"አመራሩ ተገደሉ፤ ከባድ መሳሪያ ተማረከ" | ጎጃም በአራት አቅጣጫ ጥቃት ተከፈተ | የአቡነ ማትያስ ጥሪ የ4ኪሎን ደጅ አንኳኳ? | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 9

  • @AlemayehuDesalegne
    @AlemayehuDesalegne 15 часов назад +2

    ብድሩ ቢቀርስ? ወይስ ስልጣኑ ላይ ለመቆየት ህዝቡ በ ኑሮ መሰቃየት አለበት?

  • @demismuktar
    @demismuktar 14 часов назад +1

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 15 часов назад +1

    ተነስ ሁልህም አማራም ታገል ታገል አማራም ልጅንም ፋኖም አማራም ሁልህንም ተደራጅ አማራም ታገል ታገል አማራም መፍትሄዉም ለጨፍጫፊህንም ኦህደድዉም ኦሮሞንም መከላከያም ከትግርየም ቢሄር ጦርም ጋርንም አማራም እናጠፋለንም ትግላቸዉም ማስቆም ምትችለዉም አማራም ጨፍጫፊህንም ጦርንም ቢሄርንም መከላከያም መምታትም ማንበርከክም ምትችለዉም ወራሪዉም ጦርም ባስቸካይም አዋጅንም ከቢሄርንም ቢሄርንም ትግርየም ጋርም አሳዉጀዉም የከፈትዉትም ጦርም ሚዉግዉትም ህዝብንም እራያም አማራም ህዝብንም ጎንደግንም አማራም ማድቆም የምትችለው አማራም እጅንም ለእጅም ተያይዘህንም ስትታገለዉም ነዉም የጠላትም ቢሄርንም ጦርንም ፋኖም ሁነህንም ታገለዉም

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 13 часов назад

    የራስዋ እያረረ የሰው ታማስላለች፣ ሲኖዶሱስ ለሁለት ተከፍሎ የለ እንዴ?ኦሮሚያም በቅዋፍ ነው ሶስተኛ ሲኖዶስ ሊሆን፣ፖለቲከኞቹ ቢከፋፈሉ ምን ያስደንቃል?

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 14 часов назад

    አብይ፣በኃይል ካልተወገደ በስተቀር አይለቅም።
    በፈፀማቸው ወንጀሎች ፍርድ ቤት እንደሚቀርብ ያውቃል።
    የ ኢትዮጵያ ህዝብ እሱን እሹሩሩ ሲል አይኖርም።
    ህዝቡ ወደ ሚኖርበት ሄዶ በኃይል ማስወገድ ።
    ምክር ቤቱ እንዲለቅ መወሰን አለበት።

  • @Thominas
    @Thominas 16 часов назад +3

    ምን አግብቶት ነው ለደፂ ደብዳቤ የሚልክ የሀይማኖት አባት ጅ የፖለቲካ አባት አደሉም ኮ

  • @በሽርሁሴን
    @በሽርሁሴን 14 часов назад

    ብጥርቅ

  • @Alebel-b6r
    @Alebel-b6r 14 часов назад

    አንዳፍታዎች የብልፅግናው ልሳኖች ናችሁ።please be virtuous? Stand for the truth like ethio forum media