10 የጉበት በሽታ ምልክቶች ክፍል-1 | 10 Signs You May Have Hepatitis Disease

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2019
  • 10 የጉበት በሽታ ምልክቶች ክፍል-1 | 10 Signs You May Have Hepatitis Disease
    #Habesha_Top_10 Habesha Top 10

Комментарии • 94

  • @liyagebretsadik8778
    @liyagebretsadik8778 4 года назад +89

    እኔስ የድንግል ልጅ ምሮኛል ክብር ለርሱ ይሁን። የኩክየለሽ እምነት በውሀ በጥብጬ ጠጣሁ ሶስት ቀን ሱባኤ ያዝኩ ከቤቴ ውስጥ ድንግል ሆይ አማልጅን አልኳት ምልጃዋ ደርሶ መሀሪው ጌታ ማረኝ

    • @hager5338
      @hager5338 3 года назад

      Egezhabehr yemasegen

    • @mesertg43
      @mesertg43 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-si3um2jy9u
      @user-si3um2jy9u Год назад +1

      እንኳን ማረችሽ ውዴ እኔቀኝ ጡቴ ስር ያመኛል ፈራው ይደክመኛል

    • @seti1905
      @seti1905 Год назад

      @@user-si3um2jy9uu

    • @yousafyousaf9723
      @yousafyousaf9723 10 месяцев назад

      @@user-si3um2jy9u እኔምነኝ እጡቴሥር ያመኛል እሥገወገቤ ይሰማኛል

  • @user-wx9zl9fh5b
    @user-wx9zl9fh5b 17 дней назад +1

    ፀበል እምነት ለሁሉም መፍትሄ አለው

  • @bulloonaggasaa1718
    @bulloonaggasaa1718 4 года назад +4

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት አግቸበታለሁ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ

  • @shenahailu6637
    @shenahailu6637 3 года назад

    በጣም ጥሩ ትምርት አግኝቼበታለሁ ቀጥሉበት ተባረኩ!!

  • @yidnekachewteklu8224
    @yidnekachewteklu8224 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት ነው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад +1

    በጣም እናመሰግን አለን

  • @rahelembaye5197
    @rahelembaye5197 4 года назад +1

    Thanks

  • @ringoringo6827
    @ringoringo6827 Год назад

    Bexam inameseginalen beshitayen awoku gubet new beqa ,,

  • @muniragulta1509
    @muniragulta1509 Год назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @GetachewYo
    @GetachewYo 4 месяца назад

    Thanks so much ❤❤❤

  • @user-jb2vy6pu3x
    @user-jb2vy6pu3x 13 дней назад

    ያአላህ የታመመ ሁሉም አፋያ ያርገን

  • @tsehaygirma3398
    @tsehaygirma3398 3 года назад

    ጎበዝ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 года назад

    Tebareki sister 💕🙏

  • @zagenteyediglmariyamlij854
    @zagenteyediglmariyamlij854 4 года назад

    Enamesegnalen 👍👍👍👍👍

  • @netsanetyeshanew1699
    @netsanetyeshanew1699 Год назад

    አመሰግናለው

  • @kante5318
    @kante5318 4 года назад +2

    🙏🙏Wow betam amsgnalew
    Entebkaln . Part 2. Share. Arku F. B. Lay

    • @HabeshaTop10
      @HabeshaTop10  4 года назад +1

      Thank you a lot, we really appreciate people like you

  • @meharytiruneh3497
    @meharytiruneh3497 4 года назад

    Thanks too. But how can it comes/what is the cause?

  • @Weder-ql6tr
    @Weder-ql6tr 2 месяца назад +1

    እናቴ በሰገራ ላይ የደም ምልክት ነበር ወደ ህክምና ተቋም ሄዳ ጉበት ተባለች መድሀኒቱን መውሰድ ከ ጀመረች ብኋላ የ ደም ምልክቱ እየባሰ ሄደ መፍትሔዉ ምንድነው

  • @yeshwerkayenew1704
    @yeshwerkayenew1704 2 года назад

    በች

  • @edelemannafke3185
    @edelemannafke3185 4 года назад

    enamasaginalen gen kaenazi maliktoch kaa 5 balay yitayubingal gen wa ekiminal al edkum

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 10 месяцев назад +1

    ይተላለፋል እደ

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 3 года назад

    Gobs

  • @alemyirdaw6168
    @alemyirdaw6168 Год назад

    ebakesh lejen yasakekwale

  • @faezadigafaw2111
    @faezadigafaw2111 3 года назад +1

    እባክሽ እናቴ ያማታል ስልክሺን ላኪልኝ

  • @MoMo-zx9tx
    @MoMo-zx9tx 4 года назад

    👍👍👍👍👍💞

  • @user-wm9ks6km4y
    @user-wm9ks6km4y 4 месяца назад

    እህቴ ጉበትሽ የመጨረሻ ደረጃ ደርሷል አሏም ምን እደማረግ አላቅም ምድነዉ መፍቴዉ

  • @lbabaseaad9737
    @lbabaseaad9737 3 года назад +1

    ወዷ እህቴ በፈጣሪሽ ልጠይቅሽ ንገሪኝ እኔ ጨጓራ አለሽ አሉኝ የጨጓራ ቁሥለት ከኒን ሰጡኝ ሽሩብ ሰጡኝ ያንንን ተጠቀምኩ ግን ልቤን በጣም ያቃጥለኛል ትከሻየን ጉሮረየን ያመኛል ያቃጥለኛል መዳኒቱ ሢያልቅ ያኑኑ ልግዛ

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 3 года назад

    Mefchiyaw ngerign bebet

  • @lemlemhailemariam
    @lemlemhailemariam Месяц назад

    dem eyetefahu new mindinew

  • @alemyirdaw6168
    @alemyirdaw6168 Год назад

    selekeshen lekilegne

  • @zenashmeqnint8659
    @zenashmeqnint8659 2 года назад

    ባለቤቴ በመደሐኒት ብዛት ለጉበት በሽታ ተዳርጓል ምን ላድርግ

  • @sebleTinae6980
    @sebleTinae6980 2 года назад

    oo

  • @Selina6648
    @Selina6648 6 месяцев назад

    እኔ የዛሬ ዓመት ሰመረመር አንድ ሳቲሜትር ጠጠር ተገኛ ጉበቴላይ እውነት ነው በጣም ያሰገሳኛል በጣም ያሰመልሰኛል ጎድኔ ላይ በጣም ያመኝ ነበር በጎኔ መተኛት አይሰጠኝም የተለያዪ መዳኒት ለ, 3,ወር ተሰጠኝ ወሰድኩኝ ለአንድ አመት ብናም ሻይም በዘይት የሚጠበሱ ቅባት የበዛበትም ግግቦች አቆምኩኝ ከአንድ አመት ከአምሰተር ወር በዋላ እንደ ከዲሰ እያመመኝ ነው 😢😢😢ምን ማድረግ አለብኝ ?

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w 2 года назад

    እናመሰግናለን እህት ግን በአድ ጎበት ብቻ መኖር ይቻላል ወይ ?

    • @negutube
      @negutube Год назад

      ጉበት እኮ ሁለት አይደለም አንድ ብቻ ነው

  • @faezadigafaw2111
    @faezadigafaw2111 3 года назад

    ላወራሽ እፈልጋለሁ

  • @user-fv4yf1or1i
    @user-fv4yf1or1i 3 года назад

    መዳሃኒቱ ብትነግር ኣህት

  • @daneldire5634
    @daneldire5634 2 года назад

    ግልጽ ገጻ ነው

  • @mane1939
    @mane1939 Год назад

    መደኒት የት አገኛለሁ

  • @user-tr5lg8bn1j
    @user-tr5lg8bn1j 4 года назад +1

    Katiybat batem takami timhret na

    • @HabeshaTop10
      @HabeshaTop10  4 года назад

      ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች ለምትሰጡን ገንቢ አስተያያት በጣም እናመሰግናለን። የምናቀርባቸው ቪድዮ ሁሉም ሰው ጋር መድረስ ስላለበት እባክዎትን ሼር ያድርጉት።
      እንዲሁም ለቀጣይ ስራዎቻችን ማባረታቻ ይሆነን ዘንድ እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረካችሁ ከሆነ በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ ያድርጉን።
      ሰብስክራይብ ruclips.net/channel/UCtLMQbO1MkKlW2Sk2iWTWZg ሰብስክራይብ

  • @lissanumamaru361
    @lissanumamaru361 2 года назад

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ባለቤቴ ከሽንቷ ጋር ስርክርክ ያለ ነገር ቀለሙ ቢጫ የሆነና ሽታም አለው እባክሽ ምን ሊሆን ይችላል አንዳንድ ሰሞን ይጠፋና ደሞ ይመጣል

    • @user-si3um2jy9u
      @user-si3um2jy9u Год назад

      የኩላሊት ጠጠር ነው ውዴ እኔም እዲነው ሽቴ

    • @rahmachekole847
      @rahmachekole847 Год назад

      ኩላሊት ነው መዳሜም እደዝሁ ያደርጋታል ስትሸናም ያቃጥላታል

  • @ringoringo6827
    @ringoringo6827 Год назад +1

    Inem ke xuxe bitach bexam yamenyal yadekmenyal akim bihed kirim sexuny gud Iko new

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 года назад +1

    እህት እባክሽ።መልሽልኝ B በሽታ አለብኝ ሀኪም ቤት።ስሄድ።መደሀኒት።የለው አለኝ። ምንትመክሪኛለሽ

    • @zainabhussain2514
      @zainabhussain2514 3 года назад

      እኒም የኒውዲ ሀኪቤት ምንም መደሀኒት እደለለው ነው የሚነግሩኚ ግን ውደ አረብ አገር ነኚ እና ላገባነበር ይከለክላልደ ታቂተሆነ ንገሪኚ ወላሂ በጣም አሠብኩ እኒን አያመኚም ግን አሣሠበኚ

    • @yaredaddis484
      @yaredaddis484 Год назад

      ዘመናዊ ህክምና ከሌለዉ ምን አልባት የበሀል ህክምና ሊያድኑት ይችላሉ

  • @user-sc1tq8ot1i
    @user-sc1tq8ot1i 4 года назад +1

    ለቻናልሽ አድሥ ነኝ እናቴ ጉበቷ ላይ ሥብ አለሽ ተብላኝ ተጨንቄአለሁ ህክምናም አድርጋ ኪኒን ሠጥተዋታል የተለየ መዳሀኒት ብትነግሪኝ😭😭😭

  • @Sosoo-dm9kr
    @Sosoo-dm9kr 4 года назад +10

    ወይኔ ባሌ ታሞብኛል። ደም ምርምራ ሲደርግ ምንም እደለለው ነገሩን ግን ምግብ። ወስዶ ወዳው ያስታውከዋል እድሁም ያስለዋል ድካምም አለበት። በደም ምርምራ አይለይምደ ጉበት በሽታ።

    • @jxvx6949
      @jxvx6949 4 года назад +4

      የዚህ አገር ምረመራ ደም አሠጤጡን ስላማናቅበት አያገኙትም የጉበት በሽታ በሠገራትና በጉበት ምርመራ ነው የሚገኘው እሡም ጉበት ብዙ አይነት ነው A B C D E ይባለል ከሠው ወደሠው ይተላለፋል ክን ክትባት አለው እዳይተላለፍ

    • @fanaababu8874
      @fanaababu8874 Год назад

      ወይኔ እኔም አመት ሆነኝ ምግብ በልቸ 2 ደቂቃ አይቀመጥም ያስመልሰኛል እግሬንና እጀን ጡቴን ጀርባየ እረ ተቃጠልሁ

  • @user-kh7bl3ds4l
    @user-kh7bl3ds4l 4 года назад

    Enamesgnalen eni b teteq negn mn ladrg

    • @imdrabiyahmad5380
      @imdrabiyahmad5380 4 года назад

      Hi how are you ?? My name is "M K" so text me I can talk you about it

    • @imdrabiyahmad5380
      @imdrabiyahmad5380 4 года назад

      Text Argelign endet endedanku enegereshalew 15 amet ke,ene gar norowal ,ahun yelem "kutureshen lakelign "ledewelelesh echelalew ,bezum atechenaneke enateye ayzosh eshi don't worry "H B" kelale newu ok ,enenem sewoch betam yasabedugn never yanene geze aresawem

    • @tseganeshalebachew3400
      @tseganeshalebachew3400 4 года назад

      Mirra Kedir endat esk negery 0545716673 b whats up awoery pelase habtities b nay

    • @edelemannafke3185
      @edelemannafke3185 4 года назад

      @@imdrabiyahmad5380 are lanem esti nigarun esun yiun balaqem gen buzu malikot yitayubingal

    • @hanebale9425
      @hanebale9425 2 года назад

      @@imdrabiyahmad5380 pls lename txt argilegne medanitune wendemane amobegne nw pls medanetune negarigne 🙏🙏🙏😭😭 😭

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 года назад +1

    እኔም B አለብኝ ህመ ሙ አይሰማኝ ።አሁን ከጠቀሻቸው ውስጥ የተውሰነ።እያየሁ ነው

    • @zainabhussain2514
      @zainabhussain2514 3 года назад +1

      እኒም አለብኚ ውደ ዱአነው ማማየ

    • @user-si3um2jy9u
      @user-si3um2jy9u Год назад +1

      እባክሽን አውርኝ ቀኝ ጠቴስር ያመኛል ፈራው

    • @tigstniguse1254
      @tigstniguse1254 8 месяцев назад

      ​@@user-si3um2jy9uአልተራሳውንድ መነሳት

  • @fanaababu8874
    @fanaababu8874 Год назад

    እረ መላ በሉኝ እንደወጣሁ ልቀር ነው በስደት ምግብ ተመግቤ 2ደቂቃ አይቆይም ያስመልሰኛል ውስጥ እግሬንና እጀን ጀርባየን ደረቴን ያቃጥለኛል

    • @ruqa5317
      @ruqa5317 Год назад

      የከባድ ጨጓራ ምልክት ነው።

    • @tube-fq7jv
      @tube-fq7jv Год назад

      ጨጎራ ነው ውዴ ሀኪም ቤት ሂጂ እና ደሞ ዘይት ጨው ምናምን አታብዢ

  • @user-ld7ti8br7j
    @user-ld7ti8br7j Год назад

    እኔ በጣም ኮካ እጠጣ ነበር ለሁለት ወራት ወራት ውስጥ በቀን 12 በላይ የኮካ ጠርሙስ እጠጣ ነበር ግን አሁን በጣም አሞኛል ጉበቴን የምኖረ ስደትነው መታከምና አልችልም ምን ላድርግ

    • @tigstniguse1254
      @tigstniguse1254 10 месяцев назад +1

      ታከሚ እኔም ታክሜአለው በስደት ጉበት ስብ

    • @user-fc4sg6go7g
      @user-fc4sg6go7g 8 месяцев назад

      ​@@tigstniguse1254መዳኒት አለውደ

  • @user-he3mc7wm4f
    @user-he3mc7wm4f Год назад

    አር በፍጠርሺ መልሺልኚ እህቴ እኔ ልቤንም ያመኛል ክልቤ ሳስታውክኚ ደም ይወጣኛል

    • @user-nd5lf8ye3k
      @user-nd5lf8ye3k 4 месяца назад

      እደት ነሺ ውደ መልሺልኝ

  • @user-ly7ey5xr6k
    @user-ly7ey5xr6k 3 года назад

    ወላሂ እኔ ያቅለሸልሸኛል ክብደት ቀንሻለሁ

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 года назад +1

    ከታመምን መዳን ይቻላል ወይ

    • @_DoiTMedia_
      @_DoiTMedia_ 2 года назад

      አዎ ህክምና ይፈልጋል በተለይ ግብጽ ሀገር አለ

    • @user-ct7be9ow9t
      @user-ct7be9ow9t 10 месяцев назад

      ​@@_DoiTMedia_እሲኪ መልሺልኝ እዛ አለ ብለዉኝ ነበር

    • @_DoiTMedia_
      @_DoiTMedia_ 10 месяцев назад

      አዎ ይዳናል ህክምናው አለ ። ግብጽ ውስጥ እንደ ቀላል በሽታ ነው የሚያክሙት አሁን ግን የትም ይኖራል ። እኔ የማውቀው ሰው ሳኡዲ ውስጥ የ6 ወር መድሃኒት ወስዶ ድኖዋል. ። ሀገር ከሆንሽ ደግሞ ቃሊቲ አንድ ሰውዬ አለ አሉ እጅ አይቶ የሚያክም ብዙ ሰው ለተለያይር በሽታ ይሄዳል ጠይቂ ። ቃሊቲ ያለ ሰው

    • @amaamm2844
      @amaamm2844 8 месяцев назад

      ​@@_DoiTMedia_ም

  • @lijabrham7986
    @lijabrham7986 3 года назад

    ከምግብ ቡሐላ ውሐ ስጠጣ ያስመልሰኛል የምን ችግር ነው

  • @user-rz7td9te2l
    @user-rz7td9te2l 2 года назад

    የረባ ሐኪም የለም እኔ በቤቴዉሥጥ ልሞትነዉ

  • @lionelmessicsg3080
    @lionelmessicsg3080 4 года назад

    Thanks

  • @babyhoney1180
    @babyhoney1180 4 года назад

    Thanks

  • @frdosemohammed6515
    @frdosemohammed6515 4 года назад +1

    Thanks

    • @HabeshaTop10
      @HabeshaTop10  4 года назад

      ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች ለምትሰጡን ገንቢ አስተያያት በጣም እናመሰግናለን። የምናቀርባቸው ቪድዮ ሁሉም ሰው ጋር መድረስ ስላለበት እባክዎትን ሼር ያድርጉት።
      እንዲሁም ለቀጣይ ስራዎቻችን ማባረታቻ ይሆነን ዘንድ እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረካችሁ ከሆነ በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ ያድርጉን።
      ሰብስክራይብ ruclips.net/channel/UCtLMQbO1MkKlW2Sk2iWTWZg ሰብስክራይብ