DEAR BROTHERS PLEASE MAKE CLEAR TO THE PUBLIC THAT WHO IS THE CAUSE OF THE FIRQA/ DIFFERENCE AS FAR AS I know the illegal is the meeting held in Sheraton HOTEL because there was no difference on the approval of the document per my understanding from the comments above most watchers of your program wrongly understood as if mufti has interrupted the process unless you make clear to the public as you know the is a day of judgment ahead of us.SO including our respected ustaz please clarify the group or individual . I think this is the true purpose of the media ALlah is watching us.
May Allah bless you, you are farsighted. The unity of the ummah is more important than the group, sect, cult etc. May Allah guide the followers of Al-Ahbash, Wahabi, etc and prevent them from dividing the ummah. May Allah loosen the extremities and guide them toward centre. May Allah guide the dividers and make them uniters. May Allah make the leaders understand the limitations of their knowledge and ability. May Allah bestow on the leaders humility and washout arrogance from their heart. Allah is the only wisest judge whereas any judgemental individuals are ignorant and egocentric.
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم አልሃምዱሊለህ እኳን።ለዚህ አላህ አበቃችሁ ስራ ለሰሪው እሾክ ላጣሪየው ትክክል ብልሃል ውስታዝ ሁሉንም።ነገር ላላህ።መስጠት ነው መፍትሄው።ያለው አላህ ጋር ነው
ኡስታዞቻችን እኮ ስለ ሌላው
ሃይማኖት መጥፎነት አስተምረውን አያውቁምም::🥰አላህ ይጠብቃችሁ🌷🌷
This is Islam 🤍🤍🤍
ሳህ
Masha Allah በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ኡስታዝ በድሩ ጀዛከሏህ ኸይር
አሏህ ይጠብቅህ ይጠብቃቹሁ ሚንበሮችም እናመሰግናለን ኡስታዝን በዚህ ዙሪያ እንዲያብራራልን በመጋበዛቹሁ ለኡማው በጣም ጠቃሚ ጉዳይ ነው እባካቹሁ ሰፍ ያለ ስአት ልሰጡት ይገባል ለኡስታዛችን ምክንያቱም በተለይ በክፍለሀገር የሚገኙ ሙስሊሞች በሰሞኑ ጉዳይ ስለተወዛገበ በጣም ጥሩ ነገር ነው የዛሬው ዝግጅት እርግጠኛ ነኝ ለሁላችንም ሙስሊሞች ይጠቅማል ጀዛከሏህ ኸይረን እንናተም በዚህ ዙሪያ በደንብ መስራት ይጠበቅባቹሀል የናተ ሚዲያ ብዙ ተከታይ ስላለው ሽኩረን አሏህ ይጠብቀን ሂዲያ ይስጠን
እንዳንተ አይነት በትክክል ለዲን የሚጨነቅ የቡድን ግፊት እና ጥቅም የማያደናቅፈው ጥቂት ሰው ከጎንህ ካለ ብዙ ለውጥ ይመጣል ግን ከባድ ይመስለኛል አለህ ይጠብቅህ የአይናችን ማረፊያ ነህ
ኡስታዜ ለዚህ ውብ ዱዐ ግንባርህን ልንስምህ ዋጂባችን ነው !!!
አሏህ ያህፍዝህ የግፊዝና ኩሉን ሙስሊሚን ወ ሙስሊማት !!!
ወላሂ እሄን ጊዜ ማለፍ በጣም ከባድ ነው በተለይ አሊሞች ኡስታዞች ሲሰደቡ ማየት ያማል አሁን እኛ ነን የረሱል ኡማ እንደዚህ ስንባላ ረሱል በኛ ዘመን ቢኖሩ ምን ይሉ ነበር💚 اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 💚
ረዥም እድሜ ለ ኡዝታዞቻችን ለኡለሞቻችን ሚንበር ምርጦች ስወዳቹ እኮ
አላሁመሶሊ አላ ሙሃመድ ወአላ አሊ ሙሃመድ
ጀዛከላሁም ሀይር ኡስታዝ በነገራችን ላይ አባቴን ስለምትመስለኝ ግርማህ አባቴን አስታውስበታለው
እህ ሀቢቢ የኔ አባት አላህ ይርሃምህ
ናፍቀህኛል ወላሂ
ወላሂ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አንተ ላይ ያለኝ ሙሀባ ይለያል ሰይድ ጀማል ነኝ ከዱባይ
ما اجمل هذا سند
ለዚህ ሰነድ ሀሳብ የደከማችሁ እና ለዚህ ያበቃችሁ የሰው ልጆች ሁሉ ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ እኔ በቃ ያአላህ ይህ አንቀፅ ወላሂ አይደል ለኢትዮጵያ ሙስሊም አሁን አለም ለገባችበት ችግር መፍትሄ ሰጪ ይሆናል እና እባካችሁን ለአላህ ተብለን ወደ ሀቅ እንመለስ ሚንበሮችም ሁሌም ሹክረንንንን
መሻአላህ በጣም ግሩም ሰነድ ነው ይህን ሰነድ ያዘጋጅው ሁሉ የአላህ እዝነት ረዴት አይለያቸው ይህን ሰነድ የማይቀበል ሸይጧን ብቻነው አላህ እቅፋትን ያሳልን
ያረህማን አንድ አድርገንንና የምንጠቀምበት ሰነድ አድርገው ያረህማን እርዳታህን ...
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ረዥም እድሜ ያኑርህ ከጤናጋር
ጀዛኩምላኸይር ኡስታስ አላህ ይጠብቅክ አንድነታችንን አላህ ያጠንክርልን አሚን
ኡስታዝ እርጋታክ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅክ
ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቹህ
አንድነት ነው የሚቡጀን!!!
በጣም ልብ ይሰብራል ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚሆነው ነገር ኡለሞቻችን ሲሰደቡ ኡስታዞቻችን ሲሰደቡ ማየት በጣም ያማል
አላህ ይዘንልን አንድ ያድርገን
የአላህ በመጀመራያ ዑሰታዝ በድሩዬ እንወድሃለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሐሙሰ ምሸት ሱሳ ናቸሁ የመጅሊሰ ጉዳይ በሌላ ሚዲያ ሲራገብ የሙሰሊም ኢትዮፕራ እራሱ ቀዳዳ ክፍተት ሲከፍት ነበር ዛሬ ቁም ነገር ሰማን አላህ ያክብራልን ሁሌም በሙሰሊሙ ዙራያ ዛዉያ ወይም ሚንበራ አ/ራሂምን ናቹ ዘብ ምት ቆሙት ነን ሙሰሊም ከባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነዉ አልልም ለምን እሳላም ጨዋ ነዉ
አላህ ያስተካክለው ያረብ ለሀገርም ለሙስሊሙም እማይጠቅም አካልን አላህ ልቦና ይስጠው ያረብ
ኡስታዜ፣ እጅግ በጣም አመስግናለው. ብዙ ጠቃሚ የሆኑ እና ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ተስፋ የሁኑ ነገር ነው የተናገረከው፣ ኢትዮጵያ ሙስሊም በአንድ ላይ ሆነን እንደስታለን ፀር ሙስሊም የሆኑት በሙስሊሙ አንድነት ያዝናሉ ። ኢንሻአላህ
ሱብሀነላህ!!!"በጎንደርና በሞጣ የደረሰውን ማውገዝና መታገል ሀሞት ያጣ መጅሊስ፤በሙስሊም ወንድሙ ላይ ጥርሱን ሲያንቀጫቅጭና የጎንደርን ሙስሊም የጨፈጨፋችሁልኝ ክርሰቲያን ወገኖቼ ድረሱና አግዙኝ"ብሎ ከከመጥራት ወዲያ ምን የአኸረ ዘመን ምልክት እንይ?
ልክ ነህ አላህ ካሁን ብሃላ በቃ ይበለን
አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ነገሩ እሲኪ ሰከን እንበል
ALLAH MuSTA AN ALYNA HABIBI USTAZE 💎💎💎💎💎👍👍👍
አላህ ይጠብቅልን የኛ አስተዋይ ኡስታዝ ▬💚▬
ሚንበር ቲቪ ሚዛናዊ ለመሆን የሚያደርገዉ አካሄድ ሊደነቅ ይገባል። ነገር ግን ይሄ አጀንዳ ሁሉን አቀፍ መሆን አለበት
1ኛ/ 32 አንቀፅ ግልፅ ተደርጎ ለህዝቡ መድረስ አለብን
2ኛ/ ከሱፍዩ እና ሰለፊ ወሀብያ ተወካዬች ማቅረብ አለባችሁ ህዝቡ ሀቅ እና ባጢሉን ይለይ!!! በዲን መርጦ አልቃሽነት ያስጠይቃል🤭🤭🤭
ማሻ አላህ በርቱልን ሚንበሮች ኡስታዜ አላህ ራጅም እድሜ❤❤❤❤
አሚንንንንንን ያርብ
አለህ አንድ የድርጋን..
ሚንበሮችከሱፍዮች ጄመአ አቡበክር ሱለይማንን አቅርቡልን ጄዛኩሙሏህ ኡስታዝ እድሜ ይስጥህ አሊሞቻችንን አላህይጠብቅልን
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኽይርን ኡሰታዝና አላህ ስላሙን ፋቅራችንን ይመልስልን ያረብ
ኡስታዜ አላህ ያቆይልን የልብህን ቅንነት ሁሌም አደንቅሀለው ያረብ ኡስታዞችቻችንን አንተው ጠብቅልን ያረብ
ማሻ አላህ ይጠብቅህ ውስታዙና አሚን አሚን
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቅህ
Thank you ❤️❤️❤️
Masha Allah 🤝🙏☝
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ኡስታዝና አላህ ይተብክህ እየሆነ ባለው ነገር
ምን ያክል እዳዘንክ እያየን ነው እኛም በጣም
አዝናል አላህ ያሳዘንን ነገር ሁሉ በመልካም ይቀይርልን
አጂብ፣ወላሂ ይህን ሠነድ መፅደቅ የለበትም ያሉ ወገኖች ወላሂ ሀቂቃ እምነተችሁን ፈትሹ ሌሎቻችንም ዱአ እናርግላቸው ይህ ትልቅ ፊትና እና በሽታ ሸይጣን አሣትሞባቸው ተራውን ጃሂል የኔ ብጤውን ሙሥሊም ባማያቀው እና ባልገባ ነገር ላይ በመንጋ እና በግል ፅንፍ እንድይዝ እያረጉት ነው ምንም እንኳን ትንሽ ቢሆኑም አሠፍሥፎ ለመጣ ጠላት በር እየከፈቱ ነው።መሀንድሥ ኡስታዝ በድር አላህ ይጠውል ኡምረክ ።ሁሉንም አንቀፅ እንዲ በዝርዝር ብታብራሩልን አሪፍ ነበር።
እስቲ ሁለቱም ቡድን ተጠርተው ይጠየቁ
Jezakellah Heir Ustaz for yr Wonderful Clarification!
ኡስታዝ ድምፅ ተዘግቶ ውዴ አላህ ይጠበቅ
አላህ አንድ አረገን ያረብ በራህመትህ
Amen amen
Mashaallaah 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሰላሙአለይኩም ወራህሠቱላ ወበረካትሁ መሸአለህ መሸአለህ መሸአላህ ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንን አለህ ሰላም ያረግልን
Allhah heyr serachehun yeqebelachehu ❤️
Mashaa Allah TabarakAllah
Ustaza Rabbii sirrahaa jaalatuu Jzk 👍👍👍👍
Programachihu betam asfelagi, mawek yalebin hono agignchewalehu.gin lemin tolo le hizbachin alasawkachihum (ke makber gar Ustaze Hussen Bedru) Jezakumallh khair.
Mascha allah allah uetbqachu ustazucjachen
ማሻ አላህ ጌታችን ሆይ ለጁምዐ እንዳደረስከን ለረመዳንም አድርሠን ተጠቃሚም አድርገን
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
👍👍👍👍✅✅✅
ማሻአላህ
عليه افضل الصلاة والسلام
ሚንበሮች ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን ስላቀረባቹልኝ ደስ ብሎናል አሁን ደግሞ ከሱፍያ የሆኑትን ዶ/ር ሸክ አቡበከር ሱለይማንን ወይም አምባሳደር ሀሰን ታጁን አቅርቡልን እና እዉነታዉን እንወቅ እሺ እንደምትሉ ተስፉ አደርጋለዉ
Ustazochacbin Allah yitebikachiw
Masha allah
ማሻ አላህ ፣ ሚንበሮች ብትቆዪም አረፈደባቹም፣ በርቱ
Ustaz edm ena tena allah yewofikew ye enen haja asaktolgnal ustazn sayew muhadrahun sadamte ye azagnw neby ye rhemtu neby fkr yechmrale subhanallah!!!
አለህ ይጠብቅልን የኛ እቁዎች አሚን የረብ
Mashallhe
ALLHA YETEBEKACHU
አላህይጠብቃቺሁበርቱልንኡሥታዞች
May Allah swt reward you inshaa Allah ya ustaz ❤️❤️❤️I wish we could have many of ustaz Badr Hussen may Allah swt gives long life has bareka
Aselamu aleykum werahematullah webarakatu atawqutem tegeremalachew ahelan bek ya qali ustaz baderu hussen
الله يجمع بينكم وشملاكم الله يجعل كلمكم وحده وحبيبي بينكم
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሁላችንንም አላህ ልቦናይስጠን
ከሰማነው ነገር በላይ ምን የሚያግባባን ነገር አለ ይሄ ሁሉም ሙስሊሞች ጋር መዳረስ አለበት
💚💚💚🌴🌴🌴ሰላም በናንተም ላይ ይሁን የምኖዳችሁ ሚንበሮች 💚እስኪ በመዋደድ በመሀባ ግዝፈት እንጠይቃችሁ ከደሴ ❤ሸህ መሀመድ አንሲን በኽሚስ ምሽት ፕሮግራም አቅርቡልን ፈቃደኛ ከሆነ ከአረብ ገንዳ መስጅድ❤❤❤
አላህ ይጫምርላቹ
እደዚህ፡ አይነት መልካም : ትምህርቶች : ሐቅን: የደም፡ቡሎ፡ ውይይት መደረግ፡ አሁንም : በሰፊው ለህዝቡ : ግንዛቤ፣ እድኖርን፡ ይረዳኛል፡ ሁሉም፡ ውስናዝ፣ ይናገር፡ ሐቁንም : ችግሩን : እንረዳ፡ ውዝታዜ : አለህ፡ ያቆይህ: ምበር፡ 🙏🙏🙏🙏
በትክክል👍👌
አንቀፆቹ በጣም ጡሩ ናቸው ማሻአላህ
Jazakumullahker
በርቱ ህዝቡ ሁሉንም ነገር መገዘብ አለበት ህዝባችን በጭፍር እዳይጓዝ ይረዳናል አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ኸይርን ይምረጥልን አንድ የሚያደርገንን እሱ ያምጣልን
MashAllah Minber you are calling for unity, the problem is people follow blindly with no concern for right or wrong acts
ኡሰታዝ ላንተ ካለኝ ክብር ጋር አንዳንድ ነገሮችን በጣም ብዙ ሁሰነ ዘን አድርገህ አለፍካቸው በሰራ ሲተሮገም ግን ያየነው ሌላ ነው
አንድነትን ያፈረሰው ማን ነው ?
የኡለማኦችን የትብብር ሰነድ ያላፀደቀውሰ ማነው ?
በግልጽ ለምን አናወራም
ይህንን ጉዳይ በድሩ ጋር አይተናል? አለማወቅ መሆኑን ግን እንድጠራጠር አድርጎኛል
አላህ ይጠብቃቺሁ
ጀዛኩሙላህ ኽይርንን ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልንን
ለጎንደር ሙስሊሞች አላህ ይድረስላቸው
ችግር ላይ መሆናቸውን እያሰ ማን ነው
ተወልደው ያደጉበትን ሀገር ጥለው እየተሰደዱ
ችግር ላይ እየወድቁ መሆኑን እያሰማን እያያን ነው 😥😥😥 ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች!!
DEAR BROTHERS PLEASE MAKE CLEAR TO THE PUBLIC THAT WHO IS THE CAUSE OF THE FIRQA/ DIFFERENCE AS FAR AS I know the illegal is the meeting held in Sheraton HOTEL because there was no difference on the approval of the document per my understanding from the comments above most watchers of your program wrongly understood as if mufti has interrupted the process unless you make clear to the public as you know the is a day of judgment ahead of us.SO including our respected ustaz please clarify the group or individual . I think this is the true purpose of the media ALlah is watching us.
ማሻአላህ አላህ ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን. ይስጠን ጀዛኩም አላህ ኸይር
ALLAH yagezachehu
አወን ወገንተኝነቴ ለኢስላም ነው
እኛ በፃፍነዉ በቲቪ ባቀረብነዉ ጉዳይ በሙስሊም ኡማ ፊትና ቢነሳ ወንጀሉ ከባድ ነዉ ያአኺ ከማቅረባችሁ በፊት አስቡበት።
May Allah bless you, you are farsighted.
The unity of the ummah is more important than the group, sect, cult etc.
May Allah guide the followers of Al-Ahbash, Wahabi, etc and prevent them from dividing the ummah.
May Allah loosen the extremities and guide them toward centre.
May Allah guide the dividers and make them uniters.
May Allah make the leaders understand the limitations of their knowledge and ability.
May Allah bestow on the leaders humility and washout arrogance from their heart.
Allah is the only wisest judge whereas any judgemental individuals are ignorant and egocentric.
ረቢ ይጠብቅህ ኡስታዝዬ💙😢
አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ሰላሙን ይወፍቀን
ማሻአላህ ይህ ሰነድ ለህዝበ ሙስሊሙ መድረስ አለበት ሙስሊሙ ህብረተሰብ ማወቅ ያለበት ነገር ነው በጣም ጠቃሚ በጣም አሰፈላጊ የሆነ ሰነድ ነው አላህ ይጨምርላቹ
አደራችሁን ሰነዱን ሙሉ በሙሉ ህዝበ ሙስሊሙ እንዲሰማ እንዲያውቀው እንዲረዳው ብታደርጉ ከኡስታዝ ጋር ተከታታይ ፖሮግራም ይዛቹ ለህዝበ ሙስሊሙ ብታደርሱ ከአላህ ታገኛላቹ
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
አህለን ወሰህለን ወድሞቼ ትክክል ነቹ አብሽሩ በርቱ ቀጥሉበት አላህ ይጣብቀቹ አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን
እንደው ወላሂ መዉሊድ መጠላት የለበትም ትክክልነህ ኑርልን
Ustaz Badru sayih irasu dess yilegnal.
MashAllah ቀደም ብሎ ልዩ ኘሮግራም ተይዞለት አንቀፆቹ ለህዝብ ቢብራሩ አሁን ከደረስንበት ውዝግብ ውስጥ ባልገባን ነበር..
Tekikl belhal
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አንድነት ምናምን ይሂ የፖለቲካ ፓርቲ አይደለም ሀይማኖት ጉዳይ እንጂ እኛ አልሀምዱሊላህ አላህ ሙስሊሞች ብሎ የጠራን የአላህ ባሮች የረሱል ተከታዮች ነን ቀብር ሄደን ከሞተ ሰው እርዳታ አንጠይቅም ከንደዚህ አይነት ሰዎች ጋር ትላንትም ዛሬም ነገም አንድ አይደለንም ከጥመት እስካልተመለሱ ድረስ ራቅ ብለን ዳእዋ እናረጋለን እንጂ በእውነቱ አንድነት የ ፈሪዎች ሀሳብ ነው እኛ ምንግዜም ከ ሀቅ ጎን እንቆማለን 10ርም እንሁን 100 ቀጥ ብለን እንቆማለን ከሱፊ ጋር አንድ መሆን ለኛ ጉድለት ነው ኢማሙ አህመድ ልብነ ድንግልን ሊይዝ ከካፊሮች መንደር ራሱን እና ወታደሮችን መልክ ቀይረው ከካፊሮች ጋር ተመሳስለን ጠላታቸውን ሊይዙ በገብ ወቅት እቅዱን ያከሸፈው ማን ነበር ጫት ቅሞ የመረቀነ ወታደር ቤተ ክርስቲያን ላይ እሳት ለኩሶ በዛን ወቅት ሙስሊሞች ከተማው ላይ እንደገቡ ታወቀ ልብነ ድንግልም አመለጠ ማን ጫት እንደሚቅም ግልጽ ነው ሀያልነት ከአላህ እንጂ ከቁጥር ብዛት አይደለም ታስሮ የመፈታት ፖለቲካ አታራምዱብን እናንተን ምንከተልበት ግዜ አብቅቶል እድሜ ለሳዳት ከማል ከአላሕ በመቀጠል አይናችንን ገልፆልናል አላህ የሻውን በእርግጥም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል
እረዝም እድሜ ይስጥልን
ያአህዋኒ ወአህዋቲ ሊፈርቁን ወይንም ሊለያዩን የመጡትን አካል መመከት ይገባናል በላኢላሀኢለላህ ያመነ ወደ አንድ ቂብላ ዞሮ የሚሰግድን አላሁአክበር ብለን ሀልለን የምንበላ ሙስሊሞችን ሊለያዩን አይችሉም ይሄን ሰነድ እንኳን ጨርሰው ያነበቡ እኛ ተቀንጪቦ ላዳመጥነው ከዚህ በላይ አንድ የሚያደርግ ሰነድ ከየትም አይመጣልንም ለለፋችሁ ኡለሞቻችን ዳኢዎቻችን ኡስታዞቻችን ክብርና ምስጋናየ ይድረስ አላህ አንድነው መሀመድ ሰዐወ የአላህ መልእክተኛ ናቸው አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ማሻአላህ
Aslamu aleikum menberochachen
Welahi end ustazach ayentu yalu denk sewch mejelesn bemertu lemuslimu umma telek edel neber allah ychmerlachw ustazachen menberch jezakum aĺlahu kheyera
Ya Allah musileminina esiliminachinin tebikilin
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
سبحان الله
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
አልሃምዱሊለህ እኳን።ለዚህ አላህ አበቃችሁ ስራ ለሰሪው እሾክ ላጣሪየው ትክክል ብልሃል ውስታዝ ሁሉንም።ነገር ላላህ።መስጠት ነው መፍትሄው።ያለው አላህ ጋር ነው
ኡስታዝ ሁሌም ስትናገርየምንሰማው ምንም ይሁን ምን አንድ እንሁን ነው የምትለው ድሮ በድምፃችን ይሰማ ጊዜ አህባሾችንአክፍራችሁ ነበር ከለውጡ በዃላአሰለማችዃቸው እኔ የማይገባኝ እነሙፍቲህ የዲን አቋማቸውይታወቃል ከነሱ የሌለን አክፍረዋል ።እናንተ እነሱን በማስለም ተጠምዳችዃል እረፉት ከውሀብያጋር ተለያይተናል ብለዋል።ስለዚህ አንድነት የሚባለው ሊሆን የማይችል ነው ።ስለሆነም አንድ ይመሰረትና በስሩ የተለያዮትን አቅፎ ይይዛል በልዮነት ሁለም በተቋሙ ይገለገላል
አለህን ቢኩም
ሰዎች በኢስላም ይመዘናሉ ነገር ግን እስልምና በሰዎች አይመዘንም
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وسلم وبارك عليه افضل الصلاة والسلام
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
As wr wb enzihn munafikuh allh yeglgelen lebuh munfikuh nahew
ኡስታዝ እስከመቸ ተልመጥምጠን እንለምን ሀቅ ካልተቀበለ እዛው ዲያቆኑጋር ይቀላቀል ወላሂ 40አመት ልመና ኢናሊላህ
የዚህ አይነት ውይይት አካታች መሆን አለባቸው ሁሉንም መስማት አለብን አንድነት እሚለው ቃል እራሱ የልዩነት መክፈቻ ነው ምን እና ምን ነው አንድ የሚሆነው ሁላችን ሙስሊም አይደለንምን ስልጣን ገንዘብ ጥላቻ አይደለም እዚህ ውስጥ የከተተን እንጂ እውነት የሙስሊሙ ጉዳይ አሳስቦን ነውን? ያ የረመዳን ስጦታ አንድነት ሁላችን ከተደሰትን ማግስት ምን ነበር የተደረገው መስጂድ ውስጥ ዚክር ክልክል ነው ተብሎ እረብሻ አልነበረምን እውነት ብዙ ምላሰ ቅቤ ሆነው ከጀርባ እየወጉን ያሉ ሰዎች አሉ እውነት ፈተናው ከጀርባ ስለሆነ ነው መፍትሄው የራቀን ብዬ አስባለው ። ባእደ ኡስሪ ዩስራ እንዳለውም እውነት ከመከራ ቡሀላ ምቾት አለ እና ከዚህ አዘቅት ያውጣን አሚንንን ።
Wellahi ustaze ንግግራቸው ማር ነው
ሱብሃነላህ
ማሻአላህ እድሜ ይስጣቹ