#ደም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com

Комментарии • 88

  • @dannydan4423
    @dannydan4423 2 года назад +1

    ቆየት ያሉ ቀረፃዎች ናቸዋ አብዛኛዉ vid ላይ ማክስ ያደርጋሉ ቢሆንም ምርጥ ነዉ በርቱ 👏

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 года назад +4

    ክክክክ የናተ ፕራንክ ሳይሆን ትምህርት ነው በርቱልን ጓደኛዋን ሳላደቃት አላልፍም እደት አደመጣላት ታርጋ መያዟ የምትደነቅ

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 года назад +4

    እንኳን ብሰላም መጣህ ወንድማችንየ
    መልካም አደስ አመት ይሁንልን

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +4

    ሰላማችሁ ይብዛ እደምድር አሸዋ የኔ ቀዉሶች እንኳን ሠሌም መጣችሁ እደጉ ተመደጉ እትልቅ ደረጃ ድረሡ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 года назад +7

    ኮሮና አልጠፋምደ አንተጋ ሚሳፈሩት ሁሉ ማስክ አድርገው ነው

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 2 года назад +3

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @TijistBekeln
    @TijistBekeln Год назад

    አይ ሴትዬ እስክ ወድ ነህ አግኛኝና፡ እኔን ሞክር መቼም አይሰካልህም የምር ግን በቀ ፕሮግረመቹን በጣም ነው የምከተታለቹ አረ ልብ ድከም የለባት ሰው ልኖር ይችለልና እያተጠ ነቀቃቹ እልኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsenatshewanh7256
    @tsenatshewanh7256 2 года назад +3

    ገና ሳላይ ላይክ የማደርገዉ ነገርስ

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 Год назад

    የመኪና አደጋ በበዛበት አገር መኪና ላይ ቀልድ በጣም ያሳቅቃል።

  • @nahomdawit676
    @nahomdawit676 2 года назад +1

    ኤርሚ በጣም ነው ምትመቸይ ከ ልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቅክ

  • @babyyeabsra
    @babyyeabsra 2 года назад +1

    ለምንድነው ግን መሳቁን ግን ተፈልጎ፣ የማይከፈለውን አነሱን ሠብስክራይብ ማታረጎቸው

  • @etsegenetdaddi2354
    @etsegenetdaddi2354 2 года назад

    ሴንት ሰላም ነው በነገራችን ላይ ፕራንኮችህ በጣም ይመቹኛል ግን ዛሬ ሱሪህ በላይህ ላይ ሊወልቅ ነው

  • @michaelkebede5171
    @michaelkebede5171 2 года назад +3

    አረ ድምጹ ይስተካከል

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 года назад

    አይ የሌባው ነገር ግን የገረማል 🤔
    ታርጋ መያዟ ግን በጣም አድናቂዋነኝ 👌
    የሱሪህ ነገር ግን ተሳቅቄ ሞትኩ ወለቆ ዘጪ እዳይል እያልኩ ጠብቅ ይደረግ ቀበቶው 🙏🙏🙏

  • @zemenayabay1450
    @zemenayabay1450 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዲትደስ ደምትልኚ😂😂😂😂😂😂🤐🤐🤐

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Год назад

    አንድ ቀን መሳሪያ የያዘ ሰው እንዳያገኛችሁ ከሞት በውኃላ prank ቢባል ምን ዋጋ አለው ጊዜው የ prank አይደለም::

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹ የሳቃችን ምንጮች ይመቻቹ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Год назад +1

    ይሄ ፕሮግራም በጣ እዬወደድኩት ነው ዬበናት ከተመቻችህ ላይክ አድርጉ

  • @foziyayimer59
    @foziyayimer59 2 года назад

    ዉድ ወድሜ የሱሪዉን ነገር አደራ

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 2 года назад +1

    እንኴን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች

  • @user-fm6my4yk9o
    @user-fm6my4yk9o 2 года назад +1

    ሀበሻ ለስርቆት በጣም ይሮጣሉ አኡዙቢላህ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 года назад +1

    the other girl is smart.

  • @የቤዛፍቅርሙርኮኛ
    @የቤዛፍቅርሙርኮኛ 2 года назад

    በጣም ነዉ ምወድህ ከልብ ስራው ደስ ይላል

  • @biniyammitiku2772
    @biniyammitiku2772 2 года назад +1

    Jegna her girl friend

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 года назад

    ስታይል ቀይሩ የራሳችሁ ሰው ፈልጉ ሁልግዜ አይሞላም👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 2 года назад +1

    በጣም አሪፍነዉ አደኛ

  • @abdulhakimzekeriya7218
    @abdulhakimzekeriya7218 2 года назад

    Adis b adis karege sew yakewal yaterakmuna nw b samnt miposetut

  • @user-xg5my7nu8x
    @user-xg5my7nu8x 2 года назад +1

    የሌባው ነገር

  • @shjking5863
    @shjking5863 2 года назад +1

    prank mehonun eyaweku medengete

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 2 года назад +1

    Ethiopia segeba maltekmew neger binor lada ena ride new

  • @mulugetachw5935
    @mulugetachw5935 2 года назад

    እኮን አደረሳቹህ ጀግኖቺ

  • @youngnipsey8414
    @youngnipsey8414 2 года назад

    Siso brother endatetaseri becha ezi dedeb hager lay mnm yemayereda eyegedelu yemitedaderu alu fera lenefseh abaa...

    • @youngnipsey8414
      @youngnipsey8414 2 года назад

      Just becarefull for GOD SAKE 🙏 BRUTHA.....

  • @lelitfissha162
    @lelitfissha162 2 года назад

    ,make ads amt yintin video muscat flcalq

  • @netsanetzewde4861
    @netsanetzewde4861 Год назад

    Sakik kkkkk ufff hulum sak

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 года назад

    ወይኔ በአላህ ሲያሣቅቅ

  • @ቤተተዋሕዶሃይማኖት
    @ቤተተዋሕዶሃይማኖት 2 года назад +1

    አረ ሱሪህ ከፍ አርግ

  • @almazababu6189
    @almazababu6189 2 года назад

    ሳቅህ ራሱ ደስ ይላል

  • @babyyeabsra
    @babyyeabsra 2 года назад

    የታየው 16.7k subscribe ግን 15k መሣቅ ከፋለጓችው በዛው አናንተ ማከፍሉትን እነሱ ደግሞ እንዲከፈላቸው ለምን subscribe አታደርጓቸውም!!!

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 года назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ተጠራጣሪ ስለሆነ አሁን ባለው የወንጀሎች ብዛት እንደዚህ አይነት ፕራንክ ስትሰራ ሴንት ለአደጋ ልትጋለጥ ትችላለህ

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 2 года назад

    Betam techelalachu erasachehun tebeku melekam beal

  • @solapptupe8290
    @solapptupe8290 2 года назад

    ለፍታችሁ ለፍታችሁ ዋናው ፖርት ላይ ታፈጥኑታላችሁ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 года назад

    ሴንት፣እንኳን፣አደረሳችሁ

  • @rahelgetacahw8539
    @rahelgetacahw8539 2 года назад

    ይመቻችሁ፡ያዝናናል

  • @fetihassen9972
    @fetihassen9972 2 года назад

    Demo mask Argi bro mikiniyatu demo buzu sew be yutube yeykal eko

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 года назад

    ፕራክ አይልቅበት መጣህ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад +2

    ወየው በሳቅ መኩኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣😅😅😅

  • @samitube9759
    @samitube9759 2 года назад

    Ay nurse

  • @kebbe6802
    @kebbe6802 2 года назад

    እናንተ ጉደኞች...የዛሬው ደግሞ የባሰ ነው። ቁጭ ብድግ የሚያስደርግ ስራ ነው።

  • @salamtube6972
    @salamtube6972 2 года назад +2

    Dimsachwu aysemame

  • @ermiyasseife1959
    @ermiyasseife1959 2 года назад

    bruh your the best

  • @eyobtamrat4992
    @eyobtamrat4992 2 года назад

    wow arif arif prank tiseralachihu bertu

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 2 года назад

    Good work

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад

    ተብረጀረጀች ስታሳዝን😂😂😂😂

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 года назад

    Bota lemeyaz nw chershe ekometalew 😆

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 года назад +1

    አንደኛ ነኝ 😊

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      እህት ሰብ አርጊኝ

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 2 года назад

    ኢትዮጵያ ላይ ብዙም ፕራንክ ያስፈራል

  • @ethiopiaview
    @ethiopiaview Год назад

    WOW

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 года назад +2

    ያንተ ድምፅ ብቻ ነው ሚሰማው 😒

  • @user-xg5my7nu8x
    @user-xg5my7nu8x 2 года назад

    እኔንም ኢ፣ ያ ስመጣ ብራክ አርገኝ አሉ ክክክክ

  • @aminat.channel9413
    @aminat.channel9413 2 года назад +1

    😂😂😂

  • @lelitfissha162
    @lelitfissha162 2 года назад

    Slkn lakli

  • @eyobgerma283
    @eyobgerma283 2 года назад

    Bertu

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 года назад

    Sew mekina West zew belo megabit gud yametale ,its dangerous,people becarfull please 🙏

  • @AbubadegTesfaye
    @AbubadegTesfaye Год назад

    Bertuln

  • @edenhazard-cb3xy
    @edenhazard-cb3xy 2 года назад

    Ewawan tichilaleh

  • @yengusabeta9047
    @yengusabeta9047 2 года назад

    ክክክክ

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 9 месяцев назад

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @yalemshow8962
    @yalemshow8962 2 года назад

    Betam yamral

  • @news733
    @news733 2 года назад

    😄😄😄😄😄😄

  • @ehtneshtemare3621
    @ehtneshtemare3621 2 года назад

    Ymchachu

  • @MahamedAbdallah-nq4rm
    @MahamedAbdallah-nq4rm Год назад

    ❤❤😁😁

  • @omermente7575
    @omermente7575 2 года назад

    Ere ye kulalitun degmeh sraw

  • @fkrtube1574
    @fkrtube1574 2 года назад

    Demts trat yelewm

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 2 года назад

    🤣🤣💚💛❤️

  • @behailukumbi4343
    @behailukumbi4343 2 года назад

    2nd

  • @seble1326
    @seble1326 2 года назад

    😍😍😁😁