የ2018 የአለማችን ውብ ከተሞች ዝርዝር ይፋ ሆኑ | The most beautiful city in the world 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 163

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 лет назад +98

    ለኔ ውብ ሀገሬ ብቻ ናት የፎቆች መደርደር ማሸብረቅ ግድም አይሰጠኝ ድሀዋ ኢትዮጵያዬ ኑሪ ለዘላለም ።

    • @ak4ever818
      @ak4ever818 7 лет назад

      to me , asmara, Eritrea is the bes city in the world.

    • @efremgirmay3320
      @efremgirmay3320 7 лет назад

      Bewnet?Have you small home??

  • @nooranoora3025
    @nooranoora3025 6 лет назад +1

    ሁሉም የራሱን ነው ሚያድንቀው ለእኔም ሀገሬ ናት ውብ ለዘላለም ትኑር

  • @sabanegnmesakewedalehu8321
    @sabanegnmesakewedalehu8321 7 лет назад +45

    የምወድከ ልጅ መጣከልኝ 😍 ለእኔ ኢትዮጵያ ሀገሪ ብቻ ናት ውብ 💚💛❤

  • @sadaimam6100
    @sadaimam6100 7 лет назад +10

    የ2010 ውብ ከተማ 1ኛ ኢትዪጵያ አንደኛ ውይይይይይይይ ደስ ሲል

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew2871 7 лет назад +21

    የኔ ውብ ከተማ ህንፃ መች ሆነና
    የኔ ውብ ከተማ መንገድ መች ሆነና
    የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ ሀገር
    የሰው ልጅ ልብ ነው♥♥♥♥

  • @እናቴሕይወቴነሽ
    @እናቴሕይወቴነሽ 7 лет назад +17

    ሁሌም ለኔ 1ኛ የኢትዮጵያ። ናት

  • @ኢትዬጵያዊስደተኛነኝይብቃ

    የኔ ውብ ሃገሬ ነች በተፈጥሮ አየር ያማረች ይሄ ብልጭልጭ በምሽት እንጂ በቀን አያምርም እረ ኢትዬ ሃገሬ ♥♥♥

  • @ዳዕዋእወዳለሁ
    @ዳዕዋእወዳለሁ 7 лет назад +6

    እረ ኢትዮጵያየ ከድህነቷ ጋር ♥

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 5 месяцев назад

    ለኔ አንደኛዋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምክንያቱም ተዋህዶ ሀይማኖታችን ናት

  • @ahlamhussein4099
    @ahlamhussein4099 7 лет назад +1

    የሰው ወርቅ አያደምቅ ውብ እና ማራኪ ለምለሟ ሀገሬ ኢትዮጵያ ናት ለኔ

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 7 лет назад +8

    1ኛ ኢትዬጺያ እናት ሀገሬ ክፍሽን አልስማ

  • @ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ

    ለኔ ሃገሬ ናት ውድየ miss u Ethiopia enatye

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 6 лет назад

    ኢትዮጵያየ ኑሪልኝ ለዘላለም የእኔ እማማ

  • @ስደትንስታስቡእመአምላክን

    ኢትዮጵያ ፩ኛ ናት።

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 7 лет назад

      ስደትን ስታስቡ እመ አምላክን በልባችሁ ያዙ። leza new koshash sew lay tedrmso sew yememtew Ethiopia balem 1 yehonchew berhabna besdt new lemn yewashal

    • @zedalemayehu1870
      @zedalemayehu1870 7 лет назад

      +Tsega Kassa betekekel

  • @vnb199
    @vnb199 5 лет назад

    ይሄን ከምታሳዬኝ የሀገሬን ምስኪን ድሀ ስት ኅዳናላይ የሉን ሰውች መርዳት ይሻልነበር። የሰው ወርቅ አያደምቅ ለማንኛውም።ማወቁም አይከፉም

  • @girumkinfe419
    @girumkinfe419 7 лет назад

    በጣም ነው እኮ የሚያስጠላው ውጭ አጠቃላይ አገር ቤት ሁነን ሰለ ውጭ ስናስብ ነው እንጂ ጥሩ የሚመስለን እዚሂ ቀመጡ በኃላ በጣም ነው የሚያስጠላው ውዷ ሀገሬ Ethiopia ውድድድድድድድድ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад

    ለኔ አለም ቢሰበሰብ የማይቀይራት ምርጧ ኢቶጵያየ ነች

  • @tigstyemane404
    @tigstyemane404 7 лет назад +2

    መጀመሪያ ኢት አና ኤርትራ ለኔ አንደኛ ሀገሬ ናቸው ሲቀጥል ሁለተኛ ሀገሬ ጀርመን ናት

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 года назад

    በበተክርስትያን የተዋቡ ከተሞች ደስ ስሉ💔💔💔😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘

  • @negasimdhen6291
    @negasimdhen6291 6 лет назад

    እኔ አደኛ ሃገሬ ኢትዩጽያ። ለዘልአለም ትኑር

  • @kedestmareyamenati6297
    @kedestmareyamenati6297 7 лет назад +7

    ልይና ውድ የሆነች አገሪ ይቶጲያ ነች የሰወ ወርቅ አያደምቅ ነው

    • @ፊዳክአቢወኡሚያረሱለላህሉ
    • @ellinekebere7826
      @ellinekebere7826 5 лет назад

      I like beutifuel country Ethiopia the most importante no material perstize building u have natural live disconect tu modern live I like country said Ethiopia the most beutifuel country natural live one love for oll Ethiopians

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 7 лет назад

    ደስ እሚል ዝናብ አረጎደ የበዛበት ቱርክ በጣም ደስ ይላል ለደንም

  • @ሉባባአሊአሊ
    @ሉባባአሊአሊ 7 лет назад

    ለእኔ ምንግዜም ዉብ ሀገሬ ኢ/ት ብቻ እና ብቻ ናት ኢት ለዘላለም ትኑራ

  • @ameera7136
    @ameera7136 7 лет назад +10

    ለኔ ከአለም ውብ እምየ ኢትዮጵያ ናት ሰምተሀል

  • @አይሻየኡስታዞችአድናቂነኝ

    ለኔ 1ኛ ሳውዲ 100%2ኛ ኢትዮ ጎንደርርርርርርርር እማማየ ጎንደር ውስጤ ነሽ ሀገሬ

  • @michaelzerihun2837
    @michaelzerihun2837 7 лет назад +1

    Where did you get this information? What about the most liveable city in the world, Melbourne. Have you ever heard about Melbourne?

  • @amanuelhagos3920
    @amanuelhagos3920 7 лет назад +1

    I am live in Lisbon.....

  • @selamawit1509
    @selamawit1509 7 лет назад +1

    ለኔ አንደኛ የኢትዮጵያ ነት እናቴ እናት ቆንጆም ትሁን አትሁን አትቀየርም ሀገር እኮ እናት ነት

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 года назад

    ለኔ አንደኛ 🇪🇹🕌❤⛪😘😘

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 7 лет назад +1

    ለኔ 1ኛ ፊልጠም አቅሳ ናት።
    አቅስዬ አላህ ይጠብቅሽ።።

  • @fsy1999
    @fsy1999 7 лет назад +4

    ለኔ ግን ሳኡድ ናት💝😍😉 ክፉንም ደጉንም ያሳየችኝ አገሬም ብገባ✈ የምትናፍቀኝ👌

  • @hyteseid6114
    @hyteseid6114 7 лет назад

    እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን ሁሉ ነገር የመቻል ሰላምህ ይብዛ አንዴኛ ነህ,,,,,,,,,

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 7 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም በጣም ውብ ከተማ። የሚያማምሩ አገሮች ደስ ይላል

  • @negasigebremeskel5147
    @negasigebremeskel5147 6 лет назад

    Yene gen asmirey asmera nat

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад

    Wow good job

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀ-ቘ6አ

    ሁለየም ለኔ አንደኛ ኢትዮጱያ ናት

  • @MemoooHjkooo
    @MemoooHjkooo 7 лет назад

    ለኔ አደኛም ሁለተኛም ሦሥተኛም ሣአዉዲ አረቢያ ናት ቀጥሎ ድሀይቱ ሀገሬ
    እዉነት ለመናገር ሆዳሞች፡ጨካኞች፡እራሥ ወዳዶች ባይበዙባት ማን እደ ኢትዮጵያ ታዲያ ምን ይሆናል ሙሥና እደ ሽቦ አጥር ጠምጥማት ያላትን ምርጥ ፅጋ ሸሸገብን
    ለምለሚቱ ሀገሬ ክፍ አይካሽ ጥሩ መግሥት ም ይሥጥሽ

  • @rehimayousefali1405
    @rehimayousefali1405 7 лет назад

    የሠዉወርቅአያደምቅሀለኔወርቄኢትዪጰያነት

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 7 лет назад

    ከሁሉም ለኔ ፓሪስ እና ቬኒስ ደስ እሚል ናቸው የሆነው ሁኖ ኢትዩቢያ መቸ ነው የ አለማችን ውብ ከተማ እሚባል

  • @muhabetmuhabet703
    @muhabetmuhabet703 7 лет назад +3

    mejemeriya gn sle hagerachin ethiopian bnawuk ayishalm ende

  • @cofffee3441
    @cofffee3441 6 лет назад

    ትክክል ነክ አደኛ ቬኒዝያ እዴት አባቱ እደሚያምር ስላየሁት ነው

  • @hyteseid6114
    @hyteseid6114 7 лет назад

    በጣም ልዩ ፓሪስ ነች,,,,,,

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 7 лет назад

    Lene webe ketema Ethiopia Nate yetsadeqan ena ye sematate ager ere sentu Ena laalibel ene Aksum ....

  • @bettyethiogal5250
    @bettyethiogal5250 7 лет назад

    betam enamesegnalen ke demteh jemiro esk akerarebih des yilale

  • @SaraSara-ij2or
    @SaraSara-ij2or 7 лет назад

    ለኔ ምርጥ ዱባይ ኢማራትየ የኔ ልዮ ውብ

  • @neoyemamilij9440
    @neoyemamilij9440 7 лет назад

    ለኔ 1ኛ እምየ ኢትዪጵያ ነች ኢትዪጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @astherhabibi1253
    @astherhabibi1253 7 лет назад

    ያምራል

  • @houssamhuss2582
    @houssamhuss2582 7 лет назад

    Ewenet lemenager betam web nachew gin ethio kene koshashawa tegdelegn

  • @ክዝምየታር
    @ክዝምየታር 7 лет назад +3

    1ኛ ኢትዮቢያ ናትትትትትትትትትትትት ክክክክክክክክክክክክክየ2018 ምርጥ ሀገር ክክክክክክ

  • @askalgebreselassieabay
    @askalgebreselassieabay 7 лет назад

    ena mesegnalen ♥ sle hulu temerth yene wendeme

  • @manunitd2907
    @manunitd2907 7 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @ኢክራምወሎየዋየሀይቅልጅ

    ለኔ አዴኛ ኢትዮጵያ። ናት ሀብት ኑሮት ቢያሳምሩት 1 ኛ ናት አርጋዴ የበዛባት ሀገር ነች

  • @amdomweldu8282
    @amdomweldu8282 6 лет назад

    wow good news

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ

    ያምራል ብሮ እስከ በነካ እጅህ ኢትዮ ዉስጥ ያለት ዉብ ቦታዎች አቅርብልን ለምሳሌ አዋሳ ባህርዳር ወዘተ ሌሎቹም በሚቀጥለዉ እናመሠግናለን በተረፈ በነጻ ስላስጎበኘኸን

  • @fsy1999
    @fsy1999 7 лет назад +1

    ያሳዝናል ከአፍሪካ ከተሞች አንድም የለ💔😔እናመሰግናለን ወገናችን💐 ያላዩት ሀገር አይናፍቅም ነዉጅ ተረቱ😜 ሁሉም ከተሞች ያምራሉ😊😁

  • @itsmymee5093
    @itsmymee5093 7 лет назад +1

    1 ethiopa

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 7 лет назад +5

    Ethiopia kobli stone full nat eko

  • @mekdieteta6447
    @mekdieteta6447 7 лет назад +2

    I love your voice 😉💚💛❤

  • @buzebizu9633
    @buzebizu9633 7 лет назад +3

    ye mayhakut hager yenfikal enda lane wubbb konjo hager Ethiopia nat ye tewisow werqi ayidemkim

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 7 лет назад

      Buze Bizu kk koshash tedrmso sew eyemte aydel yektema webt eko netsehnam yakatetal

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 7 лет назад +1

    ሀይ.ቤኒስ
    ዋውውው

  • @jamilabahrain2891
    @jamilabahrain2891 7 лет назад +1

    le ena gin ethiopa hegera nat 1 webi yehonech yetefetro tega yalat

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 лет назад

    ሳውዲ አንደኛነች የድሆች እናት እኛን ያልጠቀመ ሀገር ምንይሰራልናል ለእኔ አንደኛዬ ኢትቶ እና ሳውዲ ናቸው

  • @ቢቢነኝየህልሜደራሲ

    ሂድ ሰው ሰራሽ ውበት አይደንቀንም ተፈጥሮአኢ ውበት ያደላትን ኢትዮጺያ አለችና ውቢቱ ሀገሬ ከሁሉም በላይ ለኔ ምርጥ መልከአምድር ያለሽ አች ብቻነሽ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    ለኔ ከኢትዮጵያ ውጭ ውብ አገር የለም ።

    • @ወለተማርያም-ቀ2ቐ
      @ወለተማርያም-ቀ2ቐ 7 лет назад +1

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ ትክክል የኔ ማር

  • @bircruz555
    @bircruz555 6 лет назад

    Just bring back the vegetation, and there is no competition. Vegetation means beauty. It means animal and bird life, it means more water and cooler temperature. It also supports healthy life and mental sanity. Forest covers provide defense and places of refuge during invasions. The commercial potential of vegetation from lumber to tissue paper is well known. Do your motherland good. Plant trees.

  • @yohannsol290
    @yohannsol290 7 лет назад

    ብሩጅ ሃገሬ አንደኛ መሆን ነበረባት

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 7 лет назад

    ወድም ይቅረታ ኢትዮፕያ የት አለች። እረ አልችልም አቅም የለኝም ለማየት።

  • @habeshayoutuber
    @habeshayoutuber 7 лет назад

    Without any ambiguity, #1 city should be 🇺🇸 San Francisco, California. No if or but...

  • @hdgghygn6132
    @hdgghygn6132 7 лет назад

    መጀመርያ እኮ እኛ ሀበሾች አንደኛ ነበርን ታድያ ምን ይደረግ አሁን መጨረሻ ሆነናል አይዛቹ ወጌኔ አሁንም እንደባለፈው እምየ ኢትዩጲያ አንደኛ ትሆናለች

  • @mubarekali1700
    @mubarekali1700 3 года назад

    Rio

  • @የሸገርልጅ-ቸ8ለ
    @የሸገርልጅ-ቸ8ለ 7 лет назад +1

    ለኔ ውብዋ Las Vegas ናት

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 7 лет назад

    ፓሪስ እና ቬኒስ ዉብናቸዉ

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ

    በአለም ቢዳሰስ ማን እንደኢትዩጺያ ንፁህ አየር መጠጣቱ ብቻ ይበቃን። የፎቅ መደርደሩ ደንታ አይሰጠኝም

  • @ስደተኛዋነኝየድንግልልጅስ

    ወይ ትዳር ማጣት አለች የአጎቴ ሚስት ክክክክክክ እኔ እምለው ምናለ እምየ ኢትዮዽያን ውብ የሆነ የተፈጥሎ ገፅተዋን ብታሞግስ ከሰው ተሰባሪ ብርጭቆ ቅብ አህጉር ገብተህ ከምትፈርፍር
    እኔስ ሀገሬ የሚለውን አትርሱ እኔስ እናቴ!!!

  • @emaneselam2602
    @emaneselam2602 7 лет назад +3

    የስውርቅአያደምቅ አለችአያቴአርጋአይስ ዱንያማፊፍአይዳአ

  • @tigsitlove8540
    @tigsitlove8540 7 лет назад

    Ayamrm

  • @fikiregodebo4402
    @fikiregodebo4402 6 лет назад

    እኔ:የጌታ ፊቀድ ብሆን ፓረስ መኖር እፉልገሎ

  • @kia5469
    @kia5469 6 лет назад +4

    ምንም ቢያምር ዱኔያ ናት ጣፉ ከንቱ አታላይ

  • @zbintseidezbintseide8763
    @zbintseidezbintseide8763 7 лет назад +1

    kehulum ethiopia yena web hagra 1 nate twelge yadkubat 2 tesedge yesdten heywet yetmarekubat mert hagre Dubai nat lelawen alayhum eni endenante salay wera mawerat alwedem dis ayleym

  • @makdesmakdes3661
    @makdesmakdes3661 7 лет назад +5

    እናመሰግናለን ግን ታሪክ ነክ አቅርብ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ

  • @ethio9771
    @ethio9771 7 лет назад

    Lemn ye agerun sm atnagerum

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 7 лет назад

    ለኔውብ ከተማ እማማ ኢትዮ ብቻና ብቻነች የተፈጥሮ ውበት ያደላት ፎቅና ቪላ ሳይሆን የገጠሩ ደሳሳ ጎጆ ለኔ ውብ ከተማየ ነው ።።።።።።።።።።።።።።።

  • @kidist6498
    @kidist6498 7 лет назад +1

    venes keniyork beltonew

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 7 лет назад +3

    ለኔ ሀገሬ ኢትዮ 1ናት 2 ዱባይ

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 7 лет назад +4

    እንደማትሄዱበትና መቼም እንደማታዩዋቸው ስለምታውቁ ምድረ የአረብ አገር ሴቶች ሁላ,, ምርጫዬ ሳዑዲ ነው ዱባይ ነው አገሬ ነም ምናምን እያልችሁ ትበጠረቃላቹ እንዴ

  • @lovesweet5042
    @lovesweet5042 7 лет назад

    ብሩዥ የሚባል ሀገር እዴ?

  • @kayawhabshawi3309
    @kayawhabshawi3309 7 лет назад

    Parisn yemibalt al beya alsbem naber

  • @oliveoliver9105
    @oliveoliver9105 7 лет назад

    ወይ ይቅርታ ይደረግልንና እኔስ ሃገሬን ኢትዮጵያን ነው ውብ ብዬ ምላት ።

  • @klimklim8074
    @klimklim8074 7 лет назад

    Yetadelut ageracrw yasameralu ethioipa gin lejoca politica shefan aderegew niberta hezeba yawedemtal

  • @Phone-zd1qs
    @Phone-zd1qs 7 лет назад

    ዱባይ ውስጤ ነው

  • @melimelibahridar6329
    @melimelibahridar6329 6 лет назад

    wergna 😋😋

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 7 лет назад +3

    ኦህ ጣልያን እኮ ውብ ናት ከ10ሩ 3ቱ የጣሊያን ከተሞች ናቸው

  • @እስልምናዬውዱእምነቴ
    @እስልምናዬውዱእምነቴ 7 лет назад +18

    1ኛ ዱባይ ነው ለኔ ከችግር ያወጣኝ ባለውለታዬ!
    እናም ቱርክ

    • @fsy1999
      @fsy1999 7 лет назад +1

      እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! 😁😁😍👏👏👏👌

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 7 лет назад +1

      ለኔ ግን ምንም ቢሆን ዞሮ መግቢያዬ እማማ ኢትዮጵያ ።

    • @yoniyoyo6393
      @yoniyoyo6393 7 лет назад +1

      እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር-አፈር ነገር ስለሆንሽ አፈር የአረብ አገር አድናቂ ነሽ

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 7 лет назад +1

      ምንም የችግሬ መፍቻ ቢሆንም ም0ቼም አረብ ሀገርን አላደንቅም ደሃዋ ኢትዮጵያ 100%

    • @እስልምናዬውዱእምነቴ
      @እስልምናዬውዱእምነቴ 7 лет назад +1

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ አንቺ ሙስሊም ስለምጠይ ይሆናል እኔ ደሞ ወልዶ መጣልን ሳይሆን ማሳደግን እመርጣለው ከገባሽ!

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 7 лет назад

    inde hagren imamyen rest hat naw

  • @hareemfatima8319
    @hareemfatima8319 7 лет назад +5

    ለኔ ቱርክና ዱባይ አንደኛ ናቸው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ

    የኢትዮጵያ የታለች

    • @hanatilahun1340
      @hanatilahun1340 7 лет назад

      ኢትዩጵያ ለዝላልም ትኑር kkkkkkk

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 7 лет назад

      ኢትዩጵያ ለዝላልም ትኑር Ethiopia demo mena ytayal kealem koshasha ager aydelmko yalew ke alem web ketmoch new yalew

  • @haanaahaanaa6417
    @haanaahaanaa6417 7 лет назад +1

    ለኔ ከኢትዪጰያ ዊጭ ውብ የለም

  • @simba_taye_jee8342
    @simba_taye_jee8342 3 года назад

    I don't subscrib first allow download

  • @ggghjghjjj9727
    @ggghjghjjj9727 7 лет назад +20

    1ኝ ሳኡዱ አረቢያ 2 ኛ. ሀገሬ ለምን ቢባል??
    ችግርን ያስወጣችልኝ ሳኡዲ ናት ❤❤❤

  • @abdurehimgumataw358
    @abdurehimgumataw358 5 лет назад

    ስትናገር አፍህን አታጣጥም ወይንም ማይኮን ከአፍህ አታስጠጋው