Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መከተል ከምንም በላይ ወከባ__ውጥረት የሌለበት እረፍት ማግኘት ነው ተዋህዶን ለመከተል መመረጥ ያስፈልጋል የኔ እህት ተመርጠሻል በቤቱ ያፅናሽ ዬሚ ያሬዶ ሲያስረዳሽ ተከታትያለሁ ምንም አትሰሚም ነበር እኔ ተናድጄብሽ ነበር እውነቱ ገብቶሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ያሬዶም ለትግስትህም አናመሠግናለን
በምድር ፈንጭታችሁ ወደ ዘለዓለም እሳት ድን ከመጣል ከዘለዓለም ጌታ መጣበቅ አይሻልም? ኦርቶ አታድንም ምንድን በኢየሱስ ብቻ ነው አይ መሸወድ😢😢😢
ጥሩ እይታ ነው Alem
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ሰላም ለእናተ ይሁን የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤አርበኞቻችን!!!!!!
እኔ ብደጅ ቆሜ አንኳለሁ ማንም ድምፄን ቢስማ ወደ እሱ እገባለሁ የኛ ልብ የሚከፈተው ለኢየሱስ እንጂ ሌላ አንከፍትም በጎቼ ድምፄን ይስማሉ እነሱም ያውቁኛል ከነፍሳችን እረኛ ኢየሱስ የትም አንሔድም ከኢየሱስ ውጭ ቤዛ እዳኝ የለም
ፓስተርሽኮ ልጅ ራሱ እሰጣለሁ እያለ ነው ለእሱ ነገሪዉ
ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወቱን የስጠን ሰዎች እንዲድኑና ህይወት እንዲሆንልን እንጂ ለውድድር አልመጣም ህይወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁ መጣሁ አለ ኢየሱስ ሌባው ሊስርቅ ሊገድል ይመጣል ህይወት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
ከኪሱ ውስጥ ሲያወጣ እሷ የምታውቀው ነገር አልነበረም። የወንድሙ ሚስት ደግሞ የጠየቀቻት እንደምታውቅ እርግጠኛ ሆና ነው። ድራማው አልቋል!። እኔ ግን እነዚህ አዳራሽ ውስጥ ያሳለፍኩት ግዜ ይቆጨኛል!!!
ክርስትና መገለጥ ነው የልጁ ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ይብራላችሁ እስኪ ከጫት ቤት ከሽሻ ከመጠጥ ቤት ያሉትን በጠንቋዮች አባቶች በሚባሉ የተደገመባቸው በምን ኃይል ነፃ እየወጡ እንደሆነ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጥበብ በልጆቿ ትከብራለች
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል🎉🎉🎉🎉❤
የእግዚአብሔር ልጅነትን የማግኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት።ኑ ተመለሱ
ማርያምን እውነትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ወደ ሞሞምትትት😂😂😂
ልጁ ያለው ህይወት አለው ልጁ የሌለው ህይወት የለውም ይላል የእግዚሀብሄርቃል :: ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለሀጥያተኞች ሞተዋልና ስለፃድቅ የሚሞት በጭንቅይገኛልና ስለቸርሰው እንክዋን ሊሞት የሚደፍር ምንአልባት ይገኝ ይሆናል ነገር ግን ገና ሀጥያተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለኛያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል ይልቁንስ እንግዲህ በደሙ ከፀደቅን በእርሱ ከቁጣው እንድናለን ::ሮሜ5:6-9
ውይ መናፍቃን ከቅጠል መውለድ ጀመራችሁ .... ታሪከኞች ናችሁ ...እናንተ ባትኖሩ በምን እንደሰት ነበር ኪኪኪኪኪኪ....ስም እንስጠው ... በቀለ ቅጠሉ ይባላል ኪኪኪኪኪ😂😂😂
የበሰብሰ ዝናም አይፈራም ማለት ነው?😂😂😂
በቀለ ቅጠሉ 😂😂😂😂
እና ልጁ የማን ልጅ ሊባል ነው የቅጠል ልጅ 😂😂😂😂😂
Egzyabhr chelema wosxi yalotin wode biranu yimelsachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ameni
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል
5 ያበዱ ሰዎች መጡ ብላቹ ጧፍ ስታበሩ አታፍሩም እኛ 40ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ወደ ጌታ መጥቶ ጫካ እናቃጥል??? በጥናት የተደገፈ በቀን በትንሹ 35,000 ሰው ወደ ጌታ ወንጌል አማኞች ይመጣል። ለ 5 ሰው ጧፍ ካበራቹ ለእኛ በአለም ላይ ያለውን ጫካ እናቃጥለዋ???
wooooowgena Anebezalen ❤❤❤❤
እልልልልልልልል ❤ እልልልልልልልልልልል ❤አሜን❤ይሑን❤ይደርግልን❤አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
Amen Egzbhar Yetemsgen Yehun ❤❤❤
ወይኔ አዘንድሮ ምንፍቅና ሰልጥኗል ለካ😅
አይሽው አይደል
ምንፍቅና በክርስቶስ ላይ በር ዘግቶ ከእነ ጣጡስ ጋር ማመንዘር ነው። ዮሐ 14፥6ን ያንብቡ
ወንድማችን ሴት ለሴት ሲሳሳሙ የተጸነሰውስ ልጅ አባቱ ማን ነበር መለስ ተብላችሁ ገድላችሁን አንብቡ በተጨማሪ ከመጀመሪያ ያልዳኑ ሰዎች ናቸው በኋላ የሚክዱት እና የጠፋ ቢጠፋ አይደንቅም ያሳዝናል እንጂ ወደ ባሰ ጥፋት
አይ መናፍቆች እግዚኦ ተረት ተረታቸው ማለቂያ የለውም ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ሞቷል
@@tigstuersumo6454መቼ አልሰማሁም አይ ጴንጤ ለዚህ ነው ለስልሳ የተበጣጠሳችሁት 😂😂😂😂
ተረትተረትማ የአለምን አዳኝ ክርስቶስን ክዶ በማያድን ድርጅት (ኦርቶዶክስ) መታመን ነው
አማረ እባላለሁ እኔም አሁን አማረ እያልኩ ነው።🙏👍🙏
እነደማረብህ ኑር
Guzoo wd orthodox ❤❤❤❤
የማይቀር ነው
ብዙ ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶ እነ ጣጡስ ስለተፈበረኩ ነው😂😂😂
አልገብቶኝም
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤💚💚
😂😂😂😂😂😂😂𝒆𝒓𝒆 𝑨𝒎𝒆𝒍𝒂𝒌𝒆 𝒉𝒐𝒚 𝒍𝒆𝒚𝒕𝒆𝒉 𝒎𝒆𝒕𝒂 😔😔𝒆𝒔𝒉𝒊 𝒍𝒋𝒖 𝒚𝒎𝒆𝒏 𝒏𝒘😮😵💫
ልጁ የፓስተሩ ማሆኑነው በቃ 😂😂😂
አሁን ይኸ እርግዝና የቅጠሉ ነው😂😂😂
ልጁ፡የማን፡ሊባል፡ነውያንተ፡ወይስ፡የቅጠሉያንተ፡ካልሆነ፡ሲወለድ፡ስሙን፡ዛፊ፡ወይም፡ቅጠሉ፡በለውአዲራሻችሁ፡ውስጥ፡አንድኳ፡የሚያስተውል፡የለም፡አሜን፡ብቻ፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮቴስታንት ውስጥ ያሉት ፍጥረታዊ ሰዎች ሁሉ ተጠራርገው ይወጣሉ።
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔኮ አጨብጫቢው ነው እሚገርመኝ😅😅😅😅😅😅😅😅
ሰው ከተማረ ማንበብ እና መፃፍ ከቻለ እንዴትም ቢሆን ኦርቶዶክስ መሆን አይችልም። ማንበብ ከቻለ መፅሀፍ ቅዱስን ያነባል ካነበበ ደግሞ የኦርቶዶስ ስርአት እና አካሄድ በሙሉ የሴጣን መሆኑን በቀላሉ ማወቅ ይችላል። እኔ ማንበብ ስጀምር ነው ኦርቶዶክስ ትክክል አለመሆኗን ያወኩት ለዛም ነው ቄሶቹ Bible እንዳናነብ ሚፈልጉት።
ምስኪን!!!
@@Afomi-n7jምስኪኖችማ ከዘላለም ሕይወት ሞትን ምርጫቸው አድርጎ እግዚአብሔርን ለማስቀናት ጠዖታትን የሙጥኝ ያሉ ናቸው
Hahahahahah sw kiqetl maregizi jimeri hah😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልጁ ግን አረንጓዴ ሆኖ ከተወለደ የሚቀጥሉት ደግሞ ቢጫና ቀይ መሆን አለብስቸው!!!!!
ኧረ ተው እንደዚህ አይባልም😀😀
እንዴት ይገርማሃል? ወደስኦልም አለ አይደለ? ኦርቶዶክስ መሆን እድለብስነት ነው።ኢትዮጵያ ውስጥ አብዘኛው ሰው ወይም ሙስሊም ወይም ጴንጤ ካልሆኔ በየትኛውም ጉራጉርም ውስጥ ያለው በጠቅላላ ኦርቶዶክስ ነው።ፈጣሪ ከወደደኝ ኦርቶዶክስ አያድርገኝ።
እልልልልልልል❤
Lebeysetacu:
እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂 ketalu
አስቸገሩን እኮ
ልጁ አባቱ ማነው? ስም ላውጣለት? የማነው ቅጠሉ ብዬዋለሁ
ደጄ የተዋሕዶ እንቁ🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን
እንዴት ጠረጠርሽ እንዲህ የሚያቅ አለዉ ብለሽ ማሰብሽ እውነት ያለው ከዚህ ነው
ቀልዳቸው አይጠገብም
ዘሌ ተመልከት እንግዲህ
ሰው በጤናው ከሆነ ከ ጌታ ወደ ኦርቶዶክስ አይሄድም 40ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ወደ ጌታ መቷል, 5 ያበደ እንደ ቢኒያም ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች መጡ ብላቹ ማበዱ የጤና ነው?? ገና ሁሉም በየተራ ይመጣል
ohhh my lord you talk those all my beautiful people hell😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
Ahunme. Bazye. Laye. Neninwa. Ya. Eysus. Debra. Metykwa. Eskya. Asrdube. Enate. Yazte. Emnat. Saweh
😂😂😂😂😂
መጵሀፍን ይነበበ ኦርቶዶክስ አይሆንም
😅😅😅
እልልልልል
ልቦናይስጣቺው😂😂😂😂 😂ላይ ያሉ
ቅጤል😂😂😂😂😂😂😂😂
ታድያ መፅፍ ቅዱስ ካለ ሲስበክ ስምተን አናውቅም ሲስበክ የምንስማው ሌላ ፌስ ቡክ ላይ ለሕይወት ሳይሆን እሽነፍኩ ውድድር እንጂ እውነት ለእግዚአብሔር ቀንታችሁ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ነፃ ያወጣል ስውሁሉ በጫት በመጠጥ በስድብ በሲጃራ ለምን ነፃ አልወጡም ፍሬው መገለጥ አለበት ፍሬ የሌለውን አይቀበለውም በፍሬያቸው ይታወቃል ስለሚል የእግዚአብሔር ቃል
ጫት 😅ነው😅ቃሙ😅ምርጥ😅ነው😅ምርቃና😅ያስረግዛል😅ጨብሲው😅እዩ😅ጩፋነው
ከቅጠል የሚወለደው ትል ብቻ አባቼ አትሸወድ
ኧረ ተው ገደልካቸው
10‚000 ግባ፡፡ጥርስህንም ዉሃልክ አስገባ!በትፎዞ ላደነዘዝከዉ ነፍስ ብዛት ትጠየቅበታለህ፡፡
Gabcha kbur new megntawm kdus new ylal meshafu yemtawerutn atawkumna lbona ystachw
Ktelu newa aebatu 😂
ይሁና እንግዲህ
አባቱ😅የቅጠሉ😅ግድ😅ነው😅ጫት😅ከሖነ😅ምርቃና😅ነው😅አባቱ😅ሌላ😅ከሖነ😂ግዱ😂ነው😂አባቱ😂
የአንተ አገላለፅ ይለያል
በቀን 35,000 ሰው ወደ Protestant ይመጣል የሚለውን ጥናት አላያችሁም??? ሰው በ1 ጊዜ መፅሀፍ ቅዱስን እና የሴጣን መፅሀፍን ገድላት ድርሳናትን ማንበብ አይችልም።
ጥናቱን ላክ እና እንየው እስቲ መረጃ አምጣ
ገና አይንህ እያየ ህዝቡ ተጠራርጎ ከዚህ እርኩስ ፀረ ክርስቶስ ሀይማኖት ይወጣል:: ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች!!!
😂😂😂😂የኛ ተመራማሪ ገና አዳራሽ ባዶ ይቀራል
😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅አቤት ዉሸት ከእውት ያርቅ ቢሰማ😢😢😅
❤❤❤❤
ሂድ እንግዲህ ጠረረረረረም አቡጀዲ ሲተረተር
ልጁ የማነው የቅርብ ነው
እንሱጋ፡ሙቀትክ፡እጂ፡እውቀት፡የለም፡ከእውቀት፡ነፃ፡ናቸው፡አይዞሽ፡
በትክክል ገልፀሽዋል
ከእንደዚህ አይነት ቦታ መጥተው ኦርቶዶክስትን ሲከራከሩ አለማፈራቸው ጠንቋይ ሁላ
አይገርምም
እኔ የሚገርመኝ ህዝቡ ጅልነት አይምሯቸው ልክ አይመስለኝም ህዝቡ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጫት ነዉ የበሉት በሚሪንዳ እያወራረዱ😂😂 የቅጠል ልጅ
Rivival of orthodox
Yes
Anbbe yematawk yezemenu pante agnteh melesku bleh taweraleh? Ante wst geta slelh stkefet bado neh.
አይ አንቺ🙄
Egzu. Mahrne. Kerstuc
የቅጠሉ ፡ ልጅ ፡ ነው
ቅጠሉ
በቅጠል
ገድል አንብበክ ነው
የተቃጠለ ነገር ይሸታል 😂😂😂😂
Orthodox degmo yanebal ? Yanebebe ema pente new yemihonew
አይ አንቺ.. . ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
❤❤❤
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
እልልልልልል❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መከተል ከምንም በላይ ወከባ__ውጥረት የሌለበት እረፍት ማግኘት ነው ተዋህዶን ለመከተል መመረጥ ያስፈልጋል የኔ እህት ተመርጠሻል በቤቱ ያፅናሽ ዬሚ ያሬዶ ሲያስረዳሽ ተከታትያለሁ ምንም አትሰሚም ነበር እኔ ተናድጄብሽ ነበር እውነቱ ገብቶሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ያሬዶም ለትግስትህም አናመሠግናለን
በምድር ፈንጭታችሁ ወደ ዘለዓለም እሳት ድን ከመጣል ከዘለዓለም ጌታ መጣበቅ አይሻልም? ኦርቶ አታድንም ምንድን በኢየሱስ ብቻ ነው አይ መሸወድ😢😢😢
ጥሩ እይታ ነው Alem
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ሰላም ለእናተ ይሁን የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤አርበኞቻችን!!!!!!
እኔ ብደጅ ቆሜ አንኳለሁ ማንም ድምፄን ቢስማ ወደ እሱ እገባለሁ የኛ ልብ የሚከፈተው ለኢየሱስ እንጂ ሌላ አንከፍትም በጎቼ ድምፄን ይስማሉ እነሱም ያውቁኛል ከነፍሳችን እረኛ ኢየሱስ የትም አንሔድም ከኢየሱስ ውጭ ቤዛ እዳኝ የለም
ፓስተርሽኮ ልጅ ራሱ እሰጣለሁ እያለ ነው ለእሱ ነገሪዉ
ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወቱን የስጠን ሰዎች እንዲድኑና ህይወት እንዲሆንልን እንጂ ለውድድር አልመጣም ህይወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁ መጣሁ አለ ኢየሱስ ሌባው ሊስርቅ ሊገድል ይመጣል ህይወት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
ከኪሱ ውስጥ ሲያወጣ እሷ የምታውቀው ነገር አልነበረም። የወንድሙ ሚስት ደግሞ የጠየቀቻት እንደምታውቅ እርግጠኛ ሆና ነው። ድራማው አልቋል!። እኔ ግን እነዚህ አዳራሽ ውስጥ ያሳለፍኩት ግዜ ይቆጨኛል!!!
ክርስትና መገለጥ ነው የልጁ ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ይብራላችሁ እስኪ ከጫት ቤት ከሽሻ ከመጠጥ ቤት ያሉትን በጠንቋዮች አባቶች በሚባሉ የተደገመባቸው በምን ኃይል ነፃ እየወጡ እንደሆነ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጥበብ በልጆቿ ትከብራለች
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል🎉🎉🎉🎉❤
የእግዚአብሔር ልጅነትን የማግኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት።ኑ ተመለሱ
ማርያምን እውነትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ወደ ሞሞምትትት😂😂😂
ልጁ ያለው ህይወት አለው ልጁ የሌለው ህይወት የለውም ይላል የእግዚሀብሄርቃል :: ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለሀጥያተኞች ሞተዋልና ስለፃድቅ የሚሞት በጭንቅይገኛልና ስለቸርሰው እንክዋን ሊሞት የሚደፍር ምንአልባት ይገኝ ይሆናል ነገር ግን ገና ሀጥያተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለኛያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል ይልቁንስ እንግዲህ በደሙ ከፀደቅን በእርሱ ከቁጣው እንድናለን ::ሮሜ5:6-9
ውይ መናፍቃን ከቅጠል መውለድ ጀመራችሁ .... ታሪከኞች ናችሁ ...እናንተ ባትኖሩ በምን እንደሰት ነበር ኪኪኪኪኪኪ....ስም እንስጠው ...
በቀለ ቅጠሉ ይባላል ኪኪኪኪኪ😂😂😂
የበሰብሰ ዝናም አይፈራም ማለት ነው?😂😂😂
በቀለ ቅጠሉ 😂😂😂😂
እና ልጁ የማን ልጅ ሊባል ነው የቅጠል ልጅ 😂😂😂😂😂
Egzyabhr chelema wosxi yalotin wode biranu yimelsachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ameni
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል
5 ያበዱ ሰዎች መጡ ብላቹ ጧፍ ስታበሩ አታፍሩም እኛ 40ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ወደ ጌታ መጥቶ ጫካ እናቃጥል??? በጥናት የተደገፈ በቀን በትንሹ 35,000 ሰው ወደ ጌታ ወንጌል አማኞች ይመጣል። ለ 5 ሰው ጧፍ ካበራቹ ለእኛ በአለም ላይ ያለውን ጫካ እናቃጥለዋ???
wooooowgena Anebezalen ❤❤❤❤
እልልልልልልልል ❤ እልልልልልልልልልልል ❤አሜን❤ይሑን❤ይደርግልን❤አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
Amen Egzbhar Yetemsgen Yehun ❤❤❤
ወይኔ አዘንድሮ ምንፍቅና ሰልጥኗል ለካ😅
አይሽው አይደል
ምንፍቅና በክርስቶስ ላይ በር ዘግቶ ከእነ ጣጡስ ጋር ማመንዘር ነው። ዮሐ 14፥6ን ያንብቡ
ወንድማችን ሴት ለሴት ሲሳሳሙ የተጸነሰውስ ልጅ አባቱ ማን ነበር መለስ ተብላችሁ ገድላችሁን አንብቡ በተጨማሪ ከመጀመሪያ ያልዳኑ ሰዎች ናቸው በኋላ የሚክዱት እና የጠፋ ቢጠፋ አይደንቅም ያሳዝናል እንጂ ወደ ባሰ ጥፋት
አይ መናፍቆች እግዚኦ ተረት ተረታቸው ማለቂያ የለውም ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ሞቷል
@@tigstuersumo6454መቼ አልሰማሁም አይ ጴንጤ ለዚህ ነው ለስልሳ የተበጣጠሳችሁት 😂😂😂😂
ተረትተረትማ የአለምን አዳኝ ክርስቶስን ክዶ በማያድን ድርጅት (ኦርቶዶክስ) መታመን ነው
አማረ እባላለሁ እኔም አሁን አማረ እያልኩ ነው።🙏👍🙏
እነደማረብህ ኑር
Guzoo wd orthodox ❤❤❤❤
የማይቀር ነው
ብዙ ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶ እነ ጣጡስ ስለተፈበረኩ ነው😂😂😂
አልገብቶኝም
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤💚💚
😂😂😂😂😂😂😂𝒆𝒓𝒆 𝑨𝒎𝒆𝒍𝒂𝒌𝒆 𝒉𝒐𝒚 𝒍𝒆𝒚𝒕𝒆𝒉 𝒎𝒆𝒕𝒂 😔😔𝒆𝒔𝒉𝒊 𝒍𝒋𝒖 𝒚𝒎𝒆𝒏 𝒏𝒘😮😵💫
ልጁ የፓስተሩ ማሆኑነው በቃ 😂😂😂
አሁን ይኸ እርግዝና የቅጠሉ ነው😂😂😂
ልጁ፡የማን፡ሊባል፡ነው
ያንተ፡ወይስ፡የቅጠሉ
ያንተ፡ካልሆነ፡ሲወለድ፡ስሙን፡ዛፊ፡ወይም፡ቅጠሉ፡በለው
አዲራሻችሁ፡ውስጥ፡አንድኳ፡የሚያስተውል፡የለም፡አሜን፡ብቻ፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮቴስታንት ውስጥ ያሉት ፍጥረታዊ ሰዎች ሁሉ ተጠራርገው ይወጣሉ።
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔኮ አጨብጫቢው ነው እሚገርመኝ😅😅😅😅😅😅😅😅
ሰው ከተማረ ማንበብ እና መፃፍ ከቻለ እንዴትም ቢሆን ኦርቶዶክስ መሆን አይችልም። ማንበብ ከቻለ መፅሀፍ ቅዱስን ያነባል ካነበበ ደግሞ የኦርቶዶስ ስርአት እና አካሄድ በሙሉ የሴጣን መሆኑን በቀላሉ ማወቅ ይችላል። እኔ ማንበብ ስጀምር ነው ኦርቶዶክስ ትክክል አለመሆኗን ያወኩት ለዛም ነው ቄሶቹ Bible እንዳናነብ ሚፈልጉት።
ምስኪን!!!
@@Afomi-n7jምስኪኖችማ ከዘላለም ሕይወት ሞትን ምርጫቸው አድርጎ እግዚአብሔርን ለማስቀናት ጠዖታትን የሙጥኝ ያሉ ናቸው
Hahahahahah sw kiqetl maregizi jimeri hah😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልጁ ግን አረንጓዴ ሆኖ ከተወለደ የሚቀጥሉት ደግሞ ቢጫና ቀይ መሆን አለብስቸው!!!!!
ኧረ ተው እንደዚህ አይባልም😀😀
እንዴት ይገርማሃል? ወደስኦልም አለ አይደለ? ኦርቶዶክስ መሆን እድለብስነት ነው።ኢትዮጵያ ውስጥ አብዘኛው ሰው ወይም ሙስሊም ወይም ጴንጤ ካልሆኔ በየትኛውም ጉራጉርም ውስጥ ያለው በጠቅላላ ኦርቶዶክስ ነው።ፈጣሪ ከወደደኝ ኦርቶዶክስ አያድርገኝ።
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
እልልልልልልል❤
Lebeysetacu:
እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂 ketalu
አስቸገሩን እኮ
ልጁ አባቱ ማነው? ስም ላውጣለት? የማነው ቅጠሉ ብዬዋለሁ
ደጄ የተዋሕዶ እንቁ🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን
እንዴት ጠረጠርሽ እንዲህ የሚያቅ አለዉ ብለሽ ማሰብሽ እውነት ያለው ከዚህ ነው
ቀልዳቸው አይጠገብም
ዘሌ ተመልከት እንግዲህ
ሰው በጤናው ከሆነ ከ ጌታ ወደ ኦርቶዶክስ አይሄድም 40ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ወደ ጌታ መቷል, 5 ያበደ እንደ ቢኒያም ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች መጡ ብላቹ ማበዱ የጤና ነው?? ገና ሁሉም በየተራ ይመጣል
ohhh my lord you talk those all my beautiful people hell😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
Ahunme. Bazye. Laye. Neninwa. Ya. Eysus. Debra. Metykwa. Eskya. Asrdube. Enate. Yazte. Emnat. Saweh
😂😂😂😂😂
መጵሀፍን ይነበበ ኦርቶዶክስ አይሆንም
😅😅😅
እልልልልል
ልቦናይስጣቺው😂😂😂😂 😂ላይ ያሉ
ቅጤል😂😂😂😂😂😂😂😂
ታድያ መፅፍ ቅዱስ ካለ ሲስበክ ስምተን አናውቅም ሲስበክ የምንስማው ሌላ ፌስ ቡክ ላይ ለሕይወት ሳይሆን እሽነፍኩ ውድድር እንጂ እውነት ለእግዚአብሔር ቀንታችሁ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ነፃ ያወጣል ስውሁሉ በጫት በመጠጥ በስድብ በሲጃራ ለምን ነፃ አልወጡም ፍሬው መገለጥ አለበት ፍሬ የሌለውን አይቀበለውም በፍሬያቸው ይታወቃል ስለሚል የእግዚአብሔር ቃል
ጫት 😅ነው😅ቃሙ😅ምርጥ😅ነው😅ምርቃና😅ያስረግዛል😅ጨብሲው😅እዩ😅ጩፋነው
ከቅጠል የሚወለደው ትል ብቻ አባቼ አትሸወድ
ኧረ ተው ገደልካቸው
10‚000 ግባ፡፡ጥርስህንም ዉሃልክ አስገባ!
በትፎዞ ላደነዘዝከዉ ነፍስ ብዛት ትጠየቅበታለህ፡፡
Gabcha kbur new megntawm kdus new ylal meshafu yemtawerutn atawkumna lbona ystachw
Ktelu newa aebatu 😂
ይሁና እንግዲህ
አባቱ😅የቅጠሉ😅ግድ😅ነው😅ጫት😅ከሖነ😅ምርቃና😅ነው😅አባቱ😅ሌላ😅ከሖነ😂ግዱ😂ነው😂አባቱ😂
የአንተ አገላለፅ ይለያል
በቀን 35,000 ሰው ወደ Protestant ይመጣል የሚለውን ጥናት አላያችሁም??? ሰው በ1 ጊዜ መፅሀፍ ቅዱስን እና የሴጣን መፅሀፍን ገድላት ድርሳናትን ማንበብ አይችልም።
ጥናቱን ላክ እና እንየው እስቲ መረጃ አምጣ
ገና አይንህ እያየ ህዝቡ ተጠራርጎ ከዚህ እርኩስ ፀረ ክርስቶስ ሀይማኖት ይወጣል:: ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች!!!
😂😂😂😂የኛ ተመራማሪ ገና አዳራሽ ባዶ ይቀራል
😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅አቤት ዉሸት ከእውት ያርቅ ቢሰማ😢😢😅
❤❤❤❤
ሂድ እንግዲህ ጠረረረረረም አቡጀዲ ሲተረተር
ልጁ የማነው የቅርብ ነው
እንሱጋ፡ሙቀትክ፡እጂ፡እውቀት፡የለም፡ከእውቀት፡ነፃ፡ናቸው፡አይዞሽ፡
በትክክል ገልፀሽዋል
ከእንደዚህ አይነት ቦታ መጥተው ኦርቶዶክስትን ሲከራከሩ አለማፈራቸው ጠንቋይ ሁላ
አይገርምም
እኔ የሚገርመኝ ህዝቡ ጅልነት አይምሯቸው ልክ አይመስለኝም ህዝቡ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጫት ነዉ የበሉት በሚሪንዳ እያወራረዱ😂😂 የቅጠል ልጅ
Rivival of orthodox
Yes
Anbbe yematawk yezemenu pante agnteh melesku bleh taweraleh?
Ante wst geta slelh stkefet bado neh.
አይ አንቺ🙄
Egzu. Mahrne. Kerstuc
የቅጠሉ ፡ ልጅ ፡ ነው
ቅጠሉ
በቅጠል
ገድል አንብበክ ነው
የተቃጠለ ነገር ይሸታል 😂😂😂😂
Orthodox degmo yanebal ?
Yanebebe ema pente new yemihonew
አይ አንቺ.. . ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
እልልልልልል❤❤❤❤
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉