የ 1 bir በሳቅ ገዳይ የሆኑ የመልስ ምቶች ቲክቶኮሮች ላይ ወረደባቸው ዮኒ ማኛ እና ሞጣ ተተረብ ሶፎንያስ እና ጆን ዳንኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 169

  • @Chaina88
    @Chaina88 3 месяца назад +21

    ተባረክ ዮናስ በመምከርያ እድሜ ሲዘቅጥ ያናድዳል ተከታዮቹም እሱም ድንጋይ እራስ

  • @emeba951
    @emeba951 3 месяца назад +10

    አቤት ግሩምና ትክክል የውስጤን ኃሳብ ተናገርክልኝ በብዙ ተባረክ !!

  • @endikka3819
    @endikka3819 3 месяца назад +16

    1ብር ትመቸኛለህ፣የእውነት ቁምነገርም ትችላለህ ለካ

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 3 месяца назад +16

    ወይኔ የልቤን ነው ያልክልኝ ተባረክልኝ እንደዚህ ያለ ሰውዬ አይቼ አላውቅም እንዳተው ቃላት ያጥረኛል ጤነኛ አይመስለኝም ዮኒ

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 3 месяца назад +12

    ወይኔ አንተ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ። ከማስኩ ይልቅ አንድ ብር በጣም ያምርብሀል። ይመችህ

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 3 месяца назад +5

    የልድታ ልጆች አኮ የብሪሞ ድንጋየ ፋለጮች ናችው
    መርካቶ የናቱን ዘንቤል የዞ ነወ ያየው መርካቶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 3 месяца назад +5

    Thank you so much, 1 birr someone had to say it 🙏🏿 big respect 🙏🏿

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 3 месяца назад +17

    ዮኒ ማኛ በፈለጋችሁ አሲዙኝ የአዲስአበባ ልጅ አይደለም እንደሸራተን ዛፍ አድጎ ነው የመጣው።

  • @manuel2445
    @manuel2445 3 месяца назад +1

    የኔ አድብር ❤ሰወድህ ወንድ ልጄ በጣም ይወድሀል ችግሩ ብዙአማረኛ አይችልም አዲስ አበባ ስመጣ ወስደሽ ታሳይኛለሽብሎኘል ከጀርመን❤😂😂😂❤❤😂😂

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 3 месяца назад +9

    የዮናስ እድሜ ....የተቃጠለ ነው....ይብላኝ ... ለልጆቹ... ለዘመዶቹ.... መሰደቢያ ነው!!!!

  • @semankomel7363
    @semankomel7363 3 месяца назад +3

    Thank you bro

  • @mulatadese372
    @mulatadese372 3 месяца назад +33

    እኔም እንዳንተ ነኝ እሱና ጂጂ ን የሚከተሉትን ሰወች ሳይ የሃገሬ ዝቅጠት ይታየኛል

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 3 месяца назад +1

      💯%

    • @Techeshalhu
      @Techeshalhu 3 месяца назад +1

      Including the so call "MOTA"

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 3 месяца назад +5

    አንድ ብርዬ ተባረክ

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 3 месяца назад +3

    you are right thank you R1

  • @MeseretTebeje-ng8ue
    @MeseretTebeje-ng8ue 3 месяца назад +4

    ማርያምን በጣም ትክክል ነው ይሄ ልጅ!!!! እኔ ራሱ የሁልግዜ ጥያቄዬ ነው

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 3 месяца назад +6

    ዬናስ ጦሽ ማለት የጀመረው ሙስሊሞችን ተናግሮ ከሶሻል ሚዲያ በሙሉ ጠራርገው በአጠፉት ጊዜ ነው

  • @zubest7326
    @zubest7326 3 месяца назад +5

    አንድ ብርዬ ስወድህ እንደዚህ ንገራቸው ምድረ እበቶች

  • @yamiyemesrachwadaje1898
    @yamiyemesrachwadaje1898 3 месяца назад +3

    እውነት ነው የልጁን ህይወት ነው ያበላሹት

  • @kingmic7824
    @kingmic7824 3 месяца назад +2

    Amazing,uuuuf asgebalet . Yimechih.

  • @TewodrosKiffle
    @TewodrosKiffle 3 месяца назад

    Tebarek yarada lij

  • @genetgenetmelesse9381
    @genetgenetmelesse9381 3 месяца назад +5

    Justice for Heaven innocent girl

  • @Samson-ip9ci
    @Samson-ip9ci 3 месяца назад +2

    Well said brother.

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 3 месяца назад +8

    ዮኒ እኮ በዚህ እድሜው ጋቢ ለብሶ ቤተክርስቲያንን ወይም መስጊድ መሄጃ እድሜው ነበር

  • @mogssOno
    @mogssOno 3 месяца назад +12

    ዮኒ ማኛ የአምሮ መቀጨር የገጠመው ሰውነው

  • @Natuwashere
    @Natuwashere 3 месяца назад +1

    እሰይ ተባረክ አቦ አንድ ብር እኮ ትለያለክ

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 3 месяца назад +5

    Wow 1birr

  • @TsehayTsehay-u1x
    @TsehayTsehay-u1x 3 месяца назад +2

    1 brye 1 tebarek

  • @wondimagegnassefa9645
    @wondimagegnassefa9645 3 месяца назад +3

    በጣም ትክክል

  • @AndualemGesese
    @AndualemGesese 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነገር ነው የተናገርከው የደነዘዘ እርቃን አናት ዮኒ ማኛን ሰዎች ምኑን አይተው እንደሚከተሉት አይገባኝም እና አንተ አስተዋይ ነህ ንገርልኝ ለዚ ቅል ህዝብ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 3 месяца назад +6

    አንድ ብርዬ ጥርስህ ሲያምር

  • @AbebaAbebaw
    @AbebaAbebaw 3 месяца назад +1

    ውዴ ሀሳቦችክ ተመቸኝ

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 3 месяца назад +4

    እነዚህ.... የተጣሉ ... መናፍስታት ... መላእክት... ሰው ውስጥ ... እየገቡ .. ምድር ታመሰች

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 3 месяца назад +1

    feti feti feti la heaven😢😢

  • @betiTub
    @betiTub 3 месяца назад +3

    👍👍👍የመጭክ ልክ በለክል

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 3 месяца назад +2

    እውነትም የበከቱ የበሰበሱ የገሙ የተቱ ናቸው😢😢😢

  • @kidistayano1092
    @kidistayano1092 3 месяца назад +5

    የአማርኛ አላሪጂክናቸው

  • @FAFENET
    @FAFENET 3 месяца назад +3

    ይሄ ጡረተኛ ሽማግሌ መቼም አይሰለጥንም ደሞ የ አ አ ልጅ ነኝ ይላል 😂😂😂😂😂

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 3 месяца назад +6

    ጠርዝ መቶታል አንጀቴን አራስከው

  • @ጥሩሠው
    @ጥሩሠው 3 месяца назад

    አንድ ብር እንደኔ እንደኔ ፍርዱ የህዝብ መሆን አለበት ህፃኗን እንዳሰቃያት እሱንም በአደባባይ አቃጥሎ መግደል ነው
    ባንመልሳትም ሌሎች ህፃናቶች እንዲተርፉ ሰበብ ትሆናለች

  • @zerihungetachew8475
    @zerihungetachew8475 2 месяца назад

    እኔ አንድ ብር የሚባል ልጅ እኔ አዲሱ እውነት ተተኪ የሚለውን በደንብ የሟላ እኔ አንድ ባለጌ ጋጠወጥ ዮናስ እሱን ማ ቆላመጥ እራሴ ዝቅ አርጌ የተመለከትኩ ነው የሚመስለኝ አንድ ብር አቦ ምርጥ ልጅ ነህ መቼም በርታ

  • @AmanGebremariam
    @AmanGebremariam 3 месяца назад +5

    ንገርልን እማ ለ ሁሉም ቲክቶከር
    ለጆን ዳንኤል ደሞ ቅጣቱ ሁለት ሉክ ነባብ እንዲያነብ ይቅጡት ወደ ሁለት ዓመት ይቀየርልኝ ካላለ

  • @genetgenetmelesse9381
    @genetgenetmelesse9381 3 месяца назад +2

    Thank you all u tell truth about Yoni i don't know what kind nature he has !! He is not normal he think he know everything but he doesn't sorry for his kids

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 месяца назад

    እንደ ዮኒ ጓያው የሚስጠላኝ ሰው የለም

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 3 месяца назад +3

    ትልቁ ደንቆሮ የገዳይ ታላቅ መሀን

  • @hanatadesse3635
    @hanatadesse3635 3 месяца назад

    Well said my brother I agree with you 😂😂😂😂

  • @MuletaAbebe-v9l
    @MuletaAbebe-v9l 3 месяца назад +2

    እነዚህ የሰው ዝቃጭ ንገርልኝማ

  • @filominahawle
    @filominahawle 3 месяца назад +1

    Kejerbaw yalew ye yexaot pictures? sewn neza eyafezeze new

  • @abebegetachew7846
    @abebegetachew7846 3 месяца назад +2

    Kalchale zim yibel...

  • @AsmaAhmed-x1g
    @AsmaAhmed-x1g 3 месяца назад

    አይ አንድ ብር 😅😅😅 እናም ተመችቶኛል ንግግርህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለጆ

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 3 месяца назад +3

    ዬኒ ማኛ የሙድ መዘበራቅ bipolar disorder ችግር አለበት::::::: ውጭ የምትኖሩ ሁላችሁም እንዴት እንደሚደርግ ታውቁታላችሁ በፊለፊት ደግሞ በሱላይ እያየነው ነው

  • @hana-i3z7y
    @hana-i3z7y 3 месяца назад +2

    በማርያም በነካ እጅህ ጂጂ እና ሊያ ሾውን ምከርልን ፣ ኣዛጉን እኮ 😂😂😂😂

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 3 месяца назад +3

    አመል፡ካልገደለ፡አይለቅም፡እኮ

  • @BANromaNci-y3l
    @BANromaNci-y3l Месяц назад

    Theirs know words 😢😢😢

  • @AkliluUqbamichael
    @AkliluUqbamichael 3 месяца назад

    Betam new mewede brada

  • @kingmic7824
    @kingmic7824 3 месяца назад +1

    Angetu lay senselet asro agerlager mazor neber lememariya

  • @MeslceMasabo
    @MeslceMasabo 3 месяца назад +2

    yes

  • @soulja25660
    @soulja25660 3 месяца назад +1

    💯

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 месяца назад +2

    $1 ዶላር አድናቂ ነኝ 😅😅😅

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 месяца назад +3

    ጭንቅላቱ አይሰራም የተከታዮቹም ያው ነዉ::እውር እውርን ቢመራው ተያይዞ ገደል ነዉ::እውር ማህበረሰብ ነዉ የሚከተለው::

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +1

      በትክክል እውሮችና ቸው የሚከተላቸው አቦ ይመችክ አንድ ብር ወይአይደባደቡ ወይ አይሰማሙ የእብዶች ቻናል ነው ሌባ ሌባ አንተም ሌባ 😂😂😂😂 ወይ መደነቃቀር😂😂

  • @BANromaNci-y3l
    @BANromaNci-y3l Месяц назад

    Right on the Bottom jackets 😅😂😅

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 3 месяца назад +1

    👍🏿👍🏿👍🏿

  • @yonatangebrehiwot1869
    @yonatangebrehiwot1869 3 месяца назад

    ቪዲዮ ልቀቀው

  • @mimo4537
    @mimo4537 3 месяца назад

    በጣም ትክክል እሄ ዬናስ የሚባለው ሰውየው እራሱን እንዴት አድርጎ እንደሚያይ አላቅም መሀይም ነው። ያ ሞጣ ሚባለው ደግሞ እ/ርን ሰይጣን ሰፍሮበታል ሌላ ምንም ማለት አይቻልም ። ስድብ አልወድም አንተ ስትሳደብ ግን ሄዶ ልክክ ነው ሚለው ስድብም አይመስል ማንነታቸው ስለ ሆነ።

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 3 месяца назад +4

    ዉሻ አካዉንት ከፍታ ብትመጣ Tiktok ላይ ማይከተላት ማነዉ ? tiktok እነ ዮኒ ማኛ ባዶ ጭንቅላት እርሱን የሚጠሩት እነመማር ጨምሮ አንድ ናቸዉ

  • @GetahunAbadi
    @GetahunAbadi 3 месяца назад +2

    ምነው ምነው ሰው አግኝተህ ሞጣን ሃሳብ አለው ብለህ ትሰማው ነበር

  • @BerhanuAssefa-u9c
    @BerhanuAssefa-u9c 3 месяца назад +1

    Yemir ye arada lij neh be ewunet 1 birriye

  • @MarkMan-d7m
    @MarkMan-d7m 3 месяца назад

    wow 1birr

  • @zeinebmohamed7043
    @zeinebmohamed7043 3 месяца назад +2

    Tekekel 😅😅😅😅😅😅

  • @HaymanotGetachew-t7h
    @HaymanotGetachew-t7h 3 месяца назад +3

    የለገገ ተመቸኝ

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 месяца назад

      Betam 👍 😂legagam newko yoni milut gud.

  • @teferigizachew
    @teferigizachew 3 месяца назад +1

    One birr...anchi bicha aydeleshim yoni betikikl ke zinjoro sile meta sew hulu indesu yimeslewal...atilfa lesu kal atagegnim

  • @GetachewTekileSheware
    @GetachewTekileSheware 3 месяца назад +1

    የለፉት ፖለቲከኞች በቤኤር ነበር የሚሳደቡት የአሁን ቲክቶከሮቾ በማበረሰብ ነው ተዉ

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 3 месяца назад +1

    አንድ ብር እንዴት ነክ ለሞጣ ሴዶ/የጆሞ ጅብ ላክበት ይገላግለው ።

  • @abnetgesese5822
    @abnetgesese5822 3 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 3 месяца назад +1

    6:25 Yelegege AAemero😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeslceMasabo
    @MeslceMasabo 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @meazahabte8654
    @meazahabte8654 3 месяца назад +1

    የተመታክ

  • @temesgenbeshawured5861
    @temesgenbeshawured5861 3 месяца назад

    Abo ፩ ብር የልብ አድርስ ነህ ። ተከታዮቹ የሚገርሙ ናቸው ።ወደፊት የምናየው ይሆናል

  • @negabe7417
    @negabe7417 3 месяца назад +1

    ጠበቃ ወንጀለኛ ከሆንክ ነጻ አያወጣም 🤔

  • @hhhh7153
    @hhhh7153 3 месяца назад

    😁😁😁😁😁👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @GobaHILLS
    @GobaHILLS 3 месяца назад

    BEQEN 3ta Yselmal nwi 1birr tenefa

  • @sirakgembere
    @sirakgembere 3 месяца назад

    ወንድ ልጅ ሆነህ ልታርጥ የደረስክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wondosenshimelse
    @Wondosenshimelse 3 месяца назад +1

    እኔ ያልገባኝ ነገር በዛ አለቀስኩ 😢😢😢

  • @selam6047
    @selam6047 3 месяца назад +1

    Ere nigerlin 1 birrye le nezih kebtoch activists nen bilew lemizelazelu America minamin tekemtew

  • @MintwabDansa
    @MintwabDansa 3 месяца назад

    wedi

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 3 месяца назад +1

    ወይኔ በቃ ፊሽካው ተነፋ አሁን ስድብ በከለር ነው የምንሰማው እንደ ዱላ ቅብብል እየተለዋወጡ

  • @zeinebmohamed7043
    @zeinebmohamed7043 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 3 месяца назад +1

    ዬኒ ማኛ እኮ በአጭሩ የለሊት አር ማለት ነው

  • @Konjit-n7w
    @Konjit-n7w 3 месяца назад +1

    አይ ማስተዋል

  • @filominahawle
    @filominahawle 3 месяца назад +1

    1 birr & 1 dollar 😂😂😂😂😂😂

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 3 месяца назад +1

    ማነ ዬኒ ማኛን ትልቅ ስው ያደረገው ባለጌ ስው ስው የማይመስል ጅል እንግሊዘኛ ብቻ ስለተናገረ እራሱን ትልቅ ቦታ የስቀለ ደንቆሮ ባዶ ስልቻ ማለት እኳ ነው

  • @BarkealDagim
    @BarkealDagim 3 месяца назад +1

    አንድ ብር የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol 3 месяца назад +1

    እንደነሱ አይነቶቹ እኮ እንግሊዘኛ መናገር እንጂ ማሰብ አይችሉም ዩኒ ጎያ ሚባለው እብድ ነው ሞጣ አህያ ጋር ሲራገጥ አሁንም አለቀው ብሎል ተራጋጭ አህያ ነው እውነት እኔ ሚገርሙኝ ህዝቡ እነሱን ሚከተሉት በግ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 3 месяца назад +2

    አይ አንድ ብር አንተ አገር መር ነበር መሆን ያለብክ

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw 3 месяца назад

    Gn mn 3tselmalek mat lenggrk kalat mret eshi egna muslimochi sego lela maksegno lela anhonm eshi stnageru astewlu esew emnet layi fit atbel esi srat yinurk new new

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 3 месяца назад +1

    Yesew kene 😂
    Ataretem wey😅
    Samuna 😅
    Ebete😅😅😅😅😅
    Mochalew mochalew 😅

  • @BANromaNci-y3l
    @BANromaNci-y3l Месяц назад

    too be different 😢😅😂men 😢😢

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 3 месяца назад +1

    ሳሞና ሰውነት ክክክክክክክክክክ😊😅

  • @mebratambaye3674
    @mebratambaye3674 3 месяца назад +1

    እበት እንኳን ትል ይወልዳል😂

  • @Geta345
    @Geta345 3 месяца назад

    😂😂😂😂 😂💃🏻💃🏻💃🏻💃🏻run,,,,,,,

  • @RahelGebremeskel-u8k
    @RahelGebremeskel-u8k 3 месяца назад

    ዬኒ መገኛ በጭራስ የአዲሳባ ልጅ አይደለም