ሰበር - ፈረንሳይ ተባረረች❗️|የፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ | የሰላም ሚንስትር ሹመት| የኑክሌያር ማዕከል ግንባታ ሥምምነት|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 55

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 2 часа назад +3

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 8 часов назад +21

    ሰላም ሰላም ረ/ፕ ጌትነት // ሁሌም ክብር እና ድል ለጀግናው የኢትዮጲያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት //

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 8 часов назад +17

    ሰላም ሰላም ምርጥ ኢትዮጵያዊፕሮፌሰራችን ጌትነት❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 7 часов назад +7

    የሰላም ሚ ር ለተሾሙት የምንመኘዉን ሰላም ፍሬማ እንዲሆን በትጋት እንዲሰሩ እንጠብቃለን መልካም የስራ ዘመን

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 6 часов назад +4

    ተአማኒ አስተማሪ ጊዜውን ያማከለ ምጥን እጅግ ጥራት የተሞላው ዝግጅት ስላለህ ለተከታታዬችህ ክብርና ጥንቃቄህን አለማድነቅ አይቻልም ።ይህን ሚድያ የሚከታተሉ በሂደት የሚያገኙት ጥቅም ጥራትን ተዓማኒነት መማር
    ስለ ስሙት ዜና ምንጮችን ማንበብ መጠቆም ይችላሉ ይህ ማለት አይነዱም እላለሁ አመስግናለሁ ወዳጄ❤❤❤

  • @bety2338
    @bety2338 5 часов назад +4

    እናመሰግናለን 🙏 ጋት የኢትዮጵያ ሚድያ 🇪🇹💪

  • @NanatiMohamed-y2j
    @NanatiMohamed-y2j 7 часов назад +9

    ጌትነት በርታ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃን እየሰጠኸን ነው።

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 7 часов назад +9

    አቦ የተማረ ና ቅን አንዳተ አይነ አንተ አይነት ሙሁር ለሐገሬ አሏህ ሚሊዮኖችን ያብዛላት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kateloshonoragata8662
    @kateloshonoragata8662 7 часов назад +4

    You are good Ethiopian, thank you

  • @jomama151
    @jomama151 6 часов назад +5

    Fetari yibarki wod ye 🇪🇹 lij prof ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 7 часов назад +7

    አቶ ሙሀመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል ከሰላም ሚኒስትር ብዙ ስለሚጠበቅ የቻሉትን ሁሉ ጥረት አድርገው የተሻለ ለውጥ ለማምጣት የቻሉትን ሁሉ አድርገው ውጤት እንጠብቃለን ። ሹመት አላህ ሲሰጥ መወጣት ያለቦት ግዴታ ካልተወጡ በአላህ መጠየቆ አይቀርም ስለዚህ ከተሾሙበት ዕለትና ሰዐት ጀምረው በየቀኑ ለውጥ ያለውና የሰሩትንም በየጊዜው በተለያየ ሚዲያ ማሰወቅ አለቦት እላለሁ አመሰግናለሁ ። አቶ ሙሀመድ መልካም ሹመት አሚን ።

  • @DejeneDejene-e6o
    @DejeneDejene-e6o 7 часов назад +8

    እጅግ በጣም አከብርሃለው ፕሮግራምህ በጣም አስተማር ነው ሁሌ እከታተላለው በርታልን መቶ አለቃ ደጀኔ ነኝ ከሱማልያ ባይደዋ

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie 8 часов назад +9

    ፕሮፍ ሠላምህ ይብዛ ።

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 8 часов назад +12

    ሰላም ሰላም

  • @fasilledamo6807
    @fasilledamo6807 8 часов назад +7

    ጀግናዬ!!!!

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 6 часов назад +3

    እንኳን ለ89ኛ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አየር ሀይላችን ኩራታችን

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 7 часов назад +5

    ❤ ክብር ለአባት ሀገር ሩሲያ ፦
    ❤ ረጅም ዕድሜ ና ጤና !
    ❤ለፕሬዚደንት ፦ፑቲን ፦
    ❤ ክብር ፦ ክብር እለለሁ ።

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 8 часов назад +6

    እዉነት ኘሮፌሰር አሰብ የኛ!!!!

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 8 часов назад +10

    ❤❤❤❤

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 6 часов назад +2

    ረ/ፕ/ር ጌትነት ድንቅና በሳል ምሁርነህ በተለይ ደግሞ ለሀገርህ ኢትዮጵያ ያለህ ጥልቅፍቅር የሚደነቅ ነው ንግግርህ እራሱ ኢትዮጵያዊ ወኔየተላበሱ ነው በርታ ወንድሜ

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 8 часов назад +8

    Good morning

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 7 часов назад +7

    Ewenete New hagerene Awaredew yalewedebe Asekeretew Dr Abeye Ayenachene Enaye hagerhune Eyasekebere new ke gonehe nene bereta

  • @AssenAssu
    @AssenAssu 3 часа назад +2

    ለኔማ ሁለተኛ ETVየ ነው።በርታ ❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 часов назад +6

    ሠላም ወዳጀ

  • @user-Eth
    @user-Eth 7 часов назад +3

    Professor, 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 часа назад +2

    ❤❤❤ይመችክ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 7 часов назад +8

    ኮልኮሌ እሳያስ ሽንት በሽንት ሆኗል እግዚአብሔር አምላክ ከመሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ነው ።

  • @samchala470
    @samchala470 Час назад +1

    Thanks again!

  • @gebremariamgebremichael9364
    @gebremariamgebremichael9364 4 часа назад +1

    Thank you for productive work and information

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 7 часов назад +3

    Selamih yibiza wondime

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 7 часов назад +3

    መርሃባprofesor
    የተከርክ ምርጥ ምሁር
    ሰላም አሌኩም
    ዛሬ ደግሞ ሴኔጋልም ተቀላቅላለች። France ውጪ ብላለች

  • @JemaShewa
    @JemaShewa 6 часов назад +2

    your suggestion about the impotency of access to sea is critically important God bless you

  • @BilalOmer-px2yn
    @BilalOmer-px2yn 8 часов назад +4

    🌷🌷🌷🌷

  • @enariyatube-Sheka-to-Kush
    @enariyatube-Sheka-to-Kush 4 часа назад +2

    የህዳሴ ግድብ የሚያመነጨው በሜጋዋት ነው፤ ከኒውክለር ኃይል ጋር አይነጻጸርም። ኒውክለር ለከፍተኛ ኃይል ፍላጎት የግድ ያስፈልጋል።

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 6 часов назад +2

    👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mustafahussein-j5z
    @mustafahussein-j5z Час назад +1

    galatoomi

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 7 часов назад +4

    ጌትሽ ሰላም ብያለው፣ ስላንተ እየወደድኩትና እየኮራሁበት ያለው ነገር በየዕለቱ እየጨመረ የሚሄድ የሃሳብ ጥራትና የኢትዮጵያ ፍቅር የአቋም ፅናት ጌትነት አልማው ጥሩነህ ከሀገሩ ኢትዮጵያ በፊት የሚበልጥበት ብሔርም ሃይማኖትም የለውም እንድል አርጎኛል። አንድ ሰው ኢትዮጵያን ይወዳል ብሎ ለመመስከር ከብሔሩና ከሃይማኖቱ በኋላ ሳይሆን በፊት አስቀምጧት ከሆነ ብቻ ነው ብዬ አምናለሁ። የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም ከስልጣን የተነሱት በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሊሆኑ ይሆን?

  • @GaredewBachaGari-up5fv
    @GaredewBachaGari-up5fv 7 часов назад +2

    ፊልሙ ለታሪክ ይቀመጥ

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 6 часов назад +1

    ጌችዬ ፓዎር ከሆነ ሜጋዋት ነው መለኪያው እነርጂ ከሆነ ደሞ ጊጋዋት-አዎር ነው መሆን ያለበት

  • @BehayiluMeshesha
    @BehayiluMeshesha 6 часов назад

    🎉🎉

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 6 часов назад +1

    Ethiopia and it's people were not represented during the London negotiations.
    The current govt of Ethiopia should ask the UN for re- negotiation and ask for access to the Red Sea and secure Assab peacefully.....

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 4 часа назад

    If France is kicked out of the African countries , they must have reasons to do so. I don't understand why Ethiopia should have a relationship with France.

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew 5 часов назад +1

    አንት፳የአማራ፳ጠላትንህ😮

  • @kimdarkemal1918
    @kimdarkemal1918 7 часов назад

    November is 30 days

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 7 часов назад +2

    ወንድሜ እንዴት ነህ ውድ ፕ/ር ሌሎች ተምረው አገራቸው ሲያፈርሱ አንተና አንተን መሳዮች አገራቹ ከፍ ለማድረግ ትለፋላቹ አገሩ ከፍ ያረገ እራሱ በታሪክ ከፍ ብሎ ይኖራል ቢሞትም ህያው ነው

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 7 часов назад

    GAT !

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 4 часа назад +1

    The world does not understand who is behind Dr. Abiy. I will tell you His Name, He is called El-Shaddie.

  • @foryou4761
    @foryou4761 4 часа назад

    Egere dereq = kote dereq

  • @NanatiMohamed-y2j
    @NanatiMohamed-y2j 7 часов назад +4

    ጌትነት በርታ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃን እየሰጠኸን ነው።

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 6 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NanatiMohamed-y2j
    @NanatiMohamed-y2j 7 часов назад +4

    ጌትነት በርታ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃን እየሰጠኸን ነው።

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤