Комментарии •

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Год назад +18

    እውነት ነው እቢ የሚባለውን ቃል የሚመስል የለም
    እቢ ለስንፍና
    እቢ ለመጥፎ አስተሳስብ
    እቢ ለብልግና
    እቢ ለጥላቻ
    እቢ ለዘርኝነት
    እቢ ለውሸት ወዘተ
    እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል እኛስ ስንሞት ምን አይነት መብራት እናበራ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ መብራታችንን ያሳምርልን ሁሌ አዲስ ቀን ሁሌ አዲስ መብራት እቢ ለማለት ይሉንታ አይያዘን አመሰግናለሁ ኦፕራ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Montlema
    @Montlema Год назад +13

    አንተን መከታተል ከ ጀመርኩ ብዙ ነገርቼን መቅየር ቺያለው በተለይ ለራሴ የምሰጠው ግምት ጥሩ አልነበርም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤️🙏

  • @TRt-gz5dv
    @TRt-gz5dv Год назад +3

    ከመንፈሳዉ ትምርት ቀጥሎ በጣም እምወደዉ ቻናል ያንተ ነዉ ተባረክልኝ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነዉ ምትሰጠን

  • @Suls65850
    @Suls65850 Год назад +5

    በርታልን በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው እናመሰግናለን

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Год назад +7

    ❤❤❤ our gift of God ❤❤❤ Egziabhare Yebarkeh bro. As usual you make my day!! PRAISE GOD!! & much more blessings to you 🙏

  • @yarsemaljemebet7464
    @yarsemaljemebet7464 Год назад +2

    እናመሰግናለሁ ምርጥ ምክር ነዉ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +3

    I’m leasing before I go to bed every day thanks for sharing your time ❤

    • @shantta
      @shantta Год назад

      You are so welcome.

  • @Brain_Academy1
    @Brain_Academy1 Год назад +4

    Pls በጠዋት ለመነሳት የሚረዳ video ስራልኝ😢

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ።ሁሌም እራሴን እንዴት እንደማሻሽለው አስባለው።አንዱም ጥበብ እንቢ ማለት አለብኝ።

  • @Zyneb94
    @Zyneb94 7 месяцев назад

    እናንተ ምትለዩበት ብዙ ነገር አለ ለፈጣሪ ያላችሁ ፍቅር እና እምነት አንዱ ነው።ፈጣሪ ያፈቀረውን ይበልጥ አፍቃሪ ነው፣ላመነው ደግሞ እጅግ በጣም አዛኝና እሩህሩህ ነው።ሲለምኑት ከሚወደው ፈጣሪ ሁሌም መልካምን ሁሉ ወደ ህይወታችሁ እንዲያመጣ ነው ምኞቴ።ከምስጋናም በላይ አመሰግናለሁ።

    • @shantta
      @shantta 7 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 9 месяцев назад

    በጣም እናመግናለን❤

  • @rutatsaedu5316
    @rutatsaedu5316 Год назад +1

    Thanks alot ❤️👍❤️

  • @ermiasyemane954
    @ermiasyemane954 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርታ ፈጣሪ ያበርታ

  • @sosinamezgebe3050
    @sosinamezgebe3050 9 месяцев назад

    tebarek wendime ahun yalehubt chiger endalgeba fetari milkit asayetogn neber besomet gebiche waga eyekefelku nw

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +1

    ዋዉዉ. የዛሪ በተይ. የክፍር ግኑኝ ነት. ካልህዉ. እዉነት ነዉ.

  • @MaregDirar
    @MaregDirar 11 месяцев назад

    ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው ❤

  • @addisabebe9988
    @addisabebe9988 Год назад

    By far this is one of the best videos you posted!!!Thank you brother!!!

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Год назад +1

    Wow በጣም ነው የወደዴኩት

  • @AbderfetaSeyfu-ug8ww
    @AbderfetaSeyfu-ug8ww Год назад +1

    amesegnalehu❤❤❤❤❤ arif yemenfes keleb nw

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 Год назад +1

    Thank you very much 👍

    • @shantta
      @shantta Год назад

      You are very welcome.

  • @dawitdave329
    @dawitdave329 Год назад +1

    It's amazing i lerned a lot of way

  • @AnwarHayiru
    @AnwarHayiru 11 месяцев назад

    thank you

  • @Etech1616
    @Etech1616 Год назад +1

    It's great lesson ,i probably say Yes twice in my life ,that i should say No , and it all made mess .

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 11 месяцев назад

    በጣምደሰሰይላል

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 Год назад +1

    Thank you so much 😊

  • @yidne6768
    @yidne6768 10 месяцев назад

    Thankyou

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад +1

    Thank you💚💛❤

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Год назад

    አመሠግናለሁ.❤

  • @desalegnfikadu1105
    @desalegnfikadu1105 Год назад +1

    Thanks big bro

  • @BezaWulataw
    @BezaWulataw Год назад +1

    ጎበዝ ልጅ!

  • @Abinet-e4n
    @Abinet-e4n Месяц назад

    thank you bro ❤❤❤❤❤

  • @JerryJerry-zd8xi
    @JerryJerry-zd8xi 11 месяцев назад

    God bless you my browwwww

  • @መክያሀበሻዊት
    @መክያሀበሻዊት Год назад +1

    Berita Biro gobezi nhi ❤❤

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Год назад +1

    Enamsgenaln ❤

  • @TigistJifara
    @TigistJifara 10 месяцев назад

    Wowww yihe lane nw

  • @MastewalTeferi-n4n
    @MastewalTeferi-n4n Год назад +1

    Wow betam arif

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 Год назад +1

    Betam amesgenalew

  • @tarikukufa6506
    @tarikukufa6506 Год назад +1

    wow wow

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Год назад +1

    ወንድሜ ግን ልጠይቅህ አንተ በምትለቀው ሁሉ ታምንበታለህ

  • @AskalDejene
    @AskalDejene 10 месяцев назад

    ምናብ አመሰግናለዉ

  • @HaniHanicho-y9q
    @HaniHanicho-y9q Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቴሌግራም ቻናል ካለህ ሊንኩን አስቀምጥልን ❤❤

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Год назад +1

    ቴንክው ብሮ 😊

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @rabialove9483
    @rabialove9483 Год назад +1

    ❤❤

  • @MeseretMengestu-fp8rh
    @MeseretMengestu-fp8rh 9 месяцев назад

    ሰላምህ፡ይብዛ፡ቻው

    • @shantta
      @shantta 9 месяцев назад

      አሜን አመሰግናለሁ።

  • @BergeanBergean
    @BergeanBergean Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAlemu-d9z
    @SaraAlemu-d9z 11 месяцев назад

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selihonwerede8995
    @selihonwerede8995 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @wyenshetzeleke6215
    @wyenshetzeleke6215 11 месяцев назад

  • @fanayetadesse7913
    @fanayetadesse7913 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @masay_wordibe1428
    @masay_wordibe1428 9 месяцев назад

    ❤❤❤