ዬኒ ማኛው አረብ አገር ሰላለነው አይመለከትህም እንዲሁም ሰለ እነ ዳውን ዳውን በቤሩት።ከመሞቴ በፊት ድረሱልኝ ሰላለችው እናታችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 466

  • @ስሜበሰማይነው-ፀ4ሐ
    @ስሜበሰማይነው-ፀ4ሐ 3 года назад +10

    በጣም ታሳዝናለች የእውነት ጌታ ኢየሱስ እርዳት አብርሽዬ የእኛ ወዳጅ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክህ

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 3 года назад +23

    ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ የደፈርሽ ይውደምምምምምም!!!አገሬ ዉስጤ ናት!! ኢትዮጵያዬ እኮ ከአገራት ሁሉ ትለያለች እኮ 😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አቤት ባንድራችን ድምቀቱ ዉበቱ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ ኢትዮጵያዊት አርገህ ስለፈጠርከኝ

    • @teshaboglallale335
      @teshaboglallale335 3 года назад

      በጠምንይየማደቁ።ሁላአካሊው ።💛💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💛❤❤💚💚💚❤❤❤🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @deborahamza4518
    @deborahamza4518 3 года назад +17

    ያለ ኢየሱስ ህይወት የለም
    ያለ ኢትዮጵያ ክልል የለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yenutube21
    @yenutube21 3 года назад +14

    _አብርሽዬ የእኔ መልካም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍_
    _አንተን የወለዱ እናት እልፍ አመት ይኑሩ_

    • @Ajman-jm3jn
      @Ajman-jm3jn 3 года назад

      Awo binoruu des yilaal gin inat yelewum 😥😥 yenee melkaam wendim

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 года назад +10

    እፍፍፍፍ😢😢 በጣም ታሳዝነለች ፈጣሪ ይርዳት አብርሽ እናመሰግናለን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 года назад +2

    አብርሽ ወንድሜ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ በነካ እጅህ ደሩ ዘሐሩን አጥበህ ጨምቀህ አስጣልኝ አንዱ የኢትዮጵያ ጠላት እሱ ነዉ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад +14

    ሰዎች ያለምክንያት ሊጠሉህ ይችላሉ
    እኔ ግን በምክንያት ነው የምወድህ♥️♥️
    ኑርልን ድምፃችን🙏🏾🙏🏾❤️

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 3 года назад

      @@oromiyabirthoromo1916 ኢትዮ 😛😛😜

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 3 года назад

      @@oromiyabirthoromo1916 ኢትዮ 😛😛😎😎

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ

    የኔወንድም ጅግና ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @ያሚኢትዮጵያዊትየሀዋሳዋ

    እውነት አንዳንድ ሰዎች ከእንስሳት ያንሳሉኮ አብርሽዬ 😏😏እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው አቦ☝😌አንተ የኛ ጀግና በርታልን ጤና ሰላም ይብዛልህ🙏😍😍😍ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ኢትዮጵያ ሁሌም ትሳቅ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @mimisam3242
    @mimisam3242 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ልብ ይስጥቹ. ለሁሉ. ስው ከብድ. ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብርሽ. አይዞ.. ዎንድሜ ♥️♥️

  • @Zinnaash
    @Zinnaash 3 года назад +1

    አብርሽዬ እርጅም እድሜ ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤እደ ቤሩት ደምቆ አታየም በጣም ነው ያማርው

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад +3

    አብርሽዬ ሰላም ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣ እግዚአብሔር በአለበት ይጠብቅ ሰው ዝም ብሎ ማውራት ይወዳል በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @የተክልየልጅነኝ
    @የተክልየልጅነኝ 3 года назад +10

    ውይ ክፋታችን አረበኛ መቻል እውቀት መስሏችሁ ተረጎማችሁት የክፋት ጥግ እረ እደሰው እናስብ እባካችሁ

  • @msayeasefa8016
    @msayeasefa8016 3 года назад +3

    አንተ እኮ ትለያለክ አብርሽ ወንድሜ እውነት ውስጤን ነው ምነካው ስትናገር ፈጣሪ ይጠብቅ ከነ ቤተሰቦችክ ሰላም ይብዛልክ

  • @sarayemaryamlig7559
    @sarayemaryamlig7559 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላኪ የስራዋን የስጣት ምን አይነት. ድንጋይ ናት ወዬዬዬ

  • @keyooosara5692
    @keyooosara5692 3 года назад +2

    አብርሽ በነገሮች ሁሉ ጌታ ሞገስ ይሁንክ።

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 3 года назад

    አብርሽ በጣም ያሳዝያሳዝናል የእናታችን ጉዳይ ምንያህል ክፉ ብትሆን ነው ገልብጠ የነገረቻቾ መልካምነት ለእርስ ነው

  • @መሲመሰረት-ዘ7ወ
    @መሲመሰረት-ዘ7ወ 3 года назад +1

    የኔ ዉዴ አበርሽ ታባርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጣ

  • @SamsungA-ui8dc
    @SamsungA-ui8dc 3 года назад

    በትክል አበረሸዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይሰጠክ ምጠ ሰወ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤❤

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 3 года назад +3

    ልክህ ነህ አብርሸ
    ቤሩት ያሉሁት እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጀግና ናቸው ያለ ዶላር የሰራው እንኳን ችግሮች አይበጊራቸውም እኛ ዮን አፍን ይከፍታሉ

  • @keberumelles9203
    @keberumelles9203 3 года назад +1

    አብሪሽ ባለህበት አምላክ ቅዱስን ይጠብቅህ የኔቅን

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 3 года назад +1

    Abarsh salami yibiza Ethiopia kefi magergi asebeshalen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @Amewollo
    @Amewollo 3 года назад +2

    በርታልን የስደኞች አባታችን

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 года назад

    ወይ ዘንድሮ አሁንም ዳውን ላይ ናቸው ምን አይነት ደደቦች ናቸው
    የኔ እናት እግዚአብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ ስታሳዝን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 3 года назад +1

    እግዝአብሔር ይመስገን ውድ ውድ ምን አብርሽ የምንወድህ በርታልን የስደት አባት ነህ እግዝአብሔ ሏገሯን ያብቃት ነገር ሁሉ ለበጎናው እፍፍፍፍፍፍ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣክልን ልቦና ይሰጠን ብቻ🙋አብርሸዬ ጀግና በረታልን🙏

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 3 года назад +3

    የስው አቅ የምትመኙ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቹ አብርሽዬ እነ ዳውን ዳውን ዘንድሮ ወደ ነፍጠኛ ቀየሩት አምና አምና አስቴር አወቀና ኢትዬጵያን ነበር

  • @maithakhamis6786
    @maithakhamis6786 3 года назад

    ተባረክ አብርሺ እደነዚህ ያሉትን ሥለምታቀርብ

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 3 года назад +1

    የኔ እናት ትልቅ ስው ናት ደሞ ከፊታ ይነበባል መከፋታ አቤት የኛ ስው ግን

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 3 года назад +1

    ኧረ ምን ይሻለናል ሀበሻ ስንባል እፍፍፍ አሁንስ አስጠላኝ
    አብርሽ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @egfefcwhgds6419
    @egfefcwhgds6419 3 года назад +1

    አምላክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን አብርሽ ስላምህ ብዝት ይበልልህ

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 5 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰😍😍🥰🥰🥰😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @tsehayantebo1384
    @tsehayantebo1384 3 года назад +1

    abesheye geta kante gare yehn tebareki

  • @HHhhe-c1p
    @HHhhe-c1p 4 месяца назад

    ዉይስወድህ አብርሽየ የስደተኞች አባት❤❤❤❤❤❤

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 3 года назад +1

    Wal come wandimee Abresh barta abshirii Ethiopia lazalalamii tinuri wude hagare l love you Ethiopia ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤salam la Ethiopia 🤲🤲☝️💚💛❤💚💛❤💚💛❤😢😢😢😢😢😢

  • @wudalemwudalemgtenet3916
    @wudalemwudalemgtenet3916 3 года назад +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ
    የቺ ዓለም ከንቱ ናት
    መልካም ስራ ይሁን
    ሁለየ ስራችን

  • @elsabetgirma1275
    @elsabetgirma1275 3 года назад

    አብርሽዬ ወንድሜ መልካም ሰው መልካምነት ይቀጥ ሁሌም የምመኝልክ ከፍ ብለቅ ትልቅ ቦታ ደርሰክ እንዳይክ ነው የእውነት ወንድሜ ነው የምትመስለኝ እሳሳልካለው ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥክ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 3 года назад

    ሀይ አብርሺ ግልፅናትህ ባጣም ነው ዳስየምላኝ 👍👍👍👏👏👏😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 3 года назад

    Uuuuuffff agegnahat ihitachinin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍bawunet abrish igziyaber idime ina xena yisxih barta barta barta faxari yirdah lagerwa abqat 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @blacksnaiper5736
    @blacksnaiper5736 3 года назад +1

    አብርሽየ ሽ አመት ኑርልኝ ስወዲህ እኮ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @mulesahle3510
    @mulesahle3510 3 года назад

    ትክክል አብርሽ ለዚች ኩትራት አለም ክፉ አንሁን ልቦና ይሰጠን

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 3 года назад

    እግዚአብሔር ጸገውን ያብዛልህ ወድሜ

  • @etageyfeleke9606
    @etageyfeleke9606 2 года назад

    Yen konijo Asitewayi Saw Abirsh Jeginaw Wonidim Selma yibiza geta Moges yihunyexebeke 🙏,,,,🥰🥰🥰🥰

  • @Guf-h4y
    @Guf-h4y 6 месяцев назад

    አብርሽ አተኮ❤❤❤❤❤❤ የምር ቃላት የለኝም ጀግና ነህ

  • @yordafanuel
    @yordafanuel 3 года назад

    ዘመንክን ይባረክ ወንድሜ በ እውነት , የ ዘመናቺን ሰው እንስሳ ነው , ግን ደሞ እንስሳ ይሻላል ኣትሊስ ታርዶ ይበላል , እኔ ግን ኣፈር ነን ወደ ኣፈር ነን ምንመለሰው , ስለዚ ይብዛልክ እግዛብሄር ካንተ ጋራ ይሁን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 года назад

    Egziabher Yebarekhe Lebona yesten

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 3 года назад

    እሰይ አተ ጋር መድረሱ ደስ አለኝ እናመሰግናለን ሊጅታ አሳዘነችኝ

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 года назад +2

    በሰመአብ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከልጆችሸ ጋሪ በሰላም ያገናንሺ የኔ እናት አይዞሸ😭😭 ኧረ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ እንዲህም ያደሪጋሉ ወይ ደፈሬታቹ😐😌😥😥

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት

    ማርያምን ኢትዮጵያዊ ነት እኮ ጠፍቶባቸዋል የእኛ ልጆች😢😭😭

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 3 года назад +1

    አቡ ርሸየኔመልካም💕💕🙏🇧🇯❤️

  • @ዘውዴአያሌውሽፈራው
    @ዘውዴአያሌውሽፈራው 3 года назад

    እግዚያ አብሔር ይጠብቅክ ወንድም ዋ

  • @mulumulu1672
    @mulumulu1672 3 года назад

    አብርሽባለህበትፈጣሪይጠብቅህመልካምነትለራስነው

  • @godisgood684
    @godisgood684 3 года назад +1

    ኑሪልኝ ሁሉም አብሬሽ ❤የኛ መልካም ውንድሜ❤

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 3 года назад

    Yene konjo ስትስቅ ስታምር ዎንድሜ 😍😍😍😍

  • @embateyilma
    @embateyilma 3 года назад +1

    አብርሽዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልን 🙏 ግን አድራህ የእህቴን ነገር 🥺

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 года назад +1

    ደውን ብለው የወጡት ከብቶች ምነለ አንድ ለይ ሰብስቦ መሰር ነበር ወደ ውድ ሀገራችን እንዳይማላሱ መድርግ ነበር መጀማርያ ከግርድና ብወጡ ምድር ከብት
    ሀገሬ 💚💛❤ከፍ በይ ሰላም ይብዛ የጠላሽ ይጠላ

  • @Meseret357
    @Meseret357 3 года назад +2

    ሁንት ቀለት አጥሩኛል ተባርኪ ውድ ዎንድሜ💔👌🙏

  • @askaletouka1887
    @askaletouka1887 3 года назад

    መለካም አበራሽ ወንደሙ ኑረልኝ 💚💛❤️

  • @saifahmed4184
    @saifahmed4184 3 года назад

    አተልጂእድሜጤናአላህይሥጥህወንድምአላህይጠብቅህ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 3 года назад +3

    አይ ዘድሮ ስቱን አሳየን አሰማን ብቻ ልቦና ይስጠን በቅድሚ ሀገራችን ሰላም ትሁን እና ሁሉም በሀገር ነዉና ድል ለኢትዮጵያ ድል ለህዝባችን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እግዚአህቤር ልቦናይስጣችሁ ቆይ ሀበሻው ምነጋውጎበዝ የፈጣሪያለህ

  • @dhdhnxndd6000
    @dhdhnxndd6000 3 года назад

    እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን ለሁላችን ያሳዝናል😢😢😥

  • @መሲየማርያምልጅ-ኰ2ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ኰ2ወ 3 года назад

    እንደዉ ምላርግህ አብርሽ ንገርልኝ 👌😍💚💛❤

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 3 года назад +1

    ዬጌቾ እህቶች ናቸው ጆባይደን ልሸልማቸው ነው እኛ ንፁህ እትዮጲያ ስልሆን በኢትዮጵያዊነታች እንኮራለን
    በኢትዮጵያ ያፈር የፈለገበት ሄዶ ይከራተት እትዮጲያ አትኩብን ያመናል

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 3 года назад +1

    ወይኔ አብርሽ የቄራዉ ሊያሳብዱህ ነዉ እኮ ማንም አለ ማንም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ዉዷ ሀገሬ የኔ የብቻዬ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @SamsungA-ui8dc
    @SamsungA-ui8dc 3 года назад

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @نورالعنزي-ح9ك
    @نورالعنزي-ح9ك 3 года назад

    አግዚአብሔር ይድርስለ ሽ እህ ቴ😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +1

    እግዚኦ አምላክ ይድረስልሽ 😢🙏🏿
    እንደው ምናለበት በቃ ብትለን ጌታ ሆይ? 😭😭🙏🏿

  • @የድግልማርያምልጅ-ጸ2ቈ
    @የድግልማርያምልጅ-ጸ2ቈ 3 года назад +1

    ኑርልን አብርሽዬ የኔ አስተዋይ😘😘😘

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 3 года назад

    በጣም ይገሪማል አበሻ ባለጌ አዝች ይወሰዳል እግዚዎ ምንአይነት ዘመን ላይነን

  • @tht2816
    @tht2816 3 года назад

    Sii waddiki waddime abbrshi teberki igzaberini 😍😍😍😍😍😍😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sarslovesarslove1260
    @sarslovesarslove1260 3 года назад

    😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ 💔💔💔💚💛💖

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 3 года назад

    አብርሽ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርህ ወንድሜ መልካም ማድረግ ለራስ ነው

  • @Ajman-jm3jn
    @Ajman-jm3jn 3 года назад

    Abrishiyee balekibet egzihaber yixebiqii 😥💓🥰🥰🥰🥰

  • @asiaasia1315
    @asiaasia1315 3 года назад

    አብርሽ የኛ ጠበቃ እናመሰግናለን

  • @sofmesekantubegy
    @sofmesekantubegy 3 года назад +1

    አብርሽ እባክህ ለመስቃን ማህበረሰው ድምፅ ሁነን 4 አመት ሙሉ ተሰቃይተዋል እኛ ታዋቂ You tube ዬለንም እነ ለምለም አይምሮዋቸው ብር ደፍኖታል

  • @alamitubeche9203
    @alamitubeche9203 3 года назад

    Salam wandimee Abresh barta abshir Ethiopia lazalalamii tinuri wude hagare🇪🇹❤💛💚🙏🙏🙏

  • @ብሌንወለየዋ
    @ብሌንወለየዋ 3 года назад

    አብርሽየ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁለችንም አልቅሸ ልሞት ነዉ እኔስ አልቻልኩም መቸነዉ ጡሩነገር የምንሰመዉ አፍፍፍፍ እህቴ አይዞሽ

  • @hamadhamad3781
    @hamadhamad3781 3 года назад

    Thank you so much abirshi ❤️❤️❤️❤️

  • @ማርታአለማየሁ
    @ማርታአለማየሁ 3 года назад

    ወንድሜ ተባረክ ማስተዋልክ አይወሰድብህ

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 3 года назад

    የኔናትሥታዛዝንአይስደት💔💔💔😰😰አብርሽየበምትችለዉነገርሤትወዋንእርዳት😔😔😔

  • @hadeyliji4712
    @hadeyliji4712 3 года назад

    Abirish izaber yibaraki 💞💞💞💞💞👍👍👍👍😍😍

  • @abebechasele
    @abebechasele 3 года назад +2

    እውነት ነው ለሁሉም ልቦና ይጥህ 🥰

  • @الال-ك9ج
    @الال-ك9ج 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አንድ ያድርን😒🙇🙏🙏🙏

  • @gsjselambesufikadjsh2512
    @gsjselambesufikadjsh2512 3 года назад +2

    ምድረ ዱዝ ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ሰገጤ በላቸው አህያ ይሉናል የአለም መድሀኒት ክርስቶስ ኢየሱስ የመረጠው እንሳሳ አህያ ነው አማራ ልክ እንደ አህያው አማራ በፈጣሪው የተመረጠ ህዝብ ነው ተዋቸው ባቢሎን እስኪሰራ ፈጣሪ ግዜ ሰቷቸዋል ግን በርግጥ ይፈርሳሉ !!!!!በርግጥ ልክ እንደ ባቢሎን ይፈርሳሉ

  • @elsabetgirma1275
    @elsabetgirma1275 3 года назад +1

    ጀግና እኮ ነክ

  • @fanafana9966
    @fanafana9966 3 года назад

    Endezi yehnu daw ayihonm aqxariyoch tebarek wondime

  • @የአንድአምላክልጅነኝ

    salamiki Yibza Abirishi🙋🙋Ayizoshi Yene Enate Egizabihiri Yidirasishi Yixabikishi💔💔

  • @sarslovesarslove1260
    @sarslovesarslove1260 3 года назад

    yene konjo Selma new enadit nah 💘💘💘😍😍😙❤

  • @نورالعنزي-ح9ك
    @نورالعنزي-ح9ك 3 года назад

    ውድ ማችን ሁሉ ም ይምትናግር በጣም ነ ይምውድ ል ህ አግዚአብሔር ይጥብቅ ህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የአፄወችዘር
    @የአፄወችዘር 3 года назад

    አብርሽየ የኛ ተቆርቋሪ ሰላምህን ያብዘዉ 😍😍

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 3 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛ አብርሽ እደት ነህ እግዚአብሔር ይመሥገን ደና ነን አይይይ ፈጣሪ ሆይ እረ መቸነዉ የምናስተዉለዉ 🥺ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🌹

  • @mekiyarayawe1105
    @mekiyarayawe1105 3 года назад

    አብሸር የኔ ዉድ 🌹❤❤❤❤💝💝💝💖💖አላህ ይጠብቅሸ አይዞሸ

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 3 года назад

    አሜንንንን አሜንንን 😍😍ተባርክ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ፀ

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም የሠደት ወንድማችን

  • @bezuyewondesen5643
    @bezuyewondesen5643 3 года назад

    አብርሽዬ የእኛ ጀግና እሰይ አጥበህ አስጣልን ከእኔ ሌላ ሰው የለም አለ እኮ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 3 года назад +2

    ሰላም ሰላም አብርሽ ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህ ውይይይ ስንቱን አሳየን ዘንድሮ ያረብ ኸይሩን አቅርብልን ያረብ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀን

  • @easypc4464
    @easypc4464 Год назад

    እዉነትክ ነዉ ethiopia ለዘላለም ትኑር

  • @halimahassen7378
    @halimahassen7378 3 года назад

    ክክክክ አይ አብርሽ ሸዋዬ ነገር እንዴ በጣም ነው የሰኩት

  • @QueenLiya
    @QueenLiya 3 года назад

    Abrshyee enem sira bezto semonun alayewkim gin like saladerg alalifim