Ethiopia: ወሬ ብቻ የተባለው ሽመልስ.. ለምን? ሽመልሽ ምን አጠፋ? መምህር ታዬ ቀጥታ ያጋለጠው - 28 September 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • የመምህር ታዬ ወቅታዊ መልዕክት
    * ከጆርጅ ዋሽንግተን እስከ ጆ ባይደን 46 ፕሬዝዳንቶች የተፈራረቁባት አሜሪካ የተገደሉና በተዓምር የተረፉ ፕሬዝዳንቶች
    We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world.
    We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos.
    Thanks for visiting us!
    peace upon our country
    peace be upon the world
    #addismedia #አዲስሚዲያ #addismediaa
    Disclaimer:
    this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
    Copyright Disclaimer : - under section 107 of the copyright act 1976, allowance is mad for fair use for purpose such a as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship and research. fair use is a use permitted by copyright statues that might otherwise be infringing. non- profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Комментарии • 72

  • @Derese-sh7dk
    @Derese-sh7dk 10 часов назад +14

    ጋሽ ታዬ አተ ጀግና ኢትዮጵያዋ ነህ ገና ታምር ተሰራለህ እግዛብሄር መልካም ሀሳብክን ያሳካለህ !!

  • @mesfinbeshir409
    @mesfinbeshir409 8 часов назад +9

    እንደ ብዙዎች ሳይንሸራተት ለእዉነትና ለፍትህ የቆመ እንዲሁም በኢትዮጵያዊነቱ የዘለቀ ጀግና

  • @Assefa-vn7lp
    @Assefa-vn7lp 10 часов назад +8

    አይዞህ መምህር ታዬ! እ/ር ይርዳህ!!ቤተሰብህን አስብ ፀልይ የኔ ወንድም በርታ በርታ 24 24 24 አቡነ ተ/ሐይማኖት

  • @agdr895
    @agdr895 6 часов назад +7

    ወዳጀ እነአብይ የተጣሉ ለመምሰል ነው አትሸወዱ።

  • @mesfinbeshir409
    @mesfinbeshir409 8 часов назад +6

    እንደ ብዙዎች ሳይንሸራተት ለእዉነትና ለፍትህ የቆመ እንዲሁም በኢትዮጵያዊነቱ የዘለቀ ጀግና

  • @Befrduam
    @Befrduam 6 часов назад +3

    አንተ በአመንክበት ጉዳይ ከተሰለፍክ " እንዲህ ተባልኩ " እኔ " የሚለውን ተወው !! አብሮ አይሔድም !!

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 11 часов назад +3

    EGZABHER BEZUFANU LAY NEW. HILINA DAGNA NEW!!! HULU YEZERAWN YACHDAL.
    Kemakebrachew sewoch andu neh. You are blessed and highly favored and the best is yet to come. Rejoice always TRUSTING GOD!!!

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 11 часов назад +4

    እንኳን ደህናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 14 часов назад +3

    ካጠገብዎ ፈጣሪ አለ. እውነተኛ ሰው አይወድቅም.

  • @yonadane2664
    @yonadane2664 5 часов назад +2

    መምህር ታዬ ጀግና ወንድማችን ለእውነት የቆምክ በርታልን ከጎንህ ነን!

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 11 часов назад +3

    አንተ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 12 часов назад +2

    በራሡ የሚተማመን ጎበዝ በችሎታው ሠርቶ ወያ የራሡን ድርጅት ከፍቶ መደራጀት የሚችል ሥልጣኑ ለተተኪ የተሻለ ለተባለ አልለቅም አይልም። ሥርቆት ዝርፊያና ወንጀል ሥልጣኑን በመጠቀም ከተገበረ፣ ገየሠራው ጉድ ዕንዳይጋለጥበት ከተጠያቂነት ለማምለጥ ይጋደላል።

    • @likawuntbelachew3425
      @likawuntbelachew3425 8 часов назад

      What are you talking about.....there are a lot of good people in America.....

  • @MUSSAHUSSEN-n4s
    @MUSSAHUSSEN-n4s 15 часов назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ታየ

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 11 часов назад +2

    What is the difference between Abiy/Prosperity and Debretsion/TPLF when it comes to committing Genocide. Why do you take sides because somebody insulted you for supporting Abiy.

  • @FikreslaseBiydadglin
    @FikreslaseBiydadglin 7 часов назад +2

    መምህር፣ታየ፣በጋለ፣በእውነት፣አንተ፣ትለያለህ፣ሁሌም፣ስለአድነት፣ስለምታስተምር፣እግዚአብሔር፣ፀጋውን፣ያብዛልሕ

    • @emishawzenagebierel5315
      @emishawzenagebierel5315 43 минуты назад

      ግራ ገብቶህ ነው ይህ ግለሰብ በላይ በቀለ ወያ ባይሆን ምን አለ በለኝ::

  • @alemukelecha
    @alemukelecha 7 часов назад +2

    ሞጣን የመሰለ ቃዳዳ ለሰድብ የተፈጠረ ደደብ ግለሰብ አለ ለሰው ልጅ ክብር የለለው ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 36 минут назад +1

    አማራ ሆይ ❤❤❤
    መሣሪያ ይዘህ አትቀመጥ❤ አትታሠር😭 አትገደል
    ተከታትለህ የቀሩ ብአዴን እና ኦሕድድን ለቃቅማቸው ❤

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 14 часов назад +2

    Today I meet a beautiful lady work in Macys from Madagascar she told me she is half Oromo but all Oromos live in Madagascar won’t speak oromegna only their language she is so beautiful

    • @twabutamrat5831
      @twabutamrat5831 9 часов назад

      Some oromos Said that Their origin is Madagascar. May be she is right.

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 9 часов назад +2

    ጊዜ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ።

  • @assefaYigzaw-eq3lw
    @assefaYigzaw-eq3lw 13 часов назад +5

    የዘመን ክስተት ለኢትዮጵያዊነት ፡፡ ታዬ ድንቅ የዘመናችን ሰው ፡፡🎉❤🎉❤🎉

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 4 часа назад +1

    ሲመችህ ብቻ ለምን ትመጣለህ ሀገር እኮ የሁልግዜ ናት !!

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 11 часов назад +1

    Gobez, ayzoh Egziabher ayileyenem. I've been 51 yrs refugee. Came here to go to College couldn't go back Derg. Menfes Kidus Ayileyih

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 6 часов назад +1

    Yeizihin sew beshita simu min yibalal!?

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 26 минут назад

    ጅግናችን እንኳን አደረሰህ ፈጣሪይጠብቅህ ድንቅኢትዮጵያዊ

  • @anondes1099
    @anondes1099 4 часа назад

    "ኢትጵያ ሆገሬ ሞኝነሽ
    ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" አርበኛ አለ
    .አገሬ ኢትዮጵያ ውብ የጀግኖች ምድር
    "ሃገር ነው የጋራ ሃይማኖትም የግል"
    ቀ.ኃ ሥ. መክረው ነበር
    በአባታዊ ፍቅር
    ሃገርም ተጠላች ተለወጠች በዘር
    ሃይማኖት ታረደ
    ተወገደ ፍቅር
    ጃርት አፈራችብን አረጀች ወይ ምድር
    እንዴት ሰው ይኖራል
    ተለይቶት ፍቅር
    ወንድሙን ለመቅበር
    መቃብር ሲቆፍር?
    እግዜር ልብ ይስጣችሁ ተባብሮ ለመኖር
    ተፋቅሮ ለመኖር::

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 45 минут назад

    ምነው ይህ ሰውዬና በቀለ ወያ ተንዛዙ አዲስ ብሄረተኛ እንዲህ ነው የሚያደርገው?አረ ቀስ በሉ በላይ በቀለ ወያ ሰውነቱ ሁሉ ጠፍቷል::

  • @BelayhunKedane
    @BelayhunKedane 39 минут назад

    ምርጥ ሰው ነህ ህዝብን የሚሳደቡ እግዚአብሄር ይገስፃቸው

  • @mulugetatolosa
    @mulugetatolosa 5 часов назад

    አረ ጋሽ ታዬ ምን አይነት አድማጭ እንዳለህ ባላውቅም ለዛሬ የለጠፍከው አርዕስት ስቦኝ ለመስማት ባጫውተውም ተራ አሉባልታ የመንደርተኛ ሠፍር ወሬ ነህ የዶሮ ማነቂያ ሰተኛ አዳሪ ወሬ ነው የምታወራው

  • @ykka7330
    @ykka7330 11 часов назад +1

    God bless you.

  • @kikmelese8761
    @kikmelese8761 55 минут назад

    መልካም ሰው ነው የምንልህ ድንግል ማሪያም ከልጃ ወዳጁዋ ታማልድህ ትጠብቅህ

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 3 часа назад

    ጤናና ዕድሜ ይስጥልን። እውነት ስትናገር ፅንፈኛ ይሉሀል፣ ያልሆንከውን ጎጥ ይሰጡሀል።

  • @user-uh2zt7ke4o
    @user-uh2zt7ke4o 6 часов назад

    ኢትዮጵያ አንድ የእውነት እና የእውቀት መምህር ኣላት ከተባለ መምህሬ ታዬ ቦጋለ ነው። ከተማሪዋዎችህ ቦሌ መሰናዶ 1995 ዓ.ም ባች

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 5 часов назад

    እና ወሬ ብቻ ስለሆነ ነው ከስልጣን ያነሳው ?ድራማው ይቅርና ዜጎችን ደህንነት ማስጠበቁ ይበጃል !!

  • @missganawadmassu
    @missganawadmassu 2 часа назад

    ላይ ላዩን ኢትዮጵያ ፥ውስጥውስጡን
    ..........
    እይ ታየ ቦጋለ፣፣፣፣

  • @RahelTeferra-n2k
    @RahelTeferra-n2k 2 часа назад

    Woyiiiiiiy hash Taye lemon lemon anteko lerasih bicha stinorm

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 Час назад

    Tcherye selamik ybiza tefak beselam new

  • @khtt8663
    @khtt8663 Час назад

    Ato taye edmena tena ysith sile hak yekomk selamna fikir yadrgiln🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BanteamlakBantek
    @BanteamlakBantek 4 часа назад

    Ayzoh gash taye bichahn aydelehm fetari tegonh huliem ale

  • @salembeyene6239
    @salembeyene6239 17 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abonehAtoaboneh
    @abonehAtoaboneh 2 часа назад

    እባክህ አቶ ታዬ አሁን ስልጣን ቢሰጥህ ይህን ሀሳብህን አለውጥም ብለህ ታስባለህ?

  • @abel6883
    @abel6883 54 минуты назад

    ታዬ በርታ
    የምታዉቀዉ የአ. አ መ. ማ. ፕሬዘዳንት

  • @Zenebech-d4j
    @Zenebech-d4j 42 минуты назад

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እውነተኛ ሰው ነህ

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 6 часов назад

    Egziabeher yasebekewen yasakalehe balegebet ke kefu hulu yetebekehe wendemachin

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 6 часов назад

    Betikekel betam yasazenal wendemachin you are always telling the Thank you very much.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 часов назад

    ገሽ ታየ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሐለሁ!!!

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 часов назад

    ታዬ ወንድሜ አንተ ራስህ ቅኔ ነህ።

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 9 часов назад

    AYZOH EGZIABEHER ALE ⛪
    KE SEWU ATETEBEK

  • @GirmaTaye-e5m
    @GirmaTaye-e5m 2 часа назад

    Good Ato taye your anser against jenosayder

  • @Zenebech-d4j
    @Zenebech-d4j 39 минут назад

    አይዞህ😊😊

  • @achagre3721
    @achagre3721 31 минуту назад

    Ende anete yalewene yabezalene kume negere yalewe negegere ke kemenegeregna sewe unedebete mesemate yakorale egezyabehere yetebekehe wendeme

  • @Goody-s5K
    @Goody-s5K Час назад

    Go away. You complain too much.

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 6 часов назад

    How are you my Brother can you give a call

  • @tesfayegirma7037
    @tesfayegirma7037 5 часов назад

    ዘደአገርህ ተመለስ

  • @ТесфайеДегефа
    @ТесфайеДегефа 7 часов назад

    አይዞኝ ወንድሜ።

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 5 часов назад

    Where is about Shimeles? 😂😂

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 2 часа назад

    What made you to go to exile???

  • @mulukenhabtu4335
    @mulukenhabtu4335 2 часа назад

    Koshashaaaa koletammmm

  • @GhenaIasu
    @GhenaIasu 5 часов назад

    You are so prejudice

  • @LamesginMitiku
    @LamesginMitiku 6 часов назад

    Dedeb

  • @GhenaIasu
    @GhenaIasu 5 часов назад

    Keftam

  • @tadiwosaseffa9851
    @tadiwosaseffa9851 12 часов назад +1

    Ri'isu lela, yeteweraw lela

  • @ashebir24
    @ashebir24 8 часов назад

    አዘባርቅ

  • @Urgessa-k5u
    @Urgessa-k5u 6 часов назад

    Hodam ashiker

    • @ZelalemesfayeT
      @ZelalemesfayeT 5 часов назад

      እውነተኛ ሰውን መናገር is ignorance

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 14 часов назад +1

    ይሄ ሰውዬ ኣውርቶ መብላት ለምዶ ፡ ኣሜሪካ ሰርቶ መብላት ከብዶታል። እራስህን እንደ ትልቅ ካብ ኣግዝፈህ ማየቱን ኣቁመህ ወርደህ ሰርተህ ለመቀየር ሞክር። በእርዳት ቢሎችህን ለመዝጋት ኣታስብ።