🛑ማርክ ቸኮሌት ይወዳል አፋጠጥነው ሚስጥር ወጣ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 870

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 День назад +338

    የማርቆሴ እናት የናፈቀቻችሁ እስኪ ደምሩኝ

  • @FEee-mi6kb
    @FEee-mi6kb День назад +225

    እዳታልፉኝ ቆይእኔ እህታችሁ አደለሁ የመዳም ቅመሞች እህቶቸ😢

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec День назад +280

    ቸኮሌቱዋ ናፍቃናለች ቶሎ ተመለስ የምትሉ ላይክ አርጉኝ

    • @GezeeGirma
      @GezeeGirma День назад +1

      Marke ene kewane adarasak damo baxame ame robache wale 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤baretu lenge

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh День назад +1

      ነፈቀቻን❤❤❤😢​@@GezeeGirma

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb День назад +1

      በጣም

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v День назад

      Yene wudoch asadigugh wube RUclips sabisicrab adirug❤❤❤

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw День назад +1

      በጣም

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 День назад +114

    ቸኮሌት ናፍቃናለች ማርኬ ሁሌም ሳቅልን 🥰🥰🥰

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ День назад +81

    ማርክየ እናትህን እኳን ተሻላት ወንድሜ🙏❤️ ግን ተሎ ብለህ ተመለስ ቸኮሌትዋ ተናፍቃለች የምር🥰

  • @አዘብጓልትግራይ
    @አዘብጓልትግራይ День назад +105

    ማርክ ያለ በኪ ብሩኬ ያለ ሀሳን አይሁንላቸዉም ሳሽቃቡጡ ደስስ ስሉ😂😂

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb День назад +64

    እውነትህ ነው ቤካየ ማርክ ቸኮሎት ይወዳል 😉እኛም እንወዳለን🤣

  • @HayuHasen
    @HayuHasen День назад +53

    ቤካ ወይኔ ነብስህ አይማርም 😂😂😂ቸኮሌት ይወዳል አላለም አሽሙር😂😂

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 День назад +38

    ወይኔ ማርኬ የናቱ ልጅ ማሚ ሙድ ያዘችበት የምትሉ👍👍👈👈ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይሽ ሁሌም እንዲህ ፈገ ብላችሁ ኑኑኑኑኑ ቤካ ዋናው ቤትዬ አምሮብሻልልል ደሞም ተናፍቀሻል ደሞ አንድ ሰው ናፍቆኛል ቤዝዬ ቸኮሌቷ ናፍቃኛለች ቶሎ ወደ ሸገር ሂዱ

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u День назад +52

    ማርክ ሸግር ቶሎ ተመለሰ ቾኮልት ናፈቀች 😥😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @haymiTube-hm3kc
    @haymiTube-hm3kc День назад +68

    የማርቆስ ደሥታ ተመለሠ ደሥ ሢል😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl День назад +39

    የማርኬ ቤተሰቦች ለምንድን ነው ላይክ የማታደርጉኝ

  • @Hana-fz4ho
    @Hana-fz4ho День назад +33

    ቤቲን የናፈቀ ❤❤❤ ቤቲን ቶሎ ቶሎ አምጣልን እናትህ ተሽሏቸው ስላየሁ ደስ ብሎናል

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo День назад +23

    😂😂😂😂😂 አይ ቤኪ መላጣየን አትካው ማርክየ እናትክን እንደዚክ ተሽሎት ስላየኋት ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤💞🥰💐💐💐💐🥀

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei День назад +138

    የቤካ😅😅 ቅኔው የተመቼው
    ማርክ ቼኮሌት ይወዳል አለ😊

    • @HayatMulla-ir2bv
      @HayatMulla-ir2bv День назад +2

      ቤካሺአመትይመችሕአወዉነትነዉቸኮሌትይወዳል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Betty12194
      @Betty12194 День назад +1

      Lijtu maletu newa

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 День назад +2

      ቅኔማ አለ እቤካጋ😂😂❤❤❤

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 День назад +124

    ማርቆሴ ደስተኛ በመሆኑ ደስ ያላችሁ ብቻ ደምሩኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ День назад +52

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم День назад

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር❤

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp День назад

      🎉🎉🎉🎉

    • @nm555y56y
      @nm555y56y 9 часов назад

      😂😂😂😂

  • @Tegerega
    @Tegerega День назад +17

    የማርክዮ እናት ሺ አመት ኑርልኝ❤❤ሁላቹም እወዳቹዋለው የኔ ውዶች አትጥፉ ተሎተሎ video ስሩልን ማርክዮ የኔ ወንድም ወደፊት

  • @Gyggghhh
    @Gyggghhh День назад +14

    አየቤኪ ባለቅኔው ቸኩሌት ይወዳል አላለም😂😂😂😂ማርክነት ሁሌየ ፈገግበልልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amele5.67
    @amele5.67 День назад +25

    ቤዛ ናፍቃናለች 😢❤❤❤❤❤❤❤ተሎ ተመለሱ ❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl День назад +19

    ወላሂ እዴት ዘና እደምታደርጉኝ እኮ እናተ ሁለት ልጆች😂😂😂

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu День назад +42

    ❤❤wowowoowow Umurii dheeraa siifi yaa jiraatanii Markiyee haatii ofi dawitidhaa warii haadha qabdanii Umurii dheeraa sinifi yaa jiratuu Ameen jedhaa lakii godhaa maatii naafi ta'aa fedhaa keessani❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz День назад +13

    የኔእቁወች የማርኬንእናት የምትወዱ እስቲ ላይክ የኔውዶች ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 День назад +18

    በጣም እንወዳችሀለን ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 День назад +16

    ድሮስ ቤካ ተንክል ነው የመለጠህ 😂የተመታህ ማምዬ ስላየናት ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅለቅ ❤😊

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn День назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wina-663
    @wina-663 День назад +20

    ቤካ እና ማርክ ውበቱን ደፋባቹሁ እኮ ሚሰጥሩ ምድነው❤❤❤❤❤

  • @موزةالراشدي-ر6س
    @موزةالراشدي-ر6س День назад +25

    ወላሂ የማርክን እናት ሰወዳት ❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra День назад +18

    እናታች እንኳንም ተሻላቸው ስናየንሽ ደስ ብሎናል😘😘😘😘😘😘😘

  • @makdasayele8820
    @makdasayele8820 День назад +44

    እደኔ ቤዚ የናፈቀችው😞

    • @EeEe-n7w
      @EeEe-n7w День назад

      እረ እኔሥ ብትይ እደትእደናፈቀችኝ

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj День назад

      እኔም በጣም ነው የናፈቀችኝ😢😢

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم День назад

      ❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG День назад

      ara bakishi 🤯🤯🤕🤕

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn День назад

      kemn gizew wey gud

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf День назад +10

    ማርክ እና ቤካ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናት እንኳን ተሻለሁ የኔ ምርጥች ውድድድድ ውድድድድድ ማርክ ውንድም ደስ ብሎኛል ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቤካዬ ውንድም እንኳን ደስ አለህ ሁሉችም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e День назад +11

    ብዙ እማያልፉ እሚመስሉ ቀናቶች ያልፋሉ ዋናው ነገር ለሰው ልጅ ጤና ነው አልሀምዲሊላህ ያሁሉ አለፈ ማርኪ

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u День назад

      💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ День назад +10

    ማርክዬ ከቻልክ እናትህን አስቆርባቸው ፀበልም ይፀበሉ እሽ

  • @eakrame
    @eakrame День назад +11

    ቢዚ ነፈቃቻኝ ወድ አድሳባ ይማለሱ የምቲሉ❤❤❤❤

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 День назад +13

    እውነት ነዉ ማርክ ቸኮሌት ይወዳል ግዛለት ቤካ😜🤣🤣🤣

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك День назад

      ሳብስክራይብ ኣረጎኩሽ እህቴ የማርክ ፎቶ ፕሮፋይል ስለየሁ ሲወደው እኮ

  • @Aminat725
    @Aminat725 День назад +7

    ማርክ እናቱና ቤካጋ ሢሆን ናሢማጣ እንዴት እዴሚያምርበት ከሌላዉበተለየወበቱ የሚዴፈበት

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa День назад +6

    ቤኪ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ከማርክ ጋር አትለያዩም ምርጡ ወንድሙ ነክ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤ ቤዚ ቸኮላታ ተናፍቀሻል❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ День назад +16

    ቤኪ ግን ምንኛ ነው የሚያወራው😁😁😁🤣🤣🤣

  • @HhuHyg
    @HhuHyg День назад +13

    ማርቆሴ የኔ ገራገር እናትህ ጋ እዲህ ፏ ፈሺ እያልክ እዚሁ ቡታጀራ ብስራስ ❤❤❤❤ 0:26

  • @RozaRoza-nr7yn
    @RozaRoza-nr7yn День назад +10

    ቸኮሌታናፍቃኛለች❤እካንአደረሳችሁ❤❤

  • @SelamaShanebel
    @SelamaShanebel День назад +12

    አረ ቸኮሌቶ ቤዚዬ አምጡልን ቶሎ ተመልሱ🎉🎉🎉

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq День назад +7

    ማርክ ወንድም አለም ሁሊም ሳቅልኝ የምወድህ ቤዚ. እኛም ናፍቀናለች ቶሎ ተመለስላት

  • @WinaOfficial-iz1ur
    @WinaOfficial-iz1ur День назад +33

    እዚ ቦታ ቸኮሌትዋ ብትኖር ብዬ ተመኛው❤❤❤

  • @H-j5o
    @H-j5o День назад +14

    የማርክ ድስታ የሚስድስታችሁ❤👍👍👍👍

  • @HabibaTubeShow
    @HabibaTubeShow День назад +9

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ❤❤

  • @àbsalat123
    @àbsalat123 День назад +8

    እናንተ ሁለት ልጆች በጣም ነው የምታዝናኑኝ

  • @Gjgh-l7e
    @Gjgh-l7e День назад +5

    እናተ ብቻ ቢዶ ስሩ ማርኬ ቤካ❤🎉❤🎉❤🎉❤ ዘና እኮ ነዉ የምታደርጉኝ😂😂😂😂

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 День назад +4

    ማርክ እንኳን ደስአለ እናት ንድነው ስላይ እኝም ደስብሎናል ቤክ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ፍቅርችሁን የጨምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SueCua
    @SueCua День назад +13

    ማርኬቸኮሌቷ ተናፍቃለች😢❤

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr День назад +9

    ቤኪ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ዘንድም ነው የምትሉ ለይክ

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ День назад +4

    ዎይኔ በካ አልተቻለም 😂ዱሮ ከካመራ ጀርባ ሆኖ ድምጽ አይአዎጣም ነበር 😂😂ማርክና በካ ስዎዳችሁኮ 🥰🥰

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww День назад +4

    የእናት ግርማ ሞገሷ እራሱ እኔ እናቴ ናፍቃኛለች አላህ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ቤተሰብ 😢😢😢😢😢

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 День назад +4

    ቤካ ግን ምንኛ ነው ቋንቋህ😅
    አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ማርክዬ ወንድሜ በርታ ሳቅህ በመለሱ ደስ ብሎናል የእውነት ሁሌም ሳቅ❤

  • @fantafanta2615
    @fantafanta2615 День назад +11

    አንተ ቤኪ የሆንክ ቲማቲም ሆድ 😂😂 💜💜✌️

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk День назад +11

    ቼኮሌት ናፍቃን አለች❤

  • @TigsetTemesegen
    @TigsetTemesegen День назад +3

    ምርጦችዬ ማርክ ቤኪ❤❤ቤቲ&ማማ❤❤እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ማማየ ተሽሎሽ ሰላየሁሽ ደስስ ብሎኛል ሁሌም እደዚህ ሳቁልን ዉዶቸ❤❤❤❤❤

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ День назад +9

    🎉የኔ እናት ሺ አመት ኑሪል❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 День назад +3

    ማርክይ ቢክዩ ቢቲ ማዘሮ እንኳን አደረሳችሁ ማርኪ እናትሕን ሥለዳኑ ሥላየዋቸው ደስ ብሎኛል እሽ❤❤❤❤❤

  • @TsiTsi-d9p
    @TsiTsi-d9p День назад +8

    የማርክን እናትና እህት የናፈቀ ❤❤❤❤

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 День назад +3

    ቤዚዬ ቸኮሌት የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ ናፍቀሽናል ማር ማርክ ለእናትክ ረጅም እድሜ ከጤና ዪስጥል ፈጣሪ ወደ ቤዚ ቶሎ ተመለስ

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy День назад +4

    😂ኮሜታተሮች አሽቃረራችሁ አጠቅጥ ቸኮሌቷ ቸኮሌቷ እያላችሁ ይሄንን ልጅ ሲኦል እዳታስገቡት በወሬ ጋጋታ እውነት መስሎ የውሸት ፍቅር እዳለ አንዘንጋ😢

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z День назад

      ምነዉ እኛ ባልነዉ ይጋዛል አልሽ ሆ

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 День назад +6

    አይ ቤካ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ችኮሌት ይወዳል አላለም😂😂😂😂

  • @dxb7358
    @dxb7358 День назад +7

    ማርኬ ቼኮሌቷን አምጣልኝ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio День назад +8

    ቾኬሌት አላለም😅😅😅

  • @FgVb-pm2uw
    @FgVb-pm2uw День назад +4

    ማርክየመጨረሻውንይሳምርልህ,ወድሜ

  • @samprincess378
    @samprincess378 День назад +5

    ቼኮሌት ናፈቃናልኝ አለች ❤❤❤❤❤❤ቤኪዬ አራዳ ❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 День назад +5

    ማርኪዬ ቾኮሌቷዋ ነፍቃኛሌች😍😍😍😍

  • @ሻበልቱዪቡ
    @ሻበልቱዪቡ День назад +5

    ❤❤❤❤❤ቸኮሌቷን እንፈልጋለን ተሎ ተመለስል ❤❤❤🎉

  • @ቲቲጋልትግራይARየኔምርጦች

    አረ ማርኬዬ ቸኮሌቱዋ ናፍቃናለች😢😢❤❤❤❤

  • @almanal8814
    @almanal8814 День назад +2

    የኔ ምርጦች እንኳንደና መጣችሁ ማዘርን በየቲን ስላየኋቸው ደስስስብሎኛል ረጅምእድሜ ከጤናጋ ማዘርዬ ቸኮሌቷደግሞ ተናፍቃለች ማርኬ

  • @wina-663
    @wina-663 День назад +2

    እናት ያላቹሁ ታድላቹሁ እኔሰ እድሜ ለሰደት በሰው ሀገር አጥቻታለሁ ይህው ካገሬ ከውጣሁ 11አመቴ ሂጂ ሂጂ አይለኝም 😢😢😢

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese День назад +2

    የኔ ምርጦች ዋው አንዴት አንድምውድቹህ ❤️❤️♥️♥️♥️♥️💜💜💜💜💚💚💚💚💚💙💙💙💙💛💛💛ብክዬ አና ማርክዬ አንዴት ደስ አንድምሉ ይግደኝ ጠግ 💪💪💪💙💙💚💚

  • @BosenaChekol
    @BosenaChekol День назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቤካየ እውነት ነው በዓል የምግብ ብቻ አይደለም የመተሳሰብ የአንድነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmeneshMisikir
    @AlmeneshMisikir День назад +2

    ይኽ የድፍረት ቃል ጥሩ አይደለም በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ ጥሩ አይደለም ስትሰሩ ለሚያያችሁ ክብር ይኑራችሁ ፌዝ አታብዙ በሳል ንግግር አድርጉ

  • @HeheOribi
    @HeheOribi День назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በፍቅር በሰላም በጤና ያመት ሰው ይበላችሁ የኔውዶቺ ደስ ስትሉ በጣምነው እምታመሩት
    ደሞ ቶሎ ተመለሱ ቸኮሌቷ ተናፍቃለች

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p День назад +34

    እኔ ማርክ ከቤትሰውቹ ጋ ብቻ ነው ሲማጣ ዳስ ያሚላኝ😂😂ሌላ ሰው ሲማጣአሎድም😂😂😂😢😢😢

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj День назад +2

      ገደል ጊቢያ😂😂

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec День назад +1

      ለምን ሆሆ😮

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ День назад

      እኔ ደግሞ በጣም አስጠላኝ አሁን ላይ

    • @ስላምዬ
      @ስላምዬ День назад +1

      በትክክል እውነት ብለሻል ከሌላጋ ሲመጣ ደስአይልም አለቀ

    • @ስላምዬ
      @ስላምዬ День назад +1

      ​@@Cug-zg2qjአቺው ገቢ አይባላም መብታነው አሸቃባጪ

  • @አይያችቀን
    @አይያችቀን День назад +2

    የኔ ውዶች ማርክዬ የኔ አባት ለናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹው እንዴት እንደምወዳቸው የኔ እናት ሺ አመት ኑሪልን ❤

  • @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
    @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ День назад +6

    ቸኮሌቷ በጣምነዉ የናፈቀችኝ😢😢😢😢

  • @Fetya-zu7zg
    @Fetya-zu7zg День назад +3

    የኔ ሡሦች በጣምነው ምወዳቹ እናትህንም እንኳንም ተሻላት ማርክዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-EtuTube
    @user-EtuTube День назад +5

    ይሄንየምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን❤❤

    • @AlfoahAlain
      @AlfoahAlain День назад

      አሚንንን ለሁላችንም ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🙏

    • @fatemahery
      @fatemahery День назад

      አሚን ❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf День назад +3

    የቤኪ የቻይና ኣነጋገር ሲናገር ሳቅ ነው ሚቀድመኝ😂😂

  • @berhmeth
    @berhmeth День назад +2

    ማርክዬ ሁሌምሣቅልኝ ኬካዬም እደዛው ቶሎ ተመለሥ ቸኮሌቷ ናፍቃናለች❤❤

  • @ተዋህዶሃይማኖተለዘልኣለም

    ልክ ብልሃል ቤክ ብዓል የመብላት ኣይደለም ለምብል ከሆነ የምግብ ብዓል ኣይባልም ማርክ ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው እንደዛ እያለነው😌

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur День назад +2

    ውይ እናት ለመደሀኒት ረጅም እድሜና ከጤናጋ ለናታችንን ይስጥልን አላህ

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb День назад +26

    ማርክ ተሎ ብለሄ ተመለስ ቸኮሌቷ ተናፍቃለች🥺💝

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij День назад +4

    አሬ ቸኮሌቷ ናፍቃናለች ቶሎ ተመለስ

  • @LilaJesus-g5j
    @LilaJesus-g5j День назад +1

    💗💗💗😘😘😘😘❤❤❤❤😍😍😍😍እንኳንደህናመጣቹሁምርጦቸማርክየተሎተመለሥእኛምናፍቃናለችቸኮሌቷቤዚየ😂😂💗💗💗😘❤😍😍😂😂ማዘርየእድሜናጤናያርዝምልን😘😘❤❤😍😍ቤካየሣቃጭንምንጭ😂😂😂ፈጣሪይጠብቃቹሁ😘😘❤❤😍🌷🙏

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld День назад +3

    ቸካሌት ናፈቃናለች ማርኬ ሁሌም ሳቅልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኤዱ
    @ኤዱ День назад +5

    ማረክየ ቤካየ ጠፋችሁ❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r День назад +5

    ማርኬ ምርጥ ሰው 👍👈❤️🥰😘

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ

    ማማየ እንካ ተሽለሽ የኔ እማ 💖💖👏👏👏💘💘💘💕💕💕እንካን ኣደረሳቹ ኣደረስን 💕💘💘💘👏👏👏❤❤🌱🌱🌺🌿🌿🙏🙏🍀🌾🌾🌾

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 День назад +3

    እህትና ወድሞቾን ያሰተዋዉቀን ማርክ

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 День назад +4

    ማርክዬ ማምዬ ስለዳኑልህ ደስ ብሎኛል

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 День назад +2

    እንኳን አብሮ አደረስን የማርክ እናት ሳያት ስለታሻላት በጣም ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yogy-n6j
    @Yogy-n6j День назад +4

    ቶሎ ተመለሱ ቸኮሌቷ ናፉቃናለች❤❤❤

  • @فوزيهكبيدي
    @فوزيهكبيدي День назад +3

    ማርክ በቶሎ ተመለሥ ቸኮሌቷ ተናፍቃለች

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ День назад +3

    የኔ ውዶች የማርኬን እናት የሚወድ ብቻ❤😘

  • @የBini
    @የBini День назад +5

    የኔ እናት ስታምርኮ🎉🎉❤

  • @የBini
    @የBini День назад +5

    ናፍቃናለች ቸኮሌትዬ😊

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm День назад +2

    እንካን አደረሳችሁ ማሚዬ ተሽሎት ስላየን ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u День назад +3

    ማዝርየ ተሽሏት ስላየን ደስ ብሎናን👍💖💞