☑️የ ሀልጋ ፤ቁምሳጥን የቡፌ ዋጋ በ ሀይቅ ከተማ 2014/2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2024

Комментарии •

  • @fatumaseid8391
    @fatumaseid8391 2 года назад +2

    ምርጥ ስራ ነዉ እያቀረብክ ያለሀዉ ወንድማችን በርታ ኢንሻ አሏህ እንገዛለን

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 года назад +3

    ማሻአሏህ ዋጋዉ ተመጣጣኝ ነዉ እሥኪ ሮቢት ያሉትንም አሣየኝ ካላሥቸገርኩህ ከነዋጋዉ በቅርብ ኢንሻ አሏህ ወዴ ሀገሬ ነዉ

    • @መድሀበሻ
      @መድሀበሻ 2 года назад +1

      እማ እምእፈልግአለሁ እሮቢት

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 года назад +2

    ሠላማአለይኩም የገሬ ልጂ በርታ ወዱም መሻአላ ያምራል ኢሻአላ አገራችን ስንገባ

    • @zaboraa32
      @zaboraa32 2 года назад +1

      ዋአሊይኩም ሰላም ወራህመቱእላሂ ወበረካትቱ

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 2 года назад +2

    መሸአላህ ሀሪፍ ነው ስራቸው ጥራት ካለው

  • @የሀይቋቅምጥል
    @የሀይቋቅምጥል 2 года назад +1

    በርታ ወንድም ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ነው የምታቀርበው ኢሻአላህ እኔም ቤት ልሥራና እገዛለሁ አሁን ልመልከትና

  • @مريممحمد-ظ4ذ3ن
    @مريممحمد-ظ4ذ3ن 2 года назад +2

    በጣም ጡሩ ነዉ ጠንክር

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 года назад +2

    እናመሠግናለን በርታ

  • @emumahiryoutube5517
    @emumahiryoutube5517 2 года назад +2

    ማሻአላህ በርታ

  • @ashimuhammad674
    @ashimuhammad674 2 года назад +1

    በጣም አሪፍዋጋነው

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃነዉ

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @salamadis1342
    @salamadis1342 2 года назад +1

    በጣም. እናመሰግናለን. በርታልን. የኔን. ጥያቄ. ግን. አልመለስክልኝም. የጅብሰን. ኮርኒስ. ዋጋ. አሁን ላይ. ስንት ነው.

  • @fatetofik2150
    @fatetofik2150 2 года назад +1

    መሽአላህ ነው አሪፍ ሃሳብ ነው

  • @madinamahmoud817
    @madinamahmoud817 2 года назад +1

    ኮርኒስ ማሰራት ፈልጊ ነበር ቁጥር አስቀምጡልኝ

  • @roqayaemam700
    @roqayaemam700 2 года назад +2

    ማሻአላህ ሀሪፍነው በርታ ቁጥርአታስቀምጡምእደ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ደሬ
    የበር አጥር የቆርቆሮ ዋጋ ጠይቅልን?

  • @ዜድነኚየወሎዋ
    @ዜድነኚየወሎዋ 2 года назад +1

    ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር

  • @hawaahawaa8015
    @hawaahawaa8015 2 года назад +1

    ሠላም ነው

  • @ربيعهادريس-ه4ك
    @ربيعهادريس-ه4ك 2 года назад +1

    Mashallah

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 года назад +1

    አዲሰነኝለቤትህ በርታወድሜ😍😍

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba2745 2 года назад +1

    ሀሪፍ ነው በርታ ወንድማችን ከሩቅ ቦታው ከምናዝ እሱው ተቅርቡ ይሻላል የመዳም ቅመሞች ከሀይቅ ከውጫሌና ጎልቦ ብንገዛ ይሻላል ለትራንስፖርትና ዋጋውም እንደ እቃው ሊለያይ ስለሚችል

    • @BintBaba-he1iz
      @BintBaba-he1iz 4 месяца назад +1

      ጎልቦ የኔ ውድ ልቤ ድግጥ አለ አይይ💦💦💦💦

    • @susubintbaba2745
      @susubintbaba2745 4 месяца назад

      @@BintBaba-he1iz የጎልቦ ልጅ ሽደ ውደ አብሽሪልኝ🌺🌺

  • @zenazenat1049
    @zenazenat1049 2 года назад +1

    በአሁን ስአት ነው ወይስ ከጦርናቱ በፊት ነው ዋጋው

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 2 года назад +1

    ላይክ ሽር ወሎዬ

  • @asdfqwer6438
    @asdfqwer6438 2 года назад +2

    ቁጥርአስቀምጥ እንፈልጋለንቡፊአልጋ ቁምሳጥን

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 года назад +1

    እኔራሱ እፈልጋለሁ ልሰራራና ኢሻአላ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 2 года назад +1

    በጣም በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ ክበርልኝኝኝ 🙏🙏

  • @melektube
    @melektube 2 года назад +1

    ሰላም እስከ አሁን ያለውን ዋጋ አቅርብልን ከቻልክ የሁሉንም ዝርዝር

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 2 года назад +2

    ቁጥር የለምሳ የቆርቆሮና የቢስማር ዋጋ ወንድሜዋ ስራልን

  • @ዜድወለየዋ-ቀ7ዀ
    @ዜድወለየዋ-ቀ7ዀ 2 года назад +1

    ግን የታላችሁ የሀይቅ ልጆች 170ብቻ ነን እደ

  • @medinaethioyoutube2491
    @medinaethioyoutube2491 2 года назад +1

    እናመስግናለንጥያቄንመልስህኝ

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 2 года назад +1

    ክክክክክ ማስታወቂው ቆይ ላዳምጥና እመለሳለሁ

  • @mdhadya6777
    @mdhadya6777 2 года назад +1

    ሥልክ

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 2 года назад +1

    እሺኮመትአብብየትነውሀይቅነው

  • @ሱሱያባቷልጅ
    @ሱሱያባቷልጅ 2 года назад +2

    የፈለግንበትታደርሳላችሁዴ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ8ቈ 2 года назад +1

    አሁን ላይ ነው የሚሠራው እደዚህ

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 2 года назад +1

    ቁጥራችውን

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 2 года назад +2

    ኪሚሴ የሚሰሩት በጣም ነው የሚያምሩት የኛኛወቹም እጃችሁን አውጥታችሁ ስሩ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Год назад +1

      እረእኔ ቡፌሀልጋቁምሳጥን ሁሉንም ያሰራሁት ሀይቅነው በጣምያምራል

    • @susubintbaba2745
      @susubintbaba2745 4 месяца назад

      እና ይሄ አያምርምደ ሆ

  • @elehemahmed2617
    @elehemahmed2617 2 года назад +1

    ማሻ አላህ የትነው

  • @ወሎሐይቅ-ሰ9ቈ
    @ወሎሐይቅ-ሰ9ቈ 2 года назад +2

    አን ደኛ ነኝ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 11 месяцев назад +1

    የት ነው ወድማችን 👍👍

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 2 года назад +1

    የመቸነው

  • @samj5prime993
    @samj5prime993 Год назад

    እኔ እፍልጋለሁ ግን በምን ላግኝሕ ቁጥር የለም

  • @ሰአዳ-መ8ረ
    @ሰአዳ-መ8ረ 2 года назад +2

    እሴ የኩሪንስ እና የጀሰምነ ዋጋ አአሳውቅን

    • @wollotube1980
      @wollotube1980  2 года назад

      0943242404

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 2 года назад

      እናመሰግናለን ወንድማችን ጥያቄን ስለመለስክልኝ እጭቃ ቤት ላይ ክችን ካፕኔት እሚሰራ ከሆነ ንገረን ከሩቅ ቦታ ከምናመጣ እዛው ባገራችን ሰዎች ማሰራት ይሻላል ትራንስፓርት ወጭ ማብዛት ነው ለብሩ ችግር የለውም ዋነው በጥራት ከሰራልን እቃዎቹ ጥራታቸውን ከጠበቁ ብዙ ገዥ ይኖራል

    • @zainatmohammed1292
      @zainatmohammed1292 2 года назад

      መሸአላህ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ብዙ ነገር እጠብቃል ካተ ጥራት ያለው እቃ ከሆነ በቅርብ እንገዛለን

  • @ዜድወሎየ
    @ዜድወሎየ 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 года назад +2

    ማሸዓላህ 🌹🌹🌹
    ግን እተዘዙበት ቦታ ማድረስ ይችላሉ

  • @mebinakenzu-xx5pq
    @mebinakenzu-xx5pq 7 месяцев назад +1

    የቆየ ነዉ ወይስ እኔ እፈልጋለሁ

  • @lubabaali8299
    @lubabaali8299 2 года назад +2

    ስልከቁጥርህላከው

  • @ኢማንሰይድ-ጐ3ረ
    @ኢማንሰይድ-ጐ3ረ 2 года назад +1

    አድራሻ ስጡኝ እስኪ

  • @MsMs-mh3tn
    @MsMs-mh3tn Год назад +1

    የቦታዋጋ አቅርብልን

  • @عنودالاحبابي
    @عنودالاحبابي 2 года назад

    ሀይቅ የማን ጣውላ ቤት ነው?

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 2 года назад +1

    የትነዉ ያገራልጅ በረታ

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 2 года назад

    እንካን ሰላም መጣህ

  • @አልሀምዲሊላህ-ቈ2ሰ

    ስልክ፣ስጠኚ

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 года назад +1

    👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @fozebinthabeshatube
    @fozebinthabeshatube 2 года назад +1

    ቁጥር አስቀምጥልን

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 2 года назад +1

    እሰይሳስበውየነበረውነውበሪታግንእዛውአገራቺንሀይቅቢሆንጥሩነው

  • @Uomutayeba
    @Uomutayeba Год назад

    ቁጥሩ የትነው

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ወድማችን ገና እያየሁት ነው የመቸነው ከጦሩ በፌት ነው ወይስ ሆላ

  • @sofiya151
    @sofiya151 2 года назад +1

    እኔ ፈልጋለሁ ቁም ሳጥን ቡፌ

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 Год назад

    አድም እማምር የለዉም 😢 ወይቁም ሳጥኑ ወይ አልጋዉ ወይ ቦፌ ሁሉም አያምር እደኔ አስተያት ኮሚሴ ና ኮቦልቻላ ይስሩበት እነሡጋር ህዳቹሁ ተማሩ 😅

  • @seadahusen1225
    @seadahusen1225 Год назад

    ሰትብር

  • @አልሀምዲሊላህ-ቈ2ሰ

    ስልኬስጠኚ

  • @toybat4518
    @toybat4518 2 года назад +1

    ከቦታው ሂደህ አሳየን ጥራቱን

  • @አልሀምዲሊላህ-ቈ2ሰ
    @አልሀምዲሊላህ-ቈ2ሰ Год назад +1

    ፣ቁጥርህንአስቀምጥ

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ 2 года назад +1

    ሀይ እኔ እፋልጋለሁ ቁጥርአሲቀምጡ

  • @Rabiabashir123
    @Rabiabashir123 Год назад +1

    ለገሂዳ ታደርሳለህ ስልክ በናትህ

  • @darartudarartu5644
    @darartudarartu5644 2 года назад

    Hiiii🙏🤝☎️☎️☎️📞

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад +1

    ፖሊሥ መልስልኚ አደራህን ስልክ ቁጥሩን ስጠኚ

    • @wollotube1980
      @wollotube1980  2 года назад +2

      0943242404

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 2 года назад

      @@wollotube1980 እሺ

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 года назад +1

      @@ወሎሀይቅይቶብ በጣም አመሠግናለሁ ብሮ በርታ ደሞ በዚህ ሰራ ቀጥልበት የቤት እቃወችንም አቅርብልን ባሁን ሰአት የኛአገር ልጆች ጠቅላላ ተከሚሴ ነዉ የሚገዙት ምክናቱም የከሚሴወቹ በይቱብ ስለማቀርቡልን እኛሥ ሀገር ያሉትንስ ማን ይግዛቸዉ በነገራችላይ ከሚሴ ያሉት እደያገኙ ጠልቸ ሳይሆን ሀገራችን ያሉትን ማን ይገዛየዋል ብየነዉ ሁሉም አላህ የፈቀደለትን ነዉ የሚበላዉ ቀጥልበት ይህን ስራህን በሮቢት ጎልቦ ጨፌ አሉ የጨት ቤቶች በዛ ሂደህ ብታቀርብልን ደሥይለኛል እና መሠግናል

  • @samj5prime993
    @samj5prime993 10 месяцев назад +1

    የመቸነው

  • @rumithya0794
    @rumithya0794 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @hawaahawaa8015
    @hawaahawaa8015 2 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @ከድኢቶብ
    @ከድኢቶብ 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍