እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @eyouelalemayehu2952
    @eyouelalemayehu2952 Год назад

    Thank you Fear Henok❤❤❤

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 Год назад +1

    በመጀመሪያ ደረጃ ሁሉም ግለሰቦችና ቡድኖች ፣ የሀገረ መንግሥት ግንባታውም ሆነ የአብሮነት ግንባታው አንጻራዊ በሆኑ መንገዶች ብቻ አንድነትን እንደሚፈጥሩና የበለጠ አንደነትን ለመፍጠር የሚደረጉት ትግሎችና መገዳደሮች ሁልጊዜም እንደሚቀጥሉ ግንዛቤ ውስጥ ማስገባቱ ወሳኝ ነው።

  • @YetmGsadec
    @YetmGsadec Год назад +2

    አሁን ባለ ዘመን ሚንሊክ ያላደረገውን ነገረ ደብል አረጋቺሁ መልሳችሁ ምናልባት ወደፉት አማራ መሪ ሰያገነኘ ያአማራ ሐውልት ይቆማል በወለጋ ብቻ 2 ሐውልት ያስፈልጋል።

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Год назад

    Betty your afro hair styles 😍 looking like African American 1960s civil rights movement freedom fighters generations thanks for inviting Dr. Henock Gabissa a brilliant mindset and a Man of pedigrees.

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 11 месяцев назад

    በጣም ታላደቅህ አላልፍም እኛ አማራወች ማንኛውንም ብሄር አጠላም ተሁሉም ብሄርጋ ተዋልደናል አብይ ነው ጥላታችን የኦረሞ ህዝብን አንጠላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiaspetros4570
    @ermiaspetros4570 Год назад +1

    Truth never die,he is taking Truth

  • @zabishgelaw1498
    @zabishgelaw1498 Год назад

    You are 100 % right Dr

  • @rohamahails8540
    @rohamahails8540 Год назад

    እግዚያቤር ይባርክህ

  • @FRAME172-p8t
    @FRAME172-p8t Год назад

    I really appreciate Beti, you are clarifying based on fact while I really sorry for him, Dr. Heno, who speaks as he likes without evidence and against reality. It is really shame.

  • @seyahumbleonebedo2123
    @seyahumbleonebedo2123 Год назад

    Great respect for Dr henok .

  • @kelatiteweldemedhin6613
    @kelatiteweldemedhin6613 Год назад

    Dr. ሄኖክ እንደልቤ ወላጆችህ ሄኖክ ሲሉህ ትንቢት ነው አንተ በትክክል የመጽሓፍ ቅዱስ ሄኖክ ነህ አማራ ሲተርቱ ስም ይመራል ጥዋፍ ያበራል ይላሉ። እግዚአብሄር ርጂም ዕድሜና ጤና ይስጥሕ። የኦሮሞ ምርጥ ሰው።

  • @NIKKIShawl
    @NIKKIShawl Год назад

    Teach them all!

  • @Mekuria143
    @Mekuria143 Год назад

    Respect this Guy ! he talk the truth

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 Год назад +1

    ሁሉም በእኩልነት በሰላምና በፍቅር የትኞውም ብሄር የትኞውም የሀገሪቱ ክፍል ተዘዋውረው መስራትና መናር አለበት

  • @yohannyohonn8739
    @yohannyohonn8739 Год назад +1

    በእውነቱ እውነትን የሚናገር ሠው ጥሩ ነዉ በርታ

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 Год назад

    I can't believe you guys discuss !!!👌👌👌👌🙏🌱🌱🌱🌱

  • @melkamuadane2952
    @melkamuadane2952 Год назад

    Nice discustion. Thanks both of u

  • @abetesich2161
    @abetesich2161 Год назад

    Betty, Dr. Henok Gebisa has points, insight to the case.

  • @ezedinkemal603
    @ezedinkemal603 Год назад +1

    I am from gurage trib may Allah grant you success ypu are great man

  • @bamlakutasew2800
    @bamlakutasew2800 Год назад

    ባለፈው ሌላ ዛሬ ሌላ ካወራሽማ ጠይቂው እንጅ ቤቲ የተምታታ ሀሳብ እኮ ሀገር ያፈርሳል

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @gizachewbirhanie5880
    @gizachewbirhanie5880 Год назад +5

    To feed you, Menilik was a great leader. Try to know his contribution to modern Ethiopia at his century years ago. Remember at least the victory of Adwa for all black people. As human being he might have minor mistakes. False narration still couldn't solve the problem. Even at this time no leader is able to unite the country.

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Год назад +1

    ዶ/ ዛሬ ብዙ ተሳስተሃል ውሎ ውሰጥ ፋኖዎች ኣማራዎች ሳይሆኑ ኦሮሞዎች ናቸው አምራውን እሚገሉት : ሌላው አማራው ከትግሬው ጋር የተዋጋው ወረውት ነው ከተማውን አውድመውበት ነው😊😊😊

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Год назад

    Thank you Dr H. G ,❤

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Год назад +5

    Dr HENOK ያንተን አይነት ለእውነት እና ለፍትህ የቆመን ዜጋ እግዚአብሔር ያብዛልን🌼🌼🌼💚💚💛💛❤️❤️