Quick potato and chicken curry recipeፈጣን ተወዳጅ ቀላል ድንች በዶሮ ስጋ የካሪ ወጥ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 65

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 9 месяцев назад

    አዶናዬ waoo በእውነት ቅመምማ ቤት ያሸታል እንጂ ምግብማ ያጣፍታል እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ like share ♥️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 месяцев назад

    አዶናዬ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አታም ቆንጆ ለየት ያለ የዶሮ ካሬ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ግባእቶችሽ ዋዉ ልዩ ናቸዉ ድንች ጥብስ ዶሮ ሁሉም አሰራርሽ አአሳሰልሽ በጣም ወድጄዋለሁ በ ነጭ ሽንኩርት አሪፍ ወጥ ነዉ በጣም ይወዱታል እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ አዉላልተሽ ሰርተሽ ጣዕሙ ታየኝ እጅሽ ይባረክ ዉዴ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 👍👌❤🙏

  • @adem364
    @adem364 9 месяцев назад

    ሰላምሽ ብዚት ይበልልኝ አዶዬ ዋዉ ይለያል በጣም የሚያምር አዘገጃጀት ነው የእውነት ከተለያዬ ግባአቶች ጋር ምርጥ የሆነ የካሪ ወጥ አሰራረ ነው እነመሰግናለንን❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አዶኒዬ በጣም ልዬና. የሚጣግጥ የማይሰለች ምግብ ነዉ የሰራሽልን ዋውውውውው ❤ የዶሮ ስጋ በክሬምና በድንች ለራት ለምሳ የሚሆን ሚጣፍጥ ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 9 месяцев назад

    ዋው በጣም ልዩና የሚያምር አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽው አሪፍ የድንች ወጥ አሰራር ነው የሰራሽልን በርችልን ባለሞያ ሴት ነሽ እናመሰግናለን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ እንኳን ሰላም መጣችው በጣም የሚጣፍጥ እና ቆንጆ የሆነ የኪሪ ሶስ በዶሮ አሰራር ሲጣፍጥ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አዶናይዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ አርገሽ ድንቹንም በእኩል ዛይዝ ከትፈሽ ያበሰልሸበት መንገዶ እናም ዶሮውን በደንብ ጠብሰሽ ቀምመሽ ምርጥና ጣፋጪ ምግብ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽንልን እናመሰግናለን 👌👍🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 9 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አዶዬ የኔ ሴት በእውነት ሁሌም የምሰራቸው ስራወች በጣም ቆንጆና ጥርት ያሉ አጠረ መጠን ያለ ነው እናመሰግናለን ውድ 💚💛❤😘

  • @hasettube
    @hasettube 9 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ የእኔ መልካም በጣም ልዩ በሆነ አሰራር ነው የሰራሽው ግብአቶችሽን በደንብ ነው ያሳየሽን ዶሮ በድንች የካሪ ወጥ አሰራር ልዩ እና ንፁህ በሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ቆንጆ ነው

  • @meymunatube
    @meymunatube 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናየ የጥንቷ የጧቷ
    ዋው ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ተናፋቂው ሙያሽን ይዘሽልን ከች ብለዋል ከቅመሞችም ዋናዋናዎቹን እንዲሁም ዶሮ ክሬም ድንች ነጭ ሽንኩርት ቲማቲም ሳልሳ ቃርያ የመሳሰሉትን ግብአቶች ተጠቅመሽ ቆንጆ ዶራ በክራም በድንች ኬሪ አሰራር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ አዶናዬ በጠም ጥሩ አሰራር ነው ከፈለግነው ነገር የምንጠቀመው ወጥ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @KurtaAisgebom
    @KurtaAisgebom 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ቆንጆ የዶሮ በድንች አሰራር❤🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 9 месяцев назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ ሁሌም ስራዎችሽን በጣም ነው የማደንቀዉና የምወደዉ በተለይ የተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች ልዩ ጣዕም እንዲኖአዉ ይረዳዋል እናመሰግናለን ሼር ስላየፈደረግሽን🙏

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አዶናዬ እንኳን ሰላም መጣሸ ዋው የካሪ ወጥ አሰራር ዋው ነው የኔ በለሙያ እጀሸ ይባርክ ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጀ እናመሰግናለን 👍👍👍👍❤

  • @slmgl37
    @slmgl37 9 месяцев назад

    13 beğeni benden gelsin sana 👍 maşallah maşallah çok güzel görünüyor afiyet olsun size şifa olsun Türkiye 🇹🇷 İstanbul

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ
    የኔ ባለ ሙያ የኔ አንደኛ ምርጥና ጣፋጭ ምርጥ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው በአረብ ሀገራት ተወዳጅ ምግብ ነው ክሬም የበዛበት ምግብ ውጣቸው ነው ❤❤❤🎉🎉 አሰራርሽ እጥር ምጥን ያለ ነው

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽ የኔንባለሞያ ፍጣና ጤናማ የሚትጠቀሚያቸው ግብአቶች ሁሉም ሚጣፍጡና ጤናማ ናቸው አስራረሽ ሁሌ ልዬ እናመስግናለን ❤❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ በለ ሙያ የድንብላል ቅጠል ምግብ የጣፍጠል አቤት አሰረር ወው ነው🎉🎉🎉🎉

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 9 месяцев назад

    አዶናዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጆና የሚጣፍጥ ፣ጤናማ የሆነ ድንች በዶሮ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን እጅሽ ይባረክ 👍🙏

  • @mulu-n7t
    @mulu-n7t 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ የኔ መልካም ቆንጆ ልዩ የዶሮ አሰራር❤🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 9 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለሞያ እጅ ይባርክ ብያለሁ like like like

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 9 месяцев назад

    አዶናዬ ሰላምሸ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ቆንጆ የዶሮ ስጋ ካሪ ወጥ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽው እንደሁልጊዜው የዛሬዉሞ ልዩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤

  • @salemeMoges
    @salemeMoges 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ቸዶሮ አሰራር❤🙏

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ሸር

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 месяцев назад

    ሰላም አዶዬ እህት ዋዉዉዊ የኔ ባለሞያ ምርጥ ድንች በዶሮ የካሬ ወጥ ልዩ አረገሽነወ የሰራሽዉ👌👌

  • @keyiKeyi-e7g
    @keyiKeyi-e7g 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 9 месяцев назад

    እኳን ሠላም መጣሽ አዶናዬ ውዴ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤❤❤❤#!ሸር

  • @Bsrate
    @Bsrate 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልኝ አዶዬ ❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 9 месяцев назад

    ሰላም አድዩ የዛሬ ደሞ ይለያል አንቺ ባለሙያ ሲያምር ጎበዝ🙏😘😘😘😋

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ ቆንጆ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሆነ ቆንጆ ምግብ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤

  • @ahlamW
    @ahlamW 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ አዶናየ ምርጥአሰራር ነው ስሙ በየ ሀገሩ የተለየ ስም አለው በጣም ያምራል

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 9 месяцев назад

    ዋውውው አዶናዬ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው አትጥፊ በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን😋👌

  • @emamah4239
    @emamah4239 9 месяцев назад

    ሠላም ጥና ይሥጥልኝ አዶናየእደምነሽ የኔ ባለሚያ እዎነት በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን።

  • @azebina20tube
    @azebina20tube 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንክዋን ሰላም መታሽ የማስታወቅያው ረዝመት ከኔ ቪደኦ ይረዝማል ክክክክክክ በታም ባለሞያነሽ ይሀን የሚስራው እጅ ይባርክ አቻወትኩልሽ የኔጀግና በርቺ።

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ አዶናዬ ከግባቱችሽ አቀራረብ ጀምሮ እጅግ ያምራል ባለሙ 🎉🎉🎉🎉💐💐

  • @culturetube21
    @culturetube21 9 месяцев назад

    ሠላም ሠላም የኔ ዋውውውውውው ያሚ

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 9 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ አዶዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ለአይን ማራኪ ከአቀራረሽ ጀምሮ ያምራል ዋዎ ነው የካሬ ወጥ yummy🎉🎉

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ ነው ቲማንቲም ድልህ ቃሪያ ድንች እርጎ ዶሮ ተጠቅመሽ የማጣፈጫ ቅመማ ቅመም ተጠቅመስ በጣም ቆንጆ ወጥ ነው የሰራሽው የኔ ባለሞያ ሞያሽን ስላጋራሽን❤🙏

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 9 месяцев назад

    የኔዋ ሰላምሽ የብዛ ዋው የኔ ቤለሞያ ይህንን ዛሬ በጋገርኩት እንጀራ ባገኘው ብዬ ተመኘሁ ልዩ ነው እሩዙ ሲያምር ወጡ ከለሩእንዴት አባቱ ነው እሚያምረው እጅሽ ይባረክ ይህንን ለራት ለምሳ መሆን የሚችል በጣም ቆንጆ የሆነ የምግብ አይነት ነው እናመሰግናለን

  • @medihntube
    @medihntube 9 месяцев назад

    Waooo Adonaye ijsh ybarek bravissima 😋😋lik & share

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆና ፈጣን የሆነ ለምሳም ለእራትም የሚሆን የዶሮ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የተጠቀምሻቸው ግብኣቶች ሁሉም እንደየ ቅደም ተከተላቸው በግልፅ አሳይተሽናል ከበቂ ማብራሪያ ጋር ፅድት ያለና በጣም የሚያጓጓ ምግብ ነው የተባረከ ይሁን የኔ ውድ

  • @jonimercy
    @jonimercy 9 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ በጣም ቆንጆ ድንች በዶሮ ስጋ ነው የሰራሽው በቅድሚያ ድንቹን በዘይት ጠብሰሽ ቁሌቱን በደንብ አቁላልተሽ በቂቤ በእርጎ ልዩ የሆነ አሰራር ነው ከዛን ስጋውን አንድ ላይ አብስለሽ ድንቹን ጨምረሽ ከሩዝ ጋር የሚያስጎመጅ ምርጥ ምግብ ነው እጅሽን ይባርከው

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 9 месяцев назад

    አዶዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ በቅደሚያ ድንቹን ጠብሰሽ ዘይቱን ሞቅ አርገሽ ነጭ ሽንኩርቱን የቲማቲም ሣልሳ በቀጠል የዶሮውን ስጋ የተለያዩ ቅመሞችን ቃሪያ ጨው ቅቤ የተጠበሰውን ድንች እርጎ በመቀጠል ክሪም የዲንብላል ቅጠል ቃሪያውን ሳትሰነጥቂይ ዋዉ እጆችሽ ይባርኩየ🎉ኔ ባለሙያ ይለያል ክበሪልኝ❤❤

  • @Bsrate
    @Bsrate 9 месяцев назад

    ዋውው 👌👌👌🥰😃

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro 7 месяцев назад

    በርች ውደ ሰብ አደረኩሽ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 9 месяцев назад

    አዶናዬ የኔ ባለሙያ ❤❤❤ እጅሽ ይባረክ

  • @የአማራፋኖበጎጃም
    @የአማራፋኖበጎጃም 9 месяцев назад

    ዋው በጣም ይለያል አዶናየ

  • @Bsrate
    @Bsrate 9 месяцев назад

    በርር

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 9 месяцев назад

    Selamshe be keresetos yebezalegne enkuan dehna metashe betam meret yehon aserare new yasayeshen ejeshe yebarek sel akafeleshen enamesigenalen yummy 😋🤤

  • @hemdantube9616
    @hemdantube9616 9 месяцев назад

    አዱዬ የኔ ልዩ የኔ ባለሞያ ሰላም ነው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 9 месяцев назад

    Adonaye Enkuan dehna metash endetelemedew mirt aserar new yakafeleshin chicken Bryani be dinch ke leloch gebeatoch gar ke kimemoch gar Betam konjo aserar new endet endemiyamir ejish yebarek ❤

  • @Sound5650
    @Sound5650 9 месяцев назад

    የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 9 месяцев назад

    selam selamesh yebza adonayeya enkan dehna metash wow betam yemamer lemblat yemadaga tafag yehon yednh bedoro karre aserare new egesh yebarke

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ
    የዶሮ መላላጫ አጥንት የሌለውን ቃሪያ ፣የተለያዩ ቅመማ ቅመመች ማጣፈጫ ፣እርጎ ፣ቅቤ ነጭ ሽንኩርት፣ድንች ፣አቀራረብሽ ልዩ ነው
    ድንችሽን ጠባበሽ በዘይት በነገራችን ላይ መላጡ ያሰለቻል እጅ ነጭ ሽንኩርት ለወጥ በጣም ሀሪፍና ጥሩ ነው ለጤናማ በተለይ በብዛት አዘጋጅተሽ ፍሪጅ ውስጥ ካስቀመጥን ሁልግዜም መስራት ይቻላል
    ነጭ ሽንኩርትሽ አበሳስለሽ ነጭ ሽንኩርት ለመብሰል ግዜ አይፈጅም ትክክል ነሽ ተለይ ሰልሳ ከዛ ዶሮ ዋውውው ዶሮዋማ አቅ ቢስ ነው 😅ከዛ ቅመምና ቃሪያሽን በሂደት አወ ያምራል ትክክትክ ሲል ጨው ቅቤ እውነትሽን ነው ቅቤ ወጥ ያጣፍጣል በተለይ ቢነጠር በሩዝ ሜሪ በቤት ውስጥ ባለ ቅማም ቢዘጋጅ ሀሪፍ ነው ሁሌም ትትሰሪ ምግብ ከላይ ጣል ሲደረግበት አንድ ማንኪያ 😅 እርጎው ይበጣጠሳል በማንኪያ እንደ እንቁላል መታ መታ ቢዱረግ ሀሪፍ ነው ከላይ ክሬም አረቦቹ ይህን ምግብ ይወዱታል ከላይ የድንብላል ቅጠል ምርጥ ነው ሚጥሚጣም የቀይ ሽንኩርት ቅጠልም መጨረሻ ላይ ምርጥ ነው ❤❤❤❤ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ ❤❤❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 9 месяцев назад

    Enkuan dehna metash Adonaye selam lanchi yehun chicken carry dinch argeshibet leyu new kimemochu cream hulu neger leyu new Betam endemitafit yasetawekal ejish yetbarek yehun❤

  • @lezzeti-sanat520
    @lezzeti-sanat520 9 месяцев назад

    Merhaba arkadaşım 🌷

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 9 месяцев назад

    የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ እንደተለመደው ጽድት ያለውንና ተመራጭ የሆነውን ስራሽን ይዘሽ ከች አልሽ እንደሁልግዜው ግብአቶችሽን በሚገባ አቀራርበሽ በሚገባ ገለጻ እያረግሽ ቆንጆ አርገሽ እየሰራሽ አሳይተሽናል እናመሰግናለን ነጭ ሽኩርቱ ሽታው ሰፈሩን አወደው እኮ😂 በማማስያ እያወጣሽ እያሳየሽ እኮ ምራቄን አስዋጥሽኝ

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 9 месяцев назад

    Selame Lanechi yehune Adonaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame kelale fetane ena tafache doro be deneche new gebeatochu hulu konjo nachew Enamesegenalen ❤

  • @RahimaHesen-xu3oy
    @RahimaHesen-xu3oy 9 месяцев назад

    Sewedishi.❤❤❤❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 9 месяцев назад

    Selameshe yebeza Adonaye Enkuwane Dehena metashe zareme ende wete Rowe deneke doro be deneche crame kariyawochin aderegesh merete aserare new yasayeshene Betame Enamesegenalen selakafeleshen ❤

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 9 месяцев назад

    Thank you adi it is delicious wet.

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro 7 месяцев назад

    ኮሊያደር ምድነው ውዷ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 9 месяцев назад

    73