Whom Do we trust? We Trust Only in Our GOD and Savior JESUS CHRIST!!! for our country And the People! May GOD intervien and make peace by bridging our religious thought unto christian thought!! Amen!!
What a sad time for the Ethiopian orthodox Church. Are not Ethiopian orthodox Church Patriarch is in house arrest by Aby Ahmed Ali government ? it look the devil playing amok in the Ethiopian Church. Take courage ask for peace the Tigrayan are also Ethiopians and orthodox Church followers. Why are giving up your people to the heretics? God save the Ethiopian orthodox Church.
ናመጨረሸ ዘመን በፀሕና ኦ አምላክ ናብ ንስሃ ሞት አብቀዐኒ😭😭😭😭🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እነዚ ጳጳሳት አይዱሉም የሰይጣን ሰባክያን ናቸው አሁን ነው ስምተኛ ግዜ የደረስነው የድንግል ማርያም ልጅ ሃራችን ህዝባችን ጠብቅልን
እግዚአብሔር እንዴት ማዕት አያውርደብን አባት ሚባል ሲጠፍ ደንግል ማሪያም ልቦና ትሰጣችሁ ልጀ ለአባቶች ሚፀልይበት ዘመን
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ፫🤲😭😭
እነዚህ የጦር መሪዋች ነዉ እንጂ የሃይማኖት መሪዋች ኣይደሉም
ኢዝጋአቢሒር ካብናኢትጰያ ጶጷሳት ተኩላታት ይሚሀርኩም ይመሀረና መጨረሻ ሰዓት በፂህና በሀቂ አብ ርኢሶም ሸጣን ተሸኪሞ መፂኦሚና ልተሀዙ ሸጣን መፂኦሙና ተጠቀቁ አትም ህዝቢ ክርስትያን አስትበዓሉ መፂኦም ኢዮም ተክላታት ነጥቋም ልወስዱ አቢየት መሐረና በሉ
እግዝብሔር ሆይ ኣንተ ነህ እውነትኛ ፈራድ ለንፁህ ህዝብ ብለህ ፍረድ😥😥😥የትግራይ ህዝብ ለመጥፋት ያልተደርገ ነገር የለም😭😭😭ጌታ ሆይ በቃቹ በለን🙏🙏🙏🙏💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ 👏🥺
በስመኣብ ወወልድ ውመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ አምላክ ኣ አምላኬ ንግብሮ ኣይንፈለጥየ ዋ ይቀረ ይብልለና መስቀል ክሮስቶስ 😭ሓዚካ ዶ ክምዚ ይብሃል ኣምላክ እለና እቲ ስማይ ምድር ዝፍጥር ንሕናስ እምብር ብአክተኩምሲ ምጠፍእና 😥💔🇻🇳😭😭😭😭😭
ብጣዕሚ እግዚአብሔር ሓያል እዩ
ኦ ጌታ ሆይ ምን አይነት ዘመን ደረስን ጠብቁ በቻ እንጂ እግዚአብሔር ይፈርደባቹ አረ አባታችን ወደት ነው እየሄደቹ ያላቹ😭😭😭😭😭😭😭
የነዚህ የሚገር ኣይደለም"።ፈጣሪ ይዘን ምንም ኣንሆንም።ልቦና ይሰጣችሑ
እግዚኦ መሀረና ቸሩ መድሀኔኣለም እነዚህ ናቸው ኣባቶቻችን
እግዚኦ ማሓረነ ኩሩሰተስ ዓይነልቦናኹሙ እግዚአብሔር ይኽፈተልኩሙ
በነዚህ የሃይማኖት መሪዎች በእርግጥ አፈርኩ
በጃኹም ተጋሩ ናይ ጥነቲ ቤተክርስትያን አለኩም ቤተክርስቲያን ሀገረ ትግራይ ሰይምዉ ናትኩም ብትግርኛ ን ግእዝን ዝቅደሶን ዝስቦኾን ምስ ሸየጣዉንቲ አይንበርን እዩ ። ካብቲ ኩፉእ ዝገብሩኻ ኩፉእ ዝሙሑሩኻ። ምሳሌ አቦታትና ካብ እሾኽ ምድርቤት ካብ ኡኩይ ጎረቤት አድሕነና አምላኽ በሉ አሜን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
ኦ ፈጣሪ ሆይ በስምህ የሚነግዱትን በቃ በላቸው
እግዚኦ ተሠሃለነ😢😢😢😢😢
እውነት እላችውኃለሁ ከፊታቸው ይነበባል ድያብሎስ እንዳለባቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
እግዚኦ አድነን ማለት አሁን ነው ፤ አሁን እነዚህ የሃይመኖት አባቶች ናቸው ወይስ....ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ለሱ መተው ይሻላል።
እግዝዬ መሐረነ ክርስቶስ ያሰኛል አምላኬ መፍትሄ ላክልን አባቶች እንዴህ ካሉ ሌላው ቢዋሽ ምን ይደንቃል አምላኬ አንተ ልብና ኩላሊት የምትመረም ከሁለት ምላስ አድነን አባቶች ይቅር ብለህ አይነ ልቦና ግለፅላቸው ሌላ ምን ይባላል እንደ ሙሴ አባት አጣን
አቤት እግዚኦ
እግዚኣብሔር ይገስፃቹ መምህር ተብየዎች
የሚሰሩትንና የሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው
ኣምላኽ ኣቦይ መስተዉዐሊ ልቢ ሃቦም
አቤት ክሕደት እንታይ ክዓብሰሎም እዩ ግን ሰመያዊ ነገር ዘይሓስቡ እግዚኦ ተጋሩዋኒ አጆኩም እዚ ሰሚዕኩም ከይትስንብዱ እሺ ሓይልና አምላኽ እዩ ብኡ ድማ ንመካሕ አጆና ብዝኸእልናዮ ንፀሊ አብ ጎድኒ አቦታትና ንሰለፍ እዞም ሰባት እዚኦም ፅባሕ ንጉሆ ክሓፍሩ እዮም ፅዮን አዴና ንህዝብና ፅላል ትኩኖ አምላኽ ብቸርነቱ ንዝጠመዩ ንዝፀምኡ ህዝብና ይዓንግለልና ብዓይኒ ምሕረቱ ይጠምተና በቲ ንሶም ዝብልዎ ተዝከውን ነይሩ ድኣ አብዚ አይምበፃሕናን ነይርና ኮ ወገናተይ አጆና🤲🏾🙏🏻
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። በትክክል ወደ ሰይጣን ተቀይራችኋል. መልካቹ, አለባበሳቹ ክቡር መስቀሉንም ተሸክማችሁታል ስራቹ ግን የሰይጣን ሆኗል።
እግዚኦ አህዛብ ዝናዕቅዎ አምን ረአስ ማአዝን ኮነ ይብለና ትግራይ በዝአቶም ከትጠፊአ አኳ አንተሰሩሑ እግዚአብሔር እምላክ ግን አብ ዝተናዓቀ ኮይኑ አዩ ዝሰረሕ ሰለዝ ትግራይ ረአሰ ማአዝን ከትኮን አያ ተመሰገን አምላክ ብዓላም ተገፉዕቲ ሰለዝገበረካና
እግዚኦ መሃረነ ድምኻኑ ጳጳሳት ድዮም 😳😳😳😳
አቤት አቤት ጌታይ ፈጣሬን እግዚአብሔር ይቅር ይበል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን :: እግዚኦ እግዚኦ ::
እኔ ሚገርመኝ ከነዚ ሰይጣኖች አጋንንት መኖሬ ያሳዝነኝል ካሁን ባሀላ ትግራይ ሃገር ነች ገደልጉቡ
እግዚሆ ይቀር በለን አምላኬ
እዋይይይ ሕማቅ ግዜ በፂሕና በስማአም
እግዚአብሔር አምላክ ፍርድካ ደንጉዩ
እግዝኦ መሃረና ክርስቶስ፩፪ እግዚአብሔር ሆይ ዝምታህ ለቦጎ ይሁን እንስ ፈራሁ አየኔ
አየ ኣባ ፋኖ የሐዝን
እግዚኦ መሓረና ክርስቶር😥😥😥
ልቦና ይስጣቹ እግዚአብሔር አምላክ ምንም አንልም ዝም ብለን እንጠብቃልን ፍፃሜዉ እናያለን ምን እንድሆን🤔🤔
በ ሂወትየ ሰይጣን ኣላቅም ኣህን ኣየሁ ከዝህ ሰውረን ፀረ ቤት ክርስታያን ሰው ለምን ተፈጠረ እርኩሳን
እባካቹ ዻዻስ ነን አትበሉ ስሙን አታበላሹ ዽዽስና በናንተ ስም አይጠራም
ኦ ጌታ ሆይ ይቕረ በለና ናይ ህዝቢ
ትግራይ ፀላእቲ ብሓቂ
ዘግርመለሲ! ልቦም መሊኦም ኢትዮጵያ አትፈርስምይብሉ 😁😁 ሃጠውቀጠው ሰይ ጎይታይ ካብዚ ዝበለ አፈራርሳ ታይ እዩ ተሪፍዋ ህስነት ዓብይ ዕዳ ይብሉ ወለድናሲ ዋይ እስነት
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ ይቅር ይበላቹ
Whom Do we trust? We Trust Only in Our GOD and Savior JESUS CHRIST!!! for our country And the People!
May GOD intervien and make peace by bridging our religious thought unto christian thought!! Amen!!
አባባ የኢ/ያ ደም ግን ከራሳችሁትን ነው የሚፈልውን እግዚኣብሄርን ማወቅ አለባቹ
በስማኣብ ወልደ መንፈስ ቁዱስ ኣምላኽ ይ ክንደይ እና ንብደለካ ዘለና 😥😥😥
እዝግ ኦ መሓረኒ ክርስቶስ
ያሳዝናል ነገስታት እርቅና ሰላም ይሁን ሲሉ ጳጳሳቱ 😂😂😂😂😂😂😂
ኣቤት እግዚአብሔር ማረን እግዝኦ
የነዚህ ቀሳውስት ተግባር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክንን የኣማራ ቤ/ክንና
የኣብይ ኣ ሞግዚት እያደረጉዋት ነው
በጣም ያሳዝናል።
በሰመአብ ምንድነው ፖለቲካ ወይም የሃይማኖት መሪ ናችሁ እግዚሆ
God is love. These people have no love to their people at all. This shows none of them know God's love.
እዛ ጉሓፍ ዝኾነት ሃገር ለኪማትና ንዓና። ጽሩይ እምነትና ጽሩይ ስርዓትና ጽፉፍ ባህልና ኔሩ።እዚኦም፡ክኾኑ ጎሮቤትካ መርገም እዩ ዘሕዝን እዩ።
እግዚኦ አምላክ አቦይ ፍረድ ባ ደንጊካ እኮ ህዝብና ወዲኦምዎ ንባዓል እዚኦም ጳጳሳት ኢና ባሀልቲ
Ezgyo maharena kurustos chekanat denakur😭😭💔😭💔😭💔😭eziatom wala eti menfefom nay shetan eyu amlak aboy belka bfkadka wegzelna frdom kem ethbom namn ina🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ
ሰላም ሰላም
እግዚኦ እግዚኦ ወዴት እኒሂድ አቤቱ ይቅር በለነ በመንፈስ ተገናኝን አቤቱ ከአብይ ያላነሳቹ የፓለቲካ ቁማርተኞች በመስቀል ምትነግድ ዉይ ወይ ዉይ•••••••
Egzio 😭😭😭Egziabher yefredebachu.
እግዝዮ ማሓረና ክርስቶስ አብየቱ ይቅር በለና
ነተን 5 አሓት ቤተክርስቲያናት ክፈልጠኦ ትገብርለኹዶ ????
እግዚአብሔር ልባና ይስጥች
እግዚኦ ምን ዓይነት አረመኔዎች ናቸው እነሱ ናቸው ውሸቱና ኲናቱ የሚመሩት😭
የህወሓት ፎብያ እያሳቀያቸው ነው
ጳጳሳት ኣይኮኑይ ቆልዑ ወልዶም እዮም
እህ ኣብየት አምላክ ይቅረ በለልና😭
አውነት ግን የሃይማኖት አባቶች ናቹው አግዛብሄር ምህረቱን ያውርድልን ወንድማችን
የሰጣን አገልጋዮች ናቸው
አባ መላኩ የስው ሚስት አይንኩ እያልን ስናስነጠንቅቅ ነበር አሁን ደሞ ዘለህ አገር ማነካከት ግ
አባ መላኩ የስው ሚስት አይንኩ እያልን ስናስጠነቅ ዛሬ ደሞ ዘለህ አገር ማነካካት ገባህ አየንተ ወሮበላ እድሜ ለትግራይ ተወላጅ ብፅእ ክቡር ፓትሪይሪክ አቡነ ፓውሎስ እዚህ ክብር አደረሱ ዛሬ አንተ ትግራይ ተወላጆችን ከምድር ለማጥፋት መሰቀልህን ይዘህ በውሽት ፈርምህ የደፈርከው የመስቀሉ ጌታ ይፍረድብህ የትግራይ ህዝብ ቢከዳውም የማይከዳው እምላክ ከኛ ጋር ነው ማፈሪያዎች ኦርቶዶክስን አዋረዳችሃት ልሆዳችሁ ያደራችሁ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ(፫)
ኣቤት...ኣቤት መሓረነ ክርስቶስ ኢትዮጵያ የጎደላት ነገር የለም ኣሉ ይገርማል ! የእዉነት ኢትዮጵያ የጎደላት ነገር የለም ! ኦ ፈጣሪ ፍርድህ ቅኑ ነዉና መልስ ካንተ የንፁሃንን ደም, የሂዋን ልጆችን ስቅያት የምእመናን ረሃብ መልስ ካንተ...ከመፀለይ ይልቅ የትግራይን ህዝብ ማጥፋት መረጣችህ...!@+
ይበል ብለናል
😓😓😓😓😢😢😢😢😢😢
ኦ ፈጣሪ ሆይ ስምንተኛ ሽ ገባ ሳናውቀው ይቅር በለን በንሳሀ ውሰደን እነዚ የሀይማኖት መሪ ሳይሆኑ በኡነት የክፋት መሪዎች ናቸው ሰው ለሰው እየተፋጀ በደም እየተጠበ ሀገር እያዩ ይቀጥል ማለታቸው በኡነት የምሰሩቱን አያውቁምና ይቅር በላቸው
እግዚኦ ምን አይነት ጉድ ነዉ ለህዝብ የማይሆኑ የሃይማኖት ኣባቶች ኣባቶች ሊባሉ ኣይችሉም በፈጣሪ ያለ
አነስ ናስሓቁኒ ዞም ናሽዋ ሰባት ታይከ አባ ኽንብለሎምዋ!!! 😁😁😁
አብ ክንደይ ንሳ ትኸድ ተኾልሲሳ ዶ በሉ አብ ክንደይ ሰይጣናዊ ሓሳቦምሰ አነ አባ እገለ ይበሃል እናበሉ ስሞም የላልይለው እዋይይይይይ ሓፈርኩ
ክክክክክክክክክክክክክ አታ አሳሓቁኒ ንዶ 😁
እታ ፈጣሪ ዝፈጠራ ሕይወትሲ አብ ኢዶም ኸም ዝሓዝዋስያ መርዶ ነው መርዶ እዋይ ኝኝኝኝ😁😁😁 ግርም ፈረድቲ
ሰብዶ ክንድዚ ዓርሱ የዋርድ 😔😐
እግዝኣ ማሃረና ክርስቶስ ምንኣይነት ዘመን ነው የደረስነው
እግዚኦ ጀናራሎች ምን ነካቸው ዶሞ መስቀል ነው የያዙት ስናይፐሩሳ ?
እናንተ ኣቡኖች ወይላቹህ ውነት ነፍስያለቹ ጳጳሳት ናቹ ጅቮች እንደ ቀድሞ ኣባቶቻቹህ ወደ ውጭ ሃገር ሊትፈረጥጡ ሁለትሳምንት የቀረባቹ
እግዚአብሔር ይሰጥህ እነዚህ የቆበ ክርስቲያን እንደዛ እያልክ አጋልጣቸው ማፈርያ የሌላቸው ።
እነዚህ ናቸው እንግዳህ የትግራይ ህዝብ በሃይማኖት ሲመሩን የነበሩ ሌቦች እነዚህ ሴጣኖች የትግራይ ህዝብ ስጨፈጨፍ ሴቶች ሲደፈሩ ቄሶች ሲታረዱ ህፃናት ወደ ገደል ተገድሎ ሲወረወሩ ቤተመቅደስ ከነመሳራቸወ ከነጫማቸው ገብቶ ሲራከስ ገዳሞች በመድፈሰ ሲደበደብ አልነጃሽ መጊድ በመድፍ ሲወድም ከመንግስት ጎን ነይ ከሻብያ ሰራዊት ጎን ነይ የሚሉ ሰዎች ነው ትግራይ የምትኖር ያለቹ እነዚህ ቄሶች ፈጣሪ ይፋረድባቸዋል ምን ይሳነዋል .
ወገኖቼ እግዚአብሄርን ፈልጉ የሀይማኖት መሪዎች እንደሆነ ከእንግዲህ አይጠቅሟችሁም። እንደውም ወደ ገሀነም ጥርግርግ አርገው ሳያስገቡን እንንቃ።
አረ ብፃዕን ብላቹሀ አትጥርዎየው ኦ አግዛብሔር ናይ ነሰፁሕ ድም ሕዝቢ ትግረይ አብ ገዞኦም አአትዬ
ኣዝግዮ ማሓረን ክርስቶስ እረ እደዚ ኣይባል ቄስ ሆነ ኣምላኽ በኣምሳሉ የፈጠረው ሰው እደዚህ ትላልቹ ይህ ከእናተ የማይጠበቅ ነው፡ ኣምላኽ ንዘለኣልም ይመገንቹ
በጣም ያሳዝናል የጌታች ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል ተሽክማቹ እንደዚ ኣሳፋሪ ነገር ስታወሩትንሽ ኣታፍሩም ኦሮቶዶክስ ሃይማኞት ብናንተ ኣይገለጸም በጣም በጣም ታሳፍራላቹ
እዚ ስብአይ ካድሬ እዩ ህዝቢ ትግራይ እትዬጽያ አይኮነትን ? እትም አጋንንት ናይ ዲያብሎስ አገልገልቲ ፎ ፎ ፎ ክባሀሉ አለወም
እነ ሆድ አምላኩ የጳጳስ ነጋዴዎች::ከናንተ ከዚህ በላይ የሚጠበቅ ነገር የለም::
Betam yasaznal yesatnael agelgali 🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶
የጎንዶር ፋሽስት ቄሶች!!
የኢትዮ ሳጥናኤሎች
እዚኦም ልቃነ ጳጳሳት ዘይኮኑ ሰይጣውንቲ ዮም
What a sad time for the Ethiopian orthodox Church. Are not Ethiopian orthodox Church Patriarch is in house arrest by Aby Ahmed Ali government ? it look the devil playing amok in the Ethiopian Church. Take courage ask for peace the Tigrayan are also Ethiopians and orthodox Church followers. Why are giving up your people to the heretics? God save the Ethiopian orthodox Church.
እግዚአብሄር ይቅር በላችሁ ለሰላም እንደመጮህ .....,
እነኝህጳጳስሳይሆኑሴቲንየሚያሳድዱናቸዉሑሉምልጅአላቸዉየበተክሪሲቲያንጠላትመናፊቅናቸዉታዲያመናፊቅካልገዛኝየሚልኦሪተዶክስተዋህዶየለምአይደለምሊነግስአብራቹአትብሉይላልመጻፊቅድስእነኝህግንተሐድሶናቸዉእንየያለሑበትቦታእንዳሉተሐድሶመናፊቅናቸዉይቀድሳሉማንይከልክላቸዉሑሉምአንድአይነትሰዎችናቸዉበዚህንዘመንስምንተኛዉሺስለሆነምስትየሌለዉእናቤትየለለዉዉስንናቸዉነገሪግንኦሪቶዶክስተዋህዶክሪሲቲያንእዉነተኛሃይማኖትነችእነኝህንአታቹእንዳትሰናከሉእነሱምለማሰናከልነዉየመጡትስለዚህበሃይማኖታቹበሪቱበዚችአለምብንፈተንምበሰማይግንየበረከትዋጋአለዉናነዉሆዳቸዉአምላካቸዉነዉናምድራዌዉነዉየሚፈልጉትለኛለተዋህዶብሪታቱንፂናቱንይስጠንእግዝአብሔሪአሚንእነኝህየኩሪቺትእሾክአሜከላናቸዉመናፊቅመሆናቸዉንበፊሪያቸዉይታወቃሉ
Gegzeo mhar,e krusetose abete marene
በእውነት አፈርኩባችሁ እናንተ ቤተ ክርቲያንና ምዕመኗን እንድትጠብቁ ጳጳሳት ኣድርጎ ሾማችሁ እንጂ ካድሬ እንድትሆኑ አልነበረም በጣም ያሳዝናል
00:45 አዎ ከአብይ ጋር በመንፈስ ተገናኝታችኋል::ጦርነቱ በድርድር ቆሞ ህዝብን ከሞት ከረሀብ ከስደት ከመታደግ ይልቅ...ጦርነቱ ቀጥሎ ህዝቡ ቢረግፍ ግድ እንዴሌላችሁ አሳይታችኋልና::
Diyablosat Amilake nay edkum kehebakum eyu atum guhafat 👎🏾👎🏾👎🏾❌❌👹👹👹
የሃይማኖት አባቶች ሳይሆኑ የቁራዎች ስብስብ. የሰጠኞች ራስ ቁር
እነዚሕ፡ሶስት፡ጳጳሳት፡ሳይሆኑ፡ ሶስት፡አጋንት፡ያደረባቸው፡አጋንንቶች፡ናቸው።
እረ ወደ ልባቹ ተመለሱ አባቶች ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ::
አረ ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው መስቀል ኢዞ ሰለ ፖለቲካ ያወራሉ ኡፍፍፍ 😭😭እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እንጂ እኔ ምንም ኣልልም ማርያም ፅዮን ኣደይ ህዝብሽን ኣደራ ከነዚህ ካህዲ ኢና የዉሸት ሃይማኖት
ማርያም ጽዬን ትፍረድ ስንት አመት ሲጠብቀው የኖረውን ወታደር ያረጀ ካዲያን ባንዳ ስብስብ የሴት ጡት የቆረጠ ሌባ የመሸገባት አገር ትፍረድ ድንግል!!!
እነዚህኮ ሁሉም ነጋዴ ናቸው ከኢትዮጵያ ህዝብ በማታለል በሰበሰቡት ገንዘብ በአዲስ አበባ ከተማ ብዙ ሃብት ንብረት ያላቸው ናቸው ሁለተኛ ልብሱን ስለ ለበሱትን የአሃይማኖት ሰዎች እንዳይመስሏችሁ ሁሉም ሃራ ትቃ ናቸው ቤተ ክርስቲያንን የተጠጓት ለስጋቸው እንጂ ለነፍሳቸው አይደለም በሌላም በኩል የደርግ ወታደር እንዲሁም ካድሬ የነበሩ ናቸው አታላዮች ናቸው እናማ እነዚህ የያዙት መስቀል ክርስቶስ የተሰቀለበት የምናስታውስበት ሳይሆን ነፍሰ ገዳዮች የያዙት ነውና በክርስቶስ የምታምኑ ኦርቶዶክሳውያን እነዚህን የያዙት መስቀል መሳለም መባረክን ስርየተ ሃጢኣትን ሳይሆን ርግማንን ርኩሰትን ነው የሚሆንባችሁ እንዳትሳለሙ እነሱ ያሉበት ቤተ ክርስቲያን እንዳትሄዱ በኢሱስ ክርስቶስ ተከታይነት ከልክያሎህ እነዚህ ውጉዝ ከመአርዮስ ናቸው ደቂቀ አርዮስ ናቸው።
አንተቦለቲከኘ ክፉ ሰውየ አንተ በኛ በኦርተደክስ ሐይማኖት የምትነግደ ባለጌ ሰውየ ይህንን የለበስከው ላንተ የማይመጥነህ መሆኑ ታውቃለህ አንተ የሰይጣን ቁራጭ ፈጣሪ ቀቅርቡ ዋጋህ ይክፈልህ እኛ ለመበቲተን የምታደርጉት ጤረት አይሆንላቹሁም ምክንያቱም ሴራቹ ከሸፈ አንተ ፖለቲከኛ ካድሬ እንጂ ቂስ አይደለህም ከደሮም አልነበርክምአጭበርባሪ ዱርየ ቁማርተኛ ነህ የታወቅክ ጌታ ያንሳህ
Egizo meharena
It is shamefull that Ethiopian Orthodox Likepapasat plunged into politics instead of peacemakers. Shame