Комментарии •

  • @meremshikur4208
    @meremshikur4208 5 лет назад +221

    አቢሲኒያ ቫይን ምርጥ ጓደኛሞች ወላሂ በጣም ነው የምወዳቹ አይለያቹ

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 лет назад +97

    ድጋሚ ተጠያየቁ ደስ ስትሉ😍😍😍😍😀

    • @ማሂየድንግልልጂ
      @ማሂየድንግልልጂ 5 лет назад +2

      ቻቻ ይጠየቅ ማዘርም ይጠየቁ ኤርሚም ይጠየቅ ክክክ በተርፍ ሁልሺንም 💓

    • @hayatmesudi4747
      @hayatmesudi4747 5 лет назад

      ወይየ ስታምራ ፈጣሪ አብዙቶ ይማርካችሁ እወዳችሁለሁ

    • @ቲጂነኝከወልደያyoutube
      @ቲጂነኝከወልደያyoutube 4 года назад

      እዚቤት ቤተሠብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 5 лет назад +34

    ዩ♡ ዮናታን ደስ የምት ልጅ ነህ ደሞ ጥያቄህ አሪፍ አሪፍ ነው ሰማእቱ ይጠብቃችሁ

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 5 лет назад +18

    የቶማስ ድምፅ አና ሳቅ ሚመቸው ማነው?

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ 5 лет назад +28

    በአሁኑ ግዜ ኑፅ ገደኛ መግኛት መተደል ነው አለህ አይለያቹ ❤❤❤❤

  • @ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ

    እስኪ እደኔ የምትወዱአቸው በላይክ

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ💒💒❤👌

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ስታምሩ አይለያችሁ😍😍 ወረት በበዛበት ዘመን እደዚህ አይነት ጓደኝነት ማየት ደስ ይላል👏👏👏😍😍😍

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 5 лет назад +32

    እውይ እናተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁኮ 😍😍😍😍ዮኒየ በጉጉት ስጠብቅነበር ደሞ አትጥፋ ስትወደድማ

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 лет назад +74

    የወኒዬ ትክክለኛውን የቱብ ስምክን ስላገኝሁት ደስ ብሎኛል ታምራላችሁ እንወዳችሀለን

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 5 лет назад +26

    እናተ ልጆች ፍቅር ናችሁ❤❤❤❤ዮናትን የድንግል ልጅ💕 ስምህ ደስ ሲል ድንግል ትጠብቃችሁ💜💜

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ስታምሩ አሪፍ ጋደኝ ነት ነው ስላሴዎች ይባርኳችሁ

  • @martaethiopan3095
    @martaethiopan3095 5 лет назад +7

    በጣም ታምራለች ፋጣር ፍቅር ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️ዉድድድ አይለያችሁ

  • @ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ

    እኔ አብራኝ ለምትሰራው የሌላ ዜጋ ሰራተኛ እያቸው እወዳቸዋለሁ ብዬ ባሳያት ዮናታንን ቆጆ ናህ በይልኝ ብላ ነው ኮመት ያፃፈችኝ ያው ደስ ብለሀታል ማለት ነው ዮኒ
    ሲቀጥል ደሞ እኔ እዴት እደምዎዳችሁ አድክሞች ነገር

  • @መቅድየማርያምልጂ
    @መቅድየማርያምልጂ 5 лет назад +8

    የyou tube ስምህ ደስ ይላል ዮናታን ሁላችሁንም ፍጻሜ ያሳምርላችሁ

  • @rosirosi866
    @rosirosi866 5 лет назад +10

    ዮኒዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ሁላቹም ትመቹኛላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 5 лет назад +3

    ይሄ ነው ትክክለኛው ዩቱባችሁ በቃ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኳችሁ በርቱ ምርጦች መልካም መልካም ነገር አስተማሪና ቁም አዘል ነገር ላኩ. ።

  • @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
    @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 5 лет назад +3

    ውይ እናት ልጆች ስወዳችሁ በርቱ ይወኒ ደግሞ ወንድሜን ስለምትመስል እወድካለሁ እሽ

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 5 лет назад +2

    ገና ከጅምሩ ነው ያሳከኝ ዬናታ ሁለት ከማይርቡ ጓደኞቸ ጋር ስትል በሳቅ ውይ ፍራችሁ ጓደኝነታችሁ ስታስቀኑ ስወዳችሁ

  • @የማርያምልጅነኝእናቴናፋቂ

    ውውው ስታምሩ እመቤቴን እደናተ አይነት ጓደኛ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘው ለማንኛውም እመቤቴ ትጠብቃቹ እኔንም በፀሎታቹ አስብኝ ደካማ እህታቹነኝ እና መንፈሳዊ ሂወታቹም አጠክሩት አለም ከቱናት መቼ እደምንጠራ አላውቅም ስለዚ ባላቹ ጊዜን የድግ ልጅ ማመስገን እዳረሱ።

  • @radilove4517
    @radilove4517 5 лет назад +4

    አይለያያየችሁ ሶስት ተወዳጆች አድናቂያችሁ ነኝ 😍

  • @ገነተማርያምከበደ-ቸ6ኸ

    ዮናዬ ስወድህ❤ አቤሎ እና ቶሚዬም እወዳችኋለሁ😘😍

  • @reduhabeshawt6680
    @reduhabeshawt6680 5 лет назад +3

    ዮንዬ የኔ ምርጥ አንደኛዬ ሁላችሁንም በፍቅር ነው የምወዳችሁ አይለያችሁ #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ 💚💛❤👈❤❤😍

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 лет назад +1

    የዛሬው ጠያቂ ዳንስህ ደስ ይላል በግሌ ያለኝን ሀሳብ ስነግርህ እግዚአብሔር በልብህ አጥብቀህ ምትወድ ይበልጥ ግን ፍርሀት ያለህ ትመስለኛለህ ዘመነዊ ብትሆኑም ሁላችሁም አንተ ላይ ይሄን አነባለሀ ይቅርታ ሁለታችሁን መስደቤ ሳይሆን የሱ ለኔ ወለል ብሎ ይታየኛ ስማችሁን አውቀዋለሁ ሁሌ አያለሁ ያልፃፍኩት አውቄ ነው ቻው

  • @tgimanp7807
    @tgimanp7807 5 лет назад +8

    ስወዳችሁ በድጋሚ ተጠያየቁ ፍቅራችሁ ስያስቀና 🤣🤣🤣🤣💋

  • @selamtebekaw6663
    @selamtebekaw6663 5 лет назад +2

    በጣም በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ የሁላችሁም እናት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 5 лет назад +6

    ወይ መታደል ነው እናተን የመሰለ ጓደኝ ያለው ሰው ባጠቃላይ በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ አይለያቹ

  • @ሰሙነኝከታታዋ
    @ሰሙነኝከታታዋ 5 лет назад +4

    ትክክለኛው ፔጅህ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል አሁኑኑ ሰብስክራይብ አረኩህ ስወትክ

  • @ፈራህ-ቸ3ተ
    @ፈራህ-ቸ3ተ 5 лет назад +4

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ

  • @الظاهري-ن6ج
    @الظاهري-ن6ج 5 лет назад +7

    ዮንየየ በጣም ታምራላችሁ ግን አንተ ብዙ አትታየም አትጥፋ

  • @ሙሉወሎየዋ-ቘ6ኸ
    @ሙሉወሎየዋ-ቘ6ኸ 5 лет назад +5

    እግዝያአብሄር ይጠብቃችሁ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mariyaayele7306
    @mariyaayele7306 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይባርከው ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ሁሌምአንድላይ ብትሰሩ ደስይላል

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 4 года назад +1

    ዮኒዬ ወንድሜን ትመሥለኛለህ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድ አደርጋቹሀለሁ 😍😍😍😍

  • @ፈራህ-ቸ3ተ
    @ፈራህ-ቸ3ተ 5 лет назад +5

    በድጋሜ ተጠያየቁ ተመችቶኛል😅😅

  • @ራቢየሐዋሳዋ
    @ራቢየሐዋሳዋ 5 лет назад +3

    ሶስታችሁም በጣም ነው ምታምሩት አይለያያቹ ምርጦች

  • @kiyakonjo92
    @kiyakonjo92 5 лет назад +16

    Yoniye ❤

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ 5 лет назад +3

    አድክሞች አቦ ይመቻቹ ፈታ አረጋችሁኝ ሠላማቹ ይብዛ

  • @acidaa4561
    @acidaa4561 4 года назад

    የኔ ማሮች ስታምሩ በጣም ነዉ የምዉዳችሁ ፈጣሪ ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @ltube961
    @ltube961 5 лет назад +3

    እነዚህ ሶስት ቀዉሶች እንደኔ የምትዉዶችዉ ማናችሁ እህቶች ፊታችሁ ለጠቆረባችሁ ወደ ፔጂ ኑ እዩና

  • @gjkbvjhl8955
    @gjkbvjhl8955 4 года назад

    ኡፉፉፉ ደስ ሲትሉ።አለሃ አይለየቹ ደሞ ቃጥሉበት ለሰዉ ዎሬ ቦታ አትስጡ

  • @Kal_Entertainment1
    @Kal_Entertainment1 4 года назад +1

    Be Quarantine time ezih yale like👍

  • @ፍቅርየድንግልልጅ
    @ፍቅርየድንግልልጅ 5 лет назад

    ወይኔ ስወዳችሁ የኔ ውቦች ዮኒዬ አብሶ አንተን ውድድድ የቻናልህ ስም እራሱ ደስ ሲል ጓደኞችህ ጸጉራቸውን መላ በልልን 😀😀😀

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 лет назад +1

    ኡኡኡ ዮኒዬ ፍቅር ቻናልህን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ስወዳችሁ ያገሬ ልጆች።

  • @rozlove6832
    @rozlove6832 5 лет назад +3

    የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንልን

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 5 лет назад

    You guys are wonderful. Always treasurer your friendship. I also want to add about smoking. Yoni you don't have to like smoking to be consider cool. I believe people who don't like smoking are the cool ones.

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 5 лет назад +1

    የኔ ጌታ ተርፈህ መኖርህ መልካም

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-በ8ዐ

    wowww stamru fetari fikrun yabzalachuh 😍😍 yoniye

  • @Tube-zm3kh
    @Tube-zm3kh 5 лет назад +5

    በፈጣሪ ድጋሜ ተጠያየቁ ደስ ስትሉ 😍😍 እወዳችሗለው 😘

    • @ቲጂነኝከወልደያyoutube
      @ቲጂነኝከወልደያyoutube 4 года назад +1

      ማሬ 56 ሠብሰክራይብ አደረኩሸ አችም አድርጊኝ

    • @Tube-zm3kh
      @Tube-zm3kh 4 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ አመሠግናለው እኔም አድርጌሻለው 😘

  • @senilove1590
    @senilove1590 5 лет назад +5

    ዉዶቼ ስወዳቹ። ዮኒ አትጥፋ ይልመድብህ😍😍ኢትዮጲያለዘላለምትሳቅ😂😂😂😂😂

  • @ayshajemaluhggg8232
    @ayshajemaluhggg8232 5 лет назад +5

    እናተ አዝጎች ጥሎብኝ ስወዳቹ ታምራላቹ እስከ መጨረሻ አይለያቹ

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 5 лет назад +4

    I thought that u stop doing RUclips videos welcome back ❤❤👏

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 лет назад

    በጣም ታምራላቹ ደግሞ እንደኔ ሽንኩርት የሚጠላሰው ያለ አይመስለኝም

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 5 лет назад

    የኔ ማርርርር ነገሮች ምርጥ ብርቅየ ናቹህ ፍቅራቹህ ይማርካል አይለያቹህ ነጭ ፀጉር እስክታወጡ ዩንታንየ ውድድድ ሁላቹህንም እሺ ወድሞቸ

  • @linas2343
    @linas2343 4 года назад

    ባሪያዉ አልተቻለም 🤣🤣🤣🤣👍ጓበዝ አተእኔንም ሳታዉቀኝ አትቀርም🤣🤣🤣

  • @zebibahassen1511
    @zebibahassen1511 4 года назад

    ውይይይ ሽንኩርት አልወደም ጉድ እኮ ነው አስኪ ወጣወጥ ነገሪች ሁሉ የሚሰሩት በሽንኩርት ነውእኮ ይሄ ማለት ዶሪ ወጥም አትበላም ማለት ነው

  • @fasika123
    @fasika123 5 лет назад +1

    Yoni is so sweet n humble 🥰

  • @Mohammed-yf4rj
    @Mohammed-yf4rj 4 года назад

    ዋው ደስ ስትሉ ለመቼውም ፈጣሪ እንዳይለያያችሁ እናመሰግናለን

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 5 лет назад +4

    ዮኒዬ የኔ ማር ስፈልግህ ዛሬ ገና ሰብስክራብ አደረኩህ ዉድድድድድድድ ነው እማደርጋችው ሰላማችው ይብዛልኝ❤❤❤❤

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 4 года назад

    የኔ ማሮች በጣም ታምራላችሁ ነገር ግን አቢል ሰምል በእናቴ ነው ሰትል ነበር ነገር ግን በናትም ሆነ በሊላም ነገር ቢሆንም አትማል ከፈጣሪህ ውጭ

  • @ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ

    መሀከል ያለዉ ልጅ ይመቸኛል የፀጉሩ እስታይል ባህላችንን የጠበቀ ነዉ ምንድነዉ ፀጉር እንደሴች መመንቀር ሴት ነዉ እምትመስሉት።

  • @brukihale7732
    @brukihale7732 5 лет назад

    I luv ur friendship guys....bt Chacha yet ale

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 лет назад +4

    ደስ ስትሉ።😘

  • @aynifikaduaynimike7806
    @aynifikaduaynimike7806 5 лет назад

    Abyssiniya vine endet eko des endemtelu sewedachu eko ayileyachu😍😍😍

  • @ahlamtube5596
    @ahlamtube5596 5 лет назад +1

    ሀይ ውዶች እንዴት ናችሁ በጣም ታምራላችሁ ጓደኝነታችሁ ለዛላለም አላህ ያድርግላችሁ በርቱ አድስ ነኝ ለቻናላችሁ

  • @hewatgarasu1970
    @hewatgarasu1970 5 лет назад

    ዋው ደስ ስትሉ እግዜያቤር አይለያቹ

  • @ginlemin2985
    @ginlemin2985 5 лет назад +2

    ሶስታችሁም ደስ ትላላችሁ የወኒ ለምን ዩቲውብ ቶቶሎ አትታይም

  • @gcshxvvx6146
    @gcshxvvx6146 5 лет назад +2

    እኮን ደህና መጣህ ወድሜ ሁለቱን ጎደኞችህኖ ሠቭሥክራይብ አርጌ አተ ቀርተህብኝ ነበር ሣላረግህ ቻላንህ ጠፍቶብኝ አሁን ሠቭሥጥራይብ አረጌህለሁ

  • @nafisayemam6775
    @nafisayemam6775 5 лет назад +9

    ስወዳችሁ እኮ ሶስታችሁንም

  • @maranatajesusamenamen6805
    @maranatajesusamenamen6805 4 года назад

    Wow nice video I like that good job keep going

  • @ሀያትሀያት-ጨ9ኘ
    @ሀያትሀያት-ጨ9ኘ 4 года назад

    ስታምሩ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @astertekele9900
    @astertekele9900 5 лет назад

    አንተ ቆንጆ እንደ ምወድህ ግን ታውቃለህ አይደል❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዲየወሎልጂ
    @መዲየወሎልጂ 5 лет назад +3

    ዩናታ እንደኛ👍👍👍👍💗💗💗

  • @enuanteneh627
    @enuanteneh627 4 года назад

    yoniya betam new madenkeh beserah bezew ketel enam betam new mewedh eske friendocieh💋💓😍

  • @trsuyes3475
    @trsuyes3475 5 лет назад

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ ሁሉም ነገር ያምርባችዋል በርቱ

  • @yeabsiraenglishselemon7317
    @yeabsiraenglishselemon7317 3 года назад

    የሚገርም ጨዋታ ነው👍👍👍👈👈👈 ይመቻቹ ይደገም

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 4 года назад

    እግዚአብሔር እድሜ ልክ አይለያችሁ ፍቅሩን ይብዛላችሁ

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 года назад

    የኔማሮች ፍቅራችሁ ደስሲል

  • @embateteshla1585
    @embateteshla1585 5 лет назад

    ዋዉዉ ዮን ከሁሌቱም በጠም ያምለይ ጥየቄዎች ነዉ አርፍ ነዉ በርቱ ስዎዳቹሁ!!

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    ዋው ደስ ይላል ጓደኝነታችሁ ዮናታን እንኳንም ተረፍክ

  • @አሜንአሜን-ዠ1ኀ
    @አሜንአሜን-ዠ1ኀ 4 года назад

    ስታምሩ ምርጥ ጓደኛ ማቾች አይለያቹ

  • @eeesss7012
    @eeesss7012 5 лет назад +1

    የአቤል ሳቅ ሲመቸኝ😀😃👍👌✌

  • @mazakebede9155
    @mazakebede9155 4 года назад +1

    ቀጥሉበት ደስ ይላል

  • @rabihhajj6920
    @rabihhajj6920 5 лет назад +4

    ቶሚዬ ግን ስወደው እረጋ ያለ ልጅ ግን ሁላቹንም ወዳቹዋለው

  • @mikigebre7830
    @mikigebre7830 4 года назад

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ

  • @kdramaka2870
    @kdramaka2870 5 лет назад

    የሶሰታቹም ቪድዮ መሰራታቹ ጥሩ ነዉ እኔ 1 ቢቻ ነበር ሰብሰክራፕ ያደርግኃቹ ደሞ በጣም ታምራላቹ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 лет назад

    ደስ ስትሉ ፍቅር በፍቅር ላይ ይጨምርላቹ

  • @rahmalove4458
    @rahmalove4458 5 лет назад

    አተጨበሬ ዘሬገና ሰብሰክራብ አረኩ ህ ለማንኛውም ደስትለሰላችሁ

  • @በፍቅርህታምሜ-ዸ2ጠ
    @በፍቅርህታምሜ-ዸ2ጠ 5 лет назад +6

    ዮኒየ ስወዳችሁ

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 5 лет назад +2

    ዮኒየ ግን ለምን የጠፍህዉ አትጠፍ እሪሜንም አቅርብልን

  • @ሀያትትዩብ-ፐ6ተ
    @ሀያትትዩብ-ፐ6ተ 4 года назад +8

    እኔ ጥያቄ አለኝ ቻቻ የት ሂዶ ነው ባለፈውም ጠይቄ አልመለሳችሁም ቻቻን ማየት የፈለገ ላይክ አረጉ በሠላም ነው ወይስ ለምን ተለያያችሁ ???

  • @Titay2348
    @Titay2348 5 лет назад +3

    ዮኒዬ ስወድክ ቀበጥ ነገር በሆንክ ወንድሜን ነው የምትመስለው ሁላቹም ስታምሩ ኢትዮጰያ ምነው እንደናንተ ሳቅ በሳቅ ብትሆንልን ሠላማቹ ይብዛ

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 5 лет назад

    Is the little kid your brother? He is so funny. He has a future.

  • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ

    ደስ ትላላችሁ በፈቃደኝነት ወንድም ትሆኑኛላችሁ ????

  • @ሊድየሴትየእናቷልጅ

    ክክክክክክክክ ፓንት አላለም ወይ ጉድ ሳይደረግ ነው እንዴ ሚተኛው

  • @ገኒየማርያምልጅ-ቨ1የ

    ደስ ትላላችሁ ሰው በፍቅር ሲኖር ደስ ይላል

  • @oneloveethiopia3552
    @oneloveethiopia3552 5 лет назад

    Ere yoni betam new yetefhew bzu neger kante entebkalen more videowoch sra mkr neger ewedewalehu please ketlbet beterefe love you guys ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 5 лет назад +2

    ማሮች ስወዳቹህ በርቱ ወንድሞቼ

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 5 лет назад

    ስውዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ

  • @ውበቴነሽድንግልእመቤቴውብ

    ምርጦችየየየየ ሰላማቹህ ብዝት ይበል ስወዳቹህ

  • @ህስቡንአላህወኒአመልወኪል

    ሽኩረት በተወደደበት ሳአት አለመብላታቹህ ጥሩ ነው