በ 1 ሳምንት ውስጥ አስገራሚ ለውጥ የምታገኙበት የፀጉር ቅባቶች አብረን እንግዛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 20

  • @Meserethabeshawet
    @Meserethabeshawet 3 месяца назад

    አልመጣም UK አስጎበኘሽኝ thank You mare❤❤❤❤❤❤

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 3 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም አላህ ያሥድግሽ

  • @TaydeTebebe
    @TaydeTebebe 3 месяца назад +1

    እህቴ ሰላምነሸ ሀገርቤት የትነዉ የሚገኘዉ

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 3 месяца назад

    እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
    Below Magick በጣም ጠቅሞኛል እስከዛሬ ስደት ስኖር አንድም ለፅጉሬ ሚስማማ ጭቃ ቃባት አላገኝሁምነበር ብሉማጂክ ለመጀመራጊዜ ባቺነበር የሰማሁት አንድጓደኛኤ ስነግራት አዎ አሪፋነው እኔም እየተጠቀምኩትነው አለችኝ ገዛሁት አሁን 6 እደዛ ይሆናል ከጀመርኩ በጣም ለውጥ አለው ፈሳሽ ቅባት ኮከናት እና አንዳዴ አምላ እጠቀማለው
    አሪፍ ያረገዋል ግን ሽታው አዛነው ውህድ ጥቁር አዝሙድ አበሽ በ ኦሊቨኦይል ሰርቼ በሳምት ቢያስ 2እጠቀማለሁ እኔምልሽ እህቴ በቁርፍድ የተዘጋጀ ውሃ ጥሩነው ይላሉ ወይም ቁርፍዱ ከዘይቶች ቀላቅሎ መጠቀም እኔ ፅጉሬ በጣም ይከረድዳል ድርቅ ነው ሚለው

  • @HailuGedef
    @HailuGedef 2 месяца назад

    የት አካባቢ ነውየሚገኘው ቅባቱ አድራሻውን ንገሪኝ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 3 месяца назад +1

    እንኩዋን ሰላም መጣችሁ የኔ ማሮች እኔ ባንቺ ትምህርት በጣም ፅጉሬ ተቀይሯል እግዚአብሔር ልጅሽን ይጠብቅልሽ 🙏❤️

    • @tube8054
      @tube8054 3 месяца назад

      ምንምምንተጠቅመሽ ፅጉርሽ ምንድነው

  • @msfatmah8077
    @msfatmah8077 3 месяца назад +1

    በፅሁፍ አስቀምጫቸው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад

    የትአገር ንው

  • @avshalomhanoch1066
    @avshalomhanoch1066 3 месяца назад

    ሰላም እኔ በለሁበት ሐገር የዚህ አይነት ሱቅ የለም የት ልግዛ 🙏

  • @Chuchu-g4c
    @Chuchu-g4c 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ bertu

  • @NebilaTube-i1t
    @NebilaTube-i1t 3 месяца назад

    Enkan dena metash yane tegur fesash kbat alkebel alegn enam ykoraretal mentam yashchgregnal mn larglet bzu kbat gezch neber altewem

  • @ZufaanJifaaroo
    @ZufaanJifaaroo 3 месяца назад +1

    galatomi my beautiful

  • @GanateRamato
    @GanateRamato 3 месяца назад +1

    ቤሪዪእኔየአስርአመትልጅነኝየምልክልሽን ሚሴጅ ታነቢዋለሽብዪአስባለው

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 3 месяца назад +1

    አር በክሺ በለፎ የጥየቁሺን ጥያቄ መልሺ የከበደል እንዴ

  • @زهراء-م9ج6خ
    @زهراء-م9ج6خ 3 месяца назад

    ባውድ የሚለውን በአማረኛ
    ስትነው ብሎማጅኩ በሳኡድ ስትነው ንጉሪኝ ሀያቲ

    • @Rabiiወሎየዋ
      @Rabiiወሎየዋ 3 месяца назад

      20 ሪያል ነው

    • @Salsbel134
      @Salsbel134 3 месяца назад

      አረ አይደለም ፎርጂዱ ከሆነ እጂ ኦርጅናሉ በዲስካውት እራሡ ከ40ሪያል ያነሰ ኤለም ​@@Rabiiወሎየዋ

    • @Salsbel134
      @Salsbel134 3 месяца назад

      ሳውዲ የትነሽ ሪያድ ከሆሽ በጥሩ ዋጋ የት የት እንደሚገኝ እንደሚሻል ልገርሽ የትም ሁኝ አረብ ሰፈር ትላልቅ ሞሎች ሰደልያ አትግዠ ውድነው