ሰበር ሰበር - ሶሪያ ያላሰበችው አሳዛኝ ነገር ሆነ ሁሉም ጥሰው ገቡ የተፈራው ጦርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии •

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 9 дней назад +39

    ፈጣሪ ለሶርያ ይድረስላት ሀያላን ሀገራት የሌሎች ዜጎች ሰቆቃ ምንም አያሳስባቸውም ሰላም ለሶርያ ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 9 дней назад +18

    ጌታ ሆይ ሶሪያዎቹን አስባቸው😢😢😢

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 9 дней назад +11

    እግዚአብሔር ሶሪያን ያስባት በእውነት ልብ ሰባሪ ነው ሶሪያወች ሰላም ናፍቀዋል

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 9 дней назад +29

    ሰላም ለናንተ ይሁን ዉድ ክርስቲያኖች እንኳን ለመላዕክ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃ በረከቱ ከሁላችን ጋር ለዘላለም ፀንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን !!!

    • @AshuMiraf
      @AshuMiraf 9 дней назад +2

      ሚካኤል የጌታ ባሪያ ነው አናንተ አንደምትሉት አይማልድም አይመለክም በዓልም የለውም እርሱ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው አያውቀውም አናንተ የምትሉትን ቀን ምክኒያቱም አምላኩን ይፈራል

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 9 дней назад

      Wey menafkan yhanm mawekachu tru newu ynate eysus ena ygha eysus kerstos ydegl maram lje ylyayal slze slgha ayagebachum

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 9 дней назад +6

    እግዛብሔር ሰላም ያርግላቸው አምላክ ለንፅሀን ደም አይፈሰሰ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    ያረቢ፣ሶሪያን፣አንተ፣ከዚህ፣መከራ፣አውጣት፣ያረቢ።ሀገራችንም፣ሰላም፣አጣልን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 9 дней назад +6

    ሠላም ኢትዮጵያ እናመሰግናለን አቤል

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 9 дней назад +28

    ድል አለም ላይ ላሉ
    ሙእሚኖች በሙሉ

  • @GenteKebde
    @GenteKebde 8 дней назад

    ማርያምን ሶርያውያን እኮ በጣም መልካም ናቸዉ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በላቸው

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 9 дней назад +3

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 3 дня назад

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቃ ቀሰ በቀሰ ወደ ሦስተኛው የዓለም 🌍 ጦርነት እየገባን ነው

  • @ZinetHusen-j5x
    @ZinetHusen-j5x 8 дней назад

    اللهم انصر اخواننا في سوريا وفي فلسطين عامة وفي غزة خاصة وفي بورما وفي الصين يارب العالمين...❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 дней назад +14

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለዓለም ያዉ ነዉ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝ እሱ ነዉ በእርሱ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 9 дней назад +4

      አሜን የመጨረሻ መምደሚያ ሌላ የሌለ አንድ ኢየሱስ ብቻ አዳኝ ሀሌሉያ ይሄን ጌታ ተቀብላችሁ ከሚመጣው ጥፋት ዳኑ

    • @asemalashyosef4855
      @asemalashyosef4855 9 дней назад +3

      አሜን🙏🙏

    • @TeddyAlazar
      @TeddyAlazar 9 дней назад

      አንተ ከይሲ መናፍቅ😂😅​@@blenmamoye1723

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 9 дней назад +2

      ብቸኛ በሀቅ የሚመለክ የምድር የሰማይ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 9 дней назад +3

      ​@@SaddHadfአላህ የአልዛና የማናት አባት ልጆቹን ያሳድግበት ተይው😂😂።እውነተኛው አምላክ ያህዌ አብወልድመንፈስቅዱስ አንዱ እግዚያብሔር ብቻ ነው።

  • @GjvjbGhkjjj
    @GjvjbGhkjjj 9 дней назад +2

    ችግሩ የምራባውያን ወይም የሀማስም ሳይሆን ችግር ፈጣሪዎች እራሳቸው ህዝቦችዋ ናቸው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 9 дней назад

      Leke new assad menem altefam nebern yaw ensu nachew lezhi yadersut teteyakim nachew bemejemerya dehashe belew ye sorya cersteyanen degmom ageren yemiyagelgelu doctrochun yetemaeuten bemulu ye cerstyan bite eytekomuwachew cerstyanen ALLAWKUBER EYALU TECHEFECHEFEWAL ERHE MENU SEWYIWENEM SAYKER ENDI ESRE BITE ENDIGENEBA YADERGUTE KEFATACHEW NEW BECHA DEgmo fetary yenetuwan dème ye hetanatochun yetebek new enji mibalew ezbu rasu new soreyan lezhi yadersut

  • @askask9433
    @askask9433 8 дней назад

    የዝህን እዝራኢል ለሆነ ሰዉየ አላህ ቁጣዉን ያዉርድበት
    ሰላም በአለም ላይ ይስፈን

  • @yaheyazekeriya6365
    @yaheyazekeriya6365 9 дней назад +4

    ታይላንድ በሞተር መሄድ ሰለቸን ይቀየርልን

  • @alemugamshu7084
    @alemugamshu7084 9 дней назад +2

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 9 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉selam la malaw alem yargilin

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 9 дней назад +2

    አቤል ለምን ታይላንድን ብቻ ታስተዋውቃለህ😢 አትዮጵያን አ/አ ለምን አታስተዋዉቅም? 🤔🤔

  • @arditube7340
    @arditube7340 9 дней назад +1

    አቤሎ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askask9433
    @askask9433 8 дней назад

    እወነት በትመነምንም አትበጠስም የእስራኢል መጥፊያ እየቀረበ እደሆነ ሁሉም ያምናል የህፃናት ደም ይፈርዳል

  • @abdukeyru
    @abdukeyru 9 дней назад +4

    ያ ረበል ኣለሚን እርዳታህ ስጣቸው

  • @ZinetHusen-j5x
    @ZinetHusen-j5x 8 дней назад

    اللهم عليك باعداء الملة فإنهم لا يعجزونك يارب العالمين.

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 9 дней назад +5

    እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ወደ ኑ አለ ኢየሱስ አንዲሁም ኢየሡስ ሠላሜን አሠጣችኃለሁ እኔ የምሠጣችሁ ሠላም አለም እንደምትሠጠው አይነት ሠላም አይደለም ብሎአል አናም ኢየሱስን በማመን እና በመቀበል ከዘላለም ሞት ከሲኦል አምልጡ የማምለጫው መንገድ አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ነው ዮ14:6

    • @fatumaomer7966
      @fatumaomer7966 9 дней назад

      እየሱስ ፍጡርነዉ መቸም የማይገባችሁ ዴዴቦች

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 9 дней назад +1

    ሻም ❤

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 9 дней назад +5

    እንደት ነዉ ሰዉ በሀገሩ ሴላም የሚያጣዉ

  • @bantamlakmulat5381
    @bantamlakmulat5381 9 дней назад +3

    አቤል አትሳሳት ከድጡ ወደ ማጡ አልገቡም።አንባገነኑ መሪ ስለተገረሠሠ የአንተ ስሜት ያሳብቅብሐል።ለምን የሶሪያ ጉዳይ ብቻ ይህንን ያህል እንዳስጨነቀህ እየቆየ ገብቶናል

  • @Hewe-b7y
    @Hewe-b7y 9 дней назад

    ሶርያ የዛሬ አስራምስት አመት ነበርኩባት ሶስት ዓመት ሰርቻለሁ ሰላምሽን ይመልሰው ፈጣሪ

    • @henntazd680
      @henntazd680 8 дней назад

      Tornt aobner ende eza eko adgagn nw

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 9 дней назад

    እግዚኦኦኦ😢😢😢😭

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 9 дней назад +7

    እስራኤል ለምን ኢሄ ሁሉ ግፍ ልኡል እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው ይፈርዳል ለእውነት መቆም ጥሩ ነው ለምን የንፁሀን ደም ይፈሳል አሜሪካም እስራኤልም ልቦና ይስጣችሁ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 9 дней назад

    Good Morning

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 9 дней назад

    🇨🇬 አቤል የወይኗልጅ ሰላምህ ይብዛልን አቤል ዜናበሰራህ ቁጥር ለምንድን ነዉ የታይላንድን ከተማ ብቻ የምታቀርበዉ ያዉም ከእኛዉ ድሃይቱ አዱገነት የማይሻል ምነዉ ሌላየተሻለ ሀገር ጠፍቶነዉን ?

  • @zeharahassen7925
    @zeharahassen7925 8 дней назад

    አንተ ግን የምታወራው ሁሉ ከእውነት የራቀ ነውሶሪያ በአሁን ሰአት ሰላም ናት ብዙ አረብ ጣቢያዎች እከታተላለው ሀለ ነገር ከሚጠበቀው በላይ ነው ምን አለ ፋኖ ም ለሀገሩና ለክልሉ ቢያሰብና ሰላምን ቢያመጣ ዳሩ መሀይም ስለሆነ አያደርገውም እኔ የሶሪያዎችንአስተሳሰብ ለሀገሬ ነው የተመኘሁት:

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 9 дней назад +1

    አላህ በቃ ዬበላት ሶሪያን 😢

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 9 дней назад +1

    የእስራኤል ድንበር ኤፍራጥስ ወንዝ ነው። ሶርያ የሚባለው ቦታ በሙሉ የእስራኤል ግዛት የነበረ ስለሆነ አሁን መመለስ አለበት።
    እስራኤል ለዘላለም ትኑር !!!

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 9 дней назад +1

    ተጠያቂ ቱርክ እና አሜርካ ነው

  • @lubabnassirnassir9394
    @lubabnassirnassir9394 9 дней назад +1

    ኢሄኔነው እስራኤልን ተባብሮ ማጥፋት።

  • @tsigeabshiro7376
    @tsigeabshiro7376 9 дней назад +5

    ወይ እስራኤል ያው በኢትዮጵያ አይሁድ ፈላሻ ነን ብለው ያንቺን እጅ የሚጠብቁትን ወስደሽ አስፊሪያቸው ከየትም እየለቃቀምሽ ማግጃቸው እንጂ መች የኔ የምትይው ዜጋ 5% እንኳን አይሞላም። አዝናለው ለሶርያ ሕዝብ ልቤ ያለቅሳል 😢

  • @andyalemu8409
    @andyalemu8409 9 дней назад +1

    We go to BBC , CNN ,AL JESERA for international news ante hodam cadre. Ethiopia wust sint gud ale ante gin…. Hodam

  • @User_19967
    @User_19967 9 дней назад

    እንደ አፍህ አያድርግባቸው

  • @EyuelNigusse
    @EyuelNigusse 9 дней назад

    Abela ebakh ምስል chemreh btakerbln

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 9 дней назад

    ሰላም የማይታወቁ Dron ድሮኖች በ Us እና Erop ላይ ሰማይ እየታዩ መሆኑን እየተዘገበ ነው አጣራ ዩፎም ሊሆን ይችላል እየተባለ ነው

  • @MBaba-u5s
    @MBaba-u5s 9 дней назад

    አቤላ የስራኢልን ምግስት ልገድል እየተጓዝኩ ነው 138 ሰአት ቀረኝ ዝግብልኝ ካልዘገብክ አስብስክራይብ ነው የማርግህ💪💪💪💪

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 9 дней назад +4

    ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ በሉ ❤

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 9 дней назад +1

      ምን አዘጋጅተሻል ቢቆይ አይሻለንም እንደስራችን ሊከፍለን ነው የሚመጣው አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን እንደበደላችን አይሁን

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 9 дней назад +1

      ማራናታ

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc 9 дней назад

    wel come

  • @djegnaw4341
    @djegnaw4341 8 дней назад

    ኧረ አቤል ይኸን የታይላንድ ቪዲዮ ቀይረው፣ አዛገኝኮ።
    ስንትና ስንት ቪዲዮ እጅህ ላይ እያለ?
    ቢቻል ከርዕሱ ጋር የሚሔድ ነገር አድርግ።

  • @abdumohammedawol6423
    @abdumohammedawol6423 9 дней назад

    ያባትህ ቤት ሲዘረፍ
    አብረህ ዝረፍ !!

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 9 дней назад

    መግሲትየተባሉት አምላክ ልቦና ያድላቼሁ እጂ ቱርክ ሙሲልም ደርዘሆቹን ለማጥፋት በፍትም ትናገራለች

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 9 дней назад

    Israel 💪☦️❤❤❤

  • @SusuRoyalSusuye-e7z
    @SusuRoyalSusuye-e7z 9 дней назад

    esraylochi chirakochi allah kemdireget yatfachihu

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 9 дней назад

    ሶርያ በአሁን ሰአት በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ትገኛአለች ህዝቡ ሁሉ በዘረፈው መሳርያ እርስ በእርሱ እንደሚገዳደልና በቂም የኖሩት ህዝቦቿ ዛሬ በደፈጣ በየቦታው ዝርፊያና ግድያ እየበረከተ ሳለ ቱርክና እስራኤልም ገፍተው እየቀረቡ ስላለ በጣም ያሰጋናል እስራኤልም በየቀኑ መሳርያ በማፈንዳት አየሩን በክላው ህዝቡም በተለያየ በሽታ በኦክስጅን መበከል ተከስቶ ህጻናትና አዋቂውም ቢሆን በተለያየ በሽታ እየተጋአለጠ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 9 дней назад

    ቪድዮ የታይላንድ ዜናው የደማስቆ እና የእስራኤል ነው ልብ ብለህ ይሆን?

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn7747 9 дней назад

    Abela enga sewoch ymanastewilew nger binore ule yhone nger endihed snifeleg ymimetawin tenkiken almawekachin chigir wist yiketenal the same too serian people i think😢😢😢

  • @ZinetHusen-j5x
    @ZinetHusen-j5x 8 дней назад

    Al Asadin Lemasweged enkuan Allah Abekachew enji yetekerrew Lennesu kellaal new...Agerachewin lemaskeber Zigiju Nachew Inshallah..Le 14 Ametat Al Asadin Lemefenkel kekefelut Aybisibachewim...

  • @AshenafLemma
    @AshenafLemma 9 дней назад

    ❤❤

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ 9 дней назад

    ቱርክ ትገባ

  • @MesfinWondayehu
    @MesfinWondayehu 9 дней назад

    Thailand what is that🐊🐊🐊🐊🐊

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 9 дней назад

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend lesewoche Hulu yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @MohammedSeman-rd5oo
    @MohammedSeman-rd5oo 9 дней назад +3

    ሶሪያ ያላሰበችውን ሆነ ተቀናቃኞች ገቡ ብለክ ሳትጨርስ ገና ስጋት መሆኑ ታወራለክ አትቀባጥራ አቤላ

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 9 дней назад

    ድሮስ መንግስን ማሶገድ ምን ጠብቀን ነበር ደደቦቹ የሀይማኖት ያደርጉታል ግን አይደለም ፖለቲካ ነው አሳድን ያሶገደው ኤርዶጋን ነው ቱርክ

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 8 дней назад

    ከሶሪያ ቀጥሎ ኢራቅ እና ኢራን ነው የሚጎራበቱት ፧ ኢራንዬ ያለ አቅምሽ ጦርነት ጀምረሽ አሜሪካ እና እስራኤል እየመጡለሽ ነው በይ እንግዲህ ጉራሽን በተግባር እንደ ሳዳም ለማሳየት ተዘጋጂ።

  • @AshuKinde
    @AshuKinde 9 дней назад +5

    በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቃት ታላቋን እስራኤልን እንፈልጋታለን 🇮🇱💪

    • @Misrratube
      @Misrratube 9 дней назад +1

      Jazba

    • @burtugebashr
      @burtugebashr 9 дней назад

      😂😂😂😂

    • @AshuKinde
      @AshuKinde 9 дней назад

      @@Misrratube እድፋም አህዛብ 😃

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 9 дней назад

      ግን እኮ ግርም የሚለኝ የሀገራችን ካፊሮች አይሁድን መደገፋቸው ነው ሀሀሀ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 9 дней назад +1

      ​@@SaddHadfጃሂል እኛ ክርስቲያኖች ነን ደሞ ክርስቲያን ሁሉ ደጋፊ አይደለም ።።

  • @EmanuelAbrha
    @EmanuelAbrha 9 дней назад +1

    ዋዉ ደስ ይላል የአረቡን አለም እንደዚ ማጦዝ ነዉ

    • @sunyaali2072
      @sunyaali2072 9 дней назад

      ያረብ ባሪያ መሆንሕን አትርሳ እ 😂😂😂 ሀበሻ የአረቦች ባሪያ ናቸው ቢመራችሑም ዋጡት አረቦች ቢጦዙ ያንተ ጦዝ ይከፋል ችጋራም ድሀ

    • @EmanuelAbrha
      @EmanuelAbrha 9 дней назад

      @sunyaali2072 አረቦች ደግሞ የፈረንጅ ባሪያዎች ናቸዉ ክክክ

  • @Zwoadi25
    @Zwoadi25 9 дней назад +2

    ወይ እስራኤል የተረገምሽ ምናለ ለትንሽ አመት እኳን ሰላም ብሰጫቸው😢😢😢

    • @User_19967
      @User_19967 9 дней назад +1

      ምነው ቱርክን ረሳህ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 9 дней назад

      ,የተባረከ ነች ክርስትያን ከሆንክ መጽሐፍ ቁዱስን አታቂም

    • @Zwoadi25
      @Zwoadi25 9 дней назад

      @rahelasmerinabelalifestyle5566 አኔ አገሪቷን ለማለት አደለም ግን እደሰው ካሰብን ስራዋ የሰውን መቀማት ብቻ ነው አድቀንኳን ሰላም እሰጣቻቸውም

  • @sisaygemechu7630
    @sisaygemechu7630 9 дней назад

    @@The Situation in Syria and Its GOLDEN Lessons for Ethiopia**
    Currently, parts of Syria are occupied by Israel and Turkey. The country is struggling because its military has been destroyed, and different groups can not agree on its future due to their differing political beliefs like Kurdish party and others. Syria seems to take one step forward and two steps back.
    Ethiopia faces its own challenges with various extremist groups both within the country and in European cities. We have historical enemies who wish to see us fail.
    The experience in Syria shows that revolutions do not automatically lead to stability or prosperity. In Libya and Iraq, for example, after the government changed, things only got worse. The same has happened in Yemen, Sudan, and Somalia, where leadership changes have led to more suffering.
    We must not wish for a similar fate for Ethiopia. I urge my fellow citizens to focus on unity and stability under Abiy Ahmed's leadership instead of seeking division. Kanuma!

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 9 дней назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @User_19967
    @User_19967 9 дней назад

    እኔ ኩርዲሾች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ አንተ ርጉም የቱሪክ መሪ ከአለም ያጥፋህ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 9 дней назад

    ጎላን የድሮ ስሙ ሄርሞን ነው
    ማለት የእስራኤል ነው

  • @samsonayele4044
    @samsonayele4044 9 дней назад

    የእስራኤል ሀገር ምስረታ ድንበር የቱጋ ይቆማል?😢

  • @mohbekri7932
    @mohbekri7932 9 дней назад

    Sami ke alemgena❤❤

  • @emrucan
    @emrucan 9 дней назад +1

    ይሄን ነበር ስል የነበረው በሽር አላሳድ ምንም ያህል ጨካኝ ብንለውም ነገር ግን ለሀገሩ ወሳኝ ሰው ነበር

    • @teybanegash
      @teybanegash 9 дней назад

      አዎ ግን ድንበር አለፈ እኮ በህዝቦቹ ላይ

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 9 дней назад

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @aishamohmmed5296
    @aishamohmmed5296 9 дней назад +2

    እስራኢል ወራሪ ዘራፊ ገዳይ ነውረኛ አሳማ ነው

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 9 дней назад +1

    እስራኢል ናት ይህንሁላ ያመጣችው ቱርክ እስራኢልእዳትስፋፋ ልማረግነው

  • @SusuRoyalSusuye-e7z
    @SusuRoyalSusuye-e7z 9 дней назад

    Allahye dil le seriya

  • @ZinetHusen-j5x
    @ZinetHusen-j5x 8 дней назад

    Andande yaltetsafewin taneballeh. Yesoriyan guday and beand eyyeteketateln new.gin ante sourceh keyet endehine alakim, Negerochin eyyakabedik takerballeh ....😂

  • @abye-bl2oi8cg8s
    @abye-bl2oi8cg8s 9 дней назад

    ኣየ ኣህዛቦች ሁሌ መራገም ሁሌ ማልቀስ እስቲ የእናንተ ኣላህ እስራኤል ያጥፋት ኑ ወደ ክርስትና ኑ ወደ ክርስቶስ

  • @Abel-i2y
    @Abel-i2y 9 дней назад +1

    Fake news

  • @אייופקדו
    @אייופקדו 9 дней назад

    አር ባክህ ያልሆነ ነገር አታውራ ኢስራኤል የሰውን አገር አትወርም

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 9 дней назад +1

    ያንተዜና ሁሉም ነገር "ያልታሰበው ሆነ" ነው በቃ?

    • @asemalashyosef4855
      @asemalashyosef4855 9 дней назад

      😂😂😂

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 9 дней назад

      አረ ተው ተው ኮሜንታተሮች ተው

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 9 дней назад

      ክክክክክ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 9 дней назад

      ምንም ከድጡ ወደ ማጡ የለውም አላህ በሻርን ድንገት እንደገለበጠው ሁሉ አሁንም በአላህ ላይ ሁሉም ቀላል ነው ስለዚህ ምንም ከድጥ ወደ ማጥ የለውም

    • @andyalemu8409
      @andyalemu8409 9 дней назад

      Thank you. Negerew yehen ye PP HODAM CADRE

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 8 дней назад

    ከሶሪያ ቀጥሎ ኢራቅ እና ኢራን ነው የሚጎራበቱት ፧ ኢራንዬ ያለ አቅምሽ ጦርነት ጀምረሽ አሜሪካ እና እስራኤል እየመጡለሽ ነው በይ እንግዲህ ጉራሽን በተግባር እንደ ሳዳም ለማሳየት ተዘጋጂ።