የበዓለ ሃምሳ ሥርዓት | በመምህር ዶር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 317

  • @nardosghilazghi1600
    @nardosghilazghi1600 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ አብታሽን በሚያጠነኽር ትምህርትን ተቀይሮዎል ሂወቴ እድሜ ከጢና ያድልልኝ መምራሽን

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠቅልን አሜን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️🙏

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 года назад

    ቃለ ህይወቴ ያሠማልን መምህር እድሜና ጤናዉን ይስጥልን በእዉነቱ

  • @ጋልዞምጀጋኑተጋሩ
    @ጋልዞምጀጋኑተጋሩ 2 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የልባችንኮ መምህሬ ግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🥰🥰

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያረዝምልን በእድሜ በጤና በፅጋ ያኑርልን መምህራችን በእውነት ፍትፍት የሆነ ምግብ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ሚስጥሮን ይገለፃልህ ሺሽሽሽሽ አመት ያኑረልን በፃለትህ አትረሳኝ ወለተ ማርያም

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በጸሎትዎ አስቡኝ።

  • @bethlemmoges5300
    @bethlemmoges5300 2 года назад

    እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
    ስትመርቁን ደስ ነው የሚለኝ አባታችን በእዉነት ተስፋ የምናደርገው መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ።

  • @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
    @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ 2 года назад

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የማላውቀውን ነወ ያሳወቁኝ መምህ እጅጉን አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባረክልኝ

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን መድሐኒያለም ይጠብቅልን

  • @ailamamo609
    @ailamamo609 2 года назад

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 года назад

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲❤🤲❤🤲❤

  • @senait9364
    @senait9364 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +3

    በመምህር ትምህርት እንደኔ መፅናኛ የሆናቹ
    የተወደዳቹ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ባላችሁበት
    የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹ
    የምንወዶት መምህራችን የአገልግሎት
    ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን ይቀድስልን
    መምህር ባለፈው ቃለ ገብተውልን ነበር
    ስለጲላጦስ መጨረሻ ምን እንደሆነ
    እና በጉጉት እየጠበኩኝ ነው 🤲🙏🤲

  • @selinayemaryamlij4893
    @selinayemaryamlij4893 2 года назад

    ቃለ እይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምሀራችን

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 2 года назад

    አመሰግናለሁ አባዬ አላውቅም ነበር የዛሬውን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 2 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 года назад

    አሜን አሜን መምህር ቃል ህውሐት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅሞ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 2 года назад

    እድሜና ጤና ይጥልን ውድ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 2 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @saraajman250
    @saraajman250 2 года назад

    ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እማምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @yichalemgebrie6780
      @yichalemgebrie6780 2 года назад

      አሜን ቃለ ሕይወታ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን!

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @amnaahmde9815
    @amnaahmde9815 2 года назад

    ቃለህይወትያስማልን

  • @tigisttigist2901
    @tigisttigist2901 2 года назад

    አሜን አአሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @nihaltabor6854
    @nihaltabor6854 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 2 года назад

    ቅዱስ ቃሉን ለመገቡን መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንቁ መምህራችን ፈጣሪ
    በእንድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እድሜ ዘመንወት ይባርክልን
    አምላከ ቅዱሳን
    አሜን አሜን አሜን

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 2 года назад

    መምህር አድሜ ና ጤና ይስጥልን, ካለህይዎት ያሰማልን አሜን ን አሜን አሜን

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 года назад

    አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: አባታችን: እግዚአብሔር: ያክብርልን::

  • @mamethiopia5183
    @mamethiopia5183 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በፀሎተው ይስቡን ከነቤተሠቦቸ

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የልዑል እግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መም ህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @nigistiberhane9150
      @nigistiberhane9150 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa1302 2 года назад

    በእውነት ውድ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንቃል ህይወትያሰማልን

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 года назад +2

    አሜን፫በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ነው

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +1

    አሜን አሜ አሜን !ቃለህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን !!!

  • @yemariyamlij9209
    @yemariyamlij9209 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት ማብዛት ብቻ አይደለም ትርፍርፍ ያድርግሎት መምህር ።

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎት እስቡኝ

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 2 года назад

    ካለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር እናመሰግናለን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን!!!!!💒💒💒💒💚💛❤️

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 года назад

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 2 года назад

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎ ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን 🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +17

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሶጋር ይሁን መምህራችን በጣም የምፈለገው የበዓለ ሃምሳ ሥርዓት ነው አይቆርጡት ለወጣቱ ትወልድ ይጠቅምናል እንቁየተዋህዶ አርበኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 года назад

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад +17

    ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ተምሪያለው ከእርሶ ገና እማራለው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን ለኛም ለተማሪዎቹ የምናስተውልበትን ልቦ ይስጠን አሜን🙏⛪💚💛❤

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад +1

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @dawitekidane6099
      @dawitekidane6099 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 2 года назад

    ውድ መምህራችትን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !!🙏

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 года назад +4

    አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲 መምህር ዶክ ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ድንግል ማሪያም ከክፋ ሁሉ ትጠብቆት አሜን🤲 እሺ እናዳረሳለን

    • @borkenamusictube
      @borkenamusictube 2 года назад

      አሜን በቅንነት ሳብሰክራይብ አድርጊኝ

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእዲሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamawithaile9346
    @selamawithaile9346 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን ብዙ ነገር ነው ይሳወቁኝ ተመስገን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን ።

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +3

    አባታችን እንደዉ እርሶን ባገኘሁት ደስ ይለኛል🙏🙏🙏ትምህርቶት በጣም በጣም ነዉ የለወጠኝ።እግዝአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @comedyzonetube
    @comedyzonetube 2 года назад

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር ካለሁበት ስቃይ እወጣ ዘንድ በክርስትና ስሜ ገብረስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 2 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    መምሕር እኳን በሰላም መጡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መምሕር የአምልኳ ስግደት በግዝት በአላት ከሁድ እስከ ሁድ ይሰገዳል

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 2 года назад

    Amen amen amen kal eywet yasmleig

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን አምላካችን ክርስቶስ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልን። እድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @aidatewolde4308
    @aidatewolde4308 2 года назад

    ይህን የመሰለ ትምህርት መማር ይህን ይመስለ ምርቃት መቀበል በእራሱ ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው እርሶን የመሰለ የተዎህዶ አባት ሰጥቶናልና

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ውድ መ ምህራችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።እማምላክ ኢትዩጵያ ሀገራችንን በምህረት አይኗ ትይልን አሜን 😭😭😭

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 года назад +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 2 года назад +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የንስሀ ትምህርቱን ተከታትየ ለስጋወ ደሙ በቅቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +1

    የቃሉ ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @ሁለተጌወርጊስ
    @ሁለተጌወርጊስ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጡልን ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜችሁን ያርዝምልን እኛንም የስማናዉን ቃል እድንተገብር ሁለተ ጊወርጊስ ብለዉ በፆሎትዉ ያስብኝ

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @hannatsegaye4537
    @hannatsegaye4537 2 года назад

    አሜን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 года назад

    አሜን አሜን አአሜን ቃለህወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ይስጥልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @kokob5829
    @kokob5829 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትንያሰማልን ለምህራችን

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ይጠብቅልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 года назад

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አጋዐዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሰሐ ወሰላም
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
    ወለተ አብ ነኝ፡፡

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜን ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ከኛ አይለይ ለአገራችን ሰላም ይላክልን በቃ ይበለን ለታመሙ ፍውስን ለጡ ለተራቡ ይድረስልን አሜን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 года назад

      ገኒ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @ኤልሱ
    @ኤልሱ 2 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ድንቅ ትምርህርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ዉድ መህምራችን

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏💒💚💛❤😍

  • @suramaze859
    @suramaze859 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... ርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ... ❤❤❤

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 года назад

    Amen amen amen 🤲

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 2 года назад

    Amen Amen Amen waqayyoo Abbaanii kenyaa sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu Abbaa kenyaa 💚💛❤🙏

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 года назад +2

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 2 года назад

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @adiamtedessedesta5025
    @adiamtedessedesta5025 2 года назад

    Amen amen amen ageracin Ethiopia selamwu nafekeni🇬🇳❤️💛💚🇬🇳

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሊቀ መምህራን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል⛪💚💛❤😍🙏

  • @ተስፋየእግዚአብሔርነው

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @selambereket2808
    @selambereket2808 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 года назад +1

    🙏🙏🙏

  • @missb6020
    @missb6020 2 года назад

    Amen amen amen kale hiwet yasemalein memher 🙏🏾💕

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @netsanettadele1559
    @netsanettadele1559 2 года назад +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምሆህር

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!!!