Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቆይ ገኒዬ ሁሌ ሳይሽ ከንፈሯን ስስሚያት አያለሁ አይፈቀድም ምን ልታስተምሬን ነው ከፈር እያሰምሽ እምታሳይን አልገባኝም ሁለተኛ ከንፈር ለከንፈር ስትሳሳሙ እንዳላይ በጣም ያስጠላል😊😊😊😊😊😊😊
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የእውነት ሁላችሁም ስስቁ በተለይ ማዘር ሲስቁ በጣም እባዬ እየፈሰሰው ነዉ ስስቅ ደስ ብሎኛል ስቃችሁ ሳያችሁ ሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እህት ደምሪኝ❤
መክሊት አስተዋይ ነሽ እናትሽን መረዳት ትችያለሽ እና አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
ሁለተኛ የመክሊትን ከንፈር እንዳትስሚ ትክክል አይለም ለሌላው ምን ታስተምራላችሁ?
ምነ አገባሽ ወረኘ
ምን አገባሽ ልጇ አይደላች
ምንም ችግር የለውም የልጇን😂😂😂😂
@@FrehiwotAsefa-u4rበቂጥሽ ነዉ. እዴ የምታስቢዉ. ልጄ. እኳ ለትዳር. የደረሰች. ልጅ ናት. ህፃን. ብትሆን. እሽ. ትልቅ ሴት. ናት. በጣም. ያስጠላል. እዴ
ኧረ ያስጠላል 🤭@@tsionmengistu1389
ኡፍ እኛንም ከስደት አውቶን ፈጣሪ በሀገራችን ላይ ቤተሰብ መስርተን ለመኖር ያብቃን እደኔ የሰው ቤት የሰለቸው አለ😢
ከንፈር ለ ከንፈር መሳሳም አይፈቀድም ቶሎ ኤዲት አድርገሽ አውጪው አላየሽም የመሰሉ ፋንታሁንን አላየሽም የዴቪድ ቤካምን ልጅም ቢሆን እንደዛ አይሳምም ዘመኑ ተቀይርዋል
very true
Awo ewnete newu
ይረብሻል በጣም። መክሊት የደረሰች ልጅ ናት። ህጻንም ብትሆን ልክ አይሆንም። መልእክቱም ልክ አይደለም። ተመልካቾቻሁን የምታከብሩ ከሆነ ደስ የማይለውን ነገር አታድርጉ።በተረፈ እንወዳችኋለን❤
ከንፈር ለከንፈር የተሳሳማችሁበትን ፓርት አውጡት ይዘገንናል በጣም
ምን ችግር አለው ልጇ እኮናት
ምድነው መጨማለቅ የከንፈሩን ፓርት ቁረጡት😔
ማነው ግን ከገኒ ቤተሰብ ፍቅር የያዘው ማሸ አላህ 🌹❤
እጭ. ልጆን. ከፈር እየሳመች. ይህ. በጣም. ፀያፊ ነዉ
እኔ ምይገርመኝ ጥሩ ነገሩን ወስዳቹ ለምን ማያስፈልጋቹ ኣትቶውትም የስውን ጉድፍን ከምናይ ❤❤እግዚኣብሄር ፍቅራቹ ብዝት ያድርግላቹ ❤❤❤❤
Balemawek kehone endimaru enji anchi endalshiw yemseso ena yegudif guday aydelem
መክሊት ያደረግሽው መስቀል ሲያምር ማርያምን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ተሳስታችኋል ዲንበር አትለፉ ስልጣኔ እየመሰላችሁ ምዕራባዎያንን አትከተሉ ኢትዮጵያን የራሳችን ባህል አለን ከንፈር❌ ብልግና ነዉ
ከንፈር ለከንፈር ሰው በሌላ ያየዋል ታስጠላላችሁ እንዳይደገም ዘገነመኝ 😮
አታካብዱ ገነ ግልፅ ናት
ከንፈር አይደለም ገኒ አፍንጫቸዉን ነዉ ልጇቿን የምትስመዉ
Endi ljwa nat eko mnshgralebet
መክሊትዬ ስወድሽ
Bedenbe sameyate Lejishi nate enzi mitsfute ersachw tsotachwn yekyru nachw enm Lejan endachi nw ♥️ mesmw ente edfelgechi tesmalechi ente nate
የልጅ አዋቂ ተባረኪ
Please ደምሪኝ
እናት የልጇን ከንፈር ብትሰም ምንድነው ነውሩ ሌላውንም አየሳምን ነው ያሳደግነው ሁሉን ነገር መጠምዘዝ አበዛችሁት ሰትፅፎ አሰቡበት
ጭራሽ የሰው ልጅም ትስሚያለሽ??? ጉድ እኮ ነው
አጉል ፃዲቅ ፃዲቅ ያጫወታቸዋል መቼም የምትወድ ልጇናት ምንችግርአለው ውይ ኮመንት እሷ አሰማችውም እንጂ መሸማቀቅ ቸው ነበር
ከንፈር ኤጭ😏አረ አጥፉ ቁረጡት እሱን ፓርት
ቅዱስ ሁሌም የሚበላ ይዘህ ነው የማይህ ነገሩ ምንድነው
ማነው እንደኔ መውለድ የተመኘው እስኪ ደምሩኝ
❤❤❤❤❤❤
ልጅቷ ህፃን ልጅአይደለችምለምን ከፈርይሳማልአኡዙቢላህ
Maklit you are the best, it reminds me of my grandmother
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
😳ከፈር ለከፈር😳አምላኬ ወዲየት እየሂድነዉ🙄🙄
ያረብ አገራችንን አተ ጠብቃት የተጨነቀኔን ሁሉ አተ ፈርጅ ያጀመአ እናቴ ናፉቃኘ አለች ወሎ ኔት የለም😢😢😢😢
እህት ደምሪኝ ስወድሽ❤
ሁላችንም ናፍቀውናል ፈጣሪ ሰላሙን ያአምጣልን
ቅዱስ ተብየዉ ተነስቶ አይታጠብ እንደ እረ ጉደ አያታቸዉን ቢሆን እሽ ልጅ አይደለህ ?😮
Kidus please wash your hond you
God is too good ❤❤❤
አሚን የኔነት የእነትምርቃት በምንም አይገኝም
መክሊት ስወድሽ🎉
ልጅ. ከማንም. በላይ. ነዉ. መሳም. ካለብሽ. ተከፈሮ. ወጭ. ያለዉን. መሳም. ትችያልሽ. ልትዳር. የደረሰች. ልጅናት. በጣም. ያስጠላል. እዴት. ከፈር. ይሳማል. ይቅርታ. ግን. አወ. እናት. ነሽ. ትወጃታለሽ. ግን. አሳሳም. ቀይር. ሴት ለሴት. ከፈር መሳሳም. ቢቀር ይሻላል. በድጋሜ. ይቅርታ
❤ደስ የሚል ቤተሰብ❤
ኧረ ይደብራን ለምን ከፈር ትሳሳማላችሁ ያላየነ ስልጣኔ 🤕🤗
It is a sign መክሉት ገኒን አያት ልታረጋት ነው
አሚንንን❤
ታድለሽ መክሊትዬ መመረቅ እስር እደምወድ
ደስ የሚል በተስብ❤❤❤❤❤
Besmab weled kenfer lekenfer new yetesasamut!!!
ልጅልጅ ያሳቅፍሽ ❤
Kedus gn egir edezi tedergo aybelam
ትክእል እይደለም የልጀሸን ከፈር እትሳሚ
Minyemelut nawu ahun kenfer mesam kanchi sawu miñyemaral qucabilo lemiyayush lichoches mindenewu yemitastemireyachewu are wadet wadet eyahedachunewu are wagen
Koy gin kenfer lay bizu gize sitisasamu ayalew.. is it your culture or to be honest I'm confused. COuld you please explain about it one day? Just curious
ደስ ስሉ
ዳኛዬ
Besimam min nekachihu kenfer?????😂😂😂😂😂😂😂
ልጂ አምጪ በእግዚአብሔር ዋጋየምያሰጠውን
lig kenfer yisamal endie endiyaw seleten eyalacjhu leligm yemtastemriwun ewoke
እኔግን አልወድም ድሮም ጀምሬአሻንጉሊት የሚባልነገር
ደሥሥትሉ በደሥታላይደሥታአ ይጨምርላችው
erre kanfer ayisamim😢
❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤😂😂😂
ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
😂😂❤❤
ስድስትሺ ብር አሻጉሊት ሀገራችን ብር እረከሰ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Please. ደምሪኝ❤
ከንፈራቼውን ነው የተሳሳማችው
ደምሩኝ😢ቅመሞች
ምነው በዚ እድሜ አሽጉሊት
Sitimechuny iko
❤❤🎉
Please ደምሩኝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ቆይ ገኒዬ ሁሌ ሳይሽ ከንፈሯን ስስሚያት አያለሁ አይፈቀድም ምን ልታስተምሬን ነው ከፈር እያሰምሽ እምታሳይን አልገባኝም ሁለተኛ ከንፈር ለከንፈር ስትሳሳሙ እንዳላይ በጣም ያስጠላል😊😊😊😊😊😊😊
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የእውነት ሁላችሁም ስስቁ በተለይ ማዘር ሲስቁ በጣም እባዬ እየፈሰሰው ነዉ ስስቅ ደስ ብሎኛል ስቃችሁ ሳያችሁ ሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እህት ደምሪኝ❤
መክሊት አስተዋይ ነሽ እናትሽን መረዳት ትችያለሽ እና አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
ሁለተኛ የመክሊትን ከንፈር እንዳትስሚ ትክክል አይለም ለሌላው ምን ታስተምራላችሁ?
ምነ አገባሽ ወረኘ
ምን አገባሽ ልጇ አይደላች
ምንም ችግር የለውም የልጇን😂😂😂😂
@@FrehiwotAsefa-u4rበቂጥሽ ነዉ. እዴ የምታስቢዉ. ልጄ. እኳ ለትዳር. የደረሰች. ልጅ ናት. ህፃን. ብትሆን. እሽ. ትልቅ ሴት. ናት. በጣም. ያስጠላል. እዴ
ኧረ ያስጠላል 🤭@@tsionmengistu1389
ኡፍ እኛንም ከስደት አውቶን ፈጣሪ በሀገራችን ላይ ቤተሰብ መስርተን ለመኖር ያብቃን እደኔ የሰው ቤት የሰለቸው አለ😢
ከንፈር ለ ከንፈር መሳሳም አይፈቀድም ቶሎ ኤዲት አድርገሽ አውጪው አላየሽም የመሰሉ ፋንታሁንን አላየሽም የዴቪድ ቤካምን ልጅም ቢሆን እንደዛ አይሳምም ዘመኑ ተቀይርዋል
እህት ደምሪኝ❤
very true
Awo ewnete newu
ይረብሻል በጣም። መክሊት የደረሰች ልጅ ናት። ህጻንም ብትሆን ልክ አይሆንም። መልእክቱም ልክ አይደለም። ተመልካቾቻሁን የምታከብሩ ከሆነ ደስ የማይለውን ነገር አታድርጉ።
በተረፈ እንወዳችኋለን❤
ከንፈር ለከንፈር የተሳሳማችሁበትን ፓርት አውጡት ይዘገንናል በጣም
ምን ችግር አለው ልጇ እኮናት
ምድነው መጨማለቅ የከንፈሩን ፓርት ቁረጡት😔
ማነው ግን ከገኒ ቤተሰብ ፍቅር የያዘው ማሸ አላህ 🌹❤
እጭ. ልጆን. ከፈር እየሳመች. ይህ. በጣም. ፀያፊ ነዉ
እኔ ምይገርመኝ ጥሩ ነገሩን ወስዳቹ ለምን ማያስፈልጋቹ ኣትቶውትም የስውን ጉድፍን ከምናይ ❤❤እግዚኣብሄር ፍቅራቹ ብዝት ያድርግላቹ ❤❤❤❤
Balemawek kehone endimaru enji anchi endalshiw yemseso ena yegudif guday aydelem
መክሊት ያደረግሽው መስቀል ሲያምር ማርያምን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ተሳስታችኋል
ዲንበር አትለፉ ስልጣኔ እየመሰላችሁ ምዕራባዎያንን አትከተሉ ኢትዮጵያን የራሳችን ባህል አለን ከንፈር❌ ብልግና ነዉ
ከንፈር ለከንፈር ሰው በሌላ ያየዋል ታስጠላላችሁ እንዳይደገም ዘገነመኝ 😮
አታካብዱ ገነ ግልፅ ናት
ከንፈር አይደለም ገኒ አፍንጫቸዉን ነዉ ልጇቿን የምትስመዉ
Endi ljwa nat eko mnshgralebet
መክሊትዬ ስወድሽ
Bedenbe sameyate Lejishi nate enzi mitsfute ersachw tsotachwn yekyru nachw enm Lejan endachi nw ♥️ mesmw ente edfelgechi tesmalechi ente nate
የልጅ አዋቂ ተባረኪ
Please ደምሪኝ
እናት የልጇን ከንፈር ብትሰም ምንድነው ነውሩ ሌላውንም አየሳምን ነው ያሳደግነው ሁሉን ነገር መጠምዘዝ አበዛችሁት ሰትፅፎ አሰቡበት
ጭራሽ የሰው ልጅም ትስሚያለሽ??? ጉድ እኮ ነው
አጉል ፃዲቅ ፃዲቅ ያጫወታቸዋል መቼም የምትወድ ልጇናት ምንችግርአለው ውይ ኮመንት እሷ አሰማችውም እንጂ መሸማቀቅ ቸው ነበር
ከንፈር ኤጭ😏አረ አጥፉ ቁረጡት እሱን ፓርት
ቅዱስ ሁሌም የሚበላ ይዘህ ነው የማይህ ነገሩ ምንድነው
ማነው እንደኔ መውለድ የተመኘው እስኪ ደምሩኝ
❤❤❤❤❤❤
ልጅቷ ህፃን ልጅአይደለችም
ለምን ከፈርይሳማልአኡዙቢላህ
Maklit you are the best, it reminds me of my grandmother
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
😳ከፈር ለከፈር😳አምላኬ ወዲየት እየሂድነዉ🙄🙄
ያረብ አገራችንን አተ ጠብቃት የተጨነቀኔን ሁሉ አተ ፈርጅ ያጀመአ እናቴ ናፉቃኘ አለች ወሎ ኔት የለም😢😢😢😢
እህት ደምሪኝ ስወድሽ❤
ሁላችንም ናፍቀውናል ፈጣሪ ሰላሙን ያአምጣልን
ቅዱስ ተብየዉ ተነስቶ አይታጠብ እንደ እረ ጉደ አያታቸዉን ቢሆን እሽ ልጅ አይደለህ ?😮
Kidus please wash your hond you
God is too good ❤❤❤
አሚን የኔነት የእነትምርቃት በምንም አይገኝም
እህት ደምሪኝ❤
መክሊት ስወድሽ🎉
ልጅ. ከማንም. በላይ. ነዉ. መሳም. ካለብሽ. ተከፈሮ. ወጭ. ያለዉን. መሳም. ትችያልሽ. ልትዳር. የደረሰች. ልጅናት. በጣም. ያስጠላል. እዴት. ከፈር. ይሳማል. ይቅርታ. ግን. አወ. እናት. ነሽ. ትወጃታለሽ. ግን. አሳሳም. ቀይር. ሴት ለሴት. ከፈር መሳሳም. ቢቀር ይሻላል. በድጋሜ. ይቅርታ
❤ደስ የሚል ቤተሰብ❤
እህት ደምሪኝ❤
ኧረ ይደብራን ለምን ከፈር ትሳሳማላችሁ ያላየነ ስልጣኔ 🤕🤗
It is a sign መክሉት ገኒን አያት ልታረጋት ነው
አሚንንን❤
ታድለሽ መክሊትዬ መመረቅ እስር እደምወድ
እህት ደምሪኝ❤
ደስ የሚል በተስብ❤❤❤❤❤
Besmab weled kenfer lekenfer new yetesasamut!!!
ልጅልጅ ያሳቅፍሽ ❤
Kedus gn egir edezi tedergo aybelam
ትክእል እይደለም የልጀሸን ከፈር እትሳሚ
Minyemelut nawu ahun kenfer mesam kanchi sawu miñyemaral qucabilo lemiyayush lichoches mindenewu yemitastemireyachewu are wadet wadet eyahedachunewu are wagen
Koy gin kenfer lay bizu gize sitisasamu ayalew.. is it your culture or to be honest I'm confused.
COuld you please explain about it one day? Just curious