"100 ሰው ገደልኩ" መከላከያ፣ በኦሮሚያ የሰራዊቱ አሳዛኝ እርምጃ፣ የእነደብረጽዮን ምላሽ ለማስጠንቀቂያው፣ ፓርቲው ያሸነፈው የእነ አዳነች ክርክር| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 172

  • @FrgeVerg
    @FrgeVerg 11 часов назад +64

    ይህን በቪዲኦ የተመለከትነውን አሰቃቂ ግድያ እንደ ብሔር እንደ እንደ ጉጥ ሳይሁን ሰው ስለሆነ ብቻ አምርረን እንኮንናለን ይህን መሰል ግድያ አምርረን እናወግዛለን።

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 2 часа назад +12

    ኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል ወንበደ ሽፍታ እናዳይኖራት ነው ትግላችን 💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 22 минуты назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ ሞት ለአብይ አህመድ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 часов назад +21

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አረ ጌታ ሆይ ፈጥነህ ድረስልን ወዴት እንጮሀለን ካንተ በቀር የሚሰማን የለም ጌታ ሆይ ቶሎ ና ታመናል የኢትዬጵያ ህዝብ በግፉ አለቀ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 አቤቱ የሆነብንን አስብ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 10 часов назад +32

    የኢትዮጵያ መከላከያ ወንጀለኛ በዓለም አቀፍ ህግ መጠየቅ አለበት !!

  • @zola-b5k
    @zola-b5k Час назад +2

    ፋኖ የሚዋጋው በምክንያት ነው ድል ለተገፋው ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 часа назад +3

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 11 часов назад +18

    ሀገር እንደ ሀገር ታማለች ወላጆች ፊት ልጃቸዉን መከላከያ ሲገድለዉ ማየት ያሳዝናል 😭💔

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 9 часов назад +4

      አሁን ነው የታያችሁ ? 2ዓመት በላይ የትግራይ ህዝብን እንዲህ እየገደሉ ወደ ገደል ሲወረውሩ ልጆቻቸውን በወላጆቻቸው ፊት ሲረፈርፏቸው ሲረፈርፏቸው አስክሬናቸውን እንኳን እንዳይቀበር ሲከለክሉ እናንተ እሰይ በለውቁረጠው ፍለጠው እያላችሁ እያበረታታችኃቸው በለመዱት ነው የቀጠሉት ምን አዲስ ነገር አለ? የእናንተ የጭብጨባ ውጤት ነው ።

    • @Mlat-t2s
      @Mlat-t2s 7 часов назад +1

      ንገርለኝማ በምድር ላይ ይደረጋል ተብሎ የማይገመት ግፍ ትግራይ ላይ ተሰርቷል ያኔ መከላከያችን ኣትንኩብን እየተባለ ነበር ኣይ ጊዜ ፈጣሪ ብቻ ይርዳን​@@خديجهخديجه-م3غ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 7 часов назад

      😝😝😝😝😝😝​@@خديجهخديجه-م3غ

    • @OmanNizwa-b4z
      @OmanNizwa-b4z 6 часов назад

      አይተናል እኛ የመከላከያን አሰቃቂ ግድያ ሰዉየ​@@خديجهخديجه-م3غ

    • @OmanNizwa-b4z
      @OmanNizwa-b4z 6 часов назад +2

      ​@@Mlat-t2sሴትዮ እንደኢትዮጵያ ይወገዝ ተባለ እንጅ ማን ትግራይን ግደል አለ አረ ተዉ

  • @Zion-s1s
    @Zion-s1s 11 часов назад +15

    እዝጊኦ ማሐረነ ክርስቶስ

  • @Slam773
    @Slam773 9 часов назад +7

    ኢትዮጵያውያን የራሳችው ህዝብ የእግዚአብሔር አምላክ መንፈስ ተለይቶት በሞት እና በመፈናቀል በራሃብ እየተሰቃየ እነሱ ግን እንደፃድቃን በአሜርካ ቃጠሎ ይፈነድቃሉ

  • @HassenailAil-q1j
    @HassenailAil-q1j 11 часов назад +8

    እኔ አላውቅም ብቻ ምድራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርጋት

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 9 часов назад +8

    ብልፅግና የአማራ ጠላት የሚመስለው ካለ ስህተት ነው ስርአቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ነው በደሉ የሚያደርሰው ግፍ ሁሉንም ሕዝብ ምሬት ውስጥ አየከተተ ነው

  • @smd7650
    @smd7650 4 часа назад +9

    ሕወሓት በርቱ ቀጥሉበት 👌💊

    • @MeazaAschalew-d2k
      @MeazaAschalew-d2k 4 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekiyaKassaw-q5l
      @mekiyaKassaw-q5l 50 минут назад +1

      TDF ከአማራዊያንና ከሌላው ይህን ስርአት ከሚጠሉ ሌሎች ብሔሮች ጋር ሁናችሁ ይህን ጅል ስርአት አስወግዱልን።ፈጣሪ ይገዛችሁ

  • @demismuktar
    @demismuktar 11 часов назад +22

    ሕውአት የማርያም መንገድ ከአማራ ክልል(ከፋኖ) ቢሰጠው ቢቀናጂ በአንድ ወር አዲስ አበባ ይገባ ነበር። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

    • @KY-jd4ym
      @KY-jd4ym 10 часов назад +1

      Not again

    • @zerubabelderbe
      @zerubabelderbe 9 часов назад

      ከዛስ?ኧረ እያሰብን

    • @deedug1521
      @deedug1521 8 часов назад

      This is what you wish but only wish

    • @solomon-cn8jy
      @solomon-cn8jy 2 часа назад

      😅😅😅😅

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 11 часов назад +26

    ክብር ለትግራይ ሰራዊት'ና ህ'ወ'ሓ'ት💪🐅💖🐅💪

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 11 часов назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @standardcollegeinfo
      @standardcollegeinfo 11 часов назад

      @mawchagebreyohannes5987 ሻብያ ይጨርሳችኋል። አርፋችሁ ተቀመጡ

    • @tigistab3224
      @tigistab3224 11 часов назад

      እለ እንዴ😅

    • @U-FooD-24
      @U-FooD-24 10 часов назад +4

      ​@@tigistab3224 100ፋኖ ተገደሉ ሲባል ምንም ያልመሰለሽ ስለትግራይ ሲነሳ የምትቀዝኑ ይገርመኛል

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 8 часов назад

      @U-FooD-24yigermalu sewbelitawoch

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 11 часов назад +13

    ክብር ለህውሃት እንመኛለን ህውሃት TDFበአሁኑ ሰዓት አስፈላጊ ነው እነጌታቸው የአብይ ጆኖሳይደር ቀኝ እጅ ሆኖው በትግራይ ሶቆቃውን እያበዙት ነው እነጌታቸው መውረድ አለባቸው በትግራይ ህዝብ መቀለድ ሊያበቃ አለበት

  • @mikmackup8000
    @mikmackup8000 9 часов назад +4

    እኔ ትግሬ ነኝ! 100 በላይ ፋኖ ገደልኩ ሲል ስለ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆኑ በሚመስል ቃና መሆኑ ያማል!

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 4 часа назад +1

    ምህረትና ሰላም አውርድልን ወገን አለቀ😢😢😢

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 часов назад +7

    እኛ ኢትዬጵያውያን ምንድነው እንዲህ ያጨካከነን አረ እግዚኦ በሉ ሙስሊም ክርስቲያን አባቶች ዝምታችሁ ምንድነው ????አረ የኢትዬጵያውያን ጀግንነታችን መተዛዘናችን አንድነታችንን ምን በላው አረ ተው ዝምታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው አብይ ባንዳ ነው ብልፅግና የሰይጣን ተላላኪ የሰው ደም ጠጭ ነው እናት ወልዳ ለፍታ አሳድጋ እንዲህ ፍቷ ላይ ሲገደል ምን ጉድ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡ ያማል 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @yaballo1
      @yaballo1 10 часов назад +1

      @የኢትዬጵያውያን ጀግንነታችን መተዛዘናችን አንድነታችንን ምን በላው? love, that never existed. Ethiopia was like this ALWAYS & those foreign religions justified all forms of cruelty & brutalities in Abyssinia/Ethiopia/Africa..

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 8 часов назад +1

      @@yaballo1never for Tigray

  • @bu12-_
    @bu12-_ 10 часов назад +5

    የህወሓት መንገድ ብቻ ነው ኢትዬጵያን ለዘላለም የሚያኖራት ብልፅግናዎችም የኦሮም ህዝብም የጋምቤላ የደቡብ የአማራ የጉራጌ ወላይታ ጉምዝ ሱማሊ አፍርም ሌሎች የአፍሪቃ ቀንድም

  • @ayeletegbaru1257
    @ayeletegbaru1257 10 часов назад +5

    Debretsion is resourceful, sharp and manipulative. He has a strong statesmanship.
    .
    Ayele Tegbaru, MD, Israel

    • @ZemenuHager
      @ZemenuHager 6 часов назад

      Are you MD or mindless?

  • @TiblesHewiki
    @TiblesHewiki 3 часа назад +2

    በጣም ያሳዝና አንድ ሰው መረሸን 100 ሰወ ጸረ መንግስቲ ይጠራል ለአብነት የኤርትራ ህዝቢ ታሪኽ በጃንሆ እና በደርግ አሁንን መማር ይገበቸው😭😭😭😭

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t 4 часа назад +3

    #ትግራይ 💛❤️😥😢

  • @YonaelVartkesnalbandia
    @YonaelVartkesnalbandia 11 часов назад +6

    Wow betam yasazenal 😢😢😢😢😢

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 11 часов назад +6

    እግዚአብሔር ምህረት ካላደረገ ኢትዮጵያ ምድር ከሰማዩ ጋር ይገናኛል የራሱን ዜጋ የሚጨፈጭፍ መንግሥት አዲስ ስረዓት ለማምጣት ብሎ ኦሮሞ ገድሎ አማራ ገደለው ብለው የጮሁ አሁን የኦሮሞ ልዩ ሀይል ሲገደል በጭካኔ ዝም 🕋መስጊድ የሚፈርስባት የሚገደልባት ⛪ቤተክርስቲያን የሚፈርስባት የሚገደልባት መስቀል የሚረገጥባት ፋኖም ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ያመጣል ተብሎ ነበር ነገር ግን ፀረ አማራ ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ አሁንም ለአማራ ለኢትዮጵያ የማይጠቅም አረመኔ መሪ እየተፈጠረ ነው

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 2 часа назад +1

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @BiruktawitTT
    @BiruktawitTT 4 часа назад +2

    አገሪቷ በማን አህሎኘነት መሪዎች እየተመራች እዚህ ደርሳለች መሪ ተብየው አለምን በአብለጭላጭ ነገር እያሳሳተ ነው የሚገኘው አሁን ግን በተለያየ ቦታ ማለትም በሰሜን ሸዋ ፣በምእራብ ሸዋ ፣በወለጋ ፣በጎንደር፣በቦረና ፣በወሎ ርሸናው እየተፈፀመ ይገኛል ሰራዊቱ ካመነበት እንዲረሽን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ብዙ ሰላማዊ ሕዝብ እነተረሸነ በመሆኑ ገለልተኛ የሆነ አካል በአገሪቷ ገብቶ በአስቸኳይ እንዲጣራ እንጠይቃለን ።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @ጣናባህርዳር
    @ጣናባህርዳር 6 часов назад +5

    ንፁሓን አረሶ አደሮችን፣ ወጣቶችን፣ሕፃናትንና አረጋዊያንን ነፃ እርምጃ በሚል እየረሸነ ፋኖ ገደልኩ ይላል ፈርጣጩ፣ ደፋራዊ፣ እንስሳትንናየደረሱ ሰብሎችን የሚያቃጥል አረመኔ፣ ፋሽስት ስርዓት ወንበሩ የሚከዳበት ቀን ተቃርቧል።

  • @Mesirat
    @Mesirat 5 часов назад +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @BermieAb
    @BermieAb 11 часов назад +5

    Ethioforum always best and Number 1

  • @biniyamberhe8530
    @biniyamberhe8530 8 часов назад +4

    Long live T.P.L.F✊✊✊

  • @b.6015
    @b.6015 19 минут назад

    አላህ ሠላምህን ይሳው ያረብ አማራ ክልል ሠላም ነው አለ የአብይ ሠራይት የሚጨርሰው ምዲነው😢😢😢😢😢😢

  • @biruktefera-h3w
    @biruktefera-h3w 2 часа назад +1

    😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 10 часов назад +4

    Way to Go TPLF ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️👍👍😡👍😡😡😡😡😡😡👍👍👍👍👍👍😉👍👍😉😉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😉👍👍👍

  • @standardcollegeinfo
    @standardcollegeinfo 11 часов назад +6

    ኸሆሆሆ አመመኝ።ኸረ ግፍ😢

  • @ErmiyasHaile-y4r
    @ErmiyasHaile-y4r 8 часов назад +3

    ገዳይ ስረሀት ነዉ ብልፅግና

  • @standardcollegeinfo
    @standardcollegeinfo 11 часов назад +11

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭😭😭😭

  • @demismuktar
    @demismuktar 11 часов назад +4

    የጎንደር ፋኖ የበላው ጅብ አልጮህ አለ። ጎንደር የት ጠፋ? ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 11 часов назад +4

    Welcome

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 11 часов назад +2

    አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ አቤት ጭካኔ አምላክ አረ ግፍ እየተሰራ ነው ምህረቱ ላክልን

  • @FrgeVerg
    @FrgeVerg 11 часов назад +4

    ቀዳሚ አስተያዬት ሰጪ ነኝ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 16 минут назад

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ በአብይ ዘመን ሥቱን አየን ዘግናኝ ወጀል ስቱን ጉድ እናያለን እሰማለን😢😢😢😢😢

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 11 часов назад +3

    ኢትዮጵያ እረ ወዴት እንጩህ ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 10 часов назад +1

    ጀግና የዘመኑ ምርጥ ጀግና100 የምል መንግስት

  • @Mili-te2eq
    @Mili-te2eq 9 часов назад +3

    እንዲህ አይነት ድንቁርና በየትኛውም ስርዓት ታይቶ አይታወቅም።

  • @goreja100
    @goreja100 10 часов назад +5

    ጨካኘ የሚባለው ደርግ እንኳን በወላጅ ፊት የገደለ አይመስለኝም

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 11 часов назад +7

    ለገሰ ሚባል ቆሻሻ ሰው እረ ኡኡ😢😢😢😢

  • @AKLILUYhdego-f2s
    @AKLILUYhdego-f2s 2 часа назад

    ጥሩ ነው

  • @Resilience3
    @Resilience3 10 часов назад +4

    አሁንም እየተሳሳትክ ነው። ያልሆነ ነገር አትዘባርቅ። አንድ ህዋሃት ብቻ ያለው። ህጋዊ ሰም የያዘው አንድና እና አንድ ህዋሃት ነው።

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 3 часа назад +1

    ግፍና ጭካኔን እያለማመደ ያለው ብልፅግና!

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 11 часов назад +3

    🤐😥😥😥😥ጉድ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 часов назад

    Selam selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 8 часов назад +3

    There is only one TPLF.
    ደብረፅዮን ሰርተፊኬት ኣልተቀበለም ፣ ለ ዶክተር ፍስሃ ነው የሰጡተ።

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 3 часа назад

    እሔ ሕዝብን ባደባባይ መረሸን ሕዝብን ያስጨክናል እንጅ ምን ዉጤት አያመጣም እንደዚሕ ባደባባይ ወጣቶችን በመቶዎች አዉጥተሕ ብትረሽን ፈርቶ የሚቆም ትግል የለም ፈሪ ድሮም እጅ አስሮ ነዉ የሚገድለዉ እሔ የፍራት ምንጭ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ዉጤት የለዉም ሞት ለዘራፊዉና ዉሸታሙ ብልጽግና ድል ለነጻነት ታጋዩ ፋኖ

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 4 часа назад

    በጣም ጎበዝ

  • @berndadesta9679
    @berndadesta9679 10 часов назад +4

    ይህችን አረመኔ ኢትዮጵያ የምትባል ፈርሳ በአዲስ መመስረት አለባት የአረሜዎች ምድር

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 10 часов назад +3

    እናት ፓርቲ❤

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 11 часов назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MMatthewEbo
    @MMatthewEbo 5 часов назад

    God help Ethiopia 😮 gave us new leader

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 11 часов назад +3

    ያ አላህ ምን ጉድ ነዉ

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 часа назад

    🙏💛❤️

  • @yikalogtsadik9714
    @yikalogtsadik9714 11 часов назад +2

    ❤❤❤❤

  • @epepe6102
    @epepe6102 Час назад +1

    አይ ኦሮሞ ...... ከማለት ውጭ ምን ልትል ትችላለህ ?????
    ስለ ኦሮሞ አውሬነት ከ50 አመት በፊት አውቃለሁ :: ግን የሚገርመኝ ... እንዴት እስከ አሁን ድረስ ከምድረ ገፅ እንዳልጠፋ ብቻ ነው

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 10 часов назад +9

    ♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 9 часов назад +3

    100 ፋኖ ከገደላችሁ ለምን ከአማራ ክልል ለመውጣት ፈለጋችሁ።??? ስላልቻላችሁ እኮ ነው። ፋኖ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ያስነሣው ጦር ነው መቼም አታሸንፉትም።

    • @OmanNizwa-b4z
      @OmanNizwa-b4z 5 часов назад +1

      ዝም ብለዉ ነዉ እኔ አሁን ነዉ ስደት የገባሁት እና የዉጊያዉን ስርአት አይቻለሁ አባቴም ፋኖ ነዉ ሲዋጉ ፋኖ አንድ ወይ ሁለት ሲሞት መከላከያ ሶስት አራት መኪና ነዉ ሙትና ቁስለኛ ይዞ የሚሔደዉ ደግሞ ፋኖ አብዛኛዉን ጊዜ አይሞትም የሆነ ቀን ዉጊያ ላይ እነሱ መጀመሪያ የተሠለፈዉ ሁሉም ሲሞት መልሶ ሲተካ አሁንም ሲዳከም ሲተካ ህዝቡን እየደበደበ አስክሬን እያስነሳ ዉሎ አራተኛ ላይ ሀይል ሲጨምር ፋኖዎች ጥይት አለቀባቸዉ ያን ቀን አባቴ ጥይት አንድም የለዉ እና ተከበበ ለአህያ እጀን አልሰጥም ብሏቸዉ እያዩት ገደል ገባ ከነመሳሪያዉ ግን ፈጣሪ ፋኖን ይደግፋል ሞቷል ብለን ሔደን ቢጎዳም ነብሱ አለ ከዛ አሳከምነዉ ዳነ እዛ ሔደዉ ምን ይላሉ ገለን ገደል ከተትነዉ ብለዉ አወሩ የመንግስት ወሬ ሁሉም ዉሸት ነዉ

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 11 часов назад +3

    ማጨበርበር ብቻ ከዕጅ ሠጡ ወደ ገደልኩ በአንዴ😂😂😂😂😂😂

  • @Lemlem-w2r
    @Lemlem-w2r 3 часа назад

    አረ ጌታ ሆይ የት እኒሂድ😢😢😢😢

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 53 минуты назад

    Yesirachwun magignetachw aykerim....yegze guday nwu.....

  • @zaharaa674
    @zaharaa674 11 часов назад +2

    ሰላም ለሀገራችን😢😢😢😢

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 4 часа назад +1

    የኢትዮ ፎረም ችግር ቆሻሻው ብልግና ለሚፈጥረው ችግር imf ለማስደሰት ፍላጎት ለማሟላት ብላች አትዘግቡ። የኢትዮጵያን ህዝብ ለመዝረፍ ለማጭበርበር ተብሎ ነው መዘገብ ያለበት

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 5 часов назад +1

    በጣም ያሳዝናል።

  • @hawietufa8889
    @hawietufa8889 7 часов назад

    more to come...

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 9 часов назад +1

    አዳነ አህያ ነጂ ገረድ ነበረች ፍናፍንት

  • @SijoSilo-b4i
    @SijoSilo-b4i 9 часов назад +2

    የምር ግን ለምንድነን ቢሯችን ዘግተን የንዶች ቦታ በመዝጋት መንገዶች በመዝጋት ወታድሮች እዚሁ ኣረሜነ መንግስት የሚቆሙ ከሆኑ ባገኘነዉ እርምጃ በመዉስ ኣንቃዎምም እኔ ዘጋግተን እመቢተኝነትካሳየን ወታድሮች ከኣረሜኔዎች ይቆማል ብየ ኣላምንም

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 9 часов назад

    የፖርቹጋሉ የ ጎንደር ቤተመንግስት ጠቅላዩ አንዋር መስድጅ አስመስለው አድሰውታል አሉ
    ደስ ይላር

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 11 часов назад +4

    ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ ማህበረ ደየጎ ላይ በግፍ የተረሸኑ ወገኖቻችን4ዓመት ሆነው ፍትህም አላገኘንም ሁሉም ተባብረውብን ትግራይ ከምድረገፅ ለማጥፋት ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም አሁን ደግሞ የኦሮሞ ወጣት እንዲህ አይነት ግፋ አሜን ብሎ የተቀበለ ኦሮሞ ህዝብ ከአብይ ጎን ስለሆኑ ነው

  • @MessiAna-r9q
    @MessiAna-r9q 3 часа назад

    Long.Life.TPLF

  • @Almye
    @Almye Час назад

    Indet indet 😭😭😭

  • @smd7650
    @smd7650 4 часа назад

    መግደል መሸነፍ ነዉ ብለዉ ነበር ያዉ እሱ ነዉ መልሱ👆👐

  • @birhanegm1080
    @birhanegm1080 5 часов назад +1

    መከላከያ በሎ መጥራት ራሱ ወንጀል ነው
    ወንጀለኛ ተቋም ስለሆነ

  • @ahab3667
    @ahab3667 8 часов назад +1

    አሜሪካ ፖሊስዋንና የIMF and World Bank ካስፈፀምክ ስለ ዲሞክራሲ ስለ ሰው መገደል ደንታ የላትም

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Час назад

    ለእያንዳንዷ ንጹህ ደም ጊዜው ሲደርስ ሒሳብ ይወራረዳል

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 10 часов назад +1

    No PP Abiy Ahmed in Tigray 😡😡

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 3 часа назад +1

    መከላከያ በህልሙ ነው ፋኖን የገደለው? አንድን ንፁህ ወጣት የፊጥኝ አስሮ በመሳሪያና በዱላ የሚቀጠቅጥ መከላከያ: ፌደራል ፖሊስ እውን መሳሪያ የያዘ ፋኖ ፊት የመቆም ወኔ አለው?

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele Час назад

    የአሻንጉሊት መግለጫ መሥማት ሰለቸኝ!

  • @GhKl-f6d
    @GhKl-f6d 5 часов назад

    በደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ ዋርጃ 028 ቀበሌ 11 ንፁሀንን የፋሽሥቱ ወታደር ጭፍጭፋል ይዘገብልን ፎርማችን

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u 2 часа назад

    ግን ለምን መከላከያ እንዴት እንደዚህ ደደብ ይሆናል ????ለምን ኧረ ጌታ ሆይ ልብ ስጠን መሪም ስጠን

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele Час назад

    ሜንነው ህወሃት የሚባል አሸባሪ የፖለቲካ ድርጂት ከምድረገጽ የሚያሥወግድልኝ።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Час назад

    ቀድሞውኑ ብልግና ቀድሞ የሞተ እንዴት ነው ፋኖን ገደልኩ ?

  • @amanabebe6383
    @amanabebe6383 25 минут назад

    ያሳዝናል በጣም

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 10 минут назад

    አውሬው አገዛዝ 1000 ተገድሎበት ይሆናል።

  • @ባንቹ-ቸ3በ
    @ባንቹ-ቸ3በ 10 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i 6 часов назад

    አረመኔው ብልፅግና 😮😮

  • @rttr3992
    @rttr3992 9 часов назад

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾😭😭😭😭

  • @TilahunTadesse-zm3us
    @TilahunTadesse-zm3us 5 часов назад

    በውሸት እና እውነትን በመካድ እንዴት ሀገር ማስተዳደር ይቻላል?

  • @KassawFentaye
    @KassawFentaye 8 часов назад

    100 ፋኖ ! እንዴት ብሎ ? መከላከያ ሲብል ካልሆነ ሌላ አይችልሞ

  • @AsmarechDebebe
    @AsmarechDebebe 5 часов назад

    0:33 0:35 0:36

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 8 часов назад

    There is only one TPLF.

  • @israeladane7357
    @israeladane7357 5 часов назад

    የደብረጽዮን ጉድ አለማለቁ ደመቀ
    መኮንን በጠፋበት ሰአት ደብረጽዮን አልጠፋ አለ ምን ጉድ ነው

    • @totedesta-y7n
      @totedesta-y7n 5 часов назад

      እሱ ሙርከኛ አይደለ ከሀገሩ የት ይሂድ አንተ የሟች ደርግ ልጅ ፈሳም

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 часа назад +1

      ጀግናው ደብሪፅን ከተለጣፊ ዕድሜ ልኩን ሁለተኛ ጋር ታወዳድራለህ? ደመቀ የነደብረፅዮን ተላላኪ ነበርኩ ብሎ ራሱ ነገረህኮ።እነደብረፅዮን ጀግኖች ናቸው "እምቢ"ማለትን ይችሉበታል በድፍረት።ተው እንጂ ሌላም ማለት ይቻላል ግን ይቅር።

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 2 часа назад

    ውሸታቸውን ነው ጁንታ ራሱ ነው እየፈፀመው እየገደለ ያለው ብለው የጨፍጫፊ መንግስት ድርጊት ሲሸፋፍኑ የነበሩት አሁን ምን እያሉ ይሆን ? ዳሩ ህሊና የላቸውም እንጂ ባለ ህሊና ራሱን ያጠፋል ። ችግሩ ቀጣይ መሆኑን ደግሞ ደጋግም ህሊናን ይጎዳል