ሰርፕራይዝ እማማ ዝናሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • @kal beteseb የዩቱዩብ ቻናል ነዉ Subscribe and like ማድረግ እንዳትረሱ • ሰርፕራይዝ እማማ ዝናሽ

Комментарии • 365

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +99

    *ኧረ አምላኬ ድረስ እንዴት እንደ ሳቅሁ 😁😁🤭🤭🤭ወይ እማመ ዝናሽ የአንተ ልጅ ናት አላሉም 😁🤭ቃል እንዴውም የሚያስቅ ተነግራ በቃት 🤭🤭መንከትከት ነው እማማ ዝናሽ እድሜዎትን ያርዝመው ደስ የሚሉ የፈገግታ እናት ናቸው /// ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ይስጠን 🥰😍 በእኔ official ቻናል መጥቻለሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🥰😍*

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад +1

      ይህን ሠውየ አይቸዋለሁ አብረሽ የቂራው የሠደበው። ደሀ ብሎ ሠውየውግን ቁምነገረኛ ነው💐💐💚

    • @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
      @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 2 года назад

      አንተ አህያ ጠብቅ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад +1

      ውይ በስማም ጆሮ በጥሰው ይጥላሉ ይቀናናሉ መሰል

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад

      በናትሽ ስትስቂ ራንኮሉን ከአፍሽ አርቂው ፍትህ ለጆሮዋቸው ኢጭ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад

      ኢጭ ምን ያንጫጫሉ

  • @abrhamabrham2052
    @abrhamabrham2052 2 года назад +44

    እማማ ዝናሽዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የኔ የወርካ ማማቶች ደስ ትላላችሁ በርቱልኝ ማህበሩን ያስፋ!!!!!!!!!

    • @khadejalebanese7318
      @khadejalebanese7318 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @emayeazeb4365
      @emayeazeb4365 2 года назад

      እማማ ዝናሽየ ነፍሴ በጣም ነው የምወድዎት ለጭንቀቴ ፍቱን መድሐኒት ፈጣሪ አንድ ቀን እንደምጎበኝዎት ዕፀልያለሁ፣ ዝካርያስ በምትሠራው የደግነት ሥራ የምትሥመው ልጅ ይሥጥህ፣ ጀምየ ብጣም ምግባርሽን ዕወደዋልሁ።ቃልይ፣ፀሐየ እዝናናችሁን የሠው ልጅ በማጠር በመርዘም ሳይሆን ሰብአዊነቱና በጓ ሥራው ነው የሚያሥከብረው።

    • @fanuzinabu
      @fanuzinabu 2 года назад +1

      Matusala hirme 😄😄

    • @eset9447
      @eset9447 2 года назад

      Tde

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 года назад

      እግዚአብሔር ሆይ እማማ ዝናሽን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад +48

    እንኩአን ደና መጣቹ ፍልቅልቆቹ ቅመሞች
    በጣም ታምራላቹ ፍቅራቹን ያብዛው

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +18

    ቃልየ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋችሁ አላህ ከትልቅ ቦታ ያድርሰወ በተለይ ወንድማችሁ ከገጠር ስታመጡት ህፃኑልጅ ያለቀሰው ልጅ እንደት ያሳዝነኛል ወንድምሽም ቀናብሎ አይናገርምከፍያለ ቦታ ያድርሳችሁ

    • @terefederse3169
      @terefederse3169 2 года назад

      ቃልዬ እነመለስን እቀላቀል ወደድናቹ

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 года назад +18

    ዘክየ የኔ ወንድም ኑርልን።❤❤❤🌿

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 2 года назад +9

    ታድላችሁ ቃል እማማዝናሽዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +4

    እማማ ዝናሽዬ ዘመኖት ይለምልም ዘኩ የእማማ ዝናሽዬን እድሜ ይስጥህ ወልደህ ልጆችህ ይጡሩህ አተደግ ልጅ እነቃል ጎበዞች እናታችንን መጠየቃቹ

  • @mahmmedabudalsammed1542
    @mahmmedabudalsammed1542 2 года назад +15

    እማማ ዝናሽ በጣም ነው የምወዶት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 года назад +4

    ቃልየ እወድሻለሁ ግን ሳቅሽን ቀነስ አድርጊዉ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +7

    ሰላም ሰላም እማማ ዝናሸና በአለም በቃል እንኳን በሰላም መጣችሁ እማማ ዝናሸ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰፅዎት የኔ እናት አለም በቃል በርቱ የኔ ጀግኖች💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 года назад +8

    😃😃😃😃😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😂ቃልዬ በሳቅ ሞትኩኝ ክፍል ሁለት መኖር አለበት እማማ ዝናሽዬ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው😍😘

    • @AaSs-ve7zd
      @AaSs-ve7zd 2 года назад

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾✊✊✊✊✊✊👅👅👅👅👅✂️✂️✂️

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +21

    *አይ እማማ ዝናሽ እኮ የሁሉም እናት ናቸው አያቴን ነው የሚያስታውሱኝ 😁😂😁ልክ እንደ እማማ ዝናሽ ነበሩ 🤭🥰😍አሁንም አድሜ ሰጦ ያቆይዎት እማማ መቸም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይወዳቸዋል 🥰😍*

    • @tebabe
      @tebabe 2 года назад

      እኔናተ ዘዋሪወች ነን😜😜😜😂😂😂አረፍ በል ወገኔ🍷🍷ክክ

    • @umijenetitube4002
      @umijenetitube4002 2 года назад

      @@tebabe አንች እዚህም አለሽ

    • @tebabe
      @tebabe 2 года назад

      @@umijenetitube4002 😜🌹

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 года назад +2

    ዘኪ በበሩ የቀለደው ቀልድ ተመቼኝ ደግሞ የእነሱ ሳቅ በጣም ደስ ይላል

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 2 года назад +8

    ቃልየ ፍራሹ ተፈቀደልሺ መታደል ነው😆😆

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад +3

    ወይኔ እማማ ዝናሽዬ በሳቅ ገደሉኝ
    ሁሉንም ነገር ከብር ጋር ያያይዙታል ጎበዝ ማን ሳይከፈለው ይደክማል

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 2 года назад +2

    ደስ ይላል ግን ሳቃችሁ በጣም ይረብሻል በተለይ ቃል ውይይይ ።ቀንሺሺ ጆሮዬ ተበሳ

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሁላችሁም በጣም ተምራላቹ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ

  • @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
    @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ 2 года назад

    ቃልዬ እወድሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ
    ሁሌም ሳቂ ክፉ አይንካሽ🙏🙏🙏🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 2 года назад +8

    ለመጀመርያ ጊዜ እማማ ዝናሽ አልጋቸው ላይ እነቃልዬን ሲያስቅምጡ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 года назад +15

    አለምዩ ሁላቹ ቃል ቤተሰብ ሰላም ሰላም ❤️እማማ ዝናሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +2

    ሁሉም ያምራሉ አለምየ❤ ግን በጣም ደስ ትለኛለች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +5

    አጭር ሰው አንቱ ሳይባል ያረጃል የአንተ ልጅ ናት ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ክክክክክ ዘኪ ተባረክ የአንተ መልካምነት እማማ ዝናሽን አቆይቷቸዋል እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰

    • @Mobile-rf3cq
      @Mobile-rf3cq 2 года назад

      አይምሮሽ አጭር ነው?

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +12

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +2

    ቃልዬ አለምዬ እደዛሬ ስቄ አላቅም አይ እማማዝናሽ ስወዳቸው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud❤❤

  • @dagmawitufa898
    @dagmawitufa898 2 года назад

    እጥቁኑ እናመሰግናለን። ለምን አቋረጣችሁት ደስ ብሎኝ እያየሁ ነበር

  • @mestawotyoutube1815
    @mestawotyoutube1815 2 года назад

    እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጥለሰን ቃል ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እማማ ዝናሽን ስለገኛችሁ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад

    ምነው ኤዋህ ከልባቸው እኮ ነው ከአገር ሰላም ጋራ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ደስስ ይላል

  • @abesha6307
    @abesha6307 2 года назад +11

    የዛሬዉ ይለያል ከሳቅ ማህደር ኧረ እማማ ዝናሽ ባይኖሩ ማን እንደዚህ ያስናል ኑሩልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад +4

    የኔእናት፣እማማ፣ዝናሺስወዳት፣፣እድሜናጤናይስጥልን

  • @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t
    @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t 2 года назад

    ጆሮውን ያዝ የሚያደርገውን ሠው አትጩኹባቸው የሚሰሙት በመጮህ ሳይሆን በተለሳለሠ ድምፅ ነው እደሽጤነኛም በቀስታ አይሠሙም ስለዚህ ስትጫጩ ጆሯቸው የመስማቱ እድል ይቀነሳል

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 года назад +3

    😁😁😁😁😁😁😁 ወይ እማማ ዝናሺ የኔ እናት ሺ አመት ኑሩልን ሆዴን አመመኝ እኮ እቱክኒ አላሉም

  • @abrhamabrham2052
    @abrhamabrham2052 2 года назад +1

    የወለዳችሁት ይባረክ ካገር ሰላም ጋራ በቃኝ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +32

    የዘኪ እናት እኮ ማር ናቸው

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 Год назад

    ቃል ጥሩ ሰው ነሽ 🥰🙏

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ውድያገሬልጆች ኦኳንሰላም መጣችሁ ማሻአላህ በጣም ደሥይላል እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @birtukaben
    @birtukaben Год назад

    Wudochiye egziabher ytebkachihu❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 2 года назад

    እንዴት ነው የሚገኙት ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +14

    *መቸም ለሁለም ሰዎች እንደ እማማ ዝናሽ ያለ አያት ወይም እናት ያላዬ አይኖርም 😁😂🤭🤭🥰😍እማማ ዝናሽ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ነው እናታችን ናቸው የእናንተ እንዴት ነበሩ አያቶቻችሁ ተናገሩ ኮምቱ 🤭😂አይይ እማማ ዝናሽ ሚድያውን ተቆጣጥረውታል 🤭🥰😍እድሜዎትን ያርዝመው በዛውም በእኔ official መጥቻለሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🥰😍💚💛❤️*

    • @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ
      @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ 2 года назад

      እሺ ውንድማቾን ከነዓን

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      ሚስኪን እማማ ዝናሺ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      ሳቅ ታበዛላችሁ አለቀጥ ቀንሡ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      ኣሮም ናችሁ እንደ ቃል

    • @ፅጌየማርያምልጅ
      @ፅጌየማርያምልጅ 2 года назад

      @@thfg8981 ሆሮሞ ብቻ ነው እንዴ ሆሮሚያ ክልል የሚኖረው

  • @meronnaga9715
    @meronnaga9715 2 года назад +3

    አየ እማማዝናሽ አሳቁኝ 😂😂😂😂😂 እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 2 года назад

    እማማ ጆሮ ማዳመጫ
    (hearing aid) ሞክረው ይሆን?

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 2 года назад +3

    የኔ ማሮች እማማ ዝናሸን የኔ ውደ እናት❤❤

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +8

    💞💞ዋውው ሁላችሁንም እወዳችሃለው እንየውስ ግን እኔ እኮ አፍቃሪው ነኝ 😘😘እስከሚለቀቅ ይሄን የምታነቡ ሁሉ የመዳም ቅመሞች የእኔዎቹ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ💞💞💞💞👈👈👈

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 года назад

    እማማዝነሽዬ እሳቸው ጋር ማስመሰል የለ እንደህፃን ሃቅ ሃቋን ደስሲሉ😂😂😍

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +3

    የሳቅ ንጉሶቹ አደመቃችውት እማማ ዝናሽዬ በጣም ወደዋችዋል

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 6 месяцев назад

    አይ፡እማማዚነሺ፡ቀልደዬለሚ እደመቻ፡አለሀ፡የሪዙመዉ🎉🎉❤❤

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 года назад +8

    እንኳን ደህና መጣቹ ቃሊ እማማ ዝናሽ ረጅም እድሜ ተመኘውሎት
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ በቅንነተ ደምሩኝ አትለፉኝ አደራ😍😘😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni mari❤❤❤

    • @Gurage4
      @Gurage4 2 года назад

      @@yordi8453 ውዴ የመጀመራው ፓሰወርድጠፍኝ ቤተሰብነበርን ነይደምሪኘ እምወድ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 2 года назад

    kalye mnew akuaretshiw tyakewn sansemaw ? part 2 lakiln

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Год назад

    በጣም ደስ ትላላችው እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 года назад

    Kaliye alemiye Ekwan beslam wdEmama znashye gametachu ❤❤❤❤

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 2 года назад +1

    ሰላም የቃል ቤተሰብ በሙሉ ደሰ ትላላችሁ እነ አለምየ ሁላችሁም😍😍

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 2 года назад +1

    እንኳን አድርሳችሁ

  • @አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ

    በጣም አስተዋይ እናት

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 2 года назад

    ቃልዩ ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ

    ሳቃችሁን ቀንሱት እደት እንደማመጥ በህግ እንደማመጥ እማማ ዝናሽየ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 года назад

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይጨምርልዎት ምክሩዋ እና ጨዋታዋ እድሜ ይጨምራል ደስ ስትሉ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 года назад

    ውይ።እማማ ዝናሽ እድሜዎትን።ያርዝምልን።እኔም።ባያቸው።ብዬ እመኛለው

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 года назад

    እማማ ዝናሸዬ እረጅም እድምና ጤና ይሰጣችሁ ፍልቅልቁቾ ታምራላችሁ 😘😘😘😘

  • @eyerusalemeyerusalem6833
    @eyerusalemeyerusalem6833 2 года назад +2

    😀😀😀Lemi ensaro antisocia merabeate kemecha jemro new oromiya yehonew hooo semen shewa amara kelell

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 года назад +1

    ቃልን ወደዋታል እማማዝናሽ ።ህፃን መስላት እኮነው።እሹምድነው እያሉ የሚያጫውቷት። ክክክክክክክክክክክክክክክክኮክክ

  • @mareyamareya5374
    @mareyamareya5374 2 года назад +1

    በጣም ደስ ስትሉ ቃልየ

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 2 года назад

    ቃል ውድድ ነው ያረግዋት ማማ ዝናሽ ኣንዳንዴ እየሄድሽ ፋፋ ኣርግያቸው የብር ነገር 😀😀😀😀😀

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 года назад +1

    ወይ አልሚዬ መዝሙር ዘምሩልኝ ነው. እንጂ እንዴት ዝፈኑልኝ ትያለሽ

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 года назад +6

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኖ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 года назад

    ሰፈልግሸ የኔፍልቅልቅ ቃልዬ

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 2 года назад

    በማርያም እዴትእደሳኩ. ሳይከፍል ሳይደርስም አላሉም

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 2 года назад

    ገና ጨዋታ ሴይጀምሮ የሳቅሁት ነገርስ 😂😂😂😂ኑሮልኝ ቃልዬ ሳቅሺ እኩ ያሥቀኛል እረጂም እድሜና ጤና እማማያ ዝናሺ

    • @silasila926
      @silasila926 Год назад

      ቤቱ፡ሁሉ፡ውልኪችነው

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад +1

    አራ ቪዲዮ በጣም አጥረ አይጠገብም ጫወታቻው❤️❤️💕💕💕💕💕💕እናትን በፍቅር ና በደስታ ነው የተቀበሉት እማማሽናሽ

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 2 года назад +1

    ጎበዞች በርቱ

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ማር በሁለት አካዉንት ነዉ የምከታተልሽ

  • @tizuethiopia1710
    @tizuethiopia1710 2 года назад

    ቃልዬ ሳቅሽ በጣም ደስ ይለኛል ❤

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 2 года назад

    😂😂😂😂😂እማማ ዝናሽ ወይኔ በሳቅ እድሜ ጤና ይስጥዎት 😂😂😂😂

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 года назад

    ቃልዬ እኔም እናተን ባገኝአቻው እናተን ደስይለኝነበል ቃል እናአለምዬ

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 2 года назад

    Ewye yene konjw kalye wedewhale 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 года назад +16

    ሳቁን ታዲያ ቀነስ ኣድርጉት እባካችሁ ዝም ብሎ መገልፈጥ ደስ ኣይልም ረጋ በሉ ማማ ዝናሽ ኮሚክ ኣይደሉም ትልቅ ሴት ናቸው🙏

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 2 года назад

      ትክክል

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад

      🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂

    • @hanan2237
      @hanan2237 2 года назад

      👍👍👍

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 2 года назад

      ከከከከከከከከከ

    • @abezashbeshir5688
      @abezashbeshir5688 2 года назад

      የሳቂ ምንጭ የ ሰላም አምላክ
      ሲሰጥ ናው አፍሽን አትክፈቺ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 2 года назад +1

    Woine kaluye Abuye nage… kemama zinash gar honash besak gadelachiuge iko… damo inidat wadadwachiu …aligachew layi inidat asikamatush??? Zekariyas ina misitu bicha naberu Fekad yalachaw 😂😂😂😂❤❤️❤️❤️

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 2 года назад

    እማማ ዝናሽኮ ሱስ ናቸውኮ ውይይ 😂 እድሜ ይስጦት እማማ ዝናሽዬ😘 የሰጡትን አስተያየት ሳንሰማ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ስው ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል እግዚአብሔር ካነሳንና ከፍታ ፖታ ላይ ካስቀመጠን ማንም አይጥለንም እና እግዚአብሔር ከፍታ ፖታ ላይ ያኑራችሁ💔

  • @jerrykassatube2916
    @jerrykassatube2916 2 года назад

    ቃልዬ ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂ💞💓💓💖

    • @fozefeker6964
      @fozefeker6964 2 года назад

      እረ ትንሽ ድምፀን ትቀንስልን ሆ አታበረታቱ በጣም ትጮሀለችኮ😁😁😁

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 года назад

    የመጀመራው ፓሰወርድ ጠፍኝ ደምሩኝ😥

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 2 года назад

    ዝባዚንኪወች ምንም ቁም ነገር የለለበት የሚመለከታችሁንም ማሳቅ የማትችሉ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад

    ኣሰይይይይይይይይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘🙏🏽ጽቡቃተይ ኣናቢስ 🤣

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 2 года назад

    Kalye tensh chuhet kensh enwedshalen

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም መጨርሻ ያሳመርልን እንደማማ ዝናሽ የምትሉ አሜን በሉ አሜን አሜን

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @meritesfaye1474
    @meritesfaye1474 2 года назад

    ወይኔ እማማ ዝናሽዬ
    ሁሉንም ነገር ከብር ጋር ያያይዙታል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +1

    አወማማ ዚናሺ ቃልየ ሰወዳቹህህህህ😁😁😁

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 2 года назад

    ቃልዬ በናትሽ መልሽልኝ ለሚ ወደ አድስ አበባ መዳረሻ ነው አይደል በናታችሁ ቃልዬ መልሱልኝ

  • @meklithailugamelak1964
    @meklithailugamelak1964 2 года назад +2

    Emama Zinasheye🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 года назад +1

    እውነቷን ነው እማማ ወሎ ውስጥ ለሚ የሚባል አለ🥰❤️
    ወሎ ነው አለች🥰❤️❤️

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +3

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ
    የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ🌹🌹

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 2 года назад

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ሰላም ለእናንተ ይሁን ወድ የሀገሬ ልጆች ባለችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ነው ቃልየ የኔፍልቅልቅ በሉ እኔንም ሸርር ሰብስክራይብ አድርጉኝ እማማ ዝናሽየ እድሜ ይስጠወት 💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Abrsh-fj4se
    @Abrsh-fj4se Год назад

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebasefa66
    @zeynebasefa66 2 года назад

    ቃልየስወዲሽ

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 2 года назад +5

    ስታምሩ ውብች ነችሁ 🥰🥰🥰

    • @mekdes8920
      @mekdes8920 2 года назад

      እማማ ዝናሽ ቅመም ነች ዊውዊው ስትምሩ 🤣🤣ፍልቅች🥰🥰🥰

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 года назад

    ለምን ተቆረጠ ወይ እማማ ዝናሽ እና ዘኪ

  • @abebahelen9259
    @abebahelen9259 2 года назад +1

    ወይኔእማማዝናሽዘናአረጉንቃልየበእዉነትበርቱእወዳችኋለሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni mari❤❤❤

  • @halimamohamad6454
    @halimamohamad6454 2 года назад

    ይችን ሰትዮ እወዳት ነበር ግን ይሂን ተከሲስ ዘካርያስ ስለጠላሁት እያት እያት አይለኝም ይሀ ዘረኝ ደንህን ያጥፋዉ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 года назад +5

    ጩኸታችሁን ቀነስ አድርጉት

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 года назад

    Wow so good to see I love ❤️ it’s

  • @አለምዝ
    @አለምዝ 2 года назад +1

    ውድድድድ💓😍😍😍❤❤❤❤