በኦርቶዶክስ የተሰራብንን ሴራ ተመልከቱ 😭😭 የኔታ ገብረ መድኅን እውነቱን አፈረጡት..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 9

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 4 месяца назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን አትርሳን መቅደስህን ጠብቅ ልጂችህን ጠብቅ አምላኬ 😭😭😭😭🤲🤲

  • @MesiyeMesiye
    @MesiyeMesiye 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን አትርሳን መቅደስህን ጠብቅ ልጆችህን ጠብቅ አምላኬ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад +1

    እግዝአቤሔር ፀጋውን ያብዛልንየእስራኤል አምላክ የቴዋህዶ ሐይማኖት ቤቴክርስትያንን ይጤብቅልን ከዝህ ፋሮን አጌዛዝ የምያሻግሬን ሙሴን ልኮ ይታዴጌን እውነት የጤፋቤት ዜመን ሴው በአስቴሳሴብ ከእንስሳት እጅጉን አንሷልና ከዝህ ይሴውሬን አሜን

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ Месяц назад

    እውነት ነው መምህር ቃለውትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Год назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን ይታደግልን

  • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
    @ተስፋማርያም-ተ1ጨ Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዘረኞችና ፖለቲከኞች እዚህ አደረሱን

  • @belayzeleke2614
    @belayzeleke2614 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመከራ ከስቃይ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 4 месяца назад

    😢😢😢😢እዉነት ነዉ😢😢

  • @meba-vi9lx
    @meba-vi9lx 8 месяцев назад

    😢😢😢