ንጹሐንን የሚወጋ፣እርስበርሱም የሚዋጋ ፋኖ?/የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያገደውአቪየሽን ቢሮ !/መከላከያ የተረከባቸው MCAV-20 ብረት ለበሶች አስፈላጊነት !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 135

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 3 месяца назад +36

    ውቤና ረ/ፕሮፌሰር ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ውዶቻችን ናችሁ ተባረኩ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +26

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
    የጀዉሳዉ የፋኖ መድሀኒት
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +17

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @asamenewterefe2573
    @asamenewterefe2573 3 месяца назад +20

    ውቤ ልስልሱ አንጀት አርሱ በርቱልኝሰላም ለእናንተ እና ለሀገሬ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +16

    ውቤና ጌትሽ ጀግኖች የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጆች

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 3 месяца назад +3

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር።
    ውቤ እና ረ/ፕ ጌትነት እናመሰግናለን።

  • @htyh463
    @htyh463 3 месяца назад +4

    ውቤ እና ጌትሽ በጣም የምትገርሙ ተንታኝ እና መሰግናለን ። መከባበራቹ መደማመጣቹ እና ሃሳባችሁን የምትገልፁበት መንገድ በጣም ያስደስታል ።

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 3 месяца назад +3

    ዶ/ር ጌትነቱ በሆነው ነገር እጅግ በጣም አዝነናል በአማራነታችንም እጅግ አፍረናል ።ይህ ድርጊት ከማራም ሆነ ከኢትዮጵያውያን ስነ-ልቦና ያፈነገጠ ነውር ምግባር ነው ።ያም ሆነ ይህ ነገ ቀን ይወጣል የእነዚህ ወገኖቻችን ወገኖች አሉአቸውንና ብድራቱን መመለሳቸው አይቀርም ።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 3 месяца назад +3

    ❤❤❤ዋውውው!! በእርግጥ ፕሮፈሰር❤❤❤ተባረኩ ውዶቻችን❤❤❤

  • @Mule1M
    @Mule1M 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ያጽናናቸው

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 3 месяца назад +4

    THANKS HAQ AND SAQ MEDIA AND PROFESSOR GENTNET FOR GREAT CONVERSATION.

  • @ababonga1
    @ababonga1 3 месяца назад +10

    አሁን በሰከነ አዕምሮ ሳሥበው የፋኖ የብልግና ድርጊት የእግዚአብሔር ሥራ ይመሥለኛል።የአማራን መከራ ሊያሳጥረው ፈልጎ ይመሥለኛል።የአማራ ፋኖ ተብዬ፣ ልጆቹ በሕወሓት እና መሰሎቹ እንደሚጋለቡ ከመወፈራቸው በፊት መታወቁ እንደ ምሕረት መወሰድ አለበት።ከእንግዲህ አማራ እነዚህን የሕወሓት ድመቶች በአማራ ሥም ሥለማሉ ብቻ በዝምታ ያወፍራቸዋል ብዬ አላምንም።በነገራችን ለይ ሸኔና ፋኖ ገና ውሃው ሳይሞቅ ጀምሮ አንድ እንደሆኑ ውቤ ነግረኸን ነበር።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 месяца назад +4

    ልክ ነህ ውቤ: በኢትዮጵያዊነት እና በኢትዮጵያ ታሪክ ለይ ንቁ እና ኮስተራ ያለ አቋም መየዝ ያስፈልጋል።
    በብዙ መስረጃ የተደገፈውን የ፫ሺ አመት ከዚያም በለይ የሆነውን የኢትዮጵያን ታሪክ የተለጠጠ ነው ብሎ መተንተን እጅግ አሳዘኝም አስደነገጭም ነው። በርታ ውቤ።

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 3 месяца назад +7

    I haven't read it yet but I hope the book will be read in all schools in middle or high schools!!

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 месяца назад +8

    ሰላም ሰላም ውቤ እና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋

  • @s_adam6858
    @s_adam6858 3 месяца назад +7

    ሰላም ውቤና የሀቅና ብቅ ቤተሰብ 🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 3 месяца назад

    Thank you 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 месяца назад +4

    ውቤ ስወድህ የተረት አባት አባባ ተስፋዬ ሣህሉ ብልህ አስተማሪ ነገር ነው ።

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 месяца назад +5

    ውቤ ጌትነትን እለት በእለት እንደስዩም ተሾመ አቅርብልን በግሌ ወደድኩት !

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 3 месяца назад +4

    በርቱ በኢትዮዽያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ታረጉኛላችሁ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 месяца назад +3

    በርቱ 🙏🙏🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 месяца назад +4

    ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥ

  • @አብስኒያ
    @አብስኒያ 3 месяца назад +7

    Ethiopia ❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 3 месяца назад +5

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohmmedYousuf-sc5ty
    @MohmmedYousuf-sc5ty 3 месяца назад +5

    Selam selam❤❤❤❤❤❤

  • @alemutefera5986
    @alemutefera5986 3 месяца назад +3

    Hulatachihum jagnoochi nachihuu¡!!!!!

  • @habtamugudeta8384
    @habtamugudeta8384 3 месяца назад

    ውቤ ሀይለኛ ጨዋታ አዋቂነህ በእውነት።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ፕሮፌሰር እና ውቤቤቤቤቤ እናመስግናችኃለን ውዶቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 месяца назад +4

    ስለአየር መንገዳችን እይታ ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት እናልማው የገለፅከው ገለፃ ለሁሉም ይመቻል ።

  • @andualemandu8788
    @andualemandu8788 3 месяца назад

    ፕሮፌሰር አንተ ፖለቲካን ተንትናት የእውነት ትችላለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 месяца назад +3

    አቤት እውነትም እውቀት እንደፕሮፌሰር ጌትነት ወዳታም !ግዞ ወንዳታም! አለ! የትልቅ የአእምሮ ባለቤት !!!

  • @gashaw773
    @gashaw773 3 месяца назад +6

    Selam hakoch

  • @FitsumTesfaye-du2qj
    @FitsumTesfaye-du2qj 3 месяца назад +4

    ውቤ ዛሬ ፕሮፌሰር ጌትነት ኣንጀቴን ኣራስው

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 месяца назад +1

    Selamachu yebeza wba

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የአገርና የሕዝብ ትክክለኛ መረጃ አቅራቢ የህብረተሰብ ልጆች በጉጉት ስንጠብቃችሁ

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад

    የውጭ ኃይሎች የሰሩብን እንድ መንፈስ እንዳይኖረን የሰሩብን ሴራ ነው ምዕራባውያን አይደለም በእፍሪካ በሰለጠነው ዓለም የሚገዳደርዋቸውን እንኩዋ ጠልፈው ለመጣል ታግለዋል የኛ የሚያሣዝነው በጦርነት ሲያቅታቸው የሀገር ውስጥ ባንዳዎች ን በመቅጠር እርስ በርስ መጠፋፋቱ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @gethab2306
    @gethab2306 3 месяца назад +2

    What goes around comes around.

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit 3 месяца назад

    Thank you gentlemen.

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 3 месяца назад +4

    እሔ እጅግ በጣም መልካም እና ዘመናዊ የሆነ የእምዬ ኢትዮጵያ ኩራት አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረረ አልበረረ ይብላኝ ከአለም ተለይታ በሯን ከርችማ ለምትኖረው ኤርትራ እንጂ......ለአየር መንገዳችን ምንም ጉዳት የሌለው ጉዳይ ነው ።
    ይልቅስ ለሐገር ውስጡም ይሁን ለአለም አቀፉ በሪሪ ተጓዣ አትኩሮትና መስተንግዶ ትኩረት ቢሰጥ መልካም ነው ። አንድ አንድ ጋጠወጥ ሰራተኞቹን ቃኘት ያድርግ አውሮፐላን አመለጠህ እና ሌሎችም መጉላላቶች እጅግ ተበራክተዋል ሰውን እንዴት እያንገላቱት እንደሆነ ሆድ ይፍጀው ።

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 3 месяца назад

      ሌባ ሁላ ሌብነቱስ ገገማ

    • @meshageria4652
      @meshageria4652 3 месяца назад

      tadiya yhen kalik yeEritrea mengist mekelkelu lemin yigermihal? Yhene antem ende bzu azurew mayet yemaychilu "fetari hagerachnin tebikilin" til yhonal. Fetari yeametsegnoch ena hasetegnoch tebabari aydelem. Yhew yetenkol srachu tetelafo hagerachun yasatachuhal. Eritrea sathon yemtafersih yewushet tarikih ena yelelan memegnatih new yemiyafersih. Endenante kehadi aychem alawk.

  • @LidyaTsegaye
    @LidyaTsegaye 3 месяца назад +2

    💚💛❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 месяца назад +2

    በአገራችን የሚስሩ ግፎች አምላክ የማይፈቅደውን በምድሩ ላይ ንጹሀንን መግደል መዝረፍ ክፋትን እየተፈጻመበት ባለው አቅመ ደካሞች ህጻናት ወ. ዘ. ተ ሰላም ማጣቱ እንቅልፍ ነስቶኝ እያለ በተፈጥሮ ካታስትሮፍ መሬት ተድርምሶ ንጹሀን አለቁ አቤቱ አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን ባጠፋን ምህረትህን ለህዝብህ እና ለምድርህን ምህረትን ባርክ::✍️

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 3 месяца назад

    ዉቤና ጌትሸና ስዬና አባ ሲሳይ ሮበ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅች

  • @metituffa9525
    @metituffa9525 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mish-5
    @mish-5 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ጀግኖች በርቱ !!!!
    ❤❤❤❤

  • @SaraAbdo-x3c
    @SaraAbdo-x3c 3 месяца назад

    Selam lenite yehun iyalkuji berituw elilehu

  • @mohammedjuhar8007
    @mohammedjuhar8007 3 месяца назад +5

    Bertu teberatu wendmoch

  • @SifanTadessa-t2s
    @SifanTadessa-t2s 3 месяца назад

    አቤት ኢትዮጵያ የተረጋጋች ና ዲሞክራሲ የሰፈነባት የሆነች ቀን ያኔ ክብራችንን በአለም ዙሪያ ይመለሳል ።

  • @HelenBekana
    @HelenBekana 3 месяца назад +1

    ውቤ እንዲህ እንዳትለብስ ቀይ ኮት ቢጫ ሸሸሚዝ ሰማያዊ ከረባት ጥቁር ሱሪ ዉቤ ተዘበራረክ በጣም ነው የምንወድህ

  • @ashenafiwoldeselassie4352
    @ashenafiwoldeselassie4352 3 месяца назад

    የ እግዴ ልጆች!! ትርፍ አንጀቶች!!

  • @aberakumbi6247
    @aberakumbi6247 3 месяца назад +1

    ፕሮፌሰር ጌትነት፡ የሚገባህ ማዕረግ ነው።

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 3 месяца назад

    The army is role model for this kind of atrocities leboch..

  • @messelearaya6291
    @messelearaya6291 3 месяца назад

    ይህ ነው እንግዲህ የብልፅግና የሽንት ጨርቅ አጣቢ ምሁር!

  • @ababonga1
    @ababonga1 3 месяца назад +2

    ውቤ ሥለ ጎጃም ሕዝብ ጨዋነትማ ማን የቀድሞውን የተከበሩ ኮ/ል ደበላ ዲንሳን ያህል የመሰከረ አለ።የኮ/ል ደበላን መፃፍ ያነቧል።

  • @HelenBekana
    @HelenBekana 3 месяца назад +2

    ፕሮፊሰር ነብስ ነህ እኮ

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 3 месяца назад

    ጌትሽ first impression ነው ያብራራኸው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይባል የለ።🎈🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 3 месяца назад +1

    💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 месяца назад

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sisayw815
    @sisayw815 3 месяца назад +2

    ሳባ ማናት? ሳባ ሐገር ነው። ንግሥተ ሳባ (የሳባ ንግሥት) ስሟ ማክዳ ነው።

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 3 месяца назад

    ስወዳችሁ እኰ ምን ላርግ አይ ደሀ መሆን እህ በፀሎቴ አግዛችኋለሁ:: ተባረኩ::

  • @WesenGirma-p9q
    @WesenGirma-p9q 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 месяца назад +1

    The saddest for amara are those people are amaras but mercenary

  • @Ewedeshalhu
    @Ewedeshalhu 3 месяца назад +1

    Webe zentehal🎉

  • @messyz2134
    @messyz2134 3 месяца назад +2

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 3 месяца назад +1

    ኸረ ተደማመጡ

  • @messyz2134
    @messyz2134 3 месяца назад +2

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @movghh9270
    @movghh9270 3 месяца назад

    Betam new yemtmechug

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 3 месяца назад

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 3 месяца назад

    Wubee please share your cloth colors with the professor.❤❤❤❤❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 месяца назад +5

    ኢሳያስ ኣፈወርቂ የምስራቅ አፍሪካ የሴጣን እንደራሴ ነው የሴጣን መጨረሻው ውርደት ነው ።

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 3 месяца назад +1

    Ethiopian Airlines does not get loans from China, you guys got that wrong.

  • @AbdulwahabHassen-r2h
    @AbdulwahabHassen-r2h 3 месяца назад

    Jegnoch Nachihu

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 3 месяца назад

    አናንተ የደነዘዛችሁ አሻንጉሊት ሮቦቶች አገልጋይ ባሪያዎች ሁሉም ያልፋል ግን ይፈረዳል ።

  • @mimy9301
    @mimy9301 3 месяца назад

    YOHANNESSEIFU! ANTE YEGERED , YESHERMUTA LIG NEH! ADDIS ABABA HEZB BEENANT ARE , SHENT TEGEMA! ANTE, GEM, TEMBATAM! ABIY BANTE GEM AAF AYTERAM! KERSHETAM¡

  • @messyz2134
    @messyz2134 3 месяца назад +2

    Hi

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 3 месяца назад +1

    Basically what u discuss about skinder Naga And all Fano members are killing innocent women and childerns and in Amhara region and kidnapping school childerns and all this misión is given from those our historical enemies to distablize our beloved country but the people of Amhara should have to say no more Fano

  • @hybirdgenetic7096
    @hybirdgenetic7096 3 месяца назад

    ጉሬ ብቻ ፡ህዝብህ በረሃብ ኣለንጋ እየተገረፈ ፡በየ ቦታዉ ጦርነት ህዝብ እያለቀ ኢትዮጵያ ማለት ሲኦል ነዉ

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 3 месяца назад

    ውቤና ጌትዬ!!! ሰላማችሁ ይብዛ
    ምናልባት ቡክንግ ለውጭ ዜጎች በዶላር ይሁን ስለተባለ ይሆን?!!!
    ምክንያቱም የተትረፈረፈ ዶላር ስላላቸው ! አይመስላችሁም?

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 месяца назад

    One day justice will come to you

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад

    ኢትዮዽያ 6000ዓመት ታርክ አላት ዘፍጥረት ምዕራፍ ሁለት ከቁጥር ሥምንት እሥከ እሥራአምስት ላይ ኢትዮዽያ ተጠርታለች የዘፍጥረት መፅሀፍ የተፃፈው በ1513 ዓመተ ዓለም ነው ክዚያ ጀምራችሁ ማስላት አለባችሁ

  • @EndalAbebayehu
    @EndalAbebayehu 3 месяца назад

    መስሎህ ነው

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 3 месяца назад

    Yehe teyaki banda naw wodefitvyewotal guodu

  • @modinali3987
    @modinali3987 3 месяца назад

    Ene yemigermegn Tigrayin eshiruru yeminilibět guday new hule be tigray yetenesa kemindema sew, but habt gize hiywet minim tekemeta belelew dingay yeminabaknibet guday new lemin endigenetelu anfekdilachewum

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 3 месяца назад

    ምንድን ነው ደግሞ ዕቁብ የደረሰው ጋሪ ነጅ መስላችኋል።

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 месяца назад +1

    Fano will win

  • @habebeali
    @habebeali 3 месяца назад +1

    በቅርቡ ያልታወቁ ሀይሎች ይጎብኛችሁ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 месяца назад

    በባለፈው ቪዲዬ ስለ አየር መንገድ ወዳጃችን(ስዩም) ዝም ብለህ አታውራ ብንለው አልሰማ ብሎ ይለፈልፋል ያላችሁት እሱ እንዴት ዝም እንዳላቹ ገርሞኛል ግን እኔ የምለው እሱ ባወራው መሰለኝ ሀላፊው(ዘራፊው) የተነሳው ሰው ከሆናቹ ይቅርታ ጠይቁት

  • @yosefyemane3785
    @yosefyemane3785 3 месяца назад

    its funny when all dedeb Galas speak about red sea and war, which they have no clue about

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 3 месяца назад

    Ewaay shabia qeldsh aytegebm😂😂😅

  • @sheychoseraj-i1l
    @sheychoseraj-i1l 3 месяца назад

    ቅሞነዉ የሚማጡት

  • @Brokethebeas
    @Brokethebeas 3 месяца назад

    Viva to uganda every eritrean is marching to kampala from that hell country.😂😂😂

    • @meshageria4652
      @meshageria4652 3 месяца назад

      Woyane said exactly the same thing before its received the real blow. You fools may think your army defeated TPLF. But we Eritreans know from the TPLF leaders and people of Tigray. You only fool PP idiots. Not even Tigray people because they know. Even your army commrades know.

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 месяца назад +1

    ውቤሸት ታዬ አበበ የትግራይ ቁጥጥር ኮሚሽን ሀላፊው ተክለ ብርሃን አርአያ የአዲስ አበባ ከተማ ሁለተኛ ሰው ከንቲባ ነበር በራሱ ጊዜ ነው ትግራይ ሂጄ ህዝቤ ላገልግል ብሎ ወደ ትግራይ የሄደው የተመረቀውም አዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ነው ።

  • @የዓባይንጉሥ-ጰ3ደ
    @የዓባይንጉሥ-ጰ3ደ 3 месяца назад

    ለምድን ነው ዲያቆኑ በየመሃሉ እየገባ ጨዋታ የሚያቆረፍደው? አድማጭ ተመልካቾቻችሁን ለምን አታከብሩም? ቡና ላይ የምታወሩ ለምን ታስመስሉታላችሁ? እናንተም ተከባበሩ ተመልካችንም አክብሩ።

  • @abebetesfaye
    @abebetesfaye 3 месяца назад +2

    የቶላ አሻንጉሊቶች.....ማፈሪያዎች

  • @MikiHabtuHaile-ur5ep
    @MikiHabtuHaile-ur5ep 3 месяца назад

    👉👌💪👌🇪🇷❤️🇪🇷

  • @MeleseMengesha-j2k
    @MeleseMengesha-j2k 3 месяца назад

    ውቤ እረ እረ እባክህ ትግሰት ይኑርህ አተው ጠይቀህ ከተጠያቂ ቀምተህ ትያቄ ትመልሳለህ ትተነትናለህ ሁሌ እድል ሰጥ እባክህ እባክህ ወድማችን

  • @naliru6096
    @naliru6096 3 месяца назад

    እናንተ ከመለፍለፍ ውጪ ምንም የላችሁም ኛ ኤርትራውያን ደግሞ በተግባል ይሰማል የ IMF የብድር ልጆች ። ኣይደለም ኣየር መንገድ የኣየር ክልላችንም እንዘጋዋለን በየት እንደምትዞሩ እናያለን በሱዳን ፍጹም ኣይቻልም በየመንም እንዲሁ በሶማሊያም ኢሳያስ ዝጉት ካላቸው ኣለቀላቹ ከነምላሳቹ ለፍልፋቹ ቁጭ።

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 месяца назад

    አቶ ውብሸት፣ ስክን ያልክ ጋዜጠኛ ነህ። አለባበስህ ግን ብዙ ቀለም በዛበት። አራት ዓይነት ቀለም ያለው አለባበስ፣ ያለባበስን ውበት ይቀንስ ይመስለኛል - የተብለጨለጨ የገና ዛፍን ያስመስላል። ሁለት አይነት የሚስማሙ ቀለሞች በቂ እና ውብ ናቸው። ለምሳሌ፣ ብጫ ሸሚዝህን ከቡና አይነት ሱሪና ኮት ጋር ብትለብስ፣ ግሩም ይሆናል።

  • @zarahagos
    @zarahagos 3 месяца назад +1

    ቱሉቱላ 😭😭😭😭

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 3 месяца назад

    wendime eritreawiyan yiwtu yemilew ya hodam lehacham guadegnah siyom newna lesu maletih new wey gud.