ነጭወረቀት ስላፃፍኩኝ ከቀረጥነፃ አወጣለዉ ማለት ቀረ ካርጎ አታርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 64

  • @ramitube9790
    @ramitube9790  7 месяцев назад +7

    ዉድ እና የተከበራቹ የቻናሌ በተሠቦች ቻናሉን ላይክ 👍ሼር ሰብስክራብ አርጉ ማንኛዉም እቃ ለማዘዝ ከፈለጋቹ በ0969943542 ይደዉሉ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 7 месяцев назад

      neche wereket besit birr awetashi ke dubai nigeregn plc

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 7 месяцев назад +11

    ቆይ እናተ ከዝህ ቀደም አልሰማችሁም ካርጎ አታድረጉ የሚሉትን እእ እናተ እያደረጋችሁ እኛን አታድርጉ ትላላችሁ እኛ ለራሳችን እናቃለን ግን እናተ ሰምታችሁ አታቁመው ነው ጥያቄየ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 7 месяцев назад +1

      እኮ ለኔስ ጥይቄ ይሆነብኝ ነዉ እሄ ነዉ😂

    • @teybaayale8083
      @teybaayale8083 7 месяцев назад +2

      ሳህ የሄዱት ሁሉ ከኔተማሩ ይላሉ እነሱስ ከነሱ በፊት የሄዱት እየተናገሩ ነበር ከቻልን እናረጋለን ካልቻልን ያለንን ይዘን እንሄዳለን አለቀ የወሬ ቋት ሁላ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 7 месяцев назад

      አይዳ ሳጡ ምን ያውሩ​@@teybaayale8083

    • @HabibaJemal-or6bk
      @HabibaJemal-or6bk 7 месяцев назад

      እኮ ክክክክ

    • @ሀይክዘኢትዮጵያ
      @ሀይክዘኢትዮጵያ 6 месяцев назад

      ይገርምሻል ለራሳቸው አጭቀው ልከው እኛን አትላኩ ብሎ ነገር

  • @UmRahimi
    @UmRahimi 6 месяцев назад

    ስት ድተቅረፁ ማይናግሩ ሀሳብ አምጥተው የማይቁጩትን ሰሰክራይብ አላድርግም ።

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 7 месяцев назад +4

    ዉነት ለማነገር እንዳኔ ሀሳብ የምንፈልገዉን ነገር ሀገር ከገባን አንገዛም ምክኒያቱም ብሩን ለሌለ ጉዳይ እንፈልገዋለን ልብሱ ኮተቱን ሳይሆ ለቤት የሚየስፈልገዉን ነገር ከተሰበሪ እቃዎች ውጪ እዚሁ ገዝታን ብንልክ የፈለገዉን ቢጫርስ ከሀገር ወጪ እንጂ ገቢ ማፊ እዝህ ሆናን እናስገዘለን ማለቱም ከብዶኛል ብር እስኪቀበሉ ድራስ እናደርሰለን እናደርሰለን ይላሉ እንጂ ከዛ በኃላ ብትፈነጂ ስልክ አያነሱም ዩቱበር ተብዬዎቹም

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 месяцев назад +4

    😢😢እኔወላሂ ስደትመጥቼ እስካሁን ምጥ የሆነብኝ የካርኮ ነገር ጭቅጭቅ ልብሳችን ሲፈትሹ ዝብርቅርውያደርጋሉ በዛ ላይ ያመናጭቃሉ

  • @SadaAmina
    @SadaAmina 7 месяцев назад +3

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @EeEe-vp3vm
    @EeEe-vp3vm 6 месяцев назад

    ውዶችዬ ልብስ መሰንሰቡን ትታችሁ የቤት እቃ በጣም አስፈላጊ ነው አገር ከተገባ በኋላ ለመግዛት ከባድ ነው እቃው እራሱ ጥራት ያለው የውጩ ነው እኔ የቤት እቃዬን ሁሉንም ካርጎ አድርጊ ገብቶልኛል አልሀምዱሊላህ በባህር ላኩ አንድጊዜ እዚሁ ትከፍላላችሁ እዛ አትቀረፁም ካርጎ አታድርጉ እሚሉትን አትስሙ ❤❤❤

  • @hyat315
    @hyat315 7 месяцев назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህወበረካቱሁአላህሀገርሰላምያርግልሰላምያምጣልሰላምለሁምይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 месяцев назад

    ሰላም አለሽማር🎉🎉🎉❤❤❤አብሽር

  • @KiaKiaa-vm4ww
    @KiaKiaa-vm4ww 7 месяцев назад

    ወዔሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ እህት ኒቃማዬ ሳያልቅ ነው ሀገር መግባት ያሳብኩት ወረቀት ማጻፍ አልቺልም ብዙ ይቀርጻሉዴ

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 7 месяцев назад

    አሰሏሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ አህለን ራሚዬ እኳን በሰላም መጣሽ ውዴ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 7 месяцев назад

    አሺ ውዴ ሹክረን በየር ያምሄድ ሸጠ ይፈተሸል ኢዴ❤

  • @Zakusha
    @Zakusha 7 месяцев назад +3

    ለ200ው ስንት ቀረጡሽ እህት መልሽልኝ እህት❤

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 7 месяцев назад

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 7 месяцев назад

    በቅርብ ለመግባት አስቤ ነበር አይይይ ዋጋዬን ልቀምስ ነው አሏህ ሙስታአን

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 7 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @DeboraDebora-tz4ld
    @DeboraDebora-tz4ld 7 месяцев назад

    በርቺ ግን ከቻልሸ በውሰጥ አወሬን ከቻልሸ እፈልጋለሁ

  • @tigist21youatube36
    @tigist21youatube36 7 месяцев назад +2

    ስንት ብር አስከፈሉሽ ያስከፈሉሽን ብር አልነገርሽንም

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 7 месяцев назад

    በርችልኝ

  • @Samerah-i5t
    @Samerah-i5t 7 месяцев назад

    ያገሬልጅወልቂጤናፍቆኛልዞርዞርብለሽአሳይን እናም ስለወርቅንገሪን

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 7 месяцев назад

    እኔ ብዙ ልብሥ ከዝቸ ነበረ እዚህ ምን እደሚሻለኝ አላቅም

  • @Samerah-i5t
    @Samerah-i5t 7 месяцев назад

    ወርቅእዴትማሳለፍይቻላል

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 7 месяцев назад

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 7 месяцев назад

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ ማሬ በርች

  • @jamila3850
    @jamila3850 7 месяцев назад

    የገዛሁትን አልጥለው አይቀርምይላካል

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro 7 месяцев назад +2

    ልክ ነሽ እኔም ነፃ ወረቀት ላስፅፍ ነበር ግን. ምንም ፋይዳ የለውም መቀረፁ አይቀርም ሲሉኝ. ሳላስፅፍ መጣሁ. እናን በዚህ ሳምት. ካርጎ ላወጣ ነው ዱአ አድርጉልኝ ገና የመጀመሪያየ ነው ሲቀጥል. እዛ. እቃው ሲወጣ. የምንፈልገውን. እቃ ለብቻ. ለመለየት ምን ማድረግ አለብን. አማና መልሱልኝ

    • @ramitube9790
      @ramitube9790  7 месяцев назад

      ዉዴ ስፈትሹት አች እቃሽን መንካት አይሰጡም ከቻልሽ እቃሽን እያያ ቀረጥ ለምፅፈዉ ሰዉ በእጁ ትንሽ ብር ደብቀሽ ስጭዉ እዳይነቁብሽ ሌሎቹ

    • @MeryemAli-ek3ro
      @MeryemAli-ek3ro 7 месяцев назад

      @@ramitube9790 ለሱ ብር ከሰጠሁት. እዛው. ማስተካከል እችላለሁ ማለት ነው

    • @MeryemAli-ek3ro
      @MeryemAli-ek3ro 7 месяцев назад

      @@ramitube9790 ወይ ደግሞ. ተፈትሾ ከተጨረሰ ከከፈልን በዃላ ለብቻ ቦታ አለደ. እዛ ለማስተካከል ምክንያቱም. ሌላቦታም እቃ ስላለኝ. ወስጀ አድላይ ጨምሬ. ወደሀገር ልልከው ስለሆነ ነው.

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 7 месяцев назад +1

      ተሳስተሻል ማፆፍ ነበረብሽ ከቀረጥ ነፃ ያፃፈ እና ያልያዘ አድ አይደለም ከቀረፅ ነፃ ካፃፍሽ ቢቀርፁም ብዙ አይደለም

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 месяцев назад

      እዛ እኮ ሲፈትሺ አንችን አያስነኩሺም አሉ የሚፈትሹ እነሱ ብርብር አድርገውይፈትሹና ቀረጥየሚያስከፍለውን መርጠው ይቆርጣሉ

  • @jamila3850
    @jamila3850 7 месяцев назад +1

    ስትከፈልሽ ለሁለመቶኪሎ

  • @tube5565
    @tube5565 7 месяцев назад

    አሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ በመጀመሪያ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ጥያቄየን መልሽልኝ ካርጎ ለማድረግያፃፍነው ወረቀት ይሸጣል ይላሉ እውነት ነወይ?

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 7 месяцев назад +1

    ሳኡድዎች በብሃር ካርጎ አድርጉ ቀረጥ የለዉም ከዚህ መላኪያ ብቻ ነዉ ኮበልቻ ድርስ አይፈቸሽም እኔ ልኬ በሠላም ገብቶልኛል በ3 ወሩ

    • @duratube
      @duratube 7 месяцев назад

      አወ ልክ ነው እኒም ጎደኛየ ጋዝታ ላከቺልንግ ጎጃም ላከቺልን

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 7 месяцев назад

      እስኪ ቁጥር አስቀምጪልን እሚልኩትን እህቴዋ። እኔ 11አመት አለፈኝ ካርጎ አድርጌ አላዉቅም ኢጃዛ ቤትም ኮተት የለኝም። ወሳኝ ወሳኝ ነገሮችን ገዝቼ ለመላክ ነዉ።

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 7 месяцев назад

      ግን በጣም ዘግይቷል ሶስት ወር ሙሉ😮

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 7 месяцев назад

      ላኪል ቁጥር

  • @UmRahimi
    @UmRahimi 7 месяцев назад +1

    ስትነው የቅረፁሽ ችግራችሁ አትናግሩም

  • @hindiyamohammed9816
    @hindiyamohammed9816 7 месяцев назад

    ስት አስከፈሉሽ እህት

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 7 месяцев назад

    የት አከባቢ ነሽ

  • @NoorAli-uz4ub
    @NoorAli-uz4ub 7 месяцев назад

    በአሏህ ዱባይ የምታቁ ንገሩኝ ግራ ገብቶኝአል ታርጎላደርግብየ

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 7 месяцев назад

    ነጭ ወረቀት ይሸጣልዴ ያሉት ውነት ነውዴ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 месяцев назад

    ፍልልል ዉሀ ለምንድነው የምንሄደው??????

  • @shahamaha4372
    @shahamaha4372 7 месяцев назад

    566

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 7 месяцев назад

    ስት ተቀረጥሽ የተቀረጠውን ለምን አትናገሪም

  • @ያረብ-አ
    @ያረብ-አ 7 месяцев назад

    ❤😍💐👍

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 7 месяцев назад +1

    ስንት ከፈልሽ ለ ሁለት መቶው

  • @ሀዉይYouTubeቻናል
    @ሀዉይYouTubeቻናል 7 месяцев назад

    አቺ ታራጎ ትታደጊ የልብሱን ወረቀት የምን አላነሳሽም እህቶች ታራጎ ትታደጉ የልብሱ ወረቀት አሱ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 7 месяцев назад

      እቃውን የገዛችበትን ደረሰኝ መያዝ አለባት አለዛ እጥፍ ያስከፍላሉ በዶላር ያውም