🛑 ማስጠንቀቂያ 🛑 ይሄን ቪዲዮ ሳታዩ በጭራሽ ዩቲዩብ እንዳትጀምሩ ⛔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 437

  • @samritube5541
    @samritube5541 3 года назад +44

    ቢኒዬ መልካም ስው ዘመንህ ቤቱ ይለቅ እመ ብዙሃን ትጥብቅልን ሁል ጊዜ ስለምታካፍለን መልካም ነገር እጅግ እናመስገናለን!!!!!😍😍😍

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 3 года назад +4

    ቢኒዬ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 🙏 ሰላምህ ባለህበት ይብዛ 🙏

  • @MarynatEthiopiaTours
    @MarynatEthiopiaTours 3 года назад +12

    መልካም ሰው ነህ ድንግል ማርያም ትባርክህ!

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 года назад +2

    ትክክል ቢኒ አስተዋይ ወጣት ነህ በርታ🇪🇹❤❤🇪🇹

  • @አለመዉደቅጥንካሬአይደለም

    በእዉነት በጣም ልዩ ሰዉ ነህ ከልብ እናመሰግናለን እንደዚህ አግኙ ብሎ በዙ ሰዉ አይመክርም ምቀኝነት ሳይኖር እንድህ መምከር አስታሁሳለዉ የዛሬ ስንት አመት ዩቱብ ላይ ገንዘብ እንደት እንደ ምስራ ሼር አድርገህ ነበር።

  • @kidu715
    @kidu715 3 года назад +13

    የቢኒ ትምህርት ዉጤታማ ከሆኑ ሰዎች አንዷ ምስክር ነኝ አመሰግናለሁ ልጅ ቢኒ🙏🙏

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

    • @kidu715
      @kidu715 3 года назад

      @@naniyoutube-iq9tu በርቺልኝ

    • @emufeker5262
      @emufeker5262 2 года назад

      ቤተሰብ እሰኪ ሰብስክራይብእንደራረግ

    • @MaremM-pb6tx
      @MaremM-pb6tx Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ቢኒ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад +14

    ሲጀመር በሸር ሰዉ ብዙም አይገኝም እኛ እራሳችን መነሳሳት አለብን መስራት መሳተፍ ታታሪ ጠንካራ መሆን አለብን ወገኖቼ በርቱ 🙏

    • @emutube7545
      @emutube7545 3 года назад

      ደምሪኝ እመልሣለሁ ውዴ

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 года назад +1

      @@emutube7545 ደምረኝእህቴ

    • @emutube7545
      @emutube7545 3 года назад

      @@yeshiyoutube8652 ነይ እንደማመር በማየት

  • @genimk9464
    @genimk9464 3 года назад +9

    በጣም እናመሰግናለን ቢኒ መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል። መልካምነትህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ አብሮህ እንዲቆይ ፈጣሪ ያግዝህ።

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 3 года назад +4

    ቢኒያም ወንድማችን የእውነት መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ያድልህ ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 3 года назад +19

    ቢኒዬ የኛ እንቁ ወንድም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ሁሌ ምታስተላልፍልን ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ክበርልን👏

    • @samritube5541
      @samritube5541 3 года назад +1

      ስላምዬ😍😘😘❤👈

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад +1

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

  • @mekediyoutube6043
    @mekediyoutube6043 3 года назад +4

    ቢኒ በጣም እናመሰግናለን ቅን ሰው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🥰🥰❤️

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @bakoentertainment
    @bakoentertainment Год назад +1

    Keep Up

  • @yeneneshfqir6749
    @yeneneshfqir6749 3 года назад +3

    እዳተ አይነት መልካም ሰው የምታፈራ መህጸን ትለምልም ያተን አይነት ይብዙልን ቢኒ እንወድካለን

  • @haimawbneh3677
    @haimawbneh3677 3 года назад +4

    ሰላም ልጅ ቢኔ የኔኛ ጀግና በርታልን የእውነት የሰው፡ልጅ እንዴቀየር የምታደርጋቸው ጡሩ ነገሮችን ቀጥልበት የኔ ወንድም

  • @nestanetsindew4220
    @nestanetsindew4220 3 года назад +2

    እውነትህን ነው ቢኒየ ስው የሚለው አያጣም ለሁሉም ልቦና ይስጠው

  • @yube3674
    @yube3674 3 года назад +1

    ትክክል ወለህ
    መልከም ምክረ አይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔✔✔✔✔✔✔✔✔☑አይ ሰወ

  • @Kiya-HD
    @Kiya-HD 2 года назад +1

    bini egziabher yetabkehe wendema bartalne

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 года назад +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ ምርጦችየ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    ሰላም ነው ቢኒ ምርጥ ሰው በጣም የምወድክ ግልፅ ሰው ነክ ትክክል ያልከው ዩቲዩብ መልካም ነገር ብንሰራበት ጥሩ ነው ለምክር እናመሰግናለን

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን🙏😍😍😍

  • @ማህተቤዩቲብ
    @ማህተቤዩቲብ 3 года назад +1

    አምሮብሀላ እናመሰግናለን መልካም ሰው ቤተሰብ ሁኑኝ እስኪ በማርያም

  • @አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ

    ወይ ቢኒየ የፍቅር ሰው እኔስ ምን ቸገረኝ የሰውን ፀባይ ዝም ብየ ሳየው በጣም ይገርመኛል እኔ እርግጥ ከማንም ምንም አልጠብቅም ሰውጋ አልጠጋም በሬሴ መንገድ ነው እምሄደው ግን ዝም ስል ሰው አንች ኩራተኛ ይሉኛል ስናገር ነገረኛ ብቻ አላውቅም ዝም ነው ሰውን አልጉዳ ብቻ እንጅ ሰለኔ እኔን እሚያውቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር እና እኔ ስለሆንኩ ምንም አይመስለኝም ሰለ ሰው ስለ ሰው ግልብጭ ልልበሰው አይደለ እሚባለው
    ለማንኛውም ሰላምህን ያብዛልህ የወለላይቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቢኒየ

  • @sdad773
    @sdad773 Год назад +1

    ያምራልኮፍያዉ

  • @tarikferita9067
    @tarikferita9067 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ቢንዬ ያንተም ሰላም ከመላው ቤተሰብ ጋር ይሁን ስለምታካፍለን መልኳም ነገሮች እውነት ከልብ እናመሰግናለን ።እውነት ለመናገር ቢንዬ ያለ ኮፍያም በኮፍያ ያምርብሀል ይበልጥ ይህ የኔ አስተያየት ነዉ ያለኮፍያ እውነት ይበልጥ ያምርብሀል እናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት ከክፉ ነገሮች ሁሉ ትጠብቅህ ።

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በረብስክራይቅ አግዢኝ

  • @elsaabrha2655
    @elsaabrha2655 Год назад

    መልካም ሰው ነህ በጣም ነው የሚያደንቅ ወንድሜ❤

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ቢኒዬ ወንድማችን

  • @haymanotbelte6989
    @haymanotbelte6989 2 года назад +1

    ይሄ እኔን ይመለከታል ወንድሜ አረብ ሃገር ነኝ አሁን በቴሌግራም ያለኝን እውቀት እያካፈልኩ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ
    በቅርቡ በ RUclips motivational speaker ሁኜ እመጣለሁ የኛ ሀገር ሰው በውስጡ ያለውን እምቅ ኃይል አውጥቶ እየተጠቀመ አይደለም
    እና ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @ethobeyina6386
    @ethobeyina6386 3 года назад +7

    ቢኒ ወንድማችን መልካም ሰው እድሜክን ያርዝመው ያምርብካን ኮፍያ እውነት ከልብ ሰው ነክ😍😍😍

    • @atikiltferede3606
      @atikiltferede3606 3 года назад

      Selam

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      @@atikiltferede3606 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 года назад

      @@naniyoutube-iq9tu ❤️🇪🇹🇪🇹

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 года назад

    በጣም እኔም ሰዉ ምን ይለኛል እያልሁ ነዉ ዝም ያልሁት ማርያም ወይ ምክርህ እኮ በጣም ነዉ የሚጠቅመዉ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 3 года назад +2

    ኣሜን መጀመርያ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ለንተ ዕድመና ጤና ያብዛልህ እውነት ሰው ብዙ ይላል እግዚኣብሔር ግን በመረጣቸው ብዙ ይመክራል

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 3 года назад +1

    እመቤቴ አሳብክን ሁሉ ታሳካልክ የኔ መልካም እኔ ዩቱብ መስራት እፈልጋልው ግን አከፋፈቱ ምንም አልቻልኩትም። ቢኒዬ

  • @ገብረመድን
    @ገብረመድን 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    እኔ ዩቲዩብ መክፈት እፈልጋለሁ ግን አከፋፈቱን አላቅም
    ማስቸገር ካልሆነብኝ አንተ ብትከፍትልኝ በጣም ደስ ይለኛል

  • @sabasolomono5737
    @sabasolomono5737 3 года назад

    በኒዩ በጣም ጡሩ ነክ እዳንተ ሰው በሀገራች ያብዛልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ አሜን

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад +2

    ቢኒየ ምርጥ ዩቱበር እውነተኛ

  • @mesitube8988
    @mesitube8988 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад +1

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

    • @mesitube8988
      @mesitube8988 3 года назад

      @@naniyoutube-iq9tu እሽ ውዴ አንችም አድርጊኝ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      @@mesitube8988 እሺ አደርግሻለሁ

    • @mesitube8988
      @mesitube8988 3 года назад

      @@naniyoutube-iq9tu እሽ መልሻለሁ❤️

  • @ማርያማዊት-ረ3ዐ
    @ማርያማዊት-ረ3ዐ 3 года назад +2

    የኢትዮጵያ ድንቅ መልካም ሰው ለሁሉም መልካም አሳቢ ቢንየ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ክፉ አይንካህ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 2 года назад

    ቢኒየ እናመሰግናለን እኔም በጣም ጉጉት አለኝ ለመክፈት የግጥም ችሎታ አለኝ እስኪ አከፋፈቱን ከቻልኩበት ልሞክር በስልኬ እሞክራለሁ ልክ ነህ ዋናው ራስን ማሳመን ነው

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 3 года назад +2

    ዉንድማችን እንኳን በደና መጣህ እኔም ምን ይሉኛል እያልሁ ብዙ ጌዜ ይሉታ ይይዘኛል😥😥😥😥😥😥😥

  • @tsgetube783
    @tsgetube783 3 года назад +2

    ቢኒዬ ተባረክ ወንድሜ

  • @ninayoutube4120
    @ninayoutube4120 3 года назад

    እውነት ልጅ ቢኒ ምክርክ ጥሩ ነው ለእንደኔ አይነቱ እናመሰግናለን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 2 года назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው 💓 ያለው ሰው ሁሉ መነቃነቅ ሐለበት በጣም መልካም ሰው ነሕ ኪዳንምረት ትጠብቅልን ገብርኤል ይርዳሕ 👍👍👍🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 3 года назад +1

    እውነት ነው ቢኒ ወንድማችን @abugida media እጅግ በጣም ቅን እና ጥሩ ሰው ነው እውነት ነው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን ነው ልናበረታታው ይገባል ቢኒ ወንድሜ ተባረክ 💚💛❤🇪🇹

    • @fkrtabitiy9117
      @fkrtabitiy9117 3 года назад

      ሀብዎ ፍቅር💚💛❤👍👌👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @netsanemelka1264
    @netsanemelka1264 3 года назад

    Tebarek Edate aynet sewochin Egzabher yabzaln zemen ybarek bini

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 3 года назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብአስቢኝ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ልጅ ቢኒ መልካም ሰው እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ በእውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

    • @Tube-ou6cm
      @Tube-ou6cm 3 года назад

      ወይ ቢንዬ አተ እኮ ትልያለሁ ይህው ፍርቼ ጀምሬ ቆጭ ብያለሁ አምስግናለሁ እድሜህ ይርዝም በርታልኝ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባከሽ በሰብስክራይቅ አግዢኝ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      @@Tube-ou6cm ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

    • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
      @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 3 года назад

      @@naniyoutube-iq9tu እሽ እማ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      @@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 3 года назад

    ቢኒ ምን አለ ሁሉ ሰው እንዳንተ ቅን ልቦና ቢኖረው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @HailKing-pc2gz
    @HailKing-pc2gz 5 месяцев назад

    ያልከሁሉ ትክክልነው አመሰግናለሁ

  • @Kiya-HD
    @Kiya-HD 2 года назад +1

    yehawe bante temhert youtube kafchalwe beziw katel bro

  • @hiwotmelese8680
    @hiwotmelese8680 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ! ተባረክልን!

  • @endaworkalmaz2844
    @endaworkalmaz2844 3 года назад +1

    በትክክል ቢኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰዉ

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 3 года назад +3

    ሠላምህ ይብዛልህ!
    የዩቱብ ክፍያ ለማግኘት ምንያህል "subscribers" ያስፈልጋል??

  • @shinodatube
    @shinodatube 3 года назад

    lij bini Egeziyaher tsegawun yabezaleh be ewunet melkam sewu neh enamesegenalen

  • @ረቢአእንድሪስ
    @ረቢአእንድሪስ Год назад

    ትክክል ወላሂ እኔ ቆየሁ ተከፍትኩት ግን ቪዶኮ ሠሪቼ ለመልቀቅ ዛሬ ነገ እያልኩ ነው አላህ ይጠብቅህ ቢንየ መልካምሰው ነህ🤲🥰🥺

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 года назад +3

    ቤኒየ ኮፍያ ያምርብሀል

  • @wayinfikerbiftuuintalarsii9957
    @wayinfikerbiftuuintalarsii9957 3 года назад +1

    Bini thank you😍

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu 3 года назад +5

    ምርትና ቅን ሰው ነህ ቢኒ

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 года назад +2

    ቢኒ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ ላይክ ሼርር

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ

    ትክክል ነህ ሰዉ ምን ይለኛል እማ ገደል መግባት ነዉ የሰዉ ልጆ እምሰራዉ ነገር ሰዉ ምን ይለኛል ሳይሆን ማለት ያለብን እግዚኣብሔር ደስ ይለዋልወይብላቹህ ሱሩ ይላሉ ኣባቶቻችን

  • @kedus2010
    @kedus2010 3 года назад

    Enamesegnalen bini melkam sew

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    ልጂ ቢኒ ሁሉም እዳተ መልካም ቢሆን
    እግዚአቢሄር ጠጋዉን ያብዛልህ

  • @demekemersha662
    @demekemersha662 3 года назад +1

    እኔ ልጅ ቡኒ ጢምህን አጠር ብታረገው በጣም ደስ ይለኛል የእኔ አስተያየት ነዉ ኮፍያ ግን በጣም ያምርብሃል እውነት ጢም ግን ብዙ ሰለሆነ አጠር ያለ ሲሆን ፍትህን (መልክህን) ጥሩ ወርድ ያለው ያረገዋል ሲረዝም ግን ፍትህን ይረብሸዋል ለምን አንተ ቀጠን ያልክ መካከለኛ ስለሆንክ ነዉ የኔ አስታየት ነዉ እንዳይደብርህ መልካም ሰው አንተ ጥሩ ልብ ስለሆንክ ሁሉም ይሁን

  • @ሀይሜYouTube
    @ሀይሜYouTube 3 года назад +1

    ቢኒ በማሪያም እንዳታልፈኝ እንዴት እንዲት እንደሚከፈት መስራት ፈልጊ ግን አልቻልሁበትም

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад

    ቢኒዬ መልካም ሰው እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ You Tube ሲከፈት እንዴት ነው ቪዲኦ ሰርተህ አሳየን??

  • @zb3933
    @zb3933 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ ምግብ መስራት ችሎታ አለኝ ኬክም እስኪ እሞክራለሁ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 3 года назад

    Malikam saw ❤👈👌

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 года назад +4

    ሰላም እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤትሳቦች ሰላማቹ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ትሁንልኝ!! እንኳን ደና መጣክ ቢኒ የኔ መልካም😘😘

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @አገርዬወለተማሪያም
    @አገርዬወለተማሪያም 3 года назад

    የኔመልካም ወንድም እናመሰግናለን መልካምነት ለራስነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад

    መልካም ለራሰ ነው ቢኒ ጥሩ መረጃነው ኘዲሰ ደማሪዎች ቅድስት ኪዳን ምህረት ትጠብቅክ ያሰብካው ታሞላልክ🙏እናመሰግናለን🙋

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 года назад

    ቤኒዬ የሰው ልክ ነህ በቃ ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልህ❤❤❤❤💚💛❤️

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 Год назад

    Keep yamirbihal bahulum negar konjo mirxinak binishe mar❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 года назад +1

    እኔ እፈልግ ነበር ግን ብዙ ማዉራት አልወድ እንዴት ልጀምር እያልኩ ነዉ

  • @eyarust5117
    @eyarust5117 3 года назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንክን ይባርከው

  • @merrymark3145
    @merrymark3145 3 года назад

    Biniye egam betam new yemenewedeh betam melkam sew neh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад

    በጣም ያምርብሐል እናመሰግናለን

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 3 года назад +2

    ቢኒ መልካም ሰዉ ልዩ ሰዉ

  • @rahelashenafi2256
    @rahelashenafi2256 Год назад

    betam enamesegnalen

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад

    ቢንዬ ወድማቺን አንተስ ተክክል ነህ አዎ ያን ቪዶ አታዉሳለሁኝ እንዴት ይረሳል ያኔ ጀምረህ ነዉ የምታበረታታን በጣም ቆይተሃል ሁሌም እዉነት በልቦናህ ያለ ታዉቃለህ ማስታወቂያ እራሱ ሳይ እንቅፋት ነበረ የሚመስለኝ አንተ ባትነግረን ገፍትሬ ነበረ የምገባ አሁን የሁሉንም አያለሁኝ ክብር በልልኝ ወድሜ 🙏

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 года назад +1

    አድርግ ያምርብሀል 👍

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 года назад

    እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 3 года назад

    ቢኒ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @jerrymagna8319
    @jerrymagna8319 2 года назад

    Thanks for sharing Beni!

  • @ሰላምለአገራችን-አ2ዘ
    @ሰላምለአገራችን-አ2ዘ 3 года назад

    በእውነት ትክክል ነህ ቢንዬ
    ሰው እንዳቴ ያወቀውን ላላወቀው ብያሳወቅ ፍቅር ብቻ ነበረን

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 года назад +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🙏😢

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 3 года назад +3

    ቢንየ ዉድ ወድማቺን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ከነ ቤተሰብህ የኔ መልካም

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      የአርሴማ ልጅ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto Год назад

    ቢኒ እናመሰግናለን እኔም እፋልጋለሁ ምን አለበት ብቺልና ከአርብ ብገላገል ስምንት አመቴ ነዉ ምን አይሞላልኝ እስከመቼ እንደሆነ አላውቅም ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 3 года назад

    እናመሰግናለን ቢኒዬ ክፈቱ ካልክ ቆየ ብዙ ልጁ ልጆች አንተ እኮ ነክ ይከፍላል ሱሩ ያልከው የኔ ቅን

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ቢኒ ስለስው ፀባይ የገለፅከበት መንገድ በትክክል ነው ለምን እንደዚ ሆን ብዬ አስብለው ንፁ አስተሳስብ አያስገፈልም ልባችን እንደ ሶፍት እናፅናው እባካቹ

    • @aminih8376
      @aminih8376 2 года назад

      ወዲም፣እደት፣ነው፣እምናገኚህ

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 года назад

    ቢኒ እናመሰግናለን ሁሉም እንደአንተ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji 3 года назад +1

    ትክክል

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 3 года назад

    ቢኒዬ እግዚአብሔር በሚያውቀው አንተን መግለፅ ይከብደኛል !! እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሞገስ በክብር ይጠብቅህ!!! በእውነት በጣም ቀን ስው ነክ ሲበዛ!!

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 года назад

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад

    ተባረክ ይብዛልህ ይጨመርልህ🙏👍👌👌

  • @oromtiti8104
    @oromtiti8104 3 года назад +1

    Thekis bro 🥰

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 3 года назад +2

    እመብርሀን ትጠብቅልን ቢኒዬ ገና ነህ የምን ማርጀት ነው እ😄

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia 2 года назад

    እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል ነው ሚባል..kkkkkk..እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @kiyagemechu67
    @kiyagemechu67 3 года назад

    Selam selam biniyeee yen melkame sew😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🙏

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji 3 года назад +1

    ቢኒዬ መልካም ሠው ዘመንክ ይብዛልክ ስወድክ

  • @almetubez237
    @almetubez237 3 года назад

    ቪንዬ እኛም እንወድሀለን በጣም ጥሩና ቅን ሰው ነክ

  • @tigistg-amlak3654
    @tigistg-amlak3654 3 года назад

    Very good person bravo 👏