Комментарии •

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Год назад +15

    ፓስተር ሶፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሰው አሉባልታ ሳይበግርህ እውነት ለማሳወቅ የምትሄድባቸው መንገዶች ሁሉ ለሰዎች ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው እንደ አንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Год назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ አምላኬ
    እስከ መጨረሻ እንድፀና እርዳኝ እንደኤሳው ለምስር ወጥ ስል ብኩርናዬ እንዳልሸጥ እርዳኝ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Год назад +7

    Wowwww. የናፋቀኝ ቆሞ ማገልገል ሳይሆን እግዛብብሄር ቤቱን ሲያድስ ማየት ነው የናፋቀኝ🥲🥲🥲🥲🥲
    Very true ወድሜ ሳሚ በርታ አተ በጣም ትልቅ ስው ነህ...ቸሩ ጌታ ምን ጊዜም ከእተ ጋር ነው...
    I will love to help you with any way ❤️❤️❤️❤️❤️ our God is almighty God! He can do miracles 🙏

  • @deraworkbasha3776
    @deraworkbasha3776 Год назад +5

    መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj Год назад +1

    ሳሚ እግዚአብሔር የእዮብን ፅናት ይስጥህ እግዚአብሔርን አምነህ ሙት የክርስቲያን ቤቱ በሰማይ ነው ማንም አይርዳህ እሱን ብቻ እመን

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 Год назад +9

    ........የተጣለን ሰው እንኳ ፈፅሞ እንዳይጠፋ
    በምክሩ ያስባል!

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue Год назад +1

    Pastor Sofi ante tikikilegna ye Egziabiher agelgay mehonihn asmeskrehal. Therefore We want God to Bless You!

  • @SenaitTemsegen-kobible
    @SenaitTemsegen-kobible Год назад +1

    Paster selkehen altsafekelenem selehulume gayta yebarekehe

  • @netsanettesfaye1835
    @netsanettesfaye1835 Год назад +8

    ጌታ እርህራሄው አላለቀም ፃድቅ እርሱን ታምኖ አልወደቀም ሰባቴ ወድቆ ነበር ሰባቴ አነሳው አዴ ወዶታልና እንደምን ይጥላው ተሰፈሰፍለት አጀቱ እንደምን ሰፊናት ምህረቱ ተሰፈሰፈለት አጀቱ እደገና አቆመው ምህረቱ አሜን ! ጌታ የጨሰን ጣፍ አያጠፍም የተሰበረን ሸበቆ አይሰብርም አባታችን በድካማችን ይራራል. ይሄ ነው የኛ አባት. አሜን !

  • @baharbahar1117
    @baharbahar1117 Год назад +1

    ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ያለው ጌታ በአብ ቀኝ አለ ዛሬም አትተወው🙏🙏🙏 ወንድሜ ተባረክ በብዙው ፓስተር ሶፍ😍

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +48

    የምወድህ፡ ፓስተር፡ ሶፊ፡ ይህ፡ ሰው፡ ወደ፡ ዮኒ፡ መልካም፡ ወጣቶች፡ ፕሮግራም፡ ሂዶ፡ መራራነቱ፡ ከልቡ፡ ቢወጣለት፡ ይሻላል።

    • @lizabella151
      @lizabella151 Год назад

      የሌባ ደጋፋ

    • @mekdytube2837
      @mekdytube2837 Год назад +1

      Ewnt nw

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ Год назад +2

      ምን የጫት እና የአሽሽ ሱስ አዳብሮ እንዲመጣ ነው? ክፉ መካሪ.

    • @AANTENEH1
      @AANTENEH1 Год назад +1

      እውነት ነው ዮኒ ህይዎቱን ሊረዳለትና ከሄደበት መንግድ ሊመልሰው ይችላል

    • @befair3485
      @befair3485 Год назад +2

      ​@@AANTENEH1 ሚረዳ እና ሚመልስ ኢየሱስ ቢቻ ነው::

  • @zmare2357
    @zmare2357 Год назад +2

    ጌታ እራሱ ይርዳህ የተምታታብህ ነገር ነዉ ያየሁት አለም የኛ አይደለችም በብዙ ነገር
    በማጣትም በማግኝት ጌታን መከተልብቻ ብቻነዉ
    ጌታ በግል አላወከዉም መከራ እንደኔ የክርስትና ጌጥነዉ እናድግበታለን ሁሉ ጥያቄህ ገንዘብ ጋብቻ ነዉ ተወለደ ጌታ በማጣትም ይመቻል ወንድሜ ማጣት ምክንያት አደለም ጥያቄህን በራስህም አታዉቀዉም ጌታን ቤት ይህንን ያህል ጥላቻ የለም አንተ ሱስ ዉስጥ ስትገባ ቤተክርስቲያን ተጠያቂ አይደለችም ለሰዉ ብለህ ምታደርገዉን

  • @akalone1339
    @akalone1339 Год назад +10

    መዝሙር ከእግዛብሔር ለእግዛብሔር ነዉ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏100/100💝💝💝💝💝💝💝💝💝ዘፈኅ😡 ከሰይጣኅ ለሰዉ የሚዘፈኅ ሲሆኅ መስኦቱም ደሞ ለሰይጣኅ ደሞ ነዉ ፍፃሜዉም ገሀነብ ነዉ እሳት ነዉ።

  • @firehiwotkassahun6021
    @firehiwotkassahun6021 Год назад

    እሺ ተባረክ ፓስተር ሶፊ ✅💯ኡፉፉ አሜንንን አሜንንን ተባረክልኝ ሳሚ ጸጋ ይብዛልህ በእውነት ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እግ/ር አምላክ ወደ ቀድሞ ሕይወትህ ስለ መለሰክ ጌታ ይባረክ ✅💯😍😢😢😢😢😢🙇🙇🙇🙇🙌🙌አሜን

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Год назад +1

    ድህነት አይኑ ይጥፋ የችግር ሁሉ ምንጭ! እግዚአብሔር ህዝቤን ከዚህ መንፈስ እንድያወጣ ፀሎቴ ነው!

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Год назад +2

    Sami Ayizoh Wendme Geta Yerdahal❤❤❤❤😢😢

  • @yonasjalle5268
    @yonasjalle5268 Год назад +2

    ፓስተር ሶፊ አንዳንዴ ልቤን የሚነኩ ነገሮችህ ስርተህ ሳይ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረክ ወንድማችን

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Год назад +4

    "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ያላው ታላቁ ሐዋርያ ጳውሎስ ነው።
    ልክ ነበር።

  • @seni7092
    @seni7092 Год назад +4

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛላችሁ በጣም ያሳዝናል በቤተክርስቲያን ምክንያቱም ችግር ኢየሱስ አይካድም ኢየሱስ ሕይወት ነዉ ጌታን ልባና ይሰጠህ ወንድማችን ኢየሱስ እንጁ ሰዉን አትይ

  • @barkotameha6978
    @barkotameha6978 Год назад +5

    ላምልከው በቀረኝ እድሜ ያልከው ይስመርልህ
    ለጋለሞታ የተቀኙት ልብህና አንደበትህ ተቀይሮ ለአምላክህ መመለስ ይሁንላቸው

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Год назад +5

    እንዴት እንዳሳዘነኝ እግዚያብሔር አይጥልም አየይረሳም ወንድሜ ድሮም በአንተ ስራ አለወደደህም ሀጢያተኞች ከሳለን የወደደን አምላክ ነው ዛሬም ይወድሀል ለኛ ትምህርት እንዲሆነን ነው በአጠገቤ ያለውን ወንድሜን እንዴት ማቀፍ እንደሚገባኝ ሳሚዬ አይዞህ በፀሎትም በገንዘብም አብረንህ ነን ጌታ መልካም ነው ማንም በስራው በፊቱ አልቆመሞ በምህረቱ እንጂ 😢

  • @dawitgetachew6367
    @dawitgetachew6367 Год назад +2

    Good Pastor. this is the meaning of pastor. Well done pastor GOD bless you Guys

  • @ermimoss719
    @ermimoss719 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ይሄ ፈተና ነው ያልፋል

  • @hanahabtamu6003
    @hanahabtamu6003 Год назад +1

    ሳሚ ሆዱንና ምቾቱን የሚያዳምጥና ጥቅሙን የሚይስቀድም ዓላማ የሌለው አገልጋይ ነው

  • @beki6160
    @beki6160 Год назад +2

    ሰሚ ❤
    አይዞ ጊን ቢር ዎርቅ ቀር ነው ግን ሰሚዬ
    በመጨራሸ ዘማን ወደ ጌታ ስኔድ ዎይም ጌታ ወደ,እኛ ስመጠ ለሚሰጠን,መክልት በፍፁሚ ልቢበ ፍፁሚ ነፍሲ ጌታ መገልገል ይገበናል
    ለሁለችንሚ ጌታ ይርደን
    ሴፍ ተበረክ❤
    ሰሚ አዉንሚ በጌታ ቤት እንዲት ፀና,ጌታ ይርደክ❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Год назад +1

    Sofiye Ebakeh Bete Endinorew ❤❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +5

    ፓስተር ሶፊ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ❤

  • @tekalgnhailemichael493
    @tekalgnhailemichael493 Год назад +2

    የምትፈርዱ ሰዎች ግን የእኛንም ጉድ ጌታ በአደባባይ ቢያጋልጠን ምን ይውጠን ነበር እናስተውል ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት በድንጋይ ይውገራት የተባለውን መርሳት ዋጋ ያስከፍላል ወንድሞች ሳሚ ያወራው ባጠቃላይ እውነት ነው ቤተክርስቲያን ተሃድሶ ያስፈልጋታል ለሁላችንም ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @BlessedJohn7
    @BlessedJohn7 Год назад +5

    ሳሚ ተረድቼሀለዉ ዛሬ ገና አይዞህ ወንድሜ። እግዚአብሔር እንደ ሰዉ አይደለም። መልካሙ አባትህ እግዚአብሔር እንደገና ቀና ያደርግሀል። ሶፊ ተባረክልኝ መልካም አድርገሀል።

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Год назад +10

    የመጨረሻውን ዘመን መሻገር እንድንችል እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ስም ፀጋውን ያብዛልን አሜን ወንድም ሳሚ እግዚአብሔር ወደ ቀልብህ ይመልስህ😢😢

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Год назад +11

    የወደቀ አይነሳምን? ይነሳል። አይዞህ እኛም 7 ጊዜ ወድቀን ተነስተናል፣ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይወድኃል።

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Год назад

    በመጨረሻ ዝማረው ይባስ አስለቀሰኝ 😥

  • @jesusismylord6569
    @jesusismylord6569 Год назад +2

    እግዚአብሔርን ደስ መሰኘት ወይ ሰውን ደስ መሰኘት ይሻለናል 😢ጌታ መስተዋሉን ይስጥህ ሳሚ😢😢😢

  • @fevent4951
    @fevent4951 Год назад +2

    ሰው ይወድቃል ይነሳል ሳሚ አይዞህ እግዚአብሄር ሎቦናህን ይመልስልሀል ጠላት ብርታቱን አይቶ ነውና የጣለው እባካቹ እየፃማቹ ፀልዩለት እባካቹ
    አመሰግናለሁ

  • @oromiyaabiyyako7727
    @oromiyaabiyyako7727 Год назад +2

    Really i feel deeply Pain

  • @SamuelTake-yk3ke
    @SamuelTake-yk3ke 8 месяцев назад

    This Man is a real Man, he has discouraged the hypocrites, Jesus does not want the weak so I will not pray for him,

  • @sdfhjwtyug9437
    @sdfhjwtyug9437 Год назад +2

    መዘመርክ ለጌታ ክብር ላንተ ደግሞ ጥቀም ነው ጌታ ይርዳክ ጌታ ይራራልኝ

  • @getachewsisay709
    @getachewsisay709 Год назад +5

    ❤❤Amen.
    LUKE 14÷17-At the time of the banquet he sent his servant to tell those who 'had been invited.'Come,for everything is now ready '.
    But they all alike began to make excuses.🌹🌹

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 Год назад

      But what are you trying to say tho ? The verse does not much with his story ? Unless u have something else on your mind ?

  • @kidanee687
    @kidanee687 Год назад

    ሰው ላይ መስራት እንዳንተ ነው ተባረክ ፓስተር

  • @fantahunkegnu7307
    @fantahunkegnu7307 Год назад +1

    paster ሶፎንያስ እግዝአብሔር ይባርክህ ይህን ምክር ለሳሚ ምከረዉ በዚህ ምድር እየለን ከሁለት አንድ መንገድ የመምረጥ ስልጣን ለሰዉ ልጅ ምርጫ ተሰጥቶታል እዚሁ በህይወት መንገድ የመራመድ ና በሞት መንገድ የመሄድ ምርጫ በእጅህ ነዉ በምድር እስካለህባት ድረስ ንሰሃ ለመግባት እድል አለህ ቤተክርስትያን አንተ የደረስክበትን መንፈሳዊ መረዳት ላትደረስ ሊሆን ይችላል ከጌታ እጅ የተከበልከዉን ለቤተክርስትያን የምትሰጠዉ አንተ ነበርክ እንጂ ቤተክርስትያን አይደለም አስቀድመህ የተጠረሀዉ የእግዚአብሔርን ቃል አደራ ትጠብቅ ዘንድ ነዉ አንተ ቃሉን ለማን ትተህ ወዴት ተሄዳለህ ? ስጋ ለባሽ እንደሆንን አወቃለሁ ከወደክበት ውድቀት መነሳት የምትችለው 1ኛ ንሰሃ መግባት ይጠበቅብሃል
    2ኛ አንተ ማትፈልጋቸዉ የስጋ ፍሬ ሁሉ ካህይወትህ የሚወገዱበት የራሱ የሆነ የእግዚአብሔርን ጊዜ ጠብቅ ራሱ ያስነሰዋል እባክህን የኔ ወንድም አትቸኩል
    3ተኛ ለዉድቀትህ ምክንያት ቤተክርስቲያንን አታድርግ ቤክርስትያን ለዉድቀትህ ምክንያት ሆነችም አልሆነች ተዋት ቤተክርስትያንን አትዉቀስ
    4ተኛ ከዉድቀትህ ለመነሳት ቅን ብቻ ሁን
    5ኛ እግዘብሔርን ፍራ
    6ተኛ ጌታ የምልህን ኣድርግ ኢየሱስ ያንተን ስም በህይወት መፅሃፍ ለማደስ ቀን አይፈጅበትም ትደነቃለህ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ ኢየሱስ ያስደንቅሃል ። "እነሆ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ እርሱም አሁን ይበቅላል"ት.ኢሳ 43:19

  • @sirakmekonnenofficialchann9051
    @sirakmekonnenofficialchann9051 Год назад +8

    መዝፈን መዘመር ምርጫው ያንተ ነው ወንድሜ ግን ሁለቱን አንድ ለማድረግ የምትሄድበት መንገድ ስህተት ነው ለምን መፅሀፋ ሲናገር ከአንድ ምንጭ ጣፋጭና መራራ አይቀዳም አንዱን እንቀዳለን ስለዚህ ስህተት በስህተት አይታረምም እና ወንድሜ ሳሙኤል ንሰሀ ግባ ተመለስ ጌታ መልካም ነው ቸርም ነው አይጥልህም ያግዝሀል

  • @Tina-zh6pr
    @Tina-zh6pr Год назад +2

    pastor sofoniyas love you

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 Год назад +1

    እንደገና እድል የሚሰጥ እግዚአብሔርይባረክ ሳሚ አሁንም ጊዜ አለህ😮 ትልቁ ችግርህ ደግሞ ቤተክርስቲያንና ሌሎች ሰዎችን Responsible አታድርግ መጀምርያ ራስህን ተጠያቂ ማድረግን ልመድ ሁል ጊዜ ተመሳሳይ ነው ንግግርህ::መዝሙር መዘመር 𝑳𝒊𝒌𝒆 ለማግኘት ወይም ኑሮችንን ለመኖር 𝒃𝒂𝒔𝒊𝒄 𝒏𝒆𝒆𝒅𝒔 ለሟሟላት አይደለም ያንተ ብርቅ አይደለም ወንጌል ከዚህም በለይ ዋጋ ልያስከፍል የሚችል ነገር ነው አንተ እንደማናችንም ነህ በምንም አታንስም 😇አይንህ ማያት አለመቻል መንሥዔ. መሆን አለበት ብዬ አላስብም😮 በተረፋ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የስሚን ህይውትን እንዴገን አድስ እጁን አት ልቀቅ ድከሙን የምየውር የጠለት ሐስቢ ይፊረስ

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 Год назад +4

    ይህ ሰው ያልተረዳው ቢኖር ያኖረው፣ ድምፅ የሰጠውም ጌታ መሆኑን ነው።

  • @meserettesfaye8247
    @meserettesfaye8247 Год назад +1

    .ሶፊ ጌታ ይባርክ በሰባዊነት እኳን ሊረዳ ይገባል

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Год назад +5

    የዘፈነዉ መነጋገርያ ለመሆንና ለእናንተ ስራ ለመፍጠር ነዉ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Год назад +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +2

    ከኢየሡሥ ጋርኑሮ የሻለኛል ኢሻለኛልከኢየሡሥ ጋር ኑሮ ይሻለኛል ወደኢየሡሥ ተመለሥ😊

  • @EskedarTizazu
    @EskedarTizazu 2 месяца назад

    እግዠዛብሔርይርዳሕእንጅ ከባድነው አንድቀንትመለሳለሕ ሲገባሕ

  • @Manyazewal_sisay
    @Manyazewal_sisay Год назад +1

    Tebarek sami wendime sofi berta

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Год назад +1

    እስቲ አይንህን ከሰው ላይ አንስተህ ከክርስቶስ ጋር ሰላም ይኑርህ ቤትህን ዘግተህ እራስህን መርምር በቃ ክርስቶስ ይሻልሃል

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Год назад +4

    እንዴት ዘፈን እና መዝሙር አንድ ነው ይላል

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Год назад +5

    ወንድሜ ሳሚ አምናለው ጌታ ወደ ፍቅሩ ጉያ ይመልስሀል አሁን አልቅሰናል ደግሞ ተመልሰህ ዳግም ይሄን ጌታ ለማከር ስትቆም እንስቃለን የሰማይ አምላክ በፍፁም እርህራሄው ያስብሀል እንወድሀለን የቤተክርስቲያን መንቃት አለባት

  • @bontumsganawu
    @bontumsganawu Год назад +1

    Be geta alneberkum ina sile geta sisema amenkugn betseboche sayawiku getan tekebelku kezan bizu sewoch ke geta bet indiweta negerugn ina iferachew neber ina tesmamahugn ke silkish mezmur atifi tebalku astawisalehugn yezare amet akababi nw iyalekeskugn neber yatefewut bezemerkibet andebet zefen mawitat inde ine betam kebad neger nw ibaki andi gize bicha getan sima iwinetegnawin yinegirikal ke 20 30 lemayialfi yezelalemun atabelash😭😭😭

  • @wudasehaileselaisse6814
    @wudasehaileselaisse6814 Год назад +1

    አኔ ለፓስትር በጣም ኣመሰግንህ አለህ የሳም ግን ኣግዛብሄር ይርዳው

  • @NanaAbaba-n7s
    @NanaAbaba-n7s Год назад

    ስጀመር እሚዳላይ እሚደረገዉ ሁሉ እዉነት አደለም
    ግን ኢየሱስ ከሁሉ በላይ ነዉ አይቀየርም እርዱት 🙏🙏

  • @barkotameha6978
    @barkotameha6978 Год назад +3

    ለማንኛውም ሶፉ ተባረክ

  • @Sagalee1121
    @Sagalee1121 Год назад +1

    Samye geta gize alew....isu hulunm ngr yawKal.......

  • @martyethio5278
    @martyethio5278 Год назад +3

    God bless you and with you.

  • @hanii533
    @hanii533 Год назад +1

    Really sad my brother God help you

  • @ብርሐኔእናሚልክያስ

    እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱ ያስብሕ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ሶፊ ይፅልይክው ይሁንብት እግዚአብሔር ችር ነው 🙏🏿

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад +4

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiaya9527
    @mesiaya9527 Год назад

    "አገልግሎት ሳይሆን አገልጋይነት ነው ዋጋ የሚያስከፍለው" ዋው 😮

  • @zelalemkassa4944
    @zelalemkassa4944 Год назад +1

    ሳምዪዪዪዪ ይአንን አለምንም ግን ለምኤድ የመጣንንንንን ጠይቅቅቅቅቅ ጌታ አይጥልም እንደ ምሕረቱ መጠን ይራራል ❤❤

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw Год назад +3

    ሶፌ አውን የያዘው በቀልና እልህ ነው የሚታየኝ የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም እደሚባለው ፈጣሪ ይቅር ይበልክ ሳሚ ወድሜ

  • @firehiwotkassahun6021
    @firehiwotkassahun6021 Год назад

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ቅዱሳን ዘማሪ ሳሚ & ፓስተር ሶፊ 👍😍😍😍እንወደችሁሃለን

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 Год назад

    እየሱስን ለማመስገን ከኢየሱስ ጋር ለመኖር ምክኒያት አያስፈልግም ጥቅማጥቅም አያስፈልግም ብትራብም ብትጠማም ኢየሱስ ይሻላል ታዲያ ዘፈኑስ ምን ጠቀመከ ዝም ብለክ ጌታን አምልከው እሱ ሰው ይሰጥካል በችግርህም ጣልቃ ይገባል አትወላውል መፀሀፍ ሲናገር የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው የምላስ መልስ ከእግዛብሔር ነው ተዘጋጅተህ ጠብቀው ኢየሱስን ብቻ

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 Год назад +1

    Amen sofiye egziabhier abzto yibarkh

  • @ruhamateshome1375
    @ruhamateshome1375 Год назад +1

    Sofiy blessed you ❤❤❤

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj Год назад +1

    ሶፎንያስ እስቲ አንተ እግዝዚአብሔርን የምታውቅ ከሆነ እሱ ምንም ይሁን እንግዚአብሔር በአምሳሉ እንደፈጠረው ካመንክ ቤት ተከራይለት ልንግርህ ሁሉም ሀጢያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎታል ይላል ፍርዱን ልእግዚአብሔር ተውለት

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge Год назад +1

    zemarey agegnehu yedege lemen mesaleye ayehonehem .anetem getan betetebek enedesu tekeberaleh .belesun yetebeke ferewan yebelal getawen yemetebek yekeberal so atemogn wenedemaey geta yeshalehal

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Год назад

    ሶፊዬ እኔ ሁሌም እወዳሀለሁ ተባረክልኝ❤።ወድሜ ሳሚን እ/ር ለምክንያት በምክንያት ነው በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ እንዲያልፍ ለዝማሬ ማለትም በህይወት ፈተና ያለፈ ዝማሬ ለብዙዎች መፅናናት የሚሆንን ዝማሬ ከወድሜ ሳሚ መቅደስ ጌታ ያወጣል ክብሩን እሱ ይውሰድ ።አበርታው ይህም ያልፍና ለምስጋና ለምስክርነት ይቆማል።የንግግር ብስለቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ምክንያቱም ንግግር የውስጥ ብስለት ውጤት ነውና።አመሰግናለሁ።

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 Год назад +6

    ወንድሜ ሳፊ ወንድማችን እውቀት ማነስ የለበተም የገባበት ወጥመድ አለ ስለዚህ በብርቱ ለእሱና እንደሱ ለሄድው ወጣቶች መጸለይ ነው ባለበት ሁኔታ ጌታ እንዲደርስለት🙏🙏

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 Год назад +1

      you said it right sis. Let's keep him in our prayers. God bless you

  • @ethiopia11
    @ethiopia11 Год назад +6

    እኔኮ ሶፊዬ እማይነጥፍ ሳክስሽ ነው ሚመቸኝ፣ ታብሌት ይዘሽ ከዛ ላፕቶፕ አፕል ላፕቶፕ አለኝ ለማለት ...ሃሃሃ..ገደልሺኝ እኮ....ቀረብ ያለ ሞዴል እንኩዋን ብታሳይን እኮ....30 አመት ሰውነት ውስጥ የ 6 ዓመት ልጅ ማየት ሁሌም ያዝናናል። በርታ... this is what happens when you attend theology class just to be named pastor...., no emotional control, no foundational understanding in the bible, no journalism, no psychology .... you will pay the price .... you might gate a lot from youtube but the price you will pay will be multiple folds

  • @saraberhanu1547
    @saraberhanu1547 Год назад

    Pastor sofi tilik sew ke egzehabher tagegnwaleh egzehabher yebarkhe tebarek

  • @miteka
    @miteka Год назад

    ተባረክ

  • @dawitelias1690
    @dawitelias1690 Год назад

    Pastor Sofi tebarek

  • @MisirMati
    @MisirMati Год назад

    ጌታ ሆይ በጌታ ሰው አታሰናክሉ በክርስቶስ በሚድያ ቀርባችሁ ምን እየተባለ ነው😢ኤረ በጌታ ኤረ በጌታ እኔ ቢሞት እመርጣለው ክርስቶስን ከመካድ እንዴ የዘፋኝነትን ፀጋ ሰቶኛል ለማለት ነው ወይስ ምን እያለ ነው

  • @mitastube
    @mitastube 11 месяцев назад

    ችግሩ የገንዘብ ሳይሆን ክትትል እና ህክምና ነው ሚያስፈልገው በሱ እንርዳው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Год назад

    እግዚአብሔር በሁሉ መልካም ነው ግን ትንሽ ያሳዘነኝ ነገር ብኖር ብዙ የተጎዳበት ነገር እንዳለ እና ጌታን እንደምዎድ ይታይበታል ግን ግን ድምፁን እንድ እግዝያብሔር ፃጋ ሳይሆን እንዴ ስራ ሞያ or እንዴ ግል ጥቂም አድርጎ ማስረዳት መልካም አይደለም ዎንድሜ ዛሬም እየሱስ ይዎድሃል ዎደ ጌታ ቤት ተመለስ እንድትመለስ በፃሎት ከግንህ እንሆናለን
    ሳባውነቱን ሳው በማሆንህ ብቻ ውንድማቺን በማሆንህ እንዎጣለን እንረደሃለን: ግን ለማርዳት ቃል ገብተን ውደገታ ተመለስ አንልህም: :ግን የኢየሱስ ማሆን የእግዚአብሔር ልጅነት እና የዘላለም ሂዎት እንዳለ አዉቀህ አገልግሎት አቅልልህ መሆኑን አዉቄ ዎደ እግዚአብሔር እንድትመጣ ልናሳስብብህ እንዎዳለን በእውነት ኢየሱስ ይዎድእሃል ዛሬም የተቸነከሩ እጆቹ ላንተ የተዘረጉ ናቻው ዎንድሜ
    የኢየሱስ በመሆንህ ⤵️የሆነልህ
    ዮሐንስ ዎንጌል 1:12 የእግ/ር ልጅ
    ዮሐንስ ዎንጌል 3:16የዘላለም ሂዎት
    2ኛ ጢሞትዮስ 4:8 በትስኑ ትግል lagelegelut ያለውን አክሊል (ሺልማት )አሄን የከበረ ማንነትህን በሁኔታ ምክንያት ስፍራህን አትልቀቅ እኛ ዎጣቶች እንዳንተ መልካም ዘማርይ መሆን ነበር ምንመኛው እባክህ ዎንድሜ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +1

    ዛሬም (ለሳሚ) ፀልዩለት

  • @fanuzinabu
    @fanuzinabu Год назад

    Geta yibarki paster

  • @mercato967
    @mercato967 Год назад

    "ቤተክርስቲያን ሌቦችን ታበረታታለች" ሳሚ በጣም ትክክል ነው እኔም ታዝቤ ከነበርኩበት ቸርች ጥየ እስከመውጣት ደርሻለሁ ግን ጌታን አልካድሁም አሁንም አብሬው እኖራለሁ ሳሚ ግን ወደ ሐጢያት ስራ ነው ጥልቅ ያለው።የሌቦችና የእስመሳዮች ብዛት እኔም በነበርኩበት ቸርች ውስጥ ለጉድ ነው።በአፋቸው ጌታን በድርጊታቸው ደግሞ አጋንንትን ያገለግላሉ።አንድ ሰው ለጌታና ለገንዘብ እኩል አይገዛም ከሁለት አንዱን ሊመርጥ ግድ ነው።ጌታ ቤቱን ያፅዳ።በየቸርቹ(በፕሮቴስታንት)ብዙ የሚያስጠሉ ልምምዶች በሽ ናቸው።

  • @tesfawelidya5884
    @tesfawelidya5884 Год назад +1

    amen😢

  • @bisileabrahamtoke5216
    @bisileabrahamtoke5216 Год назад +1

    Tebareke paster sofiy ❤❤❤

  • @betelhemtadese-jn2dr
    @betelhemtadese-jn2dr Год назад +2

    ወንድሜ ዘፈንን እኔ ቢያንስ 11ዓመት ዘፍኛለ ሁ ግን ያተረፊኩት አይደለም በሰማይ በምድር ሲኦል ነው የሆነ ብኝ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Год назад +2

    መዝሙር መዘመሬ ሰዎችን ወደእግዚአብሔር ቤት አምጥቶ እኔን ግን ጥሎኛል ማለቱ እንዴት ቢያሰብ ነው ? ለመታወቅ ነው እንዴ የሚዘመረው ?

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Год назад +3

    ከዛሬ አምስት ወር በፊት ሲናገረው የነበረውና ዛሬ የሚናገረው በጭራሽ አይገናኝም።
    ባለፈው የተጸጸተ ይመስል ነበር አሁን ግን እያመቻመቸ ይገኛል።
    ሰውየው አልምት ባይ ተጋዳይ ነው በቃ ልክ ነኝ ብሎ ይከራከራል😊

  • @dawitashagrie8039
    @dawitashagrie8039 Год назад +1

    Egziabhir yredal yagzal tashenfaleh ayzoh yeni wendim

  • @ድርሻዬበላቸው
    @ድርሻዬበላቸው Год назад +1

    አዞህ ሳም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው ሰዉን ሳሆን ስላንተ ብሎ የሞተሁን የተሰቀለሁን ከሙታንም በኩር ሆኖ የተነሳሁን ሊመጣ በደጅ ያለሁን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አይተህ ተመለስ ዎዴ ስፍራህ

  • @woynishetseifu7479
    @woynishetseifu7479 Год назад

    የእዉቀት ክፍተት የለበትም ግን አሁንም ግን ችግሩን እየገፋ ሌሎችን ብቻ ተጠያቅ ልያረግ እየሞከረ ይመስለኛል። ብቻ እንጸልይለት።

  • @asnakeshihilu9655
    @asnakeshihilu9655 Год назад

    መክሊቴ ዝማሬ ነው አለ ታዲያ እያገለገለ ምን ይብላ ገንዘብ ያስፈልገዋል ማን ይመግበው ምን ይብላ

  • @lindafekadu6398
    @lindafekadu6398 Год назад +1

    Tebareke wendeme Sofiy❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад

    ሶፊ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!!!!

    • @mulukenadmassu1934
      @mulukenadmassu1934 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯🙏🙏💞💞💞

  • @amenmusic7984
    @amenmusic7984 Год назад +3

    አይ ሳሚዬ ወንድሜ ያ የቀደመው ሞገስህ እንኳን የለም አንድ ነገር ምነግርህ ግን በዚሁ ባለህበት ሁኔታ በግልፅ የውስጥህን በጌታ ፊት አቅርበው ፀሎትህን አትተው ባይብል ማንበብህን አትተው እግዚያብሔር ታሪክህን ይለውጣል ብዬ አምናለው ምክንያቱም በዚህ ሰአት አንተን ሊረዳህ የሚችለው እግዚያብሔር ብቻ ነው ። በተረፈ ግን ዘፈንን አፕሪሼት ለማድረግ አትታገል ።

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Год назад

    Zefagne mnegesete semayene ayewereseme tebelo tetefoale ena sami egzhabihare keteyesekebete aganetawi aserare God yefeta. Yefewese.

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад +1

    Amen amen 🎉❤❤❤❤❤

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 Год назад +1

    Softee where is the phone number u said you will leave on the screen ? You know you haven’t left any phone number on the screen right …