I followed the activity of the interim government for sometime. Unfortunately it terribly failed. Hence need resign immediately! But before that a care taker government should established. Then TDF. Should prepare for the unavoidable war with Abiy government. This is the only the language the genociders know. I know war is not a choice but it is better than living in slavery under the genociders.
Good analysis Teddy 👏🏽👏🏽👏🏽
Teddy brilliant journalist. Good luck
You are a genius, Tedisho!!
You are so mature and an eye-opener. God bless you!
Sewed eko wellahi ❤❤❤❤
Good point!
ትክክል ቴዲሻ ❤❤❤❤
Teddy, absolutely perfect!!
Teddy, Genius!!
😃😃
Thank you Teddy all people throughout the country would have the same rights as you said.
Teneshu Erimyas!
Amazing
ቴዳየ እንኳን መጣህልን በጣም ነው ደስ የምትለኝ
I followed the activity of the interim government for sometime. Unfortunately it terribly failed. Hence need resign immediately! But before that a care taker government should established. Then TDF. Should prepare for the unavoidable war with Abiy government. This is the only the language the genociders know. I know war is not a choice but it is better than living in slavery under the genociders.
ትላንትን አንረሳም ሲባል ፖለቲካ የጀመረው የትግራይ ጦርነተ ጊዜ የሚመስላቸው ናቸው።
ቴዲየ eye contact ፊት ለፊት ወደ ካሜራ ብታረገው አሪፍ ይሆናል።በተረፈ አቋምህን እና ትንታኔህን በጣም ነው የምወደው።
ትንሹ ልደቱ በርታ
ቴዲ እወነት አንተ ለጋዜጠኛ ሞያ የተፈጠርክ ኩቡር ሰው ነህ ለሃይማኖት አትወግን ለቤሄር አትወግን ምንም አልልህ ኩፉ አይንካህ
❤❤❤❤❤
Abiye fetari yatefah, yeso tuse hizbon atefaw, gera agabawe,.
ንፉዕ ቴዲ ጽቡቕ አለኻ እስኻ ማለት ካብ ሐደ ትግረዋይ ንላዕሊ ንህዝቢ ትግራይ ጽቡቅ ድትምነ ሰብ እኻ እንተበልኩ ምግናን አይኾንይ❤ ቀደምውን ንስኻ ምስ ህዝቢ እምበር ምስ ፖለቲካዊ ጉጅለ ኾኒኻ አይትፈልጥን። ያቀንየለይ እዚ ሐወይ!
😃😃😃
ካአዲስ አበባ ከወጣህ ብሃላ በጣም ነው ማስተዋል የተሳነክ አንተ ስትማር ከዩንፎርም ውጭ ምታቀው ካለ ንገረን
የሚመችህ ብቻ መስማት ስለ ምትወድ ነው እንጂ እሱማ የትናንቱ ቴዴ ነው። ደግሞ ይአክሱም ሙስሊሞች ዩኒፎም ጋ የሚመሳሰል ሂጃብ አድርጉ ሳይሆን በጭራሽ ህጃብ አትልበሱ ነው የተባሉት። በነገራችን ላይ አክሱም ላይ ህጃብ ብቻ ሳይሆን እስልምናም(መስጊድ) ፕሮቴስታንትም ጭምር ነው የተከለከለ....
If someone doesn't support your idea, all you know is insult and cursing. Don't be a small-minded person.
ክልከላ ኣክሱም የተደረገበት ምክንያት እዛ ትምህርት ቤት ሴት ተማሪዎች ሂጃብ መልበስ በመጀመራቸው ነው ። በሌሎች ት/ቤቶች ግን አልተጀሐረም ስለዚህ በአክሱም ተቃውሞ እየታየ ነው ። አንተ አሁን ሃሳብህን ት/ሚኒስቴር ባወጣው መመርያና በአተረጓጎሙ ላይ ማተኮር ነው የሚገባህ education is secular በሚለው ላይ
የፈለከው ብታወራ ግምት ቻው ቻው ወድቀዋል
አዎ ይፍረስ ለትግራይ ህዝብ አይሰራም ።
No abyi zeblw
Teddy, which Ethiopia ur talking about, there s no Ethiopia on the ground don't confuse people!
ከጎሮቤት ክልሎች ሰላም እንዲኖረን አጥብቀን እንሰራለን ማለት ከሌላ አገሮች መሰራት ነው በናንተ ፖለቲካ ?
Eritrea is a country, not an Ethiopian region, my friend. He's talking about shabia.
ተቀይርሀል ተዴ ያከብርህ ነበር ፍትሀዊ ነበርክህ ውጭ ሥትሂድ ግን እንደ ኤርሚያሥ ለገሠ በልፅግሀል
አረ ተው እንጂ: ስህተትን ስህተት ማለትማ ካበለፀገ ሁላችንም መበልፀጋችን ነው። ።
ዩጋንዳ ያበለፅጋል ጉቄት ነገር ነህ።
ደብረፂ ጎን ስላልቆመ ነው?
በከፍተኛ ሱስ የናወዝክ በስመአብ
አይ ሻቢያ። ስድብ እንጂ መቼም አይዲያን መሞገት አልታደላችሁም።
ቴዲ ጦርነት በመሳርያ ባለበት አከባቢ አዲሰ አበባ ቤቱ ፈርሶበት ሰው ራሱን የሚያጠፋበት ዩነቨርሲቲዎች እየተዘጉ ባለበት አንተ ስራ ፈት ነህ ስለ አክሱም ሒጃብ መልበስ አለመልበስ ታወራለህ
አንተ ለማንም ተበዳይ አዛኝ አይደለህም። ስራ ፈት ያንተ አይነቱ ነው።