Комментарии •

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet 4 часа назад +2

    ኦሮሙማ አልቆለታል፡፡ ማመዛዘን፣ ማሰብ፣ ማስተንተን ከየት ይምጣ?? እስካሁንም የቆየው በብአደን ትከሻ ነበር፡፡ አሁን ብአደን የለም!!

  • @abeladdis5799
    @abeladdis5799 6 часов назад +1

    ልማት የሚበረታታ ነው መደገፍም አለበት!!
    ነገር ግን ለግል ተነሺዎች ከመሀል መኖሪያ ቤታቸው መፈናቀላቸውና ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸው ሣያንስ... ወቅቱን ያገናዘበ እንኳን ግምትና ካሣ ቤት መስሪያ እየተሠጠ አይደለም። እሚመሩበትም ቦታ መሠረተ ልማት ሣይሟላላቸው ነው። (መንገድ ውሀ መብራት) ማለቴ ነው።ይሄ በራሡ ቀጣይ የሚጠብቃቸዉ ትልቁ ፈተና ነው። ጎን ለጎን እነዚህ ስራዎች አብረው ቢሠሩ እላለው።በተረፈ ልማቱ ይቀጥል።

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 4 часа назад +1

    አገኘሁ አረቂ አለ እንዴ ሞተ መስሎኝ ነበር ለነገሩ አገኘሁ በቁሙ የሞተ ነው

  • @EsatochuFanos
    @EsatochuFanos 5 часов назад +2

    በአለም ላይ 195 አገሮች አሉ፡፡ ፓለስታይን እና ቫቲካንን ሣይጨምር 193ቱ የተባበሩት መንግስታት አባላት ናቸው፡፡ ታዲያ በአንድም አገር ውስጥ በአብይ አህመድና በአዳነች አበቤ አይነት ቦታ ላይ ያለ ሰው በዛች አገር ብሄራዊ ቴሌቪዥን ላይ ግጥጥ እያለ ያውም በውሸት ደጋግሞ ደጋግሞ አይበጠረቅም፡፡ የኛወቹ ጉዶችኮ በቀን ሶስቴ በ365 ቀናት 1095 ጊዜ በሚሰራጨው ኢቲቪ ቢያንስ በአመት 1000 ጊዜ ግጥጥ እያሉ ቢቲቪ እየቀረቡ የለመዱትን መቀደድ ያቀረሹብናል፡፡ አያሳፍርምን?፡፤ የኛወቹ ያቅለሸልሻሉ፡፡ እንሰሳነት ይወራረሳልን????

    • @MamoYimam
      @MamoYimam 4 часа назад

      የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት መሬት ይላል ተረቱ፡፤ ኦሮሙማወች ከላይ እስከታች አንድ ናቸው፡፤ልሙጥና ግጥጥ ያሉ አይናውጣ ዘራፊወች፡፡ በዚያ ላይ ቀዳዶችና እንሰሶች፡፤ ደምሩት፡፡ ውስጣቸውና ማንነታቸው ውስጥ የሌለን ነገር ብስለትና ሰዋዊነት ከየት ያምጡት??? የለምኮ!!! እስካሁንም የቆዩት በሆዳሙ ብአደን ትከሻ ነበር፡፡ አሁን ብአደን የለምኮ!!!

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet 4 часа назад +2

      ኦሮሙማ አልቆለታል፡፡ ማመዛዘን፣ ማሰብ፣ ማስተንተን ከየት ይምጣ?? እስካሁንም የቆየው በብአደን ትከሻ ነበር፡፡ አሁን ብአደን የለም!!

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu 7 часов назад +4

    የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች ገረዷ፦ አታፍሪም አሁንም ስትበጠረቂ??? የቀረሽ ጊዜ እጅግ በጣም አጭር ነው፡፤ የአዲስ አበባ ህዝብ ቀቅሎ መብላት አይደለም ለጅብ ቢሰጥሽ ቁጭቱ አይበርድለትም፡፡

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 4 часа назад

    Temesgen doesn't know what IAI means. He keeps parroting IA IA

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 7 часов назад +2

    የብልፅግናን ኢሬቻ አቃጥራችሁ ጨረሳችሁ😂ዝቃጮች ኢሬቻ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ወንበር የለውም😂

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu 7 часов назад +2

    አሳማዋአዳነች፦ ቀንሽን ቁጠሪ!!!

    • @teruneshray9966
      @teruneshray9966 6 часов назад

      You are disrespectful , shame on you

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 6 часов назад

      ለመሆኑ አንተ ማነህ?በትምህርት ጥሩ ውጤት ላመጡ ወጣቶች ሽልማት መስጠትና ማበረታታት ሊያስመሰግን እንጂ ሊያሰድብ ይገባል ።በእኔ ዕምነት አሳማ የሚለው ስም ለአንተ ተገቢ መጠሪያ ሊሆን ይገባል ።ለማንኛውም የአንተን ዓይነት ቆሻሻ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች በሂደት ተገቢውን ቅጣት እንደምታገኙ ጨርሶ አልጠራጠርም ።