Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይሄን ስትሰሩ ከለሩ እንደምርጫቹ ነው ከንፈር ላይ ስለማይቀላ ቻፒስቲኩን ጥሩ ከለር ለማስያዝ ነው ዝንብላቹም ምንም ከለር ሳትጨምሩም መስራት ትችላላቹ ዋናው ማለስለሱና ሌላው ጥቅሙ ስለሆነ መልካም ቀን!!!
ኮኮናት ግድታ ነዉ
ማር እናመሰግናለን ወላሂ እምትሰጭን ትምህርቶች ሁሉንም ለዉጥ አግኝቸበታለሁእና ፒሊስ እስኪ የማዳት ማጥፊያ ካለ ንገሪኝ
ለፅጉርየምንጠቀመውኮኮነትይሆነል
አረቀናትሽ ተባበራኘ ማሬያነዉ እምልሽ ንቅልቅልአለ አረመላበሉኝ
መሥኪዬ እስከ ለጥፍር ሚደረግ አንክብካቤ..............
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም እናመሰግናለን ለምሰጭን ሁሉ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
ሀይ መስኪ በጣም ልክ ነሽ እናመሰግናለን ከሁሉም ነገርሽ እርጋታሽ ትልቅ ስጦታ ነው
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ማርርር መስክዬ እጅግ በጣም የምገርም ነው እሽ እሞክራለው የምታሳያቸው ሁሉ በጣም ጠቃም እውነት የሆነ ነው ከለቤ አመስግናለው ጌታ እጅሽን ይባረከው ከሙዙ ማስክ በጣም ተመችቶናል
ውይኔ የኔ መልካም እጠይቅሻለሁ የምለውን ነው የስራሺን አመስግናለሁ የኔ ውድ
እህት በጣም እናመሠግናለን ግን የኔ ጥቁር ነዉ ይኸን ሥጠቀመዉ ይለቃል ከለቀቀ ደግሞ ይኸን መቀባቴን ሣቆም መልሶ ይመጣል ????እንደምመልሺልኝ ተሥፋ አለኝ
በጣም እናመሰግናለን ማሬ ዩቲቢ ዎችሽን እከታተላለሁ በብዛት እና የሚሰሪያቸው ነገሮች በጣም ነው ደስ የሚለኝ ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
እኔስ አልወድም ምንም አልቀባባም የዛሬዉ ይለፈኝ ግን በቀይስ መስራት ትቺያለሽ ከፋዝሊን ጋ አርገሽ ኦርጋኒግ እንዲሆንልሽ ደሞ ሀጥያት ነዉ በተዋህዶ መቀባባት የሴጣን ስራ ደሞ በፈጣሪ ስራ መግባት ነዉ መፍጠር አትችልም እንደማለት ነዉ እናስተዉል ላጭር ጊዜያችን ባንሸወድ ደስ ይለኛል የሰማያዊ ይበልጣልና
የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ፀጉር ሙዝ በጣም ነው ተስማምቶኛል በጣም በጣም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው በርቺ❤️💜😚👈
ከውጭ ከኬሚካል ንጹ ደስ ሲል እኔም እጠቀማለሁ ማር እናመስግናለን
የኔ መልካም ከልብ አመሰግናለሁ 💓💕💕 ትምህርትሽ ሁሉ በጣም ነው ሚመቸኝ ስወድሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
እንመሰግንአለን
Yene konjo betam konjo new beza lay natural thank u berchi. Ergatashe kewebetesh Gare weder yelewem. E/z yakeberelgh
መስኪየ በጣም በጣም ነዉ የማመሰግናዉ ቅን ነሽ ከምር ወላድብ አምላክ የልብሽን መሻት ከሀጥት በስተቀር ትፈፅምልሽ
የኔ ልዩ እናመሰግናለን ሲበዛ በልካምነትሽ የምታስተምሪው ሁሉ ትክክለኛ እና የሚሰራ ነው በተለይም የፀጉር አያያዝ የሙዙን እየተጠቀምኩት ነው የሚገርም ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ አግኝቻለሁ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ክፉ አይንካ ጥግ ድረስ ነው የምወድሽ❤❤❤😘
Haymanot zeleke እኔም እየትጠቀምኩ ነበር ግን በመሀል ስውቼ ሙዙን ማምጣት ትተዋል እኔ እርፍት ስወጣ ገዝቼ ፍሬዘር ውስጥ አስቀምጬ በምፈልገው ሰዓት አውጥቼ ብጠቀም ለውጥ አይኖርውም ይሁን
@@ያስሚንአህመድ የኔም ጥያቄ ነዉ
ወላሂ ደስ ከሚለኚ ነገሮችሽ ወሬ አታበዢም የኔ ምርጥ
meskiye lijesh endet nat fetary yasadigilesh , meskiye anchi ende negershign chapistikun seriche neber wuha yakeral mindenew?
መሰኪየ የኔ ቆንጆ የቁሩፉድ ወሃ ለፀጉር ሞከርኩ በጣም ለዉጥ አለወ ግን የልጄ ፀጉር ከለሩ ጥቁ ነበር የቁሩፉድ ወሃ ከጀመርኩኝ በሃላግን እየቀላ ከለሩ እየቀየረ መጣ
ሰላም መስኪ የእግር ማሳጅ የሚጠቅም በተለይ ፈንገስ ለጎዳው
ሲበዛ ጥሩ ልጅ ነሽ እርጋታሽ ይበቃል በርች የኔ ጎበዝ.
ሀናኒዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
እናመሰግናለን መስኪዬ ባለፈው ለብብት ጥቁረት ያስተማርሽን እየተጠቀምኩት ነበር ብብቴ ያን ያህል አልጠቆረብኝም ነበር አሁን ግን ጠቆረ እስቲ ምክርሽን ስጪኝ ካልሆነ ላቁመው እንደምትመልሺልን ተስፋ አለኝ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ እናት
ነኢማ የእሩዙ እና ኦሊቭ እና ሎሚ ነው? እነዚ የጠቆረ ያነጣሉ ግን ሎሚ የማይስማማሽ ይሆናል ተይው ካልተስማማሽ
@@meskitube16 አዎ የኔ ቆንጆ ግን ኦሊቬራ አላረኩም ስለ ማላገኝ
ጉበዝ የኔ ቆንጆ በጣም አርፍ ነገር ነው
ምንም አይነት ቻፐስቲክ አይስማማኝም ነበር ይሄንን እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
ወሰናችን ሰብስክራይብ አድርጊን
meskiyee yne wed enkuan metashelgne enamesegnalen enem emokrewalew
መስኪ እእናመሰግናለን ኮኮናት ለማይወድስ በምትኩ ምን እንጠቀም
እኔ ጃብስቴክ መጠቀም አልወድም ያኛውን ብቻ መጠቀም እችላለሁ እወይ ንገሩኝ የምታውቁ❤❤❤
እናመሰግናለን መስክየ እኔ እኔ የሚያምር ከረር እና ቅር ከፈር ነበረኝ እና አባቴ ማር እሚሸጥለት ደበኛ ነበረዉ እሱም ፈረስ ይዞ እየመጣ ነበር ማሩን ተረክቦ የሚኸድ ከለታት አድ ቀን ታስራ ግቢ ዉስጥ አየሗት ጭረዋ በጣም ያምራር በጀ ይዤ ልስላሴዉን ማየት ፈለኩና ተጠግቼ ስይዛት በርግጫ ብላ በስተ ዉስ አስገብታ ጥቅጥቅ አደረገችኝ ማንም አላየኝም እና ያይን አምላክ ቁሞልኝ አይኔን ምኔን ሳትነካ ከፈሬን ግን በስተግራ ሰነጠቀችብኝ እና ብሰፋዉም ግን ኖርማል ከፋሬ ቅርፅ አልመጣልኝሞ ይሂ የሆነዉ 10 አመት ልጅ እያለሁ ነበር አሁ 25 አመቴ ነዉ ሁሌም ከፈሬን ሳይ ይሰማኛል የፍቅር ሂወት ገና አልጀመርኩም ያለሁት በስደት ላይ ነዉ የፈጀዉን ይፍጅጂ አገር ቤት ስገባ የላይኛዉን ከፈሬ መስራት እችላለሁ እስኪ ንገሩኝ የምታዉቁ😢😢😢
Betam yasazinal fetar yirdash
Meski yeni konjo betam enamesgenalen betam gobez ena mert leji neshi yeni konjo weddddd . mamay benateshi lederk fite kaleshi negergn tehigerileshalhu
ውድ የኢስላም ለሰጆች ውድ እህቶቸ እኳን ለታላቁ ሸህ ረመዳን በሠላም አደረሳችሁ ረመዳን ሙባረክ
علينا وعليكي
እኳን አብሮ አደረሰን
❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ እናመሰግናለን
መስኪ የኔ ውብ ስወድሽ ብታይ ፅጉሬ እንዴት እንዳማረበት እድሜ ላንች ማበጠር እንኮን አልወድም ነበር ብርታት ሆንሽኝ አመሰግናለው እሄንንም ሰርቸ እሞክረዋለው የኔ መልካም
እንዳው እንዴት ላድርግሽ የሚገርምሽ ዛሬ ገና ነው ይህን ኣስራር ያየውት በጣም ኣመስግናለው የኔ ውብ ያለሽን እውቀት ሳሰሰች እምታካፍይን መልካም ሴት ነሽ, እግዚአብሔር ቤተስብሽን በሙሉ ይጠብቅልሽ 😍
ማን አለ እደኔ የታደለ ምንም ሣልቀባባ እደኔዉ የወሎ ሸበላ መዘዝ አረኩኝ መታደል ነዉ ጓድኞቸ አረባዉ አሺሪን ሥአት ሲለቀለቁ ቁመዉ ቀሩ እህቶቸ ልገራችሁ ወዶች ፈጣሪ በሠጣት ዉበት ሥትቀረቡ ነዉ የሚወዱት እና አትለቃለቁ መለቃለቁ ሲያቆም አሻሮ ይወጣል
እናመሰግናለን እህት ግን ይሄን ማታ ማታ ነው እምነቅባው ወይስ ደግሞ በእግዚአብሄር ፊቴ ችፍ ችፍ ብሎ ምን ላድርገው ካይኔ ስርም ጥቁር አለብኝ ምን ላርገው
እናመሰግናለን እህት ፅጌረዳ ብንጨምርበትስ በልብስቲክ ፋንታ
ዉፊረት መቀነሻ መንጌድ ንገርኝ በጣም ነዉ ምወድሽ
ዛሬ ደሞ እዴት እደምታምር ማሻላህ በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነበር ማማዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ
ይችልጂ በምትሠራው ነገር አምናታለሁ ግን ሙዙን ተቀብቸው ፀጉሬን ምንምለውጥየለ
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽልኝ
አረ ገላገልሽኝ የኔ ቆንጆ እየተሰነጣጠቀ እንዴት ከሰው ጋር ላውራ
ወይኔ የኔውድ ባካል አግንቼሽ መውደዴን በነገርኩሽ በጣምነው የምወድሽእኔው ነኝ የስደት እህትሽ ኑሪልኝ ማማዬ
Virey nice ga Mar kenferi betme derekule enam yabetel . Er Mela endileshi plice
Maaskiye beetam lameseginish efaligallew beetam fite xuquur xuqur naberew yee ruzuu inaa muz lomi axefaliny keelib ameseginalew berchilin😘
Scrabun bicha bintekem tikuretun yatefalnal?
ስኩዋሩ ምን ያህል ነው
እንኳን ደህና መጣሽ ጥያቄ አለኝ እሱም ምንድነው ፌቴ በሳሚና ከታጠብኩ በኃላ ምን አይነት ክሬም ልቀባ የባለፈው የፊት ሳሙና እየተጠቀምኩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ፊቴ ላይ የሚወጣ ቡግር ቀንሶልኛ አሁን የቸገረኝ ምን አይነት ክሬም መቀባት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ
ሜሪ የድንግል ልጅ ክሬምም በፊትሽ ሁኔታ ነው ወዛም ወይም ደረቅ የሚለውን አይተሽ night cream moisturizer gizi
Tnx tsgeya gen lashebate matefey kawkeshe negaryne
Bemejemeriya yemtseriyachew vidiochsh yimechugnal berchi ke ayine sir yabtbgnal min ayinet matfiya menged alesh ebaksh ehte comment argilgn yene konjo
መስኪዬ ቆንጆ እርጋትሽ ደስ ሲል እፍፍ በዚሁ ያጽናሽ እናቴ
እኔ ተጠቅሜያለሁ በጣም አሪፍ ነው ቴኪው
Olive oil kalale mn enargalen pls melslin
ኮኮናት ማለት ምን ማለት ነው ሌላስ መጠቀም አይቻልም
ውዴ በነጭ ከለር መስራት ይቻላል ?
እህቴ እኔ ያችን ምለቂዉን ሺር አረጋለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምታቀርቢልን ግን የኔ ያማረረኝና ያስቸገረኝ ማደያት የሚሉት ከይሲ ነው ከተቻለሽ እባክሽ መብቴ ፈሊጊልኝ ስሞትልሽ ማሬ በዚ አይነት አገሪም አልገባ እሺ
እናመሰግናለን መስክ ዳግሞ መስቃልሽ እንዴት እንዳምያምሪብሽ በታይ😍😍
የኔ ልዬ ቃላት የለኝም በርችልኝ
እኔ እኮን ከባዝሊን በስተቀር ሊላ አልጠቀምም እናመሰግናለን እህት
ማሻ አላህ እህት አላህ የጨምርልሺ ወደ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት እሺ የምትሰሪው ሁሉ ቆጃ ነው እህት
ኮሚንተሮች መርከዉኝ ነዉ ሰብስክረይበ የረኩሽ የዉ ከዚሀ በፊት አልከተታልሽም ግን የሰረሺዉ ነገር አሪፍ ነዉ በርቺ
Betam enamesgnalen yene konjo
ኮኮናት ባንጨምርበትስ ?
ክብደት መቀነሻ ነገሮችንም ብታካፍይን ደስ ይለኛል
በጣም እናመሰግናለን መስኪ አሪፍ ነው
ፈሳሽ ኮኮናት መጠቀም ይቻላል
እናመስግናለን በርችልን ጎበዝ ነሽ መስኪ
ሁለት ወር የሚቆየዉ ፍሪጅ ዉስጥ ወይስ እዉጭ ነው
እህታችን እናመሰግናለን ግን ለምን አደከመኝ ቀለም መቀባት የስኳሩን እጠቀመዋለሁ ያኛውን ቀለም አርፎ ይቀመጥ
መስኪዬ የኔ ጣፋጭ የኔ መላ በጣም እናመሰግናለን ሰሞኑ ማድያት ጀመረኝ ምን እንደሆነ አላውቅም መጀመሪያ አሳከከኝ ከዚያም በነጋታው ሁለቱም ጉጮቼ በሰርክል ጠባሳ መሰለ አንድ ነገር በይኝ ፊቴ ምንም አልጠጠምም ኮከናት ከታጠብኩ በዋላ እደባበሳለው እና ኮፊደሴን ነው ያጣሁት አንድ ነገር በይኝ የኔ ውብ
Fetya Hussen ዝምብሎ በአንድ ቀን እንደዛ ከሆነ አለርጂ ወይ ያልተስማማው ነገር ይሆናል ታጥበሽ የተቀባሽው ቀስ እያለ የጠቆረ ከሆነ ግን black Head ስክራብ እና የማታ ክሬም እየተቀባሽ ሳይቆይብሽ አስተካክይው
መስክዬ የኔ ማር በጣም ዎድጀዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ባለሺበት ይጠብክሽ 🙏😘
መስክዬ የኔ ከንፈር የላይኛው ጥቁር ነው የታችኛው ትንሽ ቀላ ትላለች እንድ አይነት እንዲሆን ምን ላድርግ
Betam enamesegnalen gn vaslin erasu yaleselesewal edezi medkem mn ametaw
የኔምርጥ ውፍረትን ለመቀነስ ተቸገርልኝ ሲርናአሳይን
betam new yewededekut serecha eytetekemkut new betam lewet ayechabetalew tnx meski
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለን የሙዝ የቁላል ሰጠቀም ሁለት ሸበት ወጣብኘ ግጥሩ ለዉጥ ነበረዉ በማረይም ንገረኘ ልቀባ ወይሰ ምን ትያኛለሸ
Samera Sameeraበዚህ ምክንያት ነው ብለሽ አትፍሪ ሙዝና እንቁላል አያወጣም
😘😘😘😘yene melike melikam seti tebareki ist mokiralewu
Meski yene melkam yetekore kenfer mefthe kalsh shuk beygn swedsh
የእኔ ልዩ አህት መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው
Est bantesh ehet kindebi masadagey negareg please
እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን👏👏👏👏👌❤
እሥቲ እሞኪራዋለዉ በጠም ይለለጥብኛል ሥለለጥብኝ በእጄ አነሰዋለሁ በጠም ተቸግሬ ሀኪም ቤት ሄጄ አማክራቸዋለሁ እየልኩ ነበር እሞክራዋለዉ በእዉነት ሰዉን ቀነብዬ ለማየት አፊራለሁ
እንደኔ ሁነሻል😭😭
መስኪ መልካም ሰው ነሽ።
የኔማር ሥወድሽ እመቤቴትጠብቅሽ ግን ኮከናቱ ፈሳሹ አይሆንም?????
ከንፈሬ እንዲጦቅረ ፈልጋለው ምን ላረግ
እስኪ ቆንጅዬ የፊት ወዝ ማጠፊያ ንገሪን
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ
እኔከፈሬ ይላጥብኛል መፍትሄዉ ምድነዉ
በጣም ጎበዝ ነሽ
መስኪዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ጎበዝ በርቺ
ስላም መስኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ ምክንያቱም ሁሉንም ነገሮች ተሯሩጠሽ ጊዜ ስተሽ ተምረሽ ለኛ በማቅረብሽ ኢትዮጵያዊም ስለሆንሽ እንኮራብሻለን ከሌላው ለየት የሚያረግሽ በኮስሞቲክ ጉዳይ ምንም ሳይቀር ታስረጅናለሽ እናመስግናለን በርቺ አላህ ያግዝሽ
What kind of coconut did you use?
seni joy Natural coconut I use it for hair and skin too
Gobez meskiye
Betam aryfi vido New Enamsegnalen Yene Melkam
Tnx yetekore kenfer makiya seri sis
የኔውድ እረ ተይ ፀጉር ማሳደግያ ንገሪኝ ሁሉንም ሞከርኩ
በጣም እናመስግናለን የኔ ውብብብብ
እህቴ ለትምህርትሽ በጣም እናመሰግናለን በመቀጠልም የምጠይቅሽን በፈጠረሽ መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም እየተነቀለ አለቀ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ
HD Hr አሁን ላይ የምትጠቀሚው ያልተስማማው ነገር ይኖራል ወይ ሻንፖ ወይ ሌላም ነገር ለ ትንሽ ግዜ ቀይሪለት ሁኔታዎችን እና ምን እንዳልተስማማሽ እይ
ስለመለሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ እናም አንች የሰራሽው ቪድዮ የሙዝ ማስክ እሱን እተጠቀምኩ ለውጥ አይቸበት ነበር እናም አልመቸኝ ብሎ መጠቀም ሳቆም እንዳለ ከስሩ ተመዞ አለቀ
በናትሽ ከንፈርን ትንሽ እንድሆን ምን ማድረግ አለብን
መሲ አመሰግናለው ማድያት አልጠፍም አለኝ
አሪፍ ነው ግን ኮኮናት ባልጨምርስ ?
Yene konjo tebarke
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይሄን ስትሰሩ ከለሩ እንደምርጫቹ ነው ከንፈር ላይ ስለማይቀላ ቻፒስቲኩን ጥሩ ከለር ለማስያዝ ነው ዝንብላቹም ምንም ከለር ሳትጨምሩም መስራት ትችላላቹ ዋናው ማለስለሱና ሌላው ጥቅሙ ስለሆነ መልካም ቀን!!!
ኮኮናት ግድታ ነዉ
ማር እናመሰግናለን ወላሂ እምትሰጭን ትምህርቶች ሁሉንም ለዉጥ አግኝቸበታለሁ
እና ፒሊስ እስኪ የማዳት ማጥፊያ ካለ ንገሪኝ
ለፅጉርየምንጠቀመውኮኮነትይሆነል
አረቀናትሽ ተባበራኘ ማሬያነዉ እምልሽ ንቅልቅልአለ አረመላበሉኝ
መሥኪዬ እስከ ለጥፍር ሚደረግ አንክብካቤ..............
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም እናመሰግናለን ለምሰጭን ሁሉ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
ሀይ መስኪ በጣም ልክ ነሽ እናመሰግናለን ከሁሉም ነገርሽ እርጋታሽ ትልቅ ስጦታ ነው
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ማርርር መስክዬ እጅግ በጣም የምገርም ነው እሽ እሞክራለው የምታሳያቸው ሁሉ በጣም ጠቃም እውነት የሆነ ነው ከለቤ አመስግናለው ጌታ እጅሽን ይባረከው ከሙዙ ማስክ በጣም ተመችቶናል
ውይኔ የኔ መልካም እጠይቅሻለሁ የምለውን ነው የስራሺን አመስግናለሁ የኔ ውድ
እህት በጣም እናመሠግናለን ግን የኔ ጥቁር ነዉ ይኸን ሥጠቀመዉ ይለቃል
ከለቀቀ ደግሞ ይኸን መቀባቴን ሣቆም መልሶ ይመጣል ????
እንደምመልሺልኝ ተሥፋ አለኝ
በጣም እናመሰግናለን ማሬ ዩቲቢ ዎችሽን እከታተላለሁ በብዛት እና የሚሰሪያቸው ነገሮች በጣም ነው ደስ የሚለኝ ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
እኔስ አልወድም ምንም አልቀባባም የዛሬዉ ይለፈኝ ግን በቀይስ መስራት ትቺያለሽ ከፋዝሊን ጋ አርገሽ ኦርጋኒግ እንዲሆንልሽ ደሞ ሀጥያት ነዉ በተዋህዶ መቀባባት የሴጣን ስራ ደሞ በፈጣሪ ስራ መግባት ነዉ መፍጠር አትችልም እንደማለት ነዉ እናስተዉል ላጭር ጊዜያችን ባንሸወድ ደስ ይለኛል የሰማያዊ ይበልጣልና
የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ፀጉር ሙዝ በጣም ነው ተስማምቶኛል በጣም በጣም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው በርቺ❤️💜😚👈
ከውጭ ከኬሚካል ንጹ ደስ ሲል እኔም እጠቀማለሁ ማር እናመስግናለን
የኔ መልካም ከልብ አመሰግናለሁ 💓💕💕 ትምህርትሽ ሁሉ በጣም ነው ሚመቸኝ ስወድሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
እንመሰግንአለን
Yene konjo betam konjo new beza lay natural thank u berchi. Ergatashe kewebetesh Gare weder yelewem. E/z yakeberelgh
መስኪየ በጣም በጣም ነዉ የማመሰግናዉ ቅን ነሽ ከምር ወላድብ አምላክ የልብሽን መሻት ከሀጥት በስተቀር ትፈፅምልሽ
የኔ ልዩ እናመሰግናለን ሲበዛ በልካምነትሽ የምታስተምሪው ሁሉ ትክክለኛ እና የሚሰራ ነው በተለይም የፀጉር አያያዝ የሙዙን እየተጠቀምኩት ነው የሚገርም ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ አግኝቻለሁ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ክፉ አይንካ ጥግ ድረስ ነው የምወድሽ❤❤❤😘
Haymanot zeleke እኔም እየትጠቀምኩ ነበር ግን በመሀል ስውቼ ሙዙን ማምጣት ትተዋል እኔ እርፍት ስወጣ ገዝቼ ፍሬዘር ውስጥ አስቀምጬ በምፈልገው ሰዓት አውጥቼ ብጠቀም ለውጥ አይኖርውም ይሁን
@@ያስሚንአህመድ የኔም ጥያቄ ነዉ
ወላሂ ደስ ከሚለኚ ነገሮችሽ ወሬ አታበዢም የኔ ምርጥ
meskiye lijesh endet nat fetary yasadigilesh , meskiye anchi ende negershign chapistikun seriche neber wuha yakeral mindenew?
መሰኪየ የኔ ቆንጆ የቁሩፉድ ወሃ ለፀጉር ሞከርኩ በጣም ለዉጥ አለወ ግን የልጄ ፀጉር ከለሩ ጥቁ ነበር የቁሩፉድ ወሃ ከጀመርኩኝ በሃላግን እየቀላ ከለሩ እየቀየረ መጣ
ሰላም መስኪ የእግር ማሳጅ የሚጠቅም በተለይ ፈንገስ ለጎዳው
ሲበዛ ጥሩ ልጅ ነሽ እርጋታሽ ይበቃል በርች የኔ ጎበዝ.
ሀናኒዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
እናመሰግናለን መስኪዬ ባለፈው ለብብት ጥቁረት ያስተማርሽን እየተጠቀምኩት ነበር ብብቴ ያን ያህል አልጠቆረብኝም ነበር አሁን ግን ጠቆረ እስቲ ምክርሽን ስጪኝ ካልሆነ ላቁመው እንደምትመልሺልን ተስፋ አለኝ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ እናት
ነኢማ
የእሩዙ እና ኦሊቭ እና ሎሚ ነው? እነዚ የጠቆረ ያነጣሉ ግን ሎሚ የማይስማማሽ ይሆናል ተይው ካልተስማማሽ
@@meskitube16 አዎ የኔ ቆንጆ ግን ኦሊቬራ አላረኩም ስለ ማላገኝ
ጉበዝ የኔ ቆንጆ በጣም አርፍ ነገር ነው
ምንም አይነት ቻፐስቲክ አይስማማኝም ነበር ይሄንን እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
ወሰናችን ሰብስክራይብ አድርጊን
meskiyee yne wed enkuan metashelgne enamesegnalen enem emokrewalew
መስኪ እእናመሰግናለን ኮኮናት ለማይወድስ በምትኩ ምን እንጠቀም
እኔ ጃብስቴክ መጠቀም አልወድም ያኛውን ብቻ መጠቀም እችላለሁ እወይ ንገሩኝ የምታውቁ❤❤❤
እናመሰግናለን መስክየ እኔ እኔ የሚያምር ከረር እና ቅር ከፈር ነበረኝ እና አባቴ ማር እሚሸጥለት ደበኛ ነበረዉ እሱም ፈረስ ይዞ እየመጣ ነበር ማሩን ተረክቦ የሚኸድ ከለታት አድ ቀን ታስራ ግቢ ዉስጥ አየሗት ጭረዋ በጣም ያምራር በጀ ይዤ ልስላሴዉን ማየት ፈለኩና ተጠግቼ ስይዛት በርግጫ ብላ በስተ ዉስ አስገብታ ጥቅጥቅ አደረገችኝ ማንም አላየኝም እና ያይን አምላክ ቁሞልኝ አይኔን ምኔን ሳትነካ ከፈሬን ግን በስተግራ ሰነጠቀችብኝ እና ብሰፋዉም ግን ኖርማል ከፋሬ ቅርፅ አልመጣልኝሞ ይሂ የሆነዉ 10 አመት ልጅ እያለሁ ነበር አሁ 25 አመቴ ነዉ ሁሌም ከፈሬን ሳይ ይሰማኛል የፍቅር ሂወት ገና አልጀመርኩም ያለሁት በስደት ላይ ነዉ የፈጀዉን ይፍጅጂ አገር ቤት ስገባ የላይኛዉን ከፈሬ መስራት እችላለሁ እስኪ ንገሩኝ የምታዉቁ😢😢😢
Betam yasazinal fetar yirdash
Meski yeni konjo betam enamesgenalen betam gobez ena mert leji neshi yeni konjo weddddd . mamay benateshi lederk fite kaleshi negergn tehigerileshalhu
ውድ የኢስላም ለሰጆች ውድ እህቶቸ እኳን ለታላቁ ሸህ ረመዳን በሠላም አደረሳችሁ ረመዳን ሙባረክ
علينا وعليكي
እኳን አብሮ አደረሰን
❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ እናመሰግናለን
መስኪ የኔ ውብ ስወድሽ ብታይ ፅጉሬ እንዴት እንዳማረበት እድሜ ላንች ማበጠር እንኮን አልወድም ነበር ብርታት ሆንሽኝ አመሰግናለው እሄንንም ሰርቸ እሞክረዋለው የኔ መልካም
እንዳው እንዴት ላድርግሽ
የሚገርምሽ ዛሬ ገና ነው ይህን ኣስራር ያየውት በጣም ኣመስግናለው የኔ ውብ ያለሽን እውቀት ሳሰሰች እምታካፍይን መልካም ሴት ነሽ, እግዚአብሔር ቤተስብሽን በሙሉ ይጠብቅልሽ 😍
ማን አለ እደኔ የታደለ ምንም ሣልቀባባ እደኔዉ የወሎ ሸበላ መዘዝ አረኩኝ መታደል ነዉ ጓድኞቸ አረባዉ አሺሪን ሥአት ሲለቀለቁ ቁመዉ ቀሩ እህቶቸ ልገራችሁ ወዶች ፈጣሪ በሠጣት ዉበት ሥትቀረቡ ነዉ የሚወዱት እና አትለቃለቁ መለቃለቁ ሲያቆም አሻሮ ይወጣል
እናመሰግናለን እህት ግን ይሄን ማታ ማታ ነው እምነቅባው ወይስ ደግሞ በእግዚአብሄር ፊቴ ችፍ ችፍ ብሎ ምን ላድርገው ካይኔ ስርም ጥቁር አለብኝ ምን ላርገው
እናመሰግናለን እህት ፅጌረዳ ብንጨምርበትስ በልብስቲክ ፋንታ
ዉፊረት መቀነሻ መንጌድ ንገርኝ በጣም ነዉ ምወድሽ
ዛሬ ደሞ እዴት እደምታምር ማሻላህ በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነበር ማማዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ
ይችልጂ በምትሠራው ነገር አምናታለሁ ግን ሙዙን ተቀብቸው ፀጉሬን ምንምለውጥየለ
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽልኝ
አረ ገላገልሽኝ የኔ ቆንጆ እየተሰነጣጠቀ እንዴት ከሰው ጋር ላውራ
ወይኔ የኔውድ ባካል አግንቼሽ መውደዴን በነገርኩሽ በጣምነው የምወድሽ
እኔው ነኝ የስደት እህትሽ ኑሪልኝ ማማዬ
Virey nice ga Mar kenferi betme derekule enam yabetel . Er Mela endileshi plice
Maaskiye beetam lameseginish efaligallew beetam fite xuquur xuqur naberew yee ruzuu inaa muz lomi axefaliny keelib ameseginalew berchilin😘
Scrabun bicha bintekem tikuretun yatefalnal?
ስኩዋሩ ምን ያህል ነው
እንኳን ደህና መጣሽ ጥያቄ አለኝ እሱም ምንድነው ፌቴ በሳሚና ከታጠብኩ በኃላ ምን አይነት ክሬም ልቀባ የባለፈው የፊት ሳሙና እየተጠቀምኩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ፊቴ ላይ የሚወጣ ቡግር ቀንሶልኛ አሁን የቸገረኝ ምን አይነት ክሬም መቀባት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ
ሜሪ የድንግል ልጅ
ክሬምም በፊትሽ ሁኔታ ነው ወዛም ወይም ደረቅ የሚለውን አይተሽ night cream moisturizer gizi
Tnx tsgeya gen lashebate matefey kawkeshe negaryne
Bemejemeriya yemtseriyachew vidiochsh yimechugnal berchi ke ayine sir yabtbgnal min ayinet matfiya menged alesh ebaksh ehte comment argilgn yene konjo
መስኪዬ ቆንጆ
እርጋትሽ ደስ ሲል እፍፍ በዚሁ ያጽናሽ እናቴ
እኔ ተጠቅሜያለሁ በጣም አሪፍ ነው ቴኪው
Olive oil kalale mn enargalen pls melslin
ኮኮናት ማለት ምን ማለት ነው ሌላስ መጠቀም አይቻልም
ውዴ በነጭ ከለር መስራት
ይቻላል ?
እህቴ እኔ ያችን ምለቂዉን ሺር አረጋለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምታቀርቢልን ግን የኔ ያማረረኝና ያስቸገረኝ ማደያት የሚሉት ከይሲ ነው ከተቻለሽ እባክሽ መብቴ ፈሊጊልኝ ስሞትልሽ ማሬ በዚ አይነት አገሪም አልገባ እሺ
እናመሰግናለን መስክ ዳግሞ መስቃልሽ እንዴት እንዳምያምሪብሽ በታይ😍😍
የኔ ልዬ ቃላት የለኝም በርችልኝ
እኔ እኮን ከባዝሊን በስተቀር ሊላ አልጠቀምም እናመሰግናለን እህት
ማሻ አላህ እህት አላህ የጨምርልሺ ወደ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት እሺ የምትሰሪው ሁሉ ቆጃ ነው እህት
ኮሚንተሮች መርከዉኝ ነዉ ሰብስክረይበ የረኩሽ የዉ ከዚሀ በፊት አልከተታልሽም ግን የሰረሺዉ ነገር አሪፍ ነዉ በርቺ
Betam enamesgnalen yene konjo
ኮኮናት ባንጨምርበትስ ?
ክብደት መቀነሻ ነገሮችንም ብታካፍይን ደስ ይለኛል
በጣም እናመሰግናለን መስኪ አሪፍ ነው
ፈሳሽ ኮኮናት መጠቀም ይቻላል
እናመስግናለን በርችልን ጎበዝ ነሽ መስኪ
ሁለት ወር የሚቆየዉ ፍሪጅ ዉስጥ ወይስ እዉጭ ነው
እህታችን እናመሰግናለን
ግን ለምን አደከመኝ ቀለም መቀባት
የስኳሩን እጠቀመዋለሁ ያኛውን ቀለም አርፎ ይቀመጥ
መስኪዬ የኔ ጣፋጭ የኔ መላ በጣም እናመሰግናለን ሰሞኑ ማድያት ጀመረኝ ምን እንደሆነ አላውቅም መጀመሪያ አሳከከኝ ከዚያም በነጋታው ሁለቱም ጉጮቼ በሰርክል ጠባሳ መሰለ አንድ ነገር በይኝ ፊቴ ምንም አልጠጠምም ኮከናት ከታጠብኩ በዋላ እደባበሳለው እና ኮፊደሴን ነው ያጣሁት አንድ ነገር በይኝ የኔ ውብ
Fetya Hussen
ዝምብሎ በአንድ ቀን እንደዛ ከሆነ አለርጂ ወይ ያልተስማማው ነገር ይሆናል ታጥበሽ የተቀባሽው ቀስ እያለ የጠቆረ ከሆነ ግን black Head ስክራብ እና የማታ ክሬም እየተቀባሽ ሳይቆይብሽ አስተካክይው
መስክዬ የኔ ማር በጣም ዎድጀዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ባለሺበት ይጠብክሽ 🙏😘
መስክዬ የኔ ከንፈር የላይኛው ጥቁር ነው የታችኛው ትንሽ ቀላ ትላለች እንድ አይነት እንዲሆን ምን ላድርግ
Betam enamesegnalen gn vaslin erasu yaleselesewal edezi medkem mn ametaw
የኔምርጥ ውፍረትን ለመቀነስ ተቸገርልኝ ሲርናአሳይን
betam new yewededekut serecha eytetekemkut new betam lewet ayechabetalew tnx meski
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለን የሙዝ የቁላል ሰጠቀም ሁለት ሸበት ወጣብኘ ግጥሩ ለዉጥ ነበረዉ በማረይም ንገረኘ ልቀባ ወይሰ ምን ትያኛለሸ
Samera Sameera
በዚህ ምክንያት ነው ብለሽ አትፍሪ ሙዝና እንቁላል አያወጣም
😘😘😘😘yene melike melikam seti tebareki ist mokiralewu
Meski yene melkam yetekore kenfer mefthe kalsh shuk beygn swedsh
የእኔ ልዩ አህት መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው
Est bantesh ehet kindebi masadagey negareg please
እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን👏👏👏👏👌❤
እሥቲ እሞኪራዋለዉ በጠም ይለለጥብኛል ሥለለጥብኝ በእጄ አነሰዋለሁ በጠም ተቸግሬ ሀኪም ቤት ሄጄ አማክራቸዋለሁ እየልኩ ነበር እሞክራዋለዉ በእዉነት ሰዉን ቀነብዬ ለማየት አፊራለሁ
እንደኔ ሁነሻል😭😭
መስኪ መልካም ሰው ነሽ።
የኔማር ሥወድሽ እመቤቴትጠብቅሽ
ግን ኮከናቱ ፈሳሹ አይሆንም?????
ከንፈሬ እንዲጦቅረ ፈልጋለው ምን ላረግ
እስኪ ቆንጅዬ የፊት ወዝ ማጠፊያ ንገሪን
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ
እኔከፈሬ ይላጥብኛል መፍትሄዉ ምድነዉ
በጣም ጎበዝ ነሽ
መስኪዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ጎበዝ በርቺ
ስላም መስኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ ምክንያቱም ሁሉንም ነገሮች ተሯሩጠሽ ጊዜ ስተሽ ተምረሽ ለኛ በማቅረብሽ ኢትዮጵያዊም ስለሆንሽ እንኮራብሻለን ከሌላው ለየት የሚያረግሽ በኮስሞቲክ ጉዳይ ምንም ሳይቀር ታስረጅናለሽ እናመስግናለን በርቺ አላህ ያግዝሽ
What kind of coconut did you use?
seni joy
Natural coconut I use it for hair and skin too
Gobez meskiye
Betam aryfi vido New Enamsegnalen Yene Melkam
Tnx yetekore kenfer makiya seri sis
የኔውድ እረ ተይ ፀጉር ማሳደግያ ንገሪኝ ሁሉንም ሞከርኩ
በጣም እናመስግናለን የኔ ውብብብብ
እህቴ ለትምህርትሽ በጣም እናመሰግናለን በመቀጠልም የምጠይቅሽን በፈጠረሽ መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም እየተነቀለ አለቀ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ
HD Hr
አሁን ላይ የምትጠቀሚው ያልተስማማው ነገር ይኖራል ወይ ሻንፖ ወይ ሌላም ነገር ለ ትንሽ ግዜ ቀይሪለት ሁኔታዎችን እና ምን እንዳልተስማማሽ እይ