💖ደረጀ ከበደ ቁጥር 7 አልበም DEREJE KEBEDE Vol 7 Full Album |Old Protestant Mezmur Collection 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 167

  • @TamratBunaro-q9x
    @TamratBunaro-q9x 6 месяцев назад +21

    ዶር ደረጄ በልጅነት ዘመንህ በአንተ ህይወት አልፎ በዝማሬ እና በልዩ ቅኔ እግዚአብሔርም ለምድረችን ታለቁን የወንጌልን ብርሀንና መለኮታዊ ኅይሉን ስገልጥ አይተናል ለብዙዎች ከዓለም ወጥመድ እንድያመልጡ ምክንያት ሆናሃል::ታድያ ዘሬ ወዴት ነው ጉዞህ? በዝማሬህና በተሰጠው ፅጋህ የሰደከቻው ልጆችህና አድሱ ትውልድ ይጠይቁሃል:; እበክህን ወደ ተለመማደከው አምለክህ ተመለስ ከሰው ዓይህን አንሰና ለምህረት ወደተዘጋጀው ወደቀደማው ቤቱ ተመለስ ጌታ አምለክ በምህረቱ ይደግህ::

    • @TamratBunaro-q9x
      @TamratBunaro-q9x 6 месяцев назад +1

      አምለክህ እግዚአብሔርበምህረቱ ይደግፍህ::

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +1

      Amen amen 🙏❤️ God bless you ❤️ 🙏

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 6 месяцев назад +44

    ደሬ ረጅም ዕድሜና ፀጋ በአምላካችን አደባባዮች ለክብሩ የምታዜምበት ዘመን እግዚአብሔር ይጨምርልህ….ነፍሳችን አሁንም በአዲስ ቅኔ እግዚአብሔርን ስታወድስ ለመስማት ትራባለች። አሁን እያለፍህ ካለህበት ጎዳና ውስጥ እግዚአብሔር አዲስ ዝማሬ ለአምላካችን ምስጋና በአፍህ ጨምሮልህ በድል እንደሚያወጣህ አምናለሁ። ❤❤❤

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +4

      Amenn bereket geta abzto yebarkehh ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 5 месяцев назад +2

      AMEN. AMEN. AMEN

    • @TsegayeHabte-c6m
      @TsegayeHabte-c6m 4 месяца назад +1

      አሜን

    • @alemasefaw2006
      @alemasefaw2006 2 месяца назад

      😊😊😊😊😊😅😊😊😅😊😊😊😊

  • @emawayshbizuayehu6337
    @emawayshbizuayehu6337 6 месяцев назад +13

    ደሬ አንተ እኮ የብዙወች ሞዴል ነክ በእዉነት ጌታ ይባርክህ አሁንም እየሱስን እንደድሮዉ ስበከዉ

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +1

      Amen amennnnn

  • @abejabessashifraw7766
    @abejabessashifraw7766 6 месяцев назад +4

    Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +1

      Amen GBU 🙏 ❤️

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 6 месяцев назад +13

    ደረ ጌታ ኢየሱሲ ይባርክህ ዝማረክ ትንብት ሆነ አሁንም ጌታ በአድስ ቅን ተገለጥ ፀጋዉ ይብዛልክ አድስ ቅኔ እጠብቃለዉ አሁንም ብርቱ የጌታ ፀጋ በአንተ ዉስጥ አለ ❤❤❤❤❤

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +2

      Amen amen God bless you ❤️ 🙏

  • @bichogecho4915
    @bichogecho4915 6 месяцев назад +6

    Blessings to golden voice, brother Dr. Derje.

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏

  • @MeskeremMatusal
    @MeskeremMatusal 6 месяцев назад +10

    የእግ/ርን ታላቅ ኃይል ሁለም እየገለጥክ ዘመንህን በአባትህ ቤት ኑር ።

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 3 дня назад +2

    የማይሰለች ዝማሬ አሁንም እያዳመጥኩት ነው ዘመንህ ይለምልሥ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @naostube
      @naostube  3 дня назад

      Amen Elsi.... God bless u 💗 🙏

    • @naostube
      @naostube  3 дня назад +1

      Amen Elsi.... God bless u 💗 🙏

    • @Elsa-tg1ec
      @Elsa-tg1ec 3 дня назад

      @@naostube ohhh sorry ይለምልም

  • @yirgalemghebrehannes8530
    @yirgalemghebrehannes8530 6 месяцев назад +5

    Amen Amen Amen, God bless you brother!!

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +1

      Amen Yirga... God bless u

  • @teramajgunji1336
    @teramajgunji1336 2 дня назад +1

    የወደቀው መላእክት ትዝ ይለኛል ይህን ሰው ሳስብ

    • @naostube
      @naostube  2 дня назад +1

      Malet???????????

  • @samuelbirhanu-p6k
    @samuelbirhanu-p6k 6 месяцев назад +5

    gracias hermano mucho gusto

    • @naostube
      @naostube  6 месяцев назад +1

      ❤️❤️❤️🙏

  • @BezaAbelti-ue6wo
    @BezaAbelti-ue6wo 7 месяцев назад +5

    Wow vol 7 ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @naostube
      @naostube  7 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 4 месяца назад +16

    ይህንን መዝሞርችህን ሳዳምጣቸው በእውነት ዛሬ ያለህበትን ሁኔታ ለመኮነን አቅም አጣለው በእውነት ጌታ እንደዘመርክለት የጣልከውን አልማዝ መልሰህ እንድትታቀፈው ጌታ ይርዳህ ጌታ በመጣ ሰአት ካስቀመጠህ ቦታ እንዳያጣህ ይርዳህ

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад

      Amen God bless u 💗 dear brother

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 dear brother

    • @BereketDesta-d9k
      @BereketDesta-d9k 3 месяца назад

      Blessed

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 2 месяца назад

      @@naostube dear sister ብሎ ይስተካከል ተባረኩ

    • @Minteoded-jh6yb
      @Minteoded-jh6yb Месяц назад

      @@ObseGose-jq2dg he is not lost, He saw false prophets and false teachers in place where they should not be. He exposed it and left. Listen his last mezmir, Awayi nesinet

  • @kibreansa2958
    @kibreansa2958 Месяц назад +2

    ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል በአንተ መዝሙር ተባረክሁ ጌታዬን አገኘሁ

    • @naostube
      @naostube  Месяц назад +2

      Amen AMEN God bless you........ Subscribe and Share .... THANKS

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад +1

    የእግዚአብሔር ቅባት ያለው ዝማሬ ቀን ከሌሊት ቢሰማ የማይሰለች ዝማሬ በእግዚአብሔር የተወደድክ ዶ/ር ደረጀ ተባረክ

    • @naostube
      @naostube  Месяц назад +1

      Amen God bless you, Subscribe, Share

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 2 месяца назад +2

    አቤቱ ገታ አምላካችን ለዚህ ዘማሪ ባርያህ ልዩ ምድራዊ በረከት ባርከው። እበዚህን መዝሙሮቹን አስብለት።❤

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen God bless you.... Subscribe, Share

  • @kassahundesalegn3057
    @kassahundesalegn3057 3 месяца назад +5

    እሱ እራሱ ፀልይለት ለደከመ ...ብሎ ዘምሮታል። ❤ ጌታ ዘመኑን ይባርክ❤

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen brother, God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @FaizaAbdurhaman
    @FaizaAbdurhaman 2 месяца назад +5

    በጌታ ወንድሜ አሁንም እየሱስ ይሻለናል
    ባንተ መዝሙር መዳናችንን አጽንተን አንተን ሌላ ሰፈር ሳይህ ከፋኝ
    ሁል ጊዜ አፀልይልሀለሁኝ
    ፃዲቅ ይወድቃል ይነሳል
    የዛሬ አመት መዝሙር ከአንተ አጠብቃለሁኝ
    ብዙ ሰው ይመለሳል በኢየሱስ ስም አሜን•

  • @newayalemayew9287
    @newayalemayew9287 3 месяца назад +3

    ወንድማችን በጣም ነው የምንወድህ በዚህም ዘመን ለእግዚአብሄር ክብር በሚሆን ዝማሬ እንጠብቅሃለን ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @EndiYelm
    @EndiYelm 2 месяца назад +4

    ደረጀ አሁንም ህይወት ይሻላል

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 💗 Subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 3 месяца назад +3

    ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሁን ብቻ እወድሃለሁ ዶ/ር ደረጀ❤❤❤

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      💖💖💖💖💖💖🙏 GOD bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖 💖

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 3 месяца назад +5

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ጌታ ሆይ ተመስገን ሰጪው አንተ ስለሆንክ

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen Emu God bless u, subscribe, Share

  • @BogalechWakene
    @BogalechWakene 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክ የብዙ ሰዎች መዳን ምክንያት ሆነሐል ጌታ ቀሪውን ዘመንህን ያድስልህ እንፀልይአለን ጌታ የቀደመውን ሕይወትህን ይመልስልህ እንወድሐለን

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ደረ❤

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen Zenu... God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @ElayWondimu
    @ElayWondimu 3 месяца назад +3

    እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 3 месяца назад +3

    ወንድም ደረጀ ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ አብዥቶ ይባርክ ጌታ በዚህ ዘመን እንዳተ ያሉ ዘማሬወችን ጌታ በዚህ ዘመን ይሰጠን

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen Amen God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖 💖

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 3 месяца назад +6

    ዘመንህ ይባረክ ውዴ🇮🇱❤️🙏

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @dejenesidelel4611
    @dejenesidelel4611 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @naostube
      @naostube  Месяц назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @BereketDesta-d9k
    @BereketDesta-d9k 3 месяца назад +2

    ዳግም የሚወድህን ጌታ በሃይል እንደምትዘምረው በደምብ አምናለው❤

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u beki..... 🙏💖💗 🙏, subscribe, share 🙏 💖

  • @sebleworku3983
    @sebleworku3983 3 месяца назад +6

    ዘመንህን ያድስ

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      God bless u 💗 selu 💖🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @BereketDesta-d9k
    @BereketDesta-d9k 3 месяца назад +2

    የምንወድህ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +2

      Amen God bless u 💗🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

    • @BereketDesta-d9k
      @BereketDesta-d9k 3 месяца назад

      Okay 👍

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 месяца назад +1

    Amen ደርዬ በጣም ነው የምወደው መዝሞሮችህን ግን የዚህ ዘመን ይመስላል በራዬ ነው የዘመርከው በናተ ዘመን እንዲ አስጨናቂ ነበር እንዴ😢

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      God bless u Selu....... Subscribe, Share

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 месяца назад +2

    አውነት ነው የድሮ ዘማሪዎች ቡዙ ምመሳኡት የክፈሉብት አሁን ብዚህ፣ዘመን፣አማኝ ፣አለሽማለት፣ይከብደኛል

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад

      በየዘመናቱ እግዚአብሔር ሰው አያጣም..... እርሱ ሁላችንንም ይርዳን...... ተባረክ 🙏 💖💖💖 Subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @BeyeneBassa-n4h
    @BeyeneBassa-n4h 2 месяца назад +1

    ❤❤አሜን አሜን ተባረክልን በብዙም።❤❤🎉

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen God bless u, subscribe ,share

  • @kunid30
    @kunid30 2 месяца назад +2

    ተወዳጅ ወንድማችን

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Thanks 🙏

  • @tigestregassabedada4196
    @tigestregassabedada4196 2 месяца назад

    ውድ ወንድሜ ደረጀ ሕይወት ይሻለናል ወዳጄ። አለምን ብንመርጥና ሕይወትን ብንተው ምን ይጠቅመናል? ሕይወት ይሻለናል በጌታ ፍቅር እንናፍቅሐለን ዛሬ ወደ ፈጣሪህ ተመለስ።❤❤❤❤❤

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад

      Amen Tigi God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @mihiretkebede4048
    @mihiretkebede4048 2 месяца назад +2

    Prophetic song GBU DrDere

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 месяца назад +1

    Awwww this mezmure I used to listen 🎶 to it when I was just 8 years old when I was in Ethiopia 🇪🇹 ohhhh😢konjo tezeta neber ❤❤

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +2

      God bless u Tezu....... Subscribe, Share for your friends and families... thanks

  • @Dr.YadesaTegeneWoldie
    @Dr.YadesaTegeneWoldie 2 месяца назад +1

    ዶ/ር ደረጄ አንተ የሚያምርብህ ዝማሬ ነዉ፡፡ እባክህ ወደ ቀድሞ ስፍራህ ተመለስ

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 Месяц назад +1

    Amen

    • @naostube
      @naostube  Месяц назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @yadawoda7368
    @yadawoda7368 2 месяца назад +2

    the 2nd song has deep message for the current Ethiopian and the world situation, Only God only Jesus can help us ...

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 месяца назад +1

    በዚህ በከፋ ዘመን እግዚአብሔር የዋርካ ዛፍ፣ ኢየሱስ መሸሸጊያ ለሁላችንም ነው። በእውነት ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል፣ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። የዛሬው ቀን ለሁላችንም በእግዚአብሔር የመማረክ አዲስ ቀን ይሁንልን።

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +2

      Amenn halem tebarekilengh 💖🙏💗🙏💖💗🙏... Subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @wesenyel
    @wesenyel 3 месяца назад +2

    ይህ ነው ያንተ መክሊት አኛን እና አማላክ መካከል ያሎንን መራራቅ አፅናኝና አይል የሚሰጡ ስራወች የደረቁ የሰወችን ቀረልቦች ያረጣጥባሎ እና ።
    ለምሳሌ በልጅነቴ ከ 35 አመት በፊት የሰማሆት "ወንድሜ እስቲ ረጋ በል ጠብቀ ከሱ ተቀበል መጠበቅ ብችል ........" አይረሰኝም ግን ዛሬ ምክንያቱን ባላወኩት መንገድ ምን ስትል ሰማው ወገኔ .... ጠብቀ ከፋኑ ተቀበል የሚል , አሆ ይህ ነው በቃ

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረክ ወንድሜ, Subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @Sole89909
    @Sole89909 4 месяца назад +5

    Great songs!

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад +1

      Amennn 💖🙏 subscribe, share

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 2 месяца назад +1

    Am blessed by this song God bless you derge kebed

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @JohnyYeHagos
    @JohnyYeHagos 3 месяца назад +2

    Geta yibarekeh zemareh gena belejenet salau getan salauqe nebsen wajtwat neber

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @bereketmelak-r8g
    @bereketmelak-r8g 2 месяца назад +1

    የሚባርክ መዝሙር

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @EyuTechTips
    @EyuTechTips 6 месяцев назад +3

    Amen Dr .... GBU

  • @MeheretSadamo
    @MeheretSadamo 3 месяца назад +2

    God bless you,Dr.Dereje.

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen GBU 🙏.. Subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @teshomegeberewold1809
    @teshomegeberewold1809 Месяц назад +1

    በጌታ የተወደድክ ውዱ ወንድሜ ዶ/ር ደረጀ ፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ! እኔን በአካል ባታውቀኝም በመንፈስ ግን የምንተዋወቅና ወደ ጌታም እንድመጣ ምክኒያት የሆንከኝ የእ/ር ሰው ነህ። በዝማሬህ አገልግሎት ጌታን ያገኘሁና "ህይወት ይሻለናል" በሚለው ዝማሬህ በኩል ጌታ ያገኘኝ ሰው ነኝ። ሁሌም እንዳደባረክንህና ዝማሬህን እኔና ቤተሰቦቼ እንዲሁም የምኖርበት ማህበረሰብና የማመልክበት አጥቢያ በብዙ አክብሮትና ባርኮት ዝማሬዎችህን እንዘምራለን እንባረክበታለንም።በዝማሬህ እንደዘመርከው ጊዜው እየከፋ በመሄዱና በጌታ መምጫ ጫፍ ላይ እንደመሆናችን የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ታይተው እያለቁ ሲሆን እኛም ለንጥቀት እንደመዘጋጀት ሰይጣን አጀንዳውን ዘርግቶ ወንድም በወንድሙ ላይ ተነስቶ እያጋደለን በመሆኑ፤ ከተወደድከው ከአንተ ከእ/ር ሰው የሚጠበቀውና ብሰማው የሚያበረታኝ ከእ/ር መንግስት ዲያቢሎስ በሰፊው እያሳተና በምድራዊው ነገር ጠልፎ ይዞት ወደ ዘላለም ጥፋት እየነዳ ያለውን ትውልድ በማስመለጥ ለሰማያዊው ርስት የሚያዘጋጁና የሚያበቁ ስብከቶችንና ድንቅ ዝማሬዎችን ካንተ መስማት ነው። ካንተ በላይ የቃሉ መረዳት ባይኖረኝም ወንድም በወንድም ላይ መነሳቱ የተነገረ በመሆኑና የመጨረሻው ዘመን ምልክት እንደመሆኑ፤ በተቻለን መጠን መንፈሳችን በዚህ ሳይወሰድ እንድንፀናና ለጌታ ህይወታችንን ብናዘጋጅ የተሻለ ስለመሰለኝ ይህን ታናሽ ወንድምህ በአክብሮት ልናገር ፈልጌ ነው። ጌታ በደጅ ነውና ሀገራችንም ብሔራችንም ሰማያዊ ነውና። ለብዙዎች መዳን ምክኒያት የሆነውን አገልግሎትህን ሰይጣን እንዳያበላሽና አንተም የጽድቅን አክሊል ካገለገልከው ጌታ እንድትቀበል በሰይጣን ሃሳብ እንድትነቃ አሳስብሃለሁ። በእውነት ከልቤ ስለምወድህ ይህን እንደ ታናሽ ወንድምህ ልናገርህ ወደድኩ። ተባረክ !

    • @naostube
      @naostube  Месяц назад +1

      Dear Teshe God bless you..... Subscribe, Share

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 4 месяца назад +2

    Stay blessed!

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад +1

      Amen God bless u too 💖🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @genetyosef7626
    @genetyosef7626 3 месяца назад +1

    Yemetegerem yezemene girumena Dink yetekebah zemari neh Tebarek bebezu

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @birukadmasu4701
    @birukadmasu4701 2 месяца назад +1

    Good Work BROTHER !

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Thanks biruke 🙏💖GBU

  • @minayehuabera2739
    @minayehuabera2739 4 месяца назад +5

    ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል
    ትልቅ ትንሽ ይሻላል ቢያስተውል
    የእጅን አልማዝ አሽቀንጥሮ ባይጥል።

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад +1

      Amen Amen, God bless you ❤️ 🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @የትንሳኤውአዋጅሚኒስትሪሚ

    • @naostube
      @naostube  Месяц назад +1

      ❤️❤️❤️❤️God bless you, subscribe, share 🙏 💖

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 2 месяца назад +1

    ልጅነቴ ሁሌ ትዝ ይለኛል ህፃነ ሆኜ ይ መዝሙር ከ አይሙሮዬ አየጠፈም የዛሬ ፒሮቴስታቶች ግን ናይት ክለብ እደናተ ስራአት አለጡም ደሬ ግን አንተ ስረአትህ የኦርቶዶክስ ነው ወደኛ ና እኔም ኦርቶዶክስ ነኘ ማርያ ታማልዳለች ደሬ ወድሀለው

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +3

      ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድሀል ህይወት እንዲሆንልህ አንድያ ውድ ልጁን ሰቶሀል በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እመንበት ትድናለህ።
      👇 👇 👇 👇 👇
      " ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።"
      (ወደ ገላትያ ሰዎች 1:4)
      " የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"
      (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34)
      _-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

  • @monalizahabtamu9381
    @monalizahabtamu9381 3 месяца назад +1

    ወንድሜ ደረጀ ዝማሬህ ክርስቶስ ፀጋ የተገለጠበት ነው ዛሬ ግን እንደዘመርአው አይደለህም ወኔድሜ ከዘር ከነገድ ከቋንቋ ነፃ የወጣህበትን መንገድ ትተሀልና ተመለስ ጳውሎስ አገልግዬ የተጣልኩ እንዳለ መጣል እንዳይሆን ተመለስ ንሰሐ ግባ

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Geta melkam new..... Tebarek GBU 🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @voiceofmaranatha6053
    @voiceofmaranatha6053 2 месяца назад +1

    ጋሽ ደረጀ "ተመለስ ወደ ቤት"ን ለእኔ እና ቢጤዎቼ ነው የዘመረው። አንድ ቀን ከጫት ቤት ወጥቼ በልጅነቴ ቤታችንን እና በምማርበት ትምህርት ቤት የዘመርኩትን መዝሙር ከአንድ መዝሙር ቤት ሰምቼ ማለፍ አልቻልኩም። ካሴት ሻጯን ከግብረገብ በራቀ መልኩ " ይህ የደረጀ መዝሙር ይሸጣል?" ብዬ ስጠይቃት "አዎ" ብላኝ ገዛሁት። ጌታ ቅራቅንቦዬን አራግፎልኝ ከ 'እጅ ወደ ላይ በፊት ይህን መዝሙር ጠዋት እና ማታ ማዳመጥ ሥራዬ ሆነ። በነገራችን ላይ ስለ ጌታ ዳግም ምጽአት ከዘማሪዎቻችን በላይ ማራናታን ውስጣችን ከትቷል። ዶክተር ደረጀ ዛሬም እንደ ጥንቱ ማራናታን ዘምር።

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Wow የሚገርም ምስክርነት ተባረክ ነው ወንድማችን 💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @Tigjst
    @Tigjst 3 месяца назад +1

    Amen❤❤❤❤❤❤

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖 thanks 🙏

  • @Bole063
    @Bole063 3 месяца назад +1

    Fere yelelaw zemare men Yaderegal Yemashager lesenetu medan enkifate yehonewu . Geta yerdawu .

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      geta melkamm new ...... pray.... subscribe, share GBU

    • @phdgroup-s8b
      @phdgroup-s8b 3 месяца назад +1

      ከቻልክ ፀልይለት፣ አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ?

    • @BereketDesta-d9k
      @BereketDesta-d9k 3 месяца назад

      እንፀልይለት ወንድሞቼ ጌታ ተጠቅሞ አይጥልም ይመልሰዋል ወደ ቀድሞ በረከቱ

  • @christlove7008
    @christlove7008 Месяц назад +1

    አረ ይመዝሙር ቁጥር 5 አልበሙ መሰለኝ

    • @naostube
      @naostube  Месяц назад +1

      ruclips.net/video/2NxSD5Hcsls/видео.html
      Vol 5 yehe new wendm tebarek 🙏❤️, Subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @SaraYusuf-g8y
    @SaraYusuf-g8y 3 месяца назад +1

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢AmenAmen

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u.. 💖🙏, subscribe, share 🙏 💖

  • @workinehtibo5213
    @workinehtibo5213 2 месяца назад

    Dere ejig betam nw yemwodhe ende wondime nw yemayhe wud keEgizabher yetesethen wondime wodekedmo wodasemedken menfesawe hiwot endtmeleslin eshalew Egizabher ayileyhe

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад

      Amen God bless u 💗 🙏 💗💗💗💗 Subscribe, share 🙏 💖 💖

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @desta9900
    @desta9900 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Thanks God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያን ሕዝብ አልባ ያደረገ ማማለያ ጥሩ ድምጽና ጥሩ ቃል።

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      God bless u brother 🙏 💖 subscribe, share 🙏 💖

  • @druginformation8333
    @druginformation8333 3 месяца назад +1

    sewu alamun hulu biyaterf nabsun gin biyagodil min yitekimawal

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Menm aytekmewemm.... God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖

  • @tesfayewoldeab3031
    @tesfayewoldeab3031 2 месяца назад +2

    ዶ/ር ደረጀ እንዲህ ነበርክ። ዛሬስ ምን ነካህ? አንተኮ ብሄር አልነበርህም። ዛሬ እይንህን ለምን ዘወር አደረክ? ለምን የምትሆነውን ሆንክ? እባክህ ወደ ውድህ ተመለስ። የሚወድህንና የምትወደውን ጌታ ኢየሱስን አስብ።

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      Amen thanks tesfu God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 4 месяца назад +10

    ተመለስ ወደ ቤት ወደአባትህ ጉያ ካንተው ላንተ በአሁኑ ሰአት

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад +2

      💖💖🙏

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 3 месяца назад +1

    ❤❤🎉

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Subscribe share 🙏 💖 💖 🙏 💖

  • @suakiademwa
    @suakiademwa 2 месяца назад +1

    struggler dereje kebede i am envisaging the music that you publish for fano fighters soon

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      God bless u 💗 dear brother 🙏💖

  • @FikaduSeraj
    @FikaduSeraj 4 месяца назад +2

    ምሳሌያችን፡ነህ፡ታላቁ፡ወንድማችን።

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад

      God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖

    • @naostube
      @naostube  4 месяца назад +1

      God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 3 месяца назад +2

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️🌹🙏

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Thanks 🙏 GBU 🙏, subscribe, share 🙏 💖

  • @Minteoded-jh6yb
    @Minteoded-jh6yb 2 месяца назад

    A child born can not be unborn. It is written in all of the books of Paul. It said you are born from undying seeds. Salvation is by the sacrifice not working. No human can keep his salvation by work.

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад

      Thanks 🙏 Subscribe, share 🙏 💖

  • @MeskeremAbebe-r3q
    @MeskeremAbebe-r3q 3 месяца назад +1

    Log tiwed#

    • @naostube
      @naostube  3 месяца назад +1

      Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖

  • @Teshale-e5g
    @Teshale-e5g 2 месяца назад +1

    Amen

    • @naostube
      @naostube  2 месяца назад +1

      God bless u teshe... Subscribe, share 🙏 💖 💖